🛑አረቡ ማዳሞችን ልካቼውን ነገራቼው ቅናታሞች🤣شكرا باباአረበኛን እናተ ብቻ አውሩት ዙዙ እና አልሚ 🥰💪 ጀግኖች🥰

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • 🛑አረቡ መዳሞችን ልክ ልካቼውን ነገራቼው🥰🫣

Komentáře • 205

  • @susutube360
    @susutube360  Před 2 lety +33

    ባባን አመስግኑልኝ🥰ላይክ ሳታደርጉ እዳታልፉ ግን ስንት ደግ አረቦች አሉ ልክ እደዚህ እደሰው🥹🥰🥰🥰ድምፃቼው አይሰማም ለምትሉ ሙሉውን ስሙት የሁሉምሙሉ አረበኛ መልእክት አለ ስሙ🥰

    • @dfghfhh6436
      @dfghfhh6436 Před 2 lety

      ከሀበሻ አሰሪ አ10 እጥፍ ይሻላሉ

    • @fofotube4559
      @fofotube4559 Před rokem +1

      አሴላም ወልይኩም ውራህምቱላሂ ውብርካቱህ እንዴት ነሽ ዬኔ ውድ እህት ማሻ አሏህ አሏህ ይጭምርላቹህ ክአድናቂውቻሺ ንኝ ውድ ዬአኺራ አህትሺም ንኝ ስልዝህ እንትዋውቅ

    • @መክያጎንዴሪዋ
      @መክያጎንዴሪዋ Před měsícem

      ሁቢ ደምሪኝ❤❤

    • @SeadTadesse
      @SeadTadesse Před měsícem +1

      ሰላም እህቴ ዩቶብ መክፈት እፈልግ ነበር ወርጅናል ግን አላቅበትም

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před 2 lety +32

    ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ
    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ድናችንን እንወቅ ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 Před 2 lety +51

    ያረቢ የኔ አይነት አሰሪዎች ለሁላችሁም ስዴተኞች ይስጣችሁ🤲🤲❤ሰዉ ናቸዉ የሠዉ ዘር:ደጓች ናቸዉ❤🌹በቃ ቃላት ያጥረኛል ላሠሪዎቸ💕💕💕

