በኮሜንት ጥያቄ ልጠይቃችሁ ላላመናችሁ ሀቢባ መልስ መልሳለች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ ክቡራትና ክቡራን ታዳሚዎቻችን እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ።
    ውድና የተከበራችሁ የሙቤ ቤተሰቦች ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ለሌሎች ይህን ቻናል ሼር በማድረግ ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሆኑን
    የቴሌግራም ግሩፖችን የቀላቀለው👉👉 t.me/MubeMedia
    የፌስቡክ ፔጅ ላይክ ያድርጉ
    / posts
    የዩቲብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
    / @mubemedia
    #ሚዲያ #Mube Media
    🔴 ለመጀመሪያ ጊዜ ሚስጥሩን ቤተሰቦቿ ፊት የተናገረቸው ነገር ምን ይሆን • አቤል ብርሃኑ • ነጃህሚዲያ
    አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 • ሰበር ዜና ግርማ የሺጥላ • አዳዲስ ፊልሞች • Ethiopia ቲክቶክ • ebstv worldwde • Balageru Tv • orthodox • ማራኪ ወግ • ሐጅ • ግርማ የሺጥላ ተገደለ
    አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ 2
    ዮኒ ማኛ መሰከረ ሙስሊም ጠልነት አለ | ህፃናቶች እያለቁ ነው yoni manga | seifu on ebs
    ጥላዬ ሙሉ ፊልም |Telaye full Amharic movie 2022
    ባልታሰበ ሁኔታ የሞተችው ሞዴል እና የመንሱር ጀማል መልዕክት ለዶር አብይ - በስንቱ | seifu on EBS
    • ነፀብራቅ ሚዲያ • ሚንበር ቲቪ ምርኩዝ • Eid mubarak - አዲስ ነሺዳ • እንኳን አደረሳችሁ • አዲስ ነሺዳ 2022 • ታጠቅ ሚዲያ
    🇺🇸#USA 🇸🇦#saudiarabia 🇦🇪#dubai 🇩🇪#Germany 🇳🇴#norway 🇨🇦#Canada 🇦🇺#Australia
    Top insurance in world | insurance companies | Best car insurance
    Ethiopian Movie 2022 Full Length Ethoipan Film
    mezmur protestant
    mezmur maryam
    mezmur orthodox eritrea
    mezmur orthodox Amharic
    ታጠቅ ሚዲያ • Brex habeshawi • አፍሪካ ቲቪ • donkey youtube • ድንቅ ልጆች • Ethiopia viral video • New wollo tube • New Amharic • ነሺዳ Oromo • አዲስ ነሺዳ • መንዙማ • ደሴ • አይመኒታ • Minber
    *የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች እና የኦርቶዶክስ መዝሙሮች
    nejahtravel • Nejah Media • Minber tube • Fasika Tube
    #ተዋወቋት #babi
    seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopi

Komentáře • 205

  • @mubemedia
    @mubemedia  Před rokem +26

    ሀቢባን ሰብስክራይብ አደርጋዋት👇
    youtube.com/@Habiba_Mohammed1

  • @mameali5612
    @mameali5612 Před rokem +18

    አካበዳችሁት ሴት ሁና ሙሉ ፅም ያላት አለች ወንድ ሁኖ ልክ የሴት ድምፅ የሚመስል አለ አይደል አላህ የፈለገውን ይሰጣል

  • @user-vc8yj5fc3c
    @user-vc8yj5fc3c Před rokem +9

    እኔ እራሱ ዳብል አልፋ ነዉ ብየ ተረዲቸነበር ኮሜት ለመፃፍአስቤ ተዉኩት እኛ አካባቢ እራሱ ዳብል የሚያልፉ ነበር አደረ አይደለም አላህይጠብቅሽ ሀቢባየ አላህን መፍራት እና በሰጠሽ ፀጋአመስጋኝ ሁኝከሁሉምጀነትበላጭሽነዉናነገየአሄራዊንቤትኤናደረጃበማሰብሁሌምጠካራእናበዲንሽ ጠንካራ ሁኝልኝከእህትሽአኢሻ

