Video není dostupné.
Omlouváme se.

ጠንቋይ ቤት - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር / ke nati ga

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 06. 2021
  • #kenatigar #naticomedy #natifunny
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ ።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham

Komentáře • 360

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  Před 3 lety +152

    ውድ ቤተሰቦቻችን ፣
    ሃሳብ አስተያየታችሁን አይለየን !
    ስላሳያችሁን ፍቅር ፈጣሪ ያክብርልን !!!
    ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!

    • @tmaniacell7750
      @tmaniacell7750 Před 3 lety +4

      አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በርታ ናቲ ቀልዶችህ ይመቻሉ 💞👍👍👍👍

    • @ayishayoutube4345
      @ayishayoutube4345 Před 3 lety +4

      Kkkkk

    • @zenatv844
      @zenatv844 Před 3 lety +2

      ምርጥ ነው የበለጠ ጥሩ እንዲሆንና እንዲያስቅ ሳወንድ ኢፌክት ብትጨምርበት

    • @sinaethiopiawiteethiopiawite
      @sinaethiopiawiteethiopiawite Před 3 lety +1

      Ante gudehga 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 Před 3 lety +1

      ባለቤትህን ነጭቶ ሂሳቡን ሊተውልህ 😄😄😄😉

  • @weynitesma8517
    @weynitesma8517 Před 3 lety +48

    በጣም አሪፍ ፈታ የሚያደርግ ስራ ነው የምር ትችላለህ እኮ ቀጥልበት ናቲያችን

  • @mubeipossible3457
    @mubeipossible3457 Před 3 lety +44

    "እዚህም ወረፋ አለ…? ሰው ግን የማይሰለፈው የት ነው?" :)

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +63

    😂😂😂😂😂ፊሊትና ጢቢሼ 😂😂😂😂ተመችቶኛል በየጠንቋይ ቤት ለሚዞሩ ሟርተኞች ትምህርት ይሁናቸዉ ሁሉም ነገር ፌክ ነዉ በዚህ ምድር ላይ ካለ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርርስቶስ በቀር ድህነት የለም እወቁ 👌👌👌👌👌

  • @mubeipossible3457
    @mubeipossible3457 Před 3 lety +16

    "......የጆሮዬ ጨረቃ ነው የምትመስለኝ....." LOL

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Před 3 lety +16

    "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የሚያሰክር መጠጥ ቁማርም ጣዖታትም አዝላምም ከሰይጣን ሥራ የኾኑ እርኩስ ብቻ ናቸው፡፡
    (እርኩስን) ራቁትም ልትድኑ ይከጀላልና፡፡"
    Qur'an 5 : 90

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 Před rokem +1

    ናቲያችን የሳቃችን ምንጭ ጎበዝ ትችላለህ ምርጥ ምርጥ ስለምታቀርብልን እናመሰግንሀለን ናቲያችን 🙏🙏🙏

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před 2 lety +2

    እውነት አተልይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምትሰራዉ ሁሉ ትምርት አለዉ🙏😁😁😁😁