    • @user-zm3ho8iu3o
      @user-zm3ho8iu3o Před 2 lety

      እኔም፡አልሀምዱሊላ ፡የመኒ፡ናቸወ፡፡ሁለት ፡አመት፡ሆነኝ፡ከሰራሁባቸዉ

    • @semirabelay6676
      @semirabelay6676 Před 2 lety

      እኔም ቀይሬ አልሀምዱሊላህ ጥሩ ሰወች ገጥመኝ አመት ሊሆነኝ ነው እንደነዚህ አይቸ አላውቅም

    • @user-go7xm7xf5o
      @user-go7xm7xf5o Před 2 lety

      የኔም አልሀምድሊላ

    • @weloyoutube5207
      @weloyoutube5207 Před 2 lety

      @@user-go7xm7xf5o እሰይ እንኳንም ጥሩ ሆኑልሽ💕❤

    • @user-it1vw7gr5b
      @user-it1vw7gr5b Před 2 lety +2

      ማሻአላህ፣መልካሞች ሞልተዋል፣እኔም፣10አመቴ ከነሱጋ ፣ሰው ብሎ ዝም ናችው፣፣አልሀምዱሊላህ

  • @kedrtube1132
    @kedrtube1132 Před 2 lety +16

    የኛ ሴቶች አረበኛቼዉ ፀደ ነዉ ማሻ አላህ የአልማዝ በቀላሉ ይገባል

    • @etenesh.solomon
      @etenesh.solomon Před 2 lety

      S b
      Argigni

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i Před 2 lety

      ትክክል የዙዙ አይገባኚም

    • @habiba402
      @habiba402 Před 2 lety +2

      እኔ ቡዙ ግዜ ዙዞዬነው ምከታለት ለኔ እገበኛል ወለሀ አረብኛወ ትክክለኛው አረብኛነው ግሪእንደይለቹ መሸአለሀ በሉወት

    • @habiba402
      @habiba402 Před 2 lety +1

      @@user-fi5ll1zc1i አረእገበል በጠም ግልፆነው

  • @Rehima
    @Rehima Před 2 lety +4

    በጣም ወላሂ አላህ ሰበቡ ቅርብ ነው እኔም መጀመሪያ እደመጣሁ ስልክ አልሰጠችኝም ነበር 5 ወር ሙሉ ሳለቅስ ቆይቸ እህትዋ ቤት ወስዳኝ ኢቶጵያዊ ነበረች በሷ ምክንያት ስልክ ገዛሁ ልግዛ ስላት እቢብላ

  • @user-gk7eg5mw8h
    @user-gk7eg5mw8h Před 2 lety +12

    ዋዉ ሱቅ መሄድ አይችሉ ይሆናል ግዙላቼዉ ሲል ደሰ ይላል ችግሩ ግን ሰትለባብሱ አይወዱም ሴቶቹ😄

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z Před 2 lety +3

    አልሀምዱሊላ ክፉ መዳም ልጆችም ቢሆኑ ከፉ አጋጥሞኝ አያውቅም አልሀምዱሊላ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ek6bh5bl9b
    @user-ek6bh5bl9b Před měsícem

    ምርጥ መልእክት በተለይ በዶ እና ፎቶ ለምቀርፁን በአረበኛ ስሩልን በአሏህ እንዳታልፉኝ😢😢እኔም አትቅረፁኝ አላቸው እነሱም ብሶባቼዋል😢እንኳን ስሰራ ስበላም ስተኛም አተኛኘቷ እንዴት ነዉ እያሉ ትተው አለ ወጣ የወጡትም ስራ አላገኙ የሆነ ቀን ችግር ከመፈጠሩ በፊት በዶ ስሩልኝ😢የመጣሁት ልሰራ እንጂ የማንም ባለዬ ዘልዛላ አረብ እንዲቀርፀኝ አይደለም እህህ😢

    • @SadaFf-es1yi
      @SadaFf-es1yi Před 29 dny

      አልፈልግም አትቀርፁኝ በያቸው አላሀን ፍሩ በያቸው

    • @user-ek6bh5bl9b
      @user-ek6bh5bl9b Před 29 dny

      @@SadaFf-es1yi ሲሠሙኝ አይደል ይባስ ብሎ ለጓደኞቻቼው እየላኩ እና ለማልፈልጋቼው ከበሾች ይልካሉ ማር

  • @Ffgggg555fff
    @Ffgggg555fff Před 2 lety +5

    ከሴቶቹ አብዛሀኙቹ ወንዶች ያዝኑልናል

  • @KebeTekle
    @KebeTekle Před měsícem +1

    ግን እኮ ሁሉም አይዱሉም ሴቶችም ቢሆኑም እኔ ምግብ እራሱ አብሬ ነዉ የምመገበዉ ባለቤቷ ሳይኖር ማለት ነዉ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነዉ የምወዳት❤

  • @Zerye-xz2sm
    @Zerye-xz2sm Před měsícem +2

    ኧራ የኔሰውየ በሺታነው ሴትዬየ እንዴ እናትናት በጣምነው የምታከብርኝ አንድቀን በክፉተናግራኝ አታቅም ወላሂ ስልክ እራሱ እንዴፈለኩኝነው የምይዘው ሰውየው ግን አኡዙቢላህ

