የኢትዮጵያን የሰብአዊነትን ጥግ ተመልከቱ I

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ወደ ቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀሉ ሊንኩን ተጨናው
    t.me/mubemedia1
    🛑ልጃቸው የሞት ፍርድ የተፈረደባት የለይላ ኑርሰቦ አባት እና እናት እራሳቸውን ሳቱ ሼር ሼር😭📌
    ለይላ በሳኡዲ የሞት ፍርድ ተፈረደባት ለይላ የኛን እርዳታ ትሻለች
    እስልምና ውስጥ ቁርዓን የሚያስቀምጠው አለባበስ ጅልባብ ነው።"የተከበሩ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ
    ግፍ ሞልቶ የፈሰሰበት የስልጤ ቅበት - አስገራሚ ጉድ ወጣ
    የስልጤ ቅበት ሰለባዎች ልጆቻቸውን እያስታመሙ ያሉ እናቶች
    በስልጤ ዞን በቅበት በሙስሊሞች ላይ የተፈጸመው ግፍ
    ማህሙድ ዩኑስ
    ለመጀመሪያ ጊዜ ሚስጥሩን ቤተሰቦቿ ፊት የተናገረቸው ነገር ምን ይሆን • አቤል ብርሃኑ