  • @umekramtube1478
    @umekramtube1478 Před rokem +15

    የሰው ልጅ ጥያቄው አያልቅም ሀቢባዬ ተያቸው ነገም ሌላ ጥያቄ ያመጣሉ ስንት የራሳችንን ጉድለት ያላየን በሰው ህይወት ቢዚ ምንሆን ሰዎች ድንቅ ነን ግን😂

  • @atikaahmed
    @atikaahmed Před rokem +17

    አወ አለ እናቃለን ያለፉ ከአንድ ወደ ሁለት ስለዚህ ዝም በያቸዉ ቆንጂዬ ደግሞ ልክ ናት ጆሮ ነበር የምንለካበት

  • @user-jr7je8md8z
    @user-jr7je8md8z Před rokem +6

    ወላሂ እኔም እንደዛ ነው የተለካሁት ጆሮሽን ያዥ ሲለኝ ጆሮዩን ያዝኩኝ

  • @user-bx4sd9rv8c
    @user-bx4sd9rv8c Před rokem +3

    1994-----20005 ነው አሰራ ሁለተኝ የሚትሆኔው ሲደት ከመጣሺ 7 አመት ማለት 2009 ነው ዱባይ የመጣሺው
    ደግሞ በዚህ ጌዜ ዳብል መማር የለም ቀርቷል ይህንን የዳብል መማር ሲታውራ የሚሰማው አክሲቴ ነብርቸ እንኮን በእኝ ጌዜ በታላላቁቻችን ጌዜ የለም ደግሙ አላውቅም እንደአካባብው ሊለያየ ይችላል ወላሁ አእለም ለማንኝውም ነገር አንቺ ለትንሹም ለትልቁም መልስ አትሲጭ ያኡክቴ ልብሺን ነው የሚያደርቁት ደግሞሲ ለምን አንገተሺን ታሳያለሺ ሂጃብሺን ሁሉተኝ አታውልቅ ዝቅ ብለሺ ድነሺን ተማር ለሁሉም መልስ አለው ሀቢበቴ

    • @zebiba1248
      @zebiba1248 Před rokem

      እውነቷንነውለምንድነውየለለውእኔራሱአውቃለሁ

    • @user-bm9iq8do2h
      @user-bm9iq8do2h Před rokem +2

      በደንብ አለ በተለይ ገጠሩ ላይ የማታውቁትን አታውሩ እኔ እስከ ሰባት ተምሬ በ 20008 ነው ከሀገር የወጣሁት. አንደኛ ክፍል ስንማር. ጎበዞቹ አልፈዋል ስለዚህ አለ በኛ ጊዜ

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o Před rokem +5

    ኡፉይይይይይ ምን አለ ብትፋቷት አረ በአላህ ተዋት ትኑርበት አላህ ይጠብቅሽ ዝም ብለሽ እለፊያቸው እና ወደ አላማሽ ላይ አተኩሩ እህቴ

  • @amartube7927
    @amartube7927 Před rokem +4

    ውድ ያገር ልጆቺ በያላቺሁበት ሰላም ፍቅር አላህ ይስጠን በርቱ ሰላም ላገራቺን ሰው በአላህ ስራ አይገባም ሁሉንም ማመስገን ነው

  • @Redwan-fz5ye
    @Redwan-fz5ye Před rokem +3

    ውነታን ነው ጎበዝ የሆኑ ተማሪዋች ዳብል ይታለፍል

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d Před rokem +4

    ሰዉሚን መለቱነዉ አለሀ ይመለከታቹሀል ታዉ ሀቢበ አብሺሪ

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc Před rokem +2

    😂😂😂የኛን ሀበሻ ሥታሥረጂ ብውይ አሁንም አልገባኝም ከማለት ወደኋላ አይልም እህቴ ዝም በያቸው ኑሮሽን ኑሪ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Před rokem +3

    Ok እንደዚ አይነት ጥያቄ ካቀረቡት ውስጥ አንዷ እኔ ነበርኩ ግን ውሸት ነው አላልኩም Just ስተት ይሆናል ብዬ ስላሰብኩ ነው እንዳለችው በደብል አልፋ ከሆነ ትክክል ነው በስድስት አመቷ 1ኛ ክፍል ብትገባ እንኳን በ14 አመቷ 11ኛ ትደርሳለች ስለመለሽልን እናመሰግናለን