  • @oppoopppo3995
    @oppoopppo3995 Před rokem +1

    ወላሂ ውነትሽን ነው ካረባ ነው የምንመስላቸው ልክ ነሽ ስልክ ስራ ባይኖረንምኮ ስናወራ አይወዱም እረረረረ ስደት ኡፍ

  • @user-qk7nm4od7f
    @user-qk7nm4od7f Před měsícem +1

    ወላሂ ዱአ አርጉልኝ እኔስ ጋዝም አይቀር ከመኪና ሲያስወርዱኝ እዳልጠፋ ከመጣሁ አንድ አመቴ ነዉ😢😢😢😢ያረብ አላህ አተዉ አበርታኝ

    • @user-ek6bh5bl9b
      @user-ek6bh5bl9b Před 29 dny

      @@user-qk7nm4od7f በጣም ከበደ ነው ማር አላህ ይገዝሺ

  • @zebuyuetub3309
    @zebuyuetub3309 Před 2 lety +6

    እደኔ ነሽ እኔም ዝም ነው ምለው ወላሂ. ከነሱ ጋ መጫወት ማውራት ዬለም ዝግ ነኝ

    • @user-pj6vf2qj5w
      @user-pj6vf2qj5w Před 2 lety +1

      እይዋ ከሣቅሻየዉ እና ከተጠጋሻቸዉ እማ ተይዉ እላይላሸ ናቸዉ

  • @zenabsaid4564
    @zenabsaid4564 Před 2 lety +5

    እረ የኛ አረቦች መሻአላህ ናቸው ሴቶቹም ወንዶቹም

  • @user-te2ok7gk1v
    @user-te2ok7gk1v Před měsícem +1

    😢ሰላም አሌኩም. ሀበይቤ❤እኔ ኑም. ሊክ. እደወዶ. የዙኘል. ወለሂ😢😊

  • @user-hb8gi5mt6i
    @user-hb8gi5mt6i Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን በጣም ነው ደስ ያለኝ እዉነት

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd Před měsícem +2

    እውነት እህቴ አሉ ብዝ መልካም ሰውች

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Před 2 lety +17

    ሡሡማ እርግጠኛ ነኝ አንዷን ማዳም ውጣታለች እኔ አስር አመቴ ግማሹን በአማረኛ ግማሹን በአረበኛ እያረኩ ሳወላግደው ነው የምውለው በተለይ ሲያናድዱኝማ አረበኛው እልም ይልና አማረኛየ ናት እምትመጣልኝ😥

  • @temimaseid6185
    @temimaseid6185 Před rokem +2

    የኔ መዳምሥ ጣጣ የላትም አልሀምዱሊላ

  • @asdasd6701
    @asdasd6701 Před 2 lety +7

    በየትኛውም አለም ብዞሩ እደ አረቦች መልካም ታገኙም አረቦች አላህ አያሣጣቸው

    • @hqs8057
      @hqs8057 Před 2 lety +1

      ምን አይኔ ነው ተሣሥተሺ ይሆን የፃፍሺው???

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 Před 2 lety +3

      ለምን 20አመት አሠሪም ቤታቸዉ ከ ሸቃላነት ዉጪ ክብር የለሽም ሁሉም አንድናቸዉ አትሳሳቺ ሆ አንድነገር ብታጠፊ አንቀዉነዉ የሚወረዉሩሽ 😭

    • @gf2660
      @gf2660 Před 2 lety +1

      @@kaftanewemail395 ሁሉም አንድ አይደሉም መጥፎ እንዳለ ጥሩዎችም አሉ ሁሉንም ማለት አይቻልም ከሁሉም ከሀበሻም ጥሩም አለ መጥፎም አለ

    • @user-jf9ej8cb5z
      @user-jf9ej8cb5z Před 2 lety

      @@hqs8057 ምንም አልተሳሳተችም ነገር ግን አብዛሀኞቹ ደግ ናቸው

    • @user-jf9ej8cb5z
      @user-jf9ej8cb5z Před 2 lety

      @@kaftanewemail395 ስንት ውድ የሆነ እቃ እሰብረናል ግን የማያስከፍሉ ወይ ብር አምጡ የሚሉ ስንቶቹ ናቸው

  • @hqs8057
    @hqs8057 Před 2 lety +2

    ያልማዝ ይገባል ሌላውን አላውቅም ዙዙመሻአላህ

  • @tube-vj8cr
    @tube-vj8cr Před rokem +1

    አሠላም አለኩም
    ዉድያገሬልጆች🇪🇹 በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ ኑኑእንዛመድ
    አድነንእኛ ኢቶጵዉያን ነን🇪🇹

