Video není dostupné.
Omlouváme se.
ቅናተኛ ባል !
Vložit
- čas přidán 20. 07. 2023
- #kenatigar #naticomedy #natiabraham
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - / official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham
ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!
ናቲዬ አንዳንድ ጊዜ የምናስተላልፈውን መልእክት እንጠንቅ ወጣቶችም ስለሚያዩት አሁን ኢሉሚናቴን ለምን ተጠቀምከው ? ያውቃሉ ብለህ ነው ? ወንድሜ አስብበት 🤔😢🤭😊
ናቲን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ
ትምህርትና ሳቅ ናፍቆት በሆነባት ሀገር ስለምታስተምረንና ስለምታዝናን 😂እናመሰግናለን🙏
ናቲ በጣም አስተማሪ ነው ሌላው ሳይረዝም ሳያጥር የምትለቃቸው አያሰለቹ በርታ ናቲ !
"ደስታው ነው የከፋኝ "😂😂😂😂
የኔ ፍቅር ተዘጋጂ😮🎉😂😂😂😂
የመዳም ቅማሞች ፈጣሪ ይጠብቃቹህ❤❤❤
አሚን ሠብስክራይብ አድርጉኘሲ አይከፈልበት
አሜን
ደምሪኝ እህትየዉ
አሜን 🙏
የምበለኝ ride ስዞረኝ ነው መውቀው 😂
ቅናት ጥርጣሬ የሚወልደው ከባድ በሽታ ነው።
ናቲ ግን ቺክ መረጣ አንደኛ ከየት ነው የምታመጣቸው አስማት አስማት የሆኑ ቺኮች
Buzum atamrim yaw nat gn leloch yemiyamru alu be ergitt
😂😂😂
ሆዴ 😂 ቲማቲም ነው😅
ልጅቷዋ ምርጥ ተዋናይ ናት ትቀጥልበት
Tena yestelege nati srawochehe arif nachewe berta gene teru godoche yemegebete gudaye betemekerge desse yelagale amesegenalhu nati bye 😊😊😊
አይ ናቲ ነገር ስትበላእኮ😂 አይጣልነው ይሄ 48ሰከድ አሳበደችህ😅
ናቲ ግን ከየት ነዉ እነዚን ቆነጃጅት የምታመጣቸዉ😋 😋😋አቦ ምችት ይበላቹ ።
የ48second ቅናት
48 second😂
Yepoletica party…….😅😂😂😂😂😂😂😂
አይ ናቲ እንዲያው ሳይህ እምስቀው ነገርስ😂😂 አዝናኝና አስተማሪ
ናቲዬ አድናቂህ ነኝ ❤❤ ትክክለኛ የወንድን ቅናት ገልፀህዋል ደርሶብኝ ተቃጥዬ አይቸዋለሁ እህቶቸ ቀናተኛን ባል እያድርስባችሁ ስቃይ ነው 😭
በጣም እኔም ደርሶብኛል አብረን መቀጠል ስላልቻል ተለያየን አሁን ሌላ አግብቸ ደስተኛ ኑሮ እየኖርኩነው አልሀምዱሊላህ
እንደዚ አይነት ችግር ነበረብኝ ። you embarrassed me 😅 it is great scene
የ ራይድ ሹፌሩ ትገለበጠ 😂😂😂😂
The girl is 🔥❤️
የሚበላኝ እራይድ ሲዞረኝ አውቀዋለሁ😂😂😂😂😂😂
ናቲ have you expreianced such life i am sure ❤❤you did it
🥰👍👍👍ናቲያችን
ናት 😅 ነጭናጫው ባል😅
😂😅😂😅😂😅😂😅
2nd best show ever after besintu 0:21
እኔ ሳፊ ደረት ያለጡት እችና ሸዋዚንገር ብቻ ነው😀😀😁😁😁😁😁
Nati man bteam new bes yamtalew
Kkkkkkkkkk lemta ende Lela LGE tedegemeyalesh😂😂😂
Enako enzhen konjowoch keyet keyet endemeyagegnachew new giremm yemilgne😊😊 degemo acting gobez nat bekerebu lala film lay enayat yehonal☺️☺️🎉
ቂ ቂ ቂ.....አይ ወንዶች
አልተቆረቆርኩም አላለችም 😂😂😂😂
O
ከባድ እና መጥፎ በሽታ እራስንም ሌላኛውንም ወገን የሚጎዳ( መጥፎ ተጠራጣሪ)
የፓለቲካ ባርቲ😂😂😂😂😂
ወይ ናቲ 😁😁😁😁😁
ናቲሻ በጣም ነው የምትመቸኝ
ናቲ አትበሳጭ😅😅😅
ኢሉሚ 😆😆ናቲ!