    • @user-pw9hi6bc5y
      @user-pw9hi6bc5y Před 2 měsíci

      በ6አመቷ ብትገባ በ14 አመቷ 8ነው የምትደርሰው

    • @KaleNate-eq8xc
      @KaleNate-eq8xc Před 2 měsíci

      @@user-pw9hi6bc5y 3 ጊዜ ደብል አለፍኩ አለችሽ እኮ

  • @semuandtemutube4490
    @semuandtemutube4490 Před rokem +4

    አትስሚያቸው ሀቢባየ ገጠር ጆሮ ያዥ ይባላል ከደረስንበት ትምርት እንመዘገባለን የ2 አመት ታላቅ ወንድሜ ሳይገባነው እኔ ቀድሜ የገባሁት

  • @user-wv8fr7zs3y
    @user-wv8fr7zs3y Před rokem +3

    እውነት ነው በሲምስተር የሚያልፍ ነበሩ እኛ ስንማር ጎበዝ ተማሪወች

  • @ousmiman6684
    @ousmiman6684 Před rokem +2

    እዉነት ነዉ እኔም ጆሮዬን ያዥ ተብዬ ነዉ የተመዘገብኩት

  • @hyatt127
    @hyatt127 Před rokem +3

    አወ እህቱ ልክ ብለሻል ጆሮ ነበር የሚያዘዉ ልክ ነሽ አህቱ

  • @user-zi5wl9bm4c
    @user-zi5wl9bm4c Před rokem +2

    ልክነሽ ማማ እኛራሱ ጆሯችንን መያዝ ከቻልን ነው እምንመዘገበው

  • @SeadaTube
    @SeadaTube Před rokem +3

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ሙቤ እንኮን ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዛ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በርታ ብዙ እንጠብቃለንንን ሀቢባዬ😊😊

  • @user-hs3cz6gj3r
    @user-hs3cz6gj3r Před rokem +2

    አህለን ሙቤ ሰላምህ ይብዛ እህታችንም ሃቢባ አላህ ይጠብቅሽ እኔም ለአላህ ብየ እወድሻለሁ ያ ኡክቲ አሁን ግልፅ ነው መልስሽ thanks

  • @ummusalih7513
    @ummusalih7513 Před rokem +3

    እውነት ነው በዛጌዚ በስሚስተር ማለፍ ይቻላል ወንድሚን እደዚህ አሣልፈውታል ማማየ አብሽሪ

    • @muzeyenyimam3355
      @muzeyenyimam3355 Před rokem

      አወ አንቸ ገብቶሻል እኔ ስማር የለም ነበር

  • @Habeeba-hm9hh
    @Habeeba-hm9hh Před rokem +2

    አሰላማሌኩም የጀመሐ ሐቢባ እውነት ነው የምህረት ቤት የተነገርቸው አ.አ ነው የተወለድኩት ሉክ ሐቢቢ እንዳለቸው ከዜሮ ከፈል ጀምሬ ውጤቴ ጥሩ ሰለነበር ወድ አንደኛ ክፈል በዛው ዓመት ውስጥ ደብል መትቼ ተዋወረኩኝ እሰካራተኛ ክፋል እየዘለልኩ ነው የተማርኩት አራተኛ ክፈል ከገባው በኋላ የቆማል ለምንጀ

  • @zahraahmed2365
    @zahraahmed2365 Před rokem +2

    የኛ አላህ ደስያለው መፍጠር ማድረግ ይችላል ::

  • @floraflower9525
    @floraflower9525 Před rokem +2

    የማታውቁ ከሆነ ዝም በሉ ትክክል ነው እኛምጋ አለ

  • @user-tq1kc9bd6g
    @user-tq1kc9bd6g Před rokem +4

    የኔ ልዩ አብሽሪ ❤🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Před rokem +1

    ልክ ናት የኔም ወንድም አንደኛን እና ሁለተኛክፍል በአንድ አመት ሶስትና አራትን በአንድ አመት ነበር የተማረው። እና እኛም ስንገባ ጆሯችንን ያዙ ይሉንነበር