  • @yarab4997
    @yarab4997 Před měsícem +1

    ሴት ለሴት በጣም በጣም ጨካኝ ናቸው

  • @user-hn2ni3ck8d
    @user-hn2ni3ck8d Před měsícem

    ማሸአላህ 🎉 የመዳም ባል

  • @saada9739
    @saada9739 Před 2 lety +1

    ያአሏህ የከፊሌ ሚስት መጀመሪያ ለኔ ጠገም ሳገዛልኝ ለራሱአ አገዛም

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před 2 lety +10

    👉👁️ ኢማሙ ቡኻሪ ረሒሙሏህ እዲህ አሉ ከንግግርም ከሥራም በፊት እዉቀት ይቀድማል አሉ እናም ኑ ኪታቦችን እንማማር ግዜችንን በአግባቡ እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነችና እዉቀትን መፈለግ ግዴታነዉ 📚🌹 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ጎራበሉ👈🏿

  • @user-ug8pd6nk4s
    @user-ug8pd6nk4s Před 2 lety

    ወአሊኩም አስላም ውራህመቱላሂ ወበረካቱህ
    ውይ ዛሬ የተናገርሺው እኔ እራሱ ጥሎብኝ እሽ ማለት አይመጣልኝም ሁል ጌዜ ሚንጣላው በዚህ ምክንያት ነው

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Před měsícem +1

    ያአላህ መልካሞቹን አብዛልን

  • @RahmetAssefa
    @RahmetAssefa Před 28 dny

    Yenawed welahy eina tetalitchalehu gass alawerdm biye asafirishalehu alegin

  • @user-ki3rt3np9b
    @user-ki3rt3np9b Před 3 dny

    እረ መዳም ተሻላልች ባባ ኡኡኡኡኡኡኡ🏃‍➡️✊️✊️✊️🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶👈

  • @user-xd5cp8ky4s
    @user-xd5cp8ky4s Před měsícem +1

    ግድ ነው ልንሰራ እስከ መጠን ድራስ መስራት ነው

  • @user-mx2ju2vb8p
    @user-mx2ju2vb8p Před měsícem

    ወላሂ የኔ ስልክ ይዠታየችኝ ከሱጋር እራቅታልኩ ስልክእያወራሽ ነው አይደል ትለኝአለች

  • @user-ju1if8xw6k
    @user-ju1if8xw6k Před měsícem

    ወላሂ የኔ ሴትዮ እያሰቃየችኝ ነው ዛሬስ ተስፋ ቆረጥኩ ደከመኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ng8gu6ub2p
    @user-ng8gu6ub2p Před 2 lety +1

    የአረቡን ድምፅ ለምን ሳይለንት አደረግሽው ምን አልባት አረቦቹ ሊያዳምጡት ስለሚችሉ ያንችን ድምፅ ቀንሰሽ የሱን ድምፅ ነበር ማስተላለፍ ያለብሽ