ይመችህ ናቲ❤❤
በጣም ነዉ ምትመቸኝ ❤❤ ይመችህ
seysxla knate😂😂
nati misthin asayen video dewullat assyen entebkhalan from saudi
አይ ናት 😂😂😂😂😂
ጎበዝናቲዛሬአልሳክምእንደዚህነውየሚአምረው
ኢሉሚናቲ አባታቹ ይጥፋ ምድረ ሰይጣን ሁላ፡፡
She is so beautiful and she can act well!! Waw
Natiye❤ante lezih art yetefeterk neh❤❤❤mekashan❤
48😂😂
ወይኔ ናቲ ልጁ ተወልዶ ፀጉሩን አይተን አላለም😂😂😂❤
እይ ናት 😂😂😂😂
Cool
ናቲ እሽታዎችን ድርሻህን ሳትወስድ እንዳትለቃቸው
ክክክክክክ
Gedelegn😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
ግን እነዚህን ችኮች ከየት ነው ሚያመጣቸው
ናቲ ነብስክ አይማርም
😄👍🏿💪❤
😂😂😂😂❤❤❤❤
ሲያስጠላ ጨቅጫቃ እና ተጠራጣሪ ባል/ሚስት
2:37 48 seconds 😂😂
😅😂😂😁😁
የመዳሜን ልጅ ትመስለኛለህ ናቲ 😂
ቦጅቧጃ በራሱ የማይተማመን አነዳንድ ሰዎች አሉ
ሆዴ ቲማቲም ነው!....😀
Nati Arif New Berta
ናቲ እንዳንተ ቀሽት ቀሽት የሆኑ መጠጥ ያሉ ቺኮች የሚያመጣልን ማን አለ ! ፀዴ ፀዴ ናቸው ምን ዋጋ አለው እንካ ግን አትንካ አረክብን ! ይሁን ይንስ ማን አየብን እዚህ አሜሪካ ዱቄታም ብቻ ናቸው በዛላይ ሰገጤዎች አረ መቼ ነው አገሬ ገብቼ ....
ቲንሹ ልጅ በእውቅና አደገብህ
ይመችህ❤❤❤
Kenaat das yelaal
የምጠረጠር ወንድ
ለትዳር አይሆንም 😅😅
አይጣል ነው ደርሶብኝ አይቸዋለሁ መፈጠሬን እስክጠላ ነበር የደረስኩት እያድርስባችሁ 😢
Kebade new sekyem new
አይናቲ እንዴትእኮእንደምታስቀኝ😀
የልጅህን ስም ኢሉሚ በለዉ😂
An accurate depiction of delusional jealousy!
@ናቲ ይልቅ ማጊ እንዴት የት እንዳለች ብትነግረን?😀
ቆይ ሴቶቹን ኬት ነው ምታመጣው
Yimechih
❤
Natiye anteko tileyalh
Wey nati 😂😂😂😂😂😂😂 you r so talented berta video tolo tolo pls.
ናቲ
😂😂😂😂😂😂😂😂
👌👍
😂😂
😂😂😂😂😂☺️🥰
ይችን የመሰለች ልጅማ ኮሜዲ አያርግባት
አንድ ያልገባኝን ቃላት ሰማሁ ልበል 6ደቂቃ ከ22 ሰከንድ ላይ ምን ማለት ነው ኢሉሚናቲም ቢሆን ሆኜ እደርስበታለሁ ማለት ቢብራራልን?
😂😂😂😂😂
Nati gin wib wib setochin keyet new yemitametachew
ማን ከማን
ናቲግን ችኮቹን ኬትነዉ የምታመጣቸዉ
በትዛዝ😂
😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤
እረ ፍችው ጭንቀታም ነው
Wwww
ኢሉሚናቲ ሆኜም አላለም
*chikua tamiralech*
ነይ ልምጣ እንዴ ሌላልጅ ትደግሚያለሽ? ተመቸኝ
Garg. Gg
0:43 j 😂😂