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Před rokem +2

    እኔም አውቃለሁ ከአንድ ክፍል በሁለኛው ሲሚስተር ወደ ሁለተኛ ክፍል የቸዘዋወረ

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 Před rokem +2

    እኔ በቀጥታ ሁለተኛ ክፊል ነዉ የገባሁት ሀሁ ሸምድጄ

  • @user-nn9lf3xc4b
    @user-nn9lf3xc4b Před rokem +1

    ስነመገባርሺ ሁሉ ያማር ነዉ በርች የኔ ዉድ ✅🌹 ማሻ አላህ

  • @HadeySeid
    @HadeySeid Před rokem +2

    በአንድ፣አመት፣፣ትክክልናት፣ጎበዝ፣ተማሪ፣እንደዛነው

  • @fatumaemam7347
    @fatumaemam7347 Před rokem +2

    Aww sister habaiba I just wondering I think you are working overseas how they react when they hear your voice please can you share

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 Před rokem

    ኧረ ተፋቷት የሰው ጥያቄአያልቅም ሱበሀንአላህ

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 Před rokem +2

    ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላ ወበረካቱ እሕቴ ጠንክሪ አላሕ ይጨምርልሽ አይዞሽ የኔውድ ወላሒ እወድሻለሑ ላላሕ ብዬ

  • @toyabmohammed2089
    @toyabmohammed2089 Před rokem +2

    የኔም ጥያቄ ነበር ወላሂ

  • @user-fi5qp1qy1g
    @user-fi5qp1qy1g Před rokem +2

    ደብል ይባላል እኔም እንደዛዉ ነበር የተማርኩት አዎ አለ ለጎበዝ ተማሪ

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před rokem

    ዋለ እሰ ወራ ወበ
    ሀቢባየ ተያቸዉ ሰዉ እንደሆነ እሚያወራዉ አያጣም እናቱ

  • @user-hv4qr6ut3i
    @user-hv4qr6ut3i Před 2 měsíci

    ትክክል ሀቢባየ የሠው ጥያቄው አያልቅም

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x Před rokem +2

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ❤❤❤

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Před rokem +2

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    SubahnAllah Alhmudulillah wolellah ellah AllahuAkebar

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před rokem +7

    ሚስኪን በእኛም ጊዜ አለ ጆሮ መያዝ ግን ምን ብንፈጥን ከሰባት አመት በፊት ይገባል ያዉም የደሀ ልጂ 😂😂😂😂

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Před rokem

      ምነው ሰው ሁሉ እንደኔ ይደድብ አልሽሳ የሆንሽ ዜሮ ክላስ😂

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 Před rokem

      @@fatiya8477 ምንሽ ተነካ የስድብ ሱሱ ያለብሽ ሆሆሆ

    • @user-ou1xv6ei6s
      @user-ou1xv6ei6s Před rokem

      ​@@fatiya8477ክክክክ

    • @asas1800
      @asas1800 Před rokem

      ​@@fatiya8477 ዜሮ ክላሰ😅

    • @aminaadem7381
      @aminaadem7381 Před rokem

      ​@@fatiya8477كككگكك

  • @user-nw3wt5ij6i
    @user-nw3wt5ij6i Před rokem +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ የኔ ውድ እኔ እራሱ ገምቼ ነበር በሚስተር አልፋ ሊሆን ይችላል ብየ ነበር ግምቴ ነበር ጎበዝ በርቺ የኔ ውድ እህት ዝም በያቸው የሰውን አትስሚ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋

    • @user-bo2hb6rc8g
      @user-bo2hb6rc8g Před rokem

      ትክክል እኔም ዳብል አሊፈአቃለሁ

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i Před rokem

      @@user-bo2hb6rc8g ልክ ነሽ ጎበዞች ተማሪዎች ያልፋሉ ማሻአሏህ

  • @AbdullahAleyLoveAllah

    ጀግና ማለት ሸሪዓዊ ዒልም ተምሮ ያሚያስተምር ወደ ተውሂዲ ወደሱና እሚጣራ ነው እንደሱሀቦች ረዲሏሁ አንሁም

  • @user-dp4ri4ln2g
    @user-dp4ri4ln2g Před rokem +1

    ማምዬ ተያቸው በሚዲያ ጻድቅ ጻድቅ የመሰራራቸው ምድረ ሰገጥ ተያቸው ፋራሁላ ተያቸው ኮተታም እኔክርስትያን ነኝ አንቺ በእምነትሽ ጎበዝስለሆንሽ አድናቂሽነኝ ነኝ አይዞሽ❤