    • @hawatube254
      @hawatube254 Před 2 lety

      ሙሉዉን ሰሚዉ መካከል ላይ ሙሉ ድምፅ አለዉ

  • @ZeryeHasen
    @ZeryeHasen Před měsícem +2

    ኧረደመወዝ አልሰጥም አሉኝ ተናገሩልን በአረበኛ😢😢😢😢😢😢

    • @user-qr5fx2eq8m
      @user-qr5fx2eq8m Před měsícem

      አዲስ ነሽዴ ውዴ

    • @user-qr5fx2eq8m
      @user-qr5fx2eq8m Před měsícem

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጓደኞች ካሉሽ ያውሩልሽ

    • @ZeryeHasen
      @ZeryeHasen Před měsícem

      @@user-qr5fx2eq8m አው የኔዋ😥😥😥😥

    • @Amirayakob
      @Amirayakob Před měsícem

      Unkan des alesh

    • @user-ek6bh5bl9b
      @user-ek6bh5bl9b Před 29 dny

      @@ZeryeHasen ጠንከር ያለ መልእክት ይስሩልን እናም ሼር እናረገዋለን እነዚ ዥንጀሮወች አንድ ቀን ሳንሰራ ብንውል እንዴት እንደሚያረጉኝ ለደመወዥ መስጠት ግንጉዳዯ አይደለም እፉፊፊ

  • @user-uh5ov3ck2s
    @user-uh5ov3ck2s Před rokem +2

    ያችብቻነው እኮ እሚሰማው!?

  • @rahmteabye7937
    @rahmteabye7937 Před 2 lety +1

    አረበኛማ ያወሩታል እንጂ አቦ እኔም ልውጣደ 😜

  • @feithabeshatube
    @feithabeshatube Před 2 lety

    አይይይ ሱሱየ በየ ቤቱ ሲከድ ብዙ ጉድ አለ በስ አልሀምዱሊላህ

  • @tubetube7988
    @tubetube7988 Před 2 lety +1

    ሰሱየ እስኪ ከዩቱብ ቪደኦ የሚወርድ ነገር ላኪልኝ የምታውቅ ከሆነ

    • @susutube360
      @susutube360  Před 2 lety

      ማለት አልገባኝም ውዷ

    • @tubetube7988
      @tubetube7988 Před 2 lety

      ሁቢ ከዩቱብ ቪደው ለማውረድ ስፈልግ የማዋርድበት አፕሊኪሺን የምትጠቀሚበት አፕ ላኪልኝ ነው ያልኩት ውዷ

    • @susutube360
      @susutube360  Před 2 lety

      @@tubetube7988 እ እኔ ከዩቱብ አላወርድም ኮፒ ራይት ይሆንብሻል አታውርጅ ግን ፈልገሽው ከሆነ vidmate አፕሊኪሽን ተጠቀሚ እኔ ከቲክቶክ ነው ማወርድው

    • @tubetube7988
      @tubetube7988 Před 2 lety

      @@susutube360 ጀዛኪ አሏሁ ኸይራ በራሲ ዩቱብ ለመልቀቅ አይደለም ሁቢ

    • @user-bu8hg4zg8v
      @user-bu8hg4zg8v Před 2 lety

      @@tubetube7988 snaptube

  • @LuLu-ii2ih
    @LuLu-ii2ih Před 2 lety +1

    እኔ ስድስ አመቴ ግን በዴብ አረበኛ አልችልም
    አሳብ አበዛለሁ ምግብም አልበላም አሳቤን መጠቅለል አልችልም

    • @SeadaAhmed-wz1du
      @SeadaAhmed-wz1du Před 2 měsíci

      ወላሂ እኔም በሀሳብ ሠሂደ ነዉ ስራየ😢😢

  • @habeshawitlovelove8551

    ዙዙ የምታወራ አርብኛ የከተሜ ነው አልማዝ የምታወራው የበደው አርብኛ ነው ልዩነቱ ይህ ነው።

  • @user-ns3ne7zn1z
    @user-ns3ne7zn1z Před rokem +1

    አን አርባሰና ወላኪን መአርፍአረቢ

  • @gufh9364
    @gufh9364 Před 16 dny

    ወዳች ይሻላሉ

  • @user-ym3qv4jt8y
    @user-ym3qv4jt8y Před 2 lety +1

    ዙዙማኮ ውስጧ መዳምን ውጣለች😂🤣

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube Před měsícem

    Asallaa mulleekumuu woraamaatullaahi wobarakkaatu unkani beselemi mexashi wude eheti barichi