  • @bkkk3868
    @bkkk3868 Před 3 lety +15

    "ባለቤትህ አለች ሂሳቡን ልተውልህ ነበር" Lol

    • @nabylly
      @nabylly Před 3 lety

      አ ስ ቂ ኝ ነ ው ው 😂😂😂😂

  • @simersendereje7966
    @simersendereje7966 Před 3 lety +8

    አባብዬ እኮ ናቸው😏ባክህ እዘላቸው😂😂😂nati ምርጥ👌

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Před 3 lety +5

    ክክክክክክክክክክ እሪሪሪሪሪ መስተባርር 😂😂😂😂😂

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm Před 3 lety +19

    እንደዚህ አይነት ስራ ስትስራ አልባሳት ላይ ጥንቃቄ ማረግ ተገቢ

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 Před 3 lety +5

    ናቲዬ እንዴት ደስ እንደምትለኝ እኮ

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 Před 3 lety +6

    ናቲ በእውነት ዛሬ አልተኛሁም የኔን አዳር ነው የመሰለኝ😂😂😂😂😂😂👍🏽

  • @user-bg7bo1lz1p
    @user-bg7bo1lz1p Před 3 lety +23

    መስተባርሯ ለዘረኛ አሪፍ ነበረች hhhhhh ናቲዬ ይመችህ እጥር ምጥን ያለች ሳትሰለች ነው የምናያት

  • @natnaelmitiku1843
    @natnaelmitiku1843 Před 3 lety +2

    areeee nati tichilaleh hahaha

  • @mubeipossible3457
    @mubeipossible3457 Před 3 lety +5

    "....ጢቢሼ.... ትጠብሳታለህ..... ጥብስ.. ጥብስ... ጥብስ ..." LOL

  • @helinatesfaye9947
    @helinatesfaye9947 Před 2 lety

    "ሰው ነው የላከብኝ ብለህ ታስባለህ ምዋርተኛ ሸረኛ"😆😆😆😆አባባሉ!!!

  • @user-dd3jc2ox1k
    @user-dd3jc2ox1k Před 3 lety

    አባይጠቋይ አምላኪወች ይህለናተ ትምህርትነው
    ተማሩበት ናቲዬ ትልቅሰው እናመሰግናለን
    ዘናምአደረከን ንቁየተዋህዶልጆች የሁለት አምላኪሁነን አንኑር

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 Před 3 lety +4

    አባብዬ እኮ ናቸው ባክህ እዘላቸው 😂😂😂

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 Před 3 lety +5

    ናቲ ይመቸኛል ሁሌም ምርጥ ነህ የዛሬው ደግሞ ይበልጥ

  • @fatmamohammedali3981
    @fatmamohammedali3981 Před 3 lety +2

    በጣም።አሪፈነዉ።ሥራህ።ወደሜ።ቀጥልበት

  • @alo2428
    @alo2428 Před 3 lety +6

    ክክክክክክክክክክ ወደው አይስቁ አለች አያቴ ናቲየ ዘና ፈታ አርከኝ. ይመችህ ቀጥልበት. ይሄው ሰብስክራይብ. አርኩህ ።

  • @user-mg9sv8fl3d
    @user-mg9sv8fl3d Před rokem

    ጥሩ ነዉ ቀጥልበት 😅😅😅😅😅

  • @sablakabada6619
    @sablakabada6619 Před 3 lety +3

    ቢንቢ ናት አላለም ናትዬ🥰

  • @mihratuheloro9407
    @mihratuheloro9407 Před 3 lety +5

    ዞረ ዞረ ሃሃሃሃሃ 🤣🤣 👌 በጣም ነው ሚተዝናነን ናት 😍

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 Před 3 lety +2

    በጣም አሪፍ ፈታ ዘና ያደጋል

  • @sifani7354
    @sifani7354 Před 2 lety

    Omg bebi wayi gud 🤣🤣👌

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 Před 3 lety +1

    ናቲያችን ።በጣም ነው የምትመቸኝ

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Před 3 lety +2

    Kkkkkkk አይ ጠንቋይና ሴት

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před 3 lety +1

    😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ

  • @spacelit8067
    @spacelit8067 Před 2 lety +1

    Natty!, You are way too much, bro!!! Bless you, even more! Despite your creative nature, you are too well-illuminating for our society! Keep up the great work!