  • @omarosmann8324
    @omarosmann8324 Před rokem +2

    ምንድ ነው ከማስ ሚድያ ብትርቂ ምን ይቀርሻል እህቴ

  • @endris_
    @endris_ Před rokem +3

    ይመቻችሁ 👍😂😂

  • @user-fb1tu8eh9b
    @user-fb1tu8eh9b Před rokem

    ትክክል ነች
    ከኛም እንደዚህ ነበሩ ጎበዝ ተማሪወችን ያሳልፎቸዋል

  • @user-xu6hl2ro4j
    @user-xu6hl2ro4j Před rokem +1

    እኛም እደዛው ጆሮይዘነነበር አይይይ ልጂነት ቀጥታ ደሞኮ ወደ አንደኛ ክፍል ነው

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +4

    ሙቤ እኔንም እቴሪቪ አርገኝ 😂

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 Před rokem +4

    ኧረ ሙቤ ከዚ ስራ ፈት ጋር ስራ አትፍታ ተወን እስቲ ቀባጣሪ አታምጣብን ባልጠፋ የቪዲዮ ስራ የምን መዝረክረክ ነው

  • @AbdullahAleyLoveAllah

    ወንዲሜ ሙባረክ ይሄን ቻናል በምን እንደተጠቀምክበት አላህ ነገ ይጣይቅሀል ስለዚህ እሸሪዓ በሚያዘው ተጠቀምበት ::

  • @berhanahmad3880
    @berhanahmad3880 Před rokem +1

    ሙቤ በጣም ታሳዝናለህ እንዲህ የተበላሸ ነገር ደጋግመህ ማሰተላለፍህ እውቀቅና እየሰጠህውና እያበረታታህ ነው

  • @ngatAbdu
    @ngatAbdu Před měsícem

    ትክክክልናት ሀቢባ አወእኔምእደዛነው የገባሁት ጀሮነውየሚለካው በፊት በስሚስተር ይታለፋል ባመት ሀለትክፍል እንማርነበር

  • @HadeySeid
    @HadeySeid Před rokem +2

    አወእኔም፣እንደዛነው፣የገባሁት፣

  • @tgay5642
    @tgay5642 Před rokem +3

    ወአለይኩመሰ ሰሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱ ሙስሊሞች እባካችሁ በማይጠቅመን ነገር አንጠመድ

    • @semiraaman314
      @semiraaman314 Před rokem

      እ እኔ ራሱ ሰለቸኝ እኮ በቃ የሰው ታሪክ ማጥናት ሆነ ስራችን

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před rokem +2

    አቢባዬ የላሂላህኢላላህ እህቴ ምድረ መሀይብ ምንም ብታስረጃቸው አይገባቸውም ቢገባቸውም ያው ውሸታም ሰው ሰውን ለማመን እንደራሱ ውሸት ስለሚመስላቸው ተያቸው በደብል ይታለፋል ይሄ ምንም ግራ አያጋባም ያው አንዳንድ ሙስሊም ነኝ ባይ ኮመንታተሮች በሰው ሞራል መረማመድ ስለሚወድ እንጂ አንቺ ቻክነሽ❤❤አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ሙቤ ወንድማችን አንተንም አላህ ያክብር❤❤

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 11 měsíci

    እና ያለነው ጎባዝ ታማሪ ባአመት ሁላት ግዜ ያልፋሉ ለምሳሌ ሰከድ ስምስቴር እና ያመጨራሻ አማት ወናው ነገር የታማሪው ጉብዝና ይወስናዋል

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 Před rokem +2

    Waleyikum asalam worahamatulah wobarekatu

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před rokem

    ትክክል እኔም ጆሮየን ይዥ ነዉ እንደዉም አልደርስልኝ ብሎ በአንደኛዉ እጀ ደሞ ስቤ ነዉ የተመዘገብኩት እና ጎበዝ ተማሪ ደሞ ዳብል ያልፋል