  • @user-ry1sy7us3r
    @user-ry1sy7us3r Před 2 lety +1

    ዙዙ እኔ እወድሻለሁ

  • @lubabayimam7977
    @lubabayimam7977 Před 2 měsíci

    ወላሂ የኔዋ አቃጥላ ልትደፋኝ ነው 18ሰአት ነው የምትደፋኝ የሚደክመኝ አይመስላትም ወላሂ ሮቦት ነው የምመስላት ስልኬን ይዤ ብታየኝ ታብዳለች ወላሂ እጠፋለሁ ብዬ ነበር ዱባይ ውጭ ላይ ስራ የለም ይላሉ 😭😭😭😭

  • @Rahemma5590Raaheema
    @Rahemma5590Raaheema Před měsícem

    አይዞሺ አላህ ያሠቃያት

  • @user-iq1si3ds7b
    @user-iq1si3ds7b Před měsícem

    ማሻአላህ ዙዙ አረበኛ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-iq7ss9zq3x
    @user-iq7ss9zq3x Před měsícem

    Thank you baba

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Před rokem

    የአደም፣ልጀ፣ፀባይ፣ሁሉ አንድ አይደለም

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Před 2 lety

    ❤❤❤ አዎ በደኖብ እንችላለን አረብኛ☕️🌹

  • @user-fo8ew7yz4v
    @user-fo8ew7yz4v Před měsícem

    እባክሽ ያውናቸው

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Před 2 lety +1

    ሴት አታዝንም በተለይ ለተሠራተኛ አዎ ዉዴ በጣም ባለጌዎችናቸዉ ፊት ካገኡ😳😳

  • @gjkfhui8071
    @gjkfhui8071 Před 2 lety

    በፈጠረሽ ትንሽ ቆይተሽ ደግሞ በእንግሊዘኛ ልተርጉምላችሁ እንዳትይኝ ጥፊ ከዚ

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 Před 2 měsíci

    ere yaa stelalu madamochi

  • @user-uh5ov3ck2s
    @user-uh5ov3ck2s Před rokem

    ያችንድምፅተውእና የሳቸውን ድምፅእንስማቸው ክክክ

  • @mdvip967
    @mdvip967 Před měsícem +1

    😂😂እኔ ግን መዳሜን እቆጣታለሁ💔💔

    • @user-ek6bh5bl9b
      @user-ek6bh5bl9b Před 29 dny

      @@mdvip967 ለወጠ ጨለማ እኔም እጮህ ነበር ነችሩ ማን ሊሠማኝ እየዞረች ስሜን ታጥፋልኝ እንዴ እንኳን ተቆጥዬ በፀባይ ዥዤቸውም ስረአት የላቼው

  • @zainabzeyna1033
    @zainabzeyna1033 Před měsícem

    شكرن يخع

  • @zfmak
    @zfmak Před měsícem

    እሺ ማለት ግዴተሽነዉ

  • @HirutFetene
    @HirutFetene Před 2 měsíci

    እረ አረበኛ አልገባኝ አለ ምን ይሻለኛል እህቶቸ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 Před 2 lety