  • @fatema2338
    @fatema2338 Před 3 lety +2

    ወይኔበስቅሙትኩበረታነትየ😂😂😂😂😂😍😍😍

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 lety +1

    ናቲዬ ወርቅ ልጅ 👍🏾🙏🏿🤣🤣🤣
    neh
    ታስቃለህ

  • @hahutvethiopia4426
    @hahutvethiopia4426 Před 2 lety

    ሃሃሃ
    ያምራል ናቱ

  • @atsedetesfahun697
    @atsedetesfahun697 Před 2 lety

    Hhhhhhfeetaaa yaregal thenk you broo

  • @shitayegure944
    @shitayegure944 Před 3 lety +1

    በጣም ጥሩ ነው

  • @maatiyosamansiisaa7990
    @maatiyosamansiisaa7990 Před 2 lety +1

    Oh My God , i cried when he said binbi 😂😂😂😂😂😂

  • @abel-xf8mq
    @abel-xf8mq Před 6 měsíci

    ይመችህ ናቲሻ😂😂😂

  • @mekdit9473
    @mekdit9473 Před 3 lety +2

    ሂሳቡን ልተውልህ ነበር😃😂😂😂

  • @tewodrossileshi2847
    @tewodrossileshi2847 Před 3 lety +1

    Natisho salkeftew new kedime yedekmkut😂😂😂risun say

  • @semutiove6671
    @semutiove6671 Před 3 lety +2

    🤣🤣🤣🤣አይ ናቲዬ🤣ታስቀኛለህኮ

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 Před 3 lety +2

    ከፍዬም አፈንድጄም ያስቃል

  • @seaditube4620
    @seaditube4620 Před 3 lety +2

    😃😃😃😃በሳቼዉ መጀን አላለም

  • @user-lw2ig3zp3x
    @user-lw2ig3zp3x Před rokem

    ቢቢ ናት 😂😂😂😂😂😂😁😁😁

  • @trustbroken7115
    @trustbroken7115 Před 3 lety +2

    ጠንቋዩ ላንተ የሰጠው መፍትሄ እና አብይ ለኢትዮጵያውያን የሰጠው መፍትሄ ይመሳሰላሉ😆😜

  • @aidaqueen6040
    @aidaqueen6040 Před 2 lety

    Meste fenter🤭😀😀😀😀😀😀 omg ke sight to sight

  • @hayati6198
    @hayati6198 Před 3 lety

    መስተባርር ክክክክክክ

  • @abdinesro6142
    @abdinesro6142 Před 3 lety +2

    የሌባ ሰፈር እኮ ነው ምኖረው😀😀😀

  • @fafitube8403
    @fafitube8403 Před rokem

    ውለህ በሳቅ ናቲ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን😂😂😂😂ለህክምና አላላም

  • @honey48757
    @honey48757 Před 3 lety +1

    Balebetikin Andeballo Hisab Likenisilik Neber 😝😝😝🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @oliola5085
    @oliola5085 Před 3 lety +1

    እረ አንተ ትለያለክ ጌታን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 2 lety

    weyyyyyy nati mafeded alebign alalem😄😄😄

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 Před 2 lety

    ቢንቢ 😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂

  • @Samdus
    @Samdus Před 3 lety +2

    በፈጣሪ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 lety +1

    ቢምቢ ን በ ቢላዋ በሺጉት 😂😂😂😂😂😂

  • @susutube360
    @susutube360 Před 3 lety +4

    ናቲ ግን አይኑ ተፈጥሮው ነዉ ልክ የነብር አይን ይመስላል🥰😂ግን እኮ የነብር አይን አይቼ አላቅም ሲሉሰምቻለሁ

    • @ymerymer7184
      @ymerymer7184 Před 3 lety

      ኧረ በሳቅ ሲሉ ሰምተሽነው

  • @anetenhyitayal5453
    @anetenhyitayal5453 Před 3 lety +5

    ናቲማን ዛሬ አንደኛ ነሽ;ችኩን ይዞ ቢመጣ አሪፍ ነበር ኪኪኪኪኪ

  • @user-dm6qf9hu4o
    @user-dm6qf9hu4o Před 3 lety +2

    ናቲያችን ይቸምህህህህህህህ!!!!!!!!!!kkkkkkkkk

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před 2 lety

    ዉይ አንተ ልጅ ጎበዝ ነህ❤😘

  • @teddyyimermariyezeethiopia878

    ዞራ ዞራ የኔ ናት ....'ባለቤትህ አለች ? ' ምነው
    ማይ favourite part 🤣

  • @behailugetachew4969
    @behailugetachew4969 Před 3 lety

    ተመችተኋኛል በዚህ ቀጥልwow

  • @hanaworkulegesse
    @hanaworkulegesse Před 3 lety +8

    Man 😂😂😂
    This is another level

  • @babeema
    @babeema Před 3 lety +2

    “... Hope entertainment የሚለው ነው እንጂ የሚቀራት ጆሮዬ ላይ ስትዘፍን ነው የምታድረው... " 😭😢😁😜

  • @nabylly
    @nabylly Před 3 lety

    ያስቃል ❤--😂-😂😂😂😂

  • @sadalove8431
    @sadalove8431 Před 3 lety +1

    😁😁😁😁😅😅😅😅ባለቤትህ አለችዴ አላለም

  • @shewithagos9433
    @shewithagos9433 Před 3 lety +3

    You have no idea ....how many times i saw this video i swear......so funny....especially chifraw ....ena tbshe.....!!hahhahahah tnx bro