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 Před rokem +2

    ሀቅ ሁሉም ቦታ አለ

  • @user-op9qg5he6y
    @user-op9qg5he6y Před rokem +2

    እኛጋ እራሱ የሆነ ልጅ ከኛ ጋ እየተማር ገበዝ ልጅ ነዉ ታዳ እለፍ እየተባል 4 ድረስ ወስደዉታል ሊሆን ይቻላል

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Před rokem +2

    ሙቤ❤

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy Před rokem +1

    ሴትየዋ ፈራች እዴ 🤣🤣🤣አይ ምርጥነሽ ድምጽ አንቺ ብቻ አይደለሽም በርቺ

  • @hsjdhdhd1778
    @hsjdhdhd1778 Před rokem +2

    ሊሆን ይችላል

  • @Layelaa-cr5yt7km2k
    @Layelaa-cr5yt7km2k Před rokem

    እኔም እንደዛ ነው የገባሁት ልክ ነሽ ውዴ

  • @user-ov4cl2ji1q
    @user-ov4cl2ji1q Před rokem +1

    አጅ ነብይ ወድ እወድሀለሁ አይባልም። ምስጋና ካቀረብሽ በቂነው ወድሜ ጀዛክ አሏሁ ኸይር በቃ የሆነ መልካም ስራ ሲሰራልን።
    ግን እሚዲያ ቪዶወ ተሰራና መልካም ስራ አይባልም ። 😊

    • @user-oz8hj5lf8k
      @user-oz8hj5lf8k Před rokem

      ምንችግርአለው ሙስሊምወንድሞነው ሲቀጥል በመልካምነቱነው እኔምወወድዋለሁ ፈቶሀከመሰጠጥመጀመሪያተማሬ እውቀጡንእኒያስ ነገረአታዞዙሩ

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s Před rokem

      ሙሥሊም ወንድሟ ነዉ ምንም ችግር የለዉ ለአላህ ብየ አወድሃለዉ ማለት ትችላለች

  • @Sofia-pm5im
    @Sofia-pm5im Před rokem +4

    አሠላሙአለይኩም የጀመአ ይቅርታ ድምፆን ቀይራችሁት ነዉ ወይሥ ምድነዉ ሤት መሠለችኝ ድምፆ ግን ወንድ ነዉ እሚመሥለዉ ይቅርታ ሥላልገባኝ ነዉ እዳሠድቡኝ😊

    • @user-tn6bi2lk5d
      @user-tn6bi2lk5d Před rokem

      የአሏህ ስራነው ሰው ቀይሮአት አይደለም ጥራት ይገባው

    • @Sofia-pm5im
      @Sofia-pm5im Před rokem +1

      @@user-tn6bi2lk5d ሡባሀንአላህ መርሀባ

    • @user-se3sg4fj5d
      @user-se3sg4fj5d Před rokem

      ሴት ነች እኮ ክፍል አንዱን ተመልከቺ ጊቢና እይ ሙቤ አቅርቧተል

  • @user-dp1jh3up8d
    @user-dp1jh3up8d Před rokem

    ሳህ በኛም እደሱ ነው እምናረገው ጆር አችሁን ያዙ ይሉናል ከያዝን እንመዘገባል

  • @KhalidKhalid-qt7ci
    @KhalidKhalid-qt7ci Před rokem

    የሚኮምቱት አይደሉም ጥፋተኞቹ መልስ የሚሰጡት ናቸው ስንት ወላጆቹን የሚያስለቅስ የተረገመ ሰው አለ ጥሩ ነገር የማይወድ አትመልሱ ሰው ስላመነ አይሸልምሽም ስላላመነ አትጠፊም ምን አስጨነቀሽ አላህን አመስግኝ ጤነኛ አድርጎ ኘው የፈጠረሽ

  • @lammiikootube8615
    @lammiikootube8615 Před rokem

    Maashaa allah zabiibaa sister betam tenkara nesh
    Ene damo liteweweq feligalaw