    የአረብ ሴት ብላችሁ እርርር አለችሁሳ ባለጌ በበላበት ያስታውካል ይባላል

  • @user-jq8pm2rw5j
    @user-jq8pm2rw5j Před měsícem

    ካንች ሰውየውን ብንሰማው አይደል

  • @user-km8yb2qr7i
    @user-km8yb2qr7i Před rokem +1

    Woooooooo betikil

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Před 2 lety

    ያልማዝ የሰውድነው የዙዙ የድራ ወይም የውጭዜጎችናቸው ለብናንምናምንየሚወሩት

    • @user-fz2gn5hf7y
      @user-fz2gn5hf7y Před 2 měsíci

      የምድር ነው የዙዙ🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬👌👌👌👌

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Před 2 lety

    ጎበዞች በርቱ

  • @saada9739
    @saada9739 Před 2 lety

    አልማዝ አረበኛዋ ፀደ ነው የሳኡድ አረበኛ ስላልሆነ እጅ የሶሪያ አረበኛ ነው

  • @Gurage4
    @Gurage4 Před rokem

    የሱሱ ቤተሰቧች ደምሩኝ የመጀመራው ፓሰወርድጠፍቶኝነው😥

  • @user-gy5md8yk3k
    @user-gy5md8yk3k Před měsícem

    ትክክነው ሀቂቃ

  • @orangeetiopia3745
    @orangeetiopia3745 Před 2 lety

    ትክክል ነሽ

  • @user-km8yb2qr7i
    @user-km8yb2qr7i Před rokem

    Woooooo betikikil 2:35

  • @KhalidSharif-g4t
    @KhalidSharif-g4t Před měsícem

    Wed Arab setch aschagary nachw

  • @zabeebazabeeba7611
    @zabeebazabeeba7611 Před 2 lety

    ዋለይቲኪኪሊበኔሚኢደዚነዉ

  • @user-qp9bi4bm2g
    @user-qp9bi4bm2g Před 2 lety

    እኔ የገረምሽኝ አረቡ የተናገረው አንች ከምትይው ጋር በፍጹም አይገናኝም በርግጥ ስለሰራተኛ ነው ያወራው ግን አንች እንዳልሽው አይደለም

    • @susutube360
      @susutube360  Před 2 lety

      እኔ የእሱል አልተረጎምኩም እኮ የራሴን ሀሳብ ነው የተናገርኩት😂ባለፈው ትርጉም አንፈልግም እናቃለን ብላችሁኛል🙈

  • @KhalidSharif-g4t
    @KhalidSharif-g4t Před měsícem

    Wed Arab set aschagary nachw

  • @user-tf3fs8wv9k
    @user-tf3fs8wv9k Před 2 lety +1

    አይሰማም በዴብ

    • @susutube360
      @susutube360  Před 2 lety +1

      ይሰማል ሙሉውን አዳምፁት

  • @user-ti6mw8wq3j
    @user-ti6mw8wq3j Před 2 lety

    ድምጣቸው አይሠማም ያች ብቻነውየሚሠማው

    • @susutube360
      @susutube360  Před 2 lety

      ሙሉውን እላየሽው ይሆናል እንጅ የእነሱ በመሀል በመሀል አስገብቻለው

  • @moe0079
    @moe0079 Před rokem

    አላህፊርይ እህቴ ተቀባብተሽ ሚዲያለች አትውጭ

  • @user-ym3qv4jt8y
    @user-ym3qv4jt8y Před 2 lety

    የአልማዝ አረበኛ በዴው ሥለሆነ ይገባል 😂🤣

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 Před 2 lety +6

    አረብን በኢስላም ስለሚስሉ ኢስላም ጠሎች አረቦቹን አይወዱም የነሱ ተፅኖ ኝኛንም እንደንጠላቸው እንደጭራቅ እንናያቸው አደረገን ኸረ ንቁ ጃሂሎች አስተንትኑ ቢያንስ ተረዝቀናል አልሀምዱሊላህ እንበል ሁሉንም አንጨፍልቅ በጣም በጣም አላህን የሚፈሩ አሉ እኛንም እራሳችንን እንፈትሽ ምንያክል ጥሩዎችነን ኸረ ትላላቅ ዩቱበሮች ቢያነቡልኝ አሽቃባጭ እጠላለሁ

    • @susutube360
      @susutube360  Před 2 lety

      ኧረ ሀበሻ ቤት ከመስራት አርብ ቤት መስራት በስንት ጣእሙ የሚሉ ብዙ ናቼው ጥቅማችንን አንክድም ድርርርርምምም ከማለት ያልኩትን ብትሰሚ ምን ነበረበት ሁሉንም አላልኩም ምሳሌ የኔን ማዳን ጥሩነቷን ተናግሬለው ግን አሎ መናጢዎች