  • @alelignmayo4221
    @alelignmayo4221 Před 3 lety +5

    ኧረ ናቲ አንደኛ👍👍

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 2 lety

    😁😁😁😁አረ በጣም ደስ ይላል

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 3 lety +5

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ናቲ 😂😂😂😂😂 ናቲዬ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @kalkaltube1332
    @kalkaltube1332 Před 2 lety

    ቢንቢ ናት አላለም

  • @user-ud2zs8qm7m
    @user-ud2zs8qm7m Před 3 lety

    ወይኔ ራሱ ከራሱ ተፋጠጠ ክክክክክክክክክክ

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Před 2 lety

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣Oh my you

  • @biruktesfaye8677
    @biruktesfaye8677 Před 3 lety +1

    tleyale feta arekegn maryamn😂😂😂

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 3 lety +1

    ዞራ ዞራ የኔ ናት ዞራ ዞራ 😂😂😂😂 ናቲዬ ትችላለህ የእውነት😘💚💛❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 3 lety

    ኡሀሀሀሀ😂😂😂ተመቸኝ አቦ👍

  • @mikiyasgetachew2114
    @mikiyasgetachew2114 Před 3 lety +4

    The last parts always gets me😅😅

  • @bellaethiopia8245
    @bellaethiopia8245 Před 3 lety

    ሂሳቡን ልተውልህ ተመችቶኛል 😅😂😂🤣😅🤣🤣🤣🤣🤙🤙

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 Před 2 lety

    የመጬ ይችላል ናቲ

  • @natnaelmulugeta5366
    @natnaelmulugeta5366 Před 2 lety

    ልታዘርፈኝ ነው አላለም LoL😂😂😂😂

  • @betitaddese5439
    @betitaddese5439 Před 3 lety +1

    እውይ🤣🤣🤣🤣

  • @user-zm8iu1my5c
    @user-zm8iu1my5c Před 3 lety

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከረ ወይኔ ጉዴ

  • @semirahassen593
    @semirahassen593 Před 3 lety +1

    ናቲዬ ትመቼኛለህ!❤

  • @YOSEPH12.
    @YOSEPH12. Před 2 lety

    ጭፍራው ጭፍራው 😀😀

  • @sitsettube8526
    @sitsettube8526 Před 3 lety

    ክክክክክክ ወየው ሲያስቅ

  • @user-dc6jg2dp7q
    @user-dc6jg2dp7q Před 2 lety

    ከፈቶኝ ነበር በጣም ነው ያሳቀኝ 😁😁😁😂😂😂

  • @tinasaron2728
    @tinasaron2728 Před 3 lety

    አረ ናቲ ትችላለህ አባቴ በርታ 😂😂😂

  • @teddydm2829
    @teddydm2829 Před 2 lety

    ናቲ የእዉነት ትችላለህ

  • @abel1340
    @abel1340 Před 3 lety

    Ere nati gedelegn😂😂😂😁😁😁😁

  • @ushermk6745
    @ushermk6745 Před 3 lety

    ክክክክክክክክክክ ሙድ አለው አባቴ አይ ፒንፒዬ

  • @habesha_family
    @habesha_family Před 3 lety

    የ ጠንቆዩ nike ያምራል

  • @rim1446
    @rim1446 Před 2 lety

    ሺ ኢዝ ዴድ ሀሀሀ

  • @user-nh1ro7wl4m
    @user-nh1ro7wl4m Před 3 lety

    ክክክክክክ ወይ ጦንቋይ

  • @user-ud2zs8qm7m
    @user-ud2zs8qm7m Před 3 lety

    በርታ ይመችሽ አቦ ክክክክክ

  • @lieltbirhanu8273
    @lieltbirhanu8273 Před 3 lety

    ግን ስወደው ደስ ይላል ቀጥልበት ወንድሜ

  • @atlas4738
    @atlas4738 Před 3 lety

    ኸረለምን ናቲ😍አትውጋት😂

  • @bestone4161
    @bestone4161 Před 2 lety

    ክክክክክክክክ ወይ ጥንቁልና

  • @firaolhabtamu3735
    @firaolhabtamu3735 Před 3 lety

    Natiye ante liyu neh... 😀😀😀

  • @Love-et1ul
    @Love-et1ul Před 3 lety +1

    ናቲየ ኑርልን

  • @chachasdonut7455
    @chachasdonut7455 Před 3 lety

    Ymechish broye