  • @user-dx1rh5of9o
    @user-dx1rh5of9o Před rokem

    ሙቤ ግን ወደየት ወደየት እችን ነሽዳ እምትባል ነገር ተዳፍረሃታል

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Před 7 dny

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ماشاء الله

  • @nuramohamed9226
    @nuramohamed9226 Před rokem +1

    That was my Question too

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před rokem +1

    😂😂😂😂😂 ትምህርት ለመጀመር ጆሮዬን ነክቼ ገባው በጣም አሳቀኝ ይመችሽ አቦ❤የት ይሆን ጆሮ በማስነካት እድሜ ደርሷል የሚሉት

    • @user-kr4tu1dp6d
      @user-kr4tu1dp6d Před rokem +1

      Ethiopia newa...mechem be alem yemejemeriam yemecheresham nen bezi

    • @zebiba1248
      @zebiba1248 Před rokem +1

      እውነቷንነውገጠርላይእንደዚህነበርእናምጎበዝተማሪበአንድአመትሁለትአመትየሚማሩምአሉ

    • @wollodessiefikr2514
      @wollodessiefikr2514 Před rokem +2

      እውነቷን ነው እኛም ጋር እደዛ ነበር ደሴ ዙሪያ እሩጋ ትምህርት ቤት

    • @jgyt4322
      @jgyt4322 Před rokem +2

      እኔም ጆረየን ይዠ😂

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es Před rokem

      @@user-kr4tu1dp6d 😂😂😂

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n Před rokem +1

    ኧረ አንረዳህም የማይመስል ነገር አታውራ በእድሜክ አላህን አመስግን ፀጋ ነው

  • @user-iu9mn1ii1d
    @user-iu9mn1ii1d Před rokem +1

    ماشاء الله حبيبة

  • @halimhandres6999
    @halimhandres6999 Před rokem +2

    ወላሂሀቢባትክክክክክልማሻአላህ❤❤❤

  • @tamerARAGAW
    @tamerARAGAW Před měsícem

    አይሰዉ ምንያሳታል 12 ተኛ ተማሪ ለመሆን ምነዉ እምትሉት ካጣቺሁ ዝም ብትሉ ዝምታ ወርቅነዉ

  • @jamog5389
    @jamog5389 Před rokem +2

    የኔ ዉድ❤

  • @sumyamekonen6153
    @sumyamekonen6153 Před rokem

    የኔ ቆጆ እውነትሽን ነው እኔም ጋ አለ ልክ ነሽ

  • @SalamahHakami
    @SalamahHakami Před rokem +2

    የምታወራው ነገር ስለትምህርቱ እውነት ነው ማርያምን እኛ የትግራይ❤️💛ልጆች እንዲ ተምረናል እኔ ባልማር እዃን ጓዶኛቼ ተምረዋል ኣንደኛ ክላስ ተምረው ወደ ሰውስተኛ ይነጥራሉ😌🎉

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 Před rokem +1

      ክክክክክ ይነጥራሉ እኔም አንድና ሁለትን አንድ አመት ነበር የተማርኩት በገና ይታለፋል አወ

    • @lubabaendris1485
      @lubabaendris1485 Před rokem +1

      እኔም የወሎ ልጅ ነኝ አማራጭ የሚባል ት/ቤ ነበር እዛ ከ1__3 ተምረን 5ተኛ ከፍል ገባን የ3 እና የ4ተኛ ክፍል መፀሀፍ ባንድ ነው የታተመው ብለው

    • @halimaendris7058
      @halimaendris7058 Před rokem

      ትክክል 1እሰክሱስትትምራን 5ክፍልነውየገባንዉሎላይ

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 Před rokem

      @@lubabaendris1485 እሱ ከእኛ ወድህ ነው የእኛ በገና ማለፍ የሚባል ነበርና ከአንድ እስከ ሶስት በደረጃ ከወጣን በገና ወደ ቀጣይ ክፍል እንዘዋወራለን ከእኛ ወዲህ ግን ተከልክሏል

