ከተራራው ላይ | ሙሉ ታሪክ | የፍቅረኛሞቹ አሳዛኝ መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 11. 2023
  • SUBSCRIBE and LIKE our video & Turn On Notifications for New video Subscribe 👇👇👇👇👇
    #amin_media #አሚን_ሚዲያ #elaf_tube
    አይመኒታ Ayemenita wollo youtube • Nejah Travel
    ስላንቺ ||ሙሉ ክፍል|
    🔴 ለመጀመሪያ ጊዜ ሚስጥሩን ቤተሰቦቿ ፊት የተናገረቸው ነገር ምን ይሆን • አቤል ብርሃኑ • ነጃህሚዲያ
    አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 • ሰበር ዜና ግርማ የሺጥላ • አዳዲስ ፊልሞች • Ethiopia ቲክቶክ • ebstv worldwde • Balageru Tv • orthodox • ማራኪ ወግ • ሐጅ • ግርማ የሺጥላ ተገደለ
    አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ 2
    ዮኒ ማኛ መሰከረ ሙስሊም ጠልነት አለ | ህፃናቶች እያለቁ ነው yoni manga | seifu on ebs
    ጥላዬ ሙሉ ፊልም |Telaye full Amharic movie 2022
    ባልታሰበ ሁኔታ የሞተችው ሞዴል እና የመንሱር ጀማል መልዕክት ለዶር አብይ - በስንቱ | seifu on EBS
    • ነፀብራቅ ሚዲያ • ሚንበር ቲቪ ምርኩዝ • Eid mubarak - አዲስ ነሺዳ • እንኳን አደረሳችሁ • አዲስ ነሺዳ 2022 • ታጠቅ ሚዲያ
    🇺🇸#USA 🇸🇦#saudiarabia 🇦🇪#dubai 🇩🇪#Germany 🇳🇴#norway 🇨🇦#Canada 🇦🇺#Australia
    Top insurance in world | insurance companies | Best car insurance
    #Amazon
    #Alibaba
    #aliexpress
    #macdonald
    #europaleague
    #worldcup2022
    #qatar2022
    #amazonprime
    #netflix
    #Cermony
    #celebration
    #Anniversary
    #glorification
    #festival
    #awards
    #International #Competition
    #top10
    #CZcams celebration
    Ethiopian Movie 2022 Full Length Ethoipan Film
    ታጠቅ ሚዲያ • Brex habeshawi • አፍሪካ ቲቪ • donkey youtube • ድንቅ ልጆች • Ethiopia viral video • New wollo tube • New Amharic • ነሺዳ Oromo • አዲስ ነሺዳ • መንዙማ • ደሴ • አይመኒታ • Minber
    nejahtravel • Nejah Media • Minber tube • Fasika Tube
    #ተዋወቋት #babi
    seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian
  • Zábava

Komentáře • 82

  • @user-oh8qz5zl7z
    @user-oh8qz5zl7z Před 5 měsíci +11

    😢😢😢😢😢😢 አላህ የሚወደውን ይፈትናል የብያቶችን ብናይ ከባድ ፈተና ተፈትነዋል ወድሜ ተመለስ እኔ በ20 አመቴ ሙስሊም ሆኩኚ ተዛበፊት ክርስቲያን ነበርኩ ለኢስላም ያለን ጥላቻ ከባድ ነበር አረብ ሀገር መጥቸ ተች ስልክ ገዝቸ ቁርአን ተፍስር በአማረኛ አገኘሁ ታየው የነዛ የሙስሊሞች ነው አልኩ በመገረም 3ወር እየጣፈጠኚ አነበብኩት ታዛ ክርስቲያን መሆኔ ተበተሰብ የወረደ እጂ ትክክለኛ ሀይማኖት እዳልሆነ ተረዳሁ አሁን ሰለምኩ አልሃምዱሊላህ ግን ብቸኛ ነኚ ዘመዶቸ ስለሰለምኩ አይወዱኚም በቅርቡ በአላህ ፍቃድ እህቴ ሰለመች 😢😢😢😢😢 እኔ እደሰለምኩ አብረን ምግብ አበላም እህትሺ አደለሁም እያለች ታስፈራራኚ ነበር አቋሜን ትታይ ተወችኚ አሁን እሳም ሰለመች አልሃምዱሊላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SitraSitra-yd6je
    @SitraSitra-yd6je Před 7 měsíci +10