  • @user-kd3xr4lt7c
    @user-kd3xr4lt7c Před měsícem

    ቲኪ ብል አዉ

  • @vfdbd5887
    @vfdbd5887 Před 2 měsíci

    የኔ አለቺጂ ወላሂ ለአዚም ሰው አልመስላትም አህያነው የምመስላት አኡዚበላህአላህ ቶሎይገላግለኚ ከዚህቤት ያረብ

  • @user-wn6jm8hd3b
    @user-wn6jm8hd3b Před měsícem

    ውላሂየኔሠውየበጣምጥሩነውከምንበላይ

  • @user-se2fy6vt1c
    @user-se2fy6vt1c Před 2 lety +1

    San.walh💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-iq7ss9zq3x
    @user-iq7ss9zq3x Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-iw2wb2qs7p
    @user-iw2wb2qs7p Před 2 měsíci

    እኔሱስትጋዝነውእማቃናውሱስተኛዱረ

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b Před 2 lety

    ቆይ አንቺ ለምን ዝም አትይም ሡሡ? አረበኛ እንችላል የምናዳምጥሽ

  • @Gurage4
    @Gurage4 Před rokem

    ነይደምሪኝ ሱሱ😥

  • @user-km8yb2qr7i
    @user-km8yb2qr7i Před rokem

    Woooooo betikikil

  • @lobabahuseen6134
    @lobabahuseen6134 Před měsícem

    ሠብስክራብ👍💪👍

  • @mmakidammakida6251
    @mmakidammakida6251 Před 2 lety

    በትክክልእኔጋምእንዲነውሰውየውግንየጆርዳንሴቶችበጣምክፉነቸው

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před 2 lety

    አርዳ የአንች ድምጽ አንሽው የነሱ የት አለ

    • @susutube360
      @susutube360  Před 2 lety

      ወላሂ አለ ሙሉውን ስሙ በሳቅ ገደላችሁኝ ምን አለ እኔንስ ብታዳምጡኝ 🥺😂

    • @user-pr5fj6vu5j
      @user-pr5fj6vu5j Před 2 lety

      @@susutube360 ክክክክክክ እሽ መች ጨርሽው እስከ ግማሽ ያች ነበር

    • @user-up2gm7vl3g
      @user-up2gm7vl3g Před 2 lety

      @@susutube360 ክክክ

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Před 2 lety

    ልጅቷ ለሯሷም ስልክ የላትም እኮ😳😳ፈጣሪ ሲደርስላትነዉ እንጂ

  • @user-fg5ww6mk5k
    @user-fg5ww6mk5k Před měsícem

    አራአፍቺሁንአትክፈቱ

  • @user-ju1if8xw6k
    @user-ju1if8xw6k Před měsícem

    የባባን ቻናል ስሙን ንገሩኝ በአላህ ሰብስክራይብ ላርገው❤❤❤

    • @susutube360
      @susutube360  Před měsícem

      እሱ የለውም ሀብታም ነው የኔን አድርጊ የጎረቤትሽን😂🥰

    • @user-ju1if8xw6k
      @user-ju1if8xw6k Před 5 dny

      😂እሽ😂😂😂😮​@@susutube360

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 Před 2 lety

    ዲምፅሽን አንሽልን እነሡን እንሥማበት

    • @susutube360
      @susutube360  Před 2 lety +1

      እርፍ ምን አስቼኮለሽ ሙሉውን ስሚው የእነሱም አለ ይስማል

  • @kokobaalbehewali6323
    @kokobaalbehewali6323 Před 2 lety

    ሰላም

  • @MakyaTamami
    @MakyaTamami Před měsícem

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢😢😢

  • @EkramSeid1994
    @EkramSeid1994 Před měsícem

    set up you jentl