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Před rokem +2

    ማንኝዉም ተማሪ ሳይጨርሰ አያልፍም የፈለገ ጎበዘ ብትሁኔም

  • @mediyoutube8420
    @mediyoutube8420 Před rokem

    አወ ትክክል ናት እኔ እራሱ 3ኛ ክፍል ተምሬ ወደ 5 ነው የተማርኩት እና እሷም እንደዛ ስለሆነ ነው ኧረ እናንተ ልጅቷን ለቀቅ አርጓት ሆ

  • @Zmzm-uy1qs
    @Zmzm-uy1qs Před rokem +2

    ገብቶናል ዝም በያቸው🎉

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer Před rokem

    የኔእህትአብሽሪ

  • @user-qq3se8ve2s
    @user-qq3se8ve2s Před rokem

    በገና ማለፍ አለ እኛም ዝንድ አለ

  • @user-bz5hr6hy8z
    @user-bz5hr6hy8z Před měsícem

    እኔ ወላሂ ሙቤ ማመን አቅቶኛል. ሴትነቶ. ማለቴ ታዳ ለምን ፀጉር የላትም ሌላው ቢቀር. ሁለነገሮ እኮ ወንድነው የምመሰለው 😢

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 Před rokem

    የአላህ ስራ ይገርማል እኔ የሆነ ሰአት ቪድወ ስትሰራ አላህ ይቅር ይበልህ የሴት ልብስ ለብሰህ ሴት አትመሳሰል ብየ ነበር ሱበሀነክ

  • @user-ry5xq2uf7q
    @user-ry5xq2uf7q Před 10 měsíci

    አለትክክልነሽ

  • @user-th1xw3de7q
    @user-th1xw3de7q Před rokem +1

    ውነት ነው

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 Před rokem +1

    Wallah yene tiyake naber

  • @jcokdhcod5593
    @jcokdhcod5593 Před rokem

    እኔም ወላሂ እኔም ጥያቄዬ ነበር በስንት አመቷ ገብታ በ14አመቷ አስራ ሁለተኛ ክፍል የምጨርሰው ከባድ ውሸት በሁለት አመት በሶስት አመት መቼም ትምርህት ቤት አይገባም ክፍሎቹን ደብል መተሽ አልፈሽ ነው ይሆናል አላህ ሱብሀነውተ አላ ያውቃል እኔ ሴትም ወንድም ናት ብዬ መወሰን አቅቶኛል

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Před rokem

      ባክሽ ከባድ ውሸት ብለሽ ታካብጃለሽ በደብል ይታለፈል የኔ መሀይብ😂

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 Před rokem +1

      እውነት ነው በሲሚስተር ያልፋሉ ጎበዞች ተማሪወች

  • @Zabibamustfa
    @Zabibamustfa Před 8 měsíci

    ሀቢበዬ,ልክነሽ,እኔ,እደቺነኝ

  • @alebiefish1459
    @alebiefish1459 Před rokem

    Check the South African runner, He got men look alike physic but she is actually Women.

  • @tamerARAGAW
    @tamerARAGAW Před měsícem

    አረ አትስሚ ካልገባቻዉ የራሳቼዉ ጉዳይ ሆ

  • @-RaheLove23
    @-RaheLove23 Před rokem

    እኔም አለሁበት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Rahmarahma-vp8vr
    @Rahmarahma-vp8vr Před rokem

    አወ ትክክል ነዉ

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem Před měsícem

    ጃራችን ነበር እምንይዘዉ ወላሂ ዉናታን ነዉ

  • @alebiefish1459
    @alebiefish1459 Před rokem

    Don't worry about what others said.

  • @AbdullahAleyLoveAllah

    አረ አሏህን ፍሩ ለብር ብላችሁ ወንድም ሴት ሴቱን ወንድ አታመሳስሉ ይሄ የሙዕሚን ባህሪ አይደልም

  • @FiRlovee3952
    @FiRlovee3952 Před rokem

    ሱብሀን አላህ
    በርች እህታችኝ አብሽሪ አላህ በሰጠሽ ጸጋ አመስግኖ መቀበል ነው ሰው ብዙ ያወራል
    ሰብስክራይብ አድርጌያታለሁ ሙቤ
    አደራ የሂጃብሽን ነገር በልልኝ አንገቷን እያሳየች መመልበሷን ታስተካክል እኛ ሙስሊሞች ነን