    ሙስሊም ቢሆን የበለጠ ደስ ይል ነበር 😭😭💔

  • @sadamohamed4437
    @sadamohamed4437 Před 7 měsíci +5

    እንደ ሙስሊም ያማል😢😢😢 የቲሞች የኛ አደራወች ናቸዉ😢😢😢

  • @safinamahmod
    @safinamahmod Před 7 měsíci +9

    ጥሩ ትምህርት አላው ሕዮት ላዱ ምቾት ላዱ ዳጋት ነው አላህ ማቻራሻችን ያሳምርልን 🤲🤲🤲

  • @JjMm-ke5yr
    @JjMm-ke5yr Před 7 měsíci +5

    አላህ ሂደያየስጥህ ወላሂ በጣም የሰዝነል በጣም አላህ ሰለሚወድህ ነበር የፈተነህ ብቻ አላህ የመልስህ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-mt3nw9ep5i
    @user-mt3nw9ep5i Před 7 měsíci +18

    ወላሂ በጣም ልብ ይሰብራል ያጀመኣ ሁላችንም ከዚህ መማር አለብን በተለይ ድሆችን ተጠግተን የውስጥ ችግርን ማየት መርዳት በቻልነው አቅም ከምንም በላይ ልጆቻችሁን በድን ኮትኩተን ማሳደግ

  • @user-jf6cn9yp2o
    @user-jf6cn9yp2o Před 7 měsíci +5

    ወይኔ ሰው ታራክ እያዳመጠ እንቅልፍ አልባ ቁጭ ብሎ ያዲራል ወይይይይ ልብ አንጠልጣይ ነው ወሏህ ካላለቀ አልተኛም ብየ እሄው ፈጂር አዘነ

    • @user-ig1ub1he9l
      @user-ig1ub1he9l Před 7 měsíci

      ያችስ ከፋ ከከከለነገሩ እኔም አለሁ ለካ ከከከከ

  • @user-zv9oo9se4r
    @user-zv9oo9se4r Před 7 měsíci +4

    ወላሂ አስተማር ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdjehen162
    @mdjehen162 Před 7 měsíci +8

    እኔግ ለምድነው እም እምወድሽ የኔ ድምፅ መረዋ ውድ ድ ነው እማረግሽ

  • @user-ut1ow3fb6y
    @user-ut1ow3fb6y Před měsícem

    Subhanallah allah wede dinu imalsaw❤❤❤❤

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s Před 7 měsíci +26

    አወ መማር ብንፈልግም ቁርአንና ሀፎችንም ጪምር ያው በብር ነው የሚሉት ያንን መክፈል ያልቻለ ያው ድኑን ሊያውቅ አይችልም ሱብሀን አላህ ሁሉም ሰው ለአላህ ብሎ የሚሰራ የለም ጥቅምንጅ ።
    አንድን
    የቁርአን አንቀፅ አውቆ ያሳወቀ ወይም ያስተማረ ምንዳው ከአላህ ነው።

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 Před 7 měsíci +2

    አሰላም አልይኩም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ ሰላም ነው በርቱ ኢላሂ አንተ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን እያየን እየሰማን የማንአልፍ አድርገን የምንችለውን ያህን እንረዳዳ

  • @Hikk-ds9pc
    @Hikk-ds9pc Před 7 měsíci +2

    Subhaln allh yarebii mechrshayen adera😢

  • @hjgjg7yhyigc7
    @hjgjg7yhyigc7 Před 7 měsíci +3

    ሱበሃን አላህ😢

  • @rabiayimam1088
    @rabiayimam1088 Před 7 měsíci +2

    ያአላህ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ሙስሊም ቢሆን ብየ ተመኜሁ😢

  • @ConfusedDna-rf4ic
    @ConfusedDna-rf4ic Před měsícem

    Ya Allah

  • @aminat4427
    @aminat4427 Před 10 dny

    ወላሂ እኔ ቤተሰብ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ ነዉ የኔም ቢተረክ ከዚህ በላይ ነዉ እኛ ጋር አላህ በእዝነቱ በሞት አለያየንም አለን በህይወት አልሃምዱሊላህ አሁን ሌላ ህይወት ነዉ አላህ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ ❤❤❤

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s Před 7 měsíci +3

    ውይ ዱኒያ ፈተናሽ ብዛቱ

  • @user-cz1sf6ce2q
    @user-cz1sf6ce2q Před 7 měsíci +2

    ሡብሀነክ

  • @FatimaHussain-nx3ny
    @FatimaHussain-nx3ny Před 9 dny

    ሱበሃን አላህ😢😢😢😢😢😢

  • @ummuyahyatube3860
    @ummuyahyatube3860 Před měsícem

    ታሪኩ በጣም ረጅም ነው...ግን ምንም ሳልሰለች በጉጉት ነበር ሁሉንም የሰማሁት😢😢😢😢ከሁሉም በላይ በጣም ልብን የሚሰብረው የኢብራሂም መክፈር ነው😢😢😢አላህ ባለበት ህዳያውን ይስጣቸው ለሱም በሱ ዙርያ ላሉትም🙏🙏🙏 እናም አንዳንድ ሙስሊሞች አላህ ልቦና ይስጠን

  • @user-pj7bp7zv9b
    @user-pj7bp7zv9b Před 7 měsíci +2

    ሡብሀን አሏህ ገራሚ ነው

  • @user-oh8qz5zl7z
    @user-oh8qz5zl7z Před 5 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FyfgF-cq1bj
    @FyfgF-cq1bj Před 7 měsíci +2

    ሡበሀንአላህአይዱኒያለማጠቅምነገርትጉዳናለች

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 Před 15 dny

    የአላህ ምን ማለት እንዳለብኝ አላወቀም እኛ ሙስሊሞች ምን እይደረገን ነው ለእመንታችን😭😭😭😭😭😭

  • @jemila-xe6gv8se6m
    @jemila-xe6gv8se6m Před 7 měsíci +3

    ሰኒ ትረካ ላይ ሰምቼው ነበር ባቺም ላዳምጠው ስለምወድሽ

    • @user-nh8dz4ez5g
      @user-nh8dz4ez5g Před 7 měsíci +2

      እኔም ሰምቸዋለሁ ግን ድምጿ ስለሚያምረኝ ድጋሜ ልስማው

    • @Amin_media
      @Amin_media  Před 7 měsíci +1

      አመሰግናለው ውዶቼ🙏

    • @jemila-xe6gv8se6m
      @jemila-xe6gv8se6m Před 7 měsíci

      በርቺ ውዴ

  • @mahabubaakadiir2105
    @mahabubaakadiir2105 Před 7 měsíci +1

    Subhanallah 😢😢😢💔💔💔

  • @user-nt9ys8es2d
    @user-nt9ys8es2d Před 4 měsíci

    አረ ያማል 😢😢

  • @SulafAbdellah
    @SulafAbdellah Před 5 měsíci

    😥😥😥😥 በጣም ያሳዝናል

  • @sdxy9197
    @sdxy9197 Před 7 měsíci +1

    በጣምነው ያ

  • @zeyinab1234-tr6vm
    @zeyinab1234-tr6vm Před 7 měsíci +1

    ያአላህ😢😢💔💔

  • @FetymiftaFety
    @FetymiftaFety Před měsícem

    መጀመሪያ ቤተሰብ ከሊጅነቱ ዲን ማስተማረ ነበረበት ታሪኩላዪ ስለ አላህን መገዛት አላየዉም አላህን ለምነዉሆነ ተገስተዉት አያዉቁም እነሱም አላህንረሱ ምክኒያቱም አያዉቁም ቤተሰብ አላስተማረም ሲቀጥል የቲሞች አደራ ናቸዉ ወላሂ በጣም ልቤንያነካ ታሪክ አላህ በማንችለዉ አፈትነን አሚን ለሱም ሂዳያዉን ይስጠዉ😢😢😢😢

  • @asiyalalawu
    @asiyalalawu Před 7 měsíci +1

    Ya Allah machareshayeni adara😢

  • @user-gv8yl8wh8i
    @user-gv8yl8wh8i Před 6 měsíci +1

    ቃል ዬለኝም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @leilayetra4842
    @leilayetra4842 Před 5 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭

  • @seadiyoutube1272
    @seadiyoutube1272 Před 7 měsíci

    Allah yixebiqen keximet ya Rebiii kebad fetena new

  • @sdxy9197
    @sdxy9197 Před 7 měsíci +3

    የናቴን ሞት አሰታወሰኩ ብቻ አልህምድላ አልህምድልላህ ድኣ አድርጉልኛ ሶብሩን እድሰጠኛ

    • @SofiyaDarfta
      @SofiyaDarfta Před 7 měsíci

      አቢሺሪ ሁሉሚ ተጓዢ ነዉ አለሀ ይረሀመት

    • @user-um3fr2mj1z
      @user-um3fr2mj1z Před 7 měsíci

      አብሸሪ ወዴ አላህ ሶበሩን የሰጥሸ እሶነም አላህ ፍረዶሰል ጄንት ይወፈቃት ጀሚዓን

  • @seadiyoutube1272
    @seadiyoutube1272 Před 7 měsíci

    Allah yimeliseh ya rebii betam Asazenegni

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Před 7 měsíci +1

    አህሌንንን 🎉🎉🎉 ማሻአሏህ ደስ የሚል አተራረክ 🎉🎉

  • @user-qc8go3fy9l
    @user-qc8go3fy9l Před 7 měsíci +1

    Allh hidyaa yisxaw

  • @user-gi4xr2mn7l
    @user-gi4xr2mn7l Před 5 měsíci

    Wellahi berasi aferekum azenkum bihonm mecheresha lay almeselmu lebi tesebr

  • @fathemohmmed
    @fathemohmmed Před 7 měsíci +2

    ሡበሀን አሏህ አይ ዱንያ 😢

    • @hjgjg7yhyigc7
      @hjgjg7yhyigc7 Před 7 měsíci +1

      መአካሺ በዛ ሁሉም ነገር በትገሰት እድነአፈ ይዎፈቄን

    • @fathemohmmed
      @fathemohmmed Před 7 měsíci

      @@hjgjg7yhyigc7 አሚን ያረብ

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 Před 15 dny

    የአላህ እኔ በጣም ነወ ያለቀስኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 Před 6 měsíci

    ሱበሀንአላህ

  • @nafesaan7727
    @nafesaan7727 Před 7 měsíci

    Subahan Allah😢😢😢😭😭😭😭😭💔

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 Před 7 měsíci +1

    ይሄ ታሪክ ድጋሚ ነው ሰምተነዋል

  • @user-xu3ej6es9y
    @user-xu3ej6es9y Před 4 měsíci

    ልቤ ነው የነካው አልቻልኩም አለቀስኩ😢😢😢❤

  • @FatumaFatuma-yo1cg
    @FatumaFatuma-yo1cg Před 7 měsíci

    ድምፅሽ አቀራረብሽ ጎበዝ

  • @ConfusedDna-rf4ic
    @ConfusedDna-rf4ic Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔

  • @fetiyatemam7644
    @fetiyatemam7644 Před 7 měsíci +1

    😭😭😭😭

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 Před 7 měsíci

    ሱበሀን አላህ😢😢😢

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 Před 6 měsíci

    ሱበሃንአላህወላሂ

  • @momojon6175
    @momojon6175 Před 7 měsíci

    ሊላዉ ሳልነገር የማላልፈዉነገር አገራችን ያላ ኢሰላማዉይ እዉቀት ያለገዘብ የማታሰተምሩትነገርሰ የገርማለ ክፈያህን ከአላህ አጠብቁም ከሰዉ ወሰደህ ሚንያህል ሊጠቅማችሁ እቲሳር ብታማር ወድሞንም ለማሰተማር ትጥርነበር ግን ከባድነዉ አላህ የፃፈዉ ነገር ቤሁንም ሰበብ መኑርነበረበት

  • @Eiman-bd3nr
    @Eiman-bd3nr Před 6 měsíci

    ሱበሀን አላህ አጅብ እያነባሁ ጨረስኩት

  • @momojon6175
    @momojon6175 Před 7 měsíci

    ሱብሀን አላህ ያረብ በመፈትነነገርላያ ከእምነት እዳታሰወጣን ከባድነ አላህ ፈተነህ ግን አተ ፈተናዉን አልቻልክም እምነትህን ቀየረክ አላህ ሂድያ ይሰጥህመልሶ ለነገሩ እዉቀቱሰለለለህነዉ እያለዉ ከኢሰላም የሚወጣየለም አልፈርድብህም ሂድያይሰጣችሁ ለሚሰትህም ላተም

  • @AishaAisha-kg7xu
    @AishaAisha-kg7xu Před 7 měsíci

    😢😢😢

  • @SamsungA-ck4xx
    @SamsungA-ck4xx Před 7 měsíci

    አላህ ኢዳያ ይስጥህ ያረቢ😥😥😥

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 Před 6 měsíci

    አይይይ

  • @SamsungA-ck4xx
    @SamsungA-ck4xx Před 7 měsíci

    😭😭😭😭😭

  • @EtabuyeBuye
    @EtabuyeBuye Před dnem

    በ ፁሁፍ የት ነው ማገኘው በ አላህ???

  • @user-pp6te6oe8d
    @user-pp6te6oe8d Před 5 měsíci +2

    ቆይ እኔ ያልገባኝ ጀናዛ የሚያጥበው የሴትን ስት የወንድን ወድ አይደለም እዴ

    • @user-gj6ld5rb2j
      @user-gj6ld5rb2j Před měsícem

      አዎ ግን ባልና ሚስት ሲቀሩ ነው

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 Před 6 měsíci

    አይዱንያእደህናት

  • @seadaseada714
    @seadaseada714 Před 7 měsíci

    ከድምጽሽ የቃላት አሰካክሽ እኔ ምልሽ የተጻፈ ነው ምታነቢው ወይስ ከጭንቅላትሽ ነው?

  • @user-dd3gx9rp2z
    @user-dd3gx9rp2z Před 7 měsíci +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @alhamdulillah3345
    @alhamdulillah3345 Před 7 měsíci

    😢😢😢

  • @EtabuyeBuye
    @EtabuyeBuye Před dnem

    በ ፁሁፍ የት ነው ማገኘው በ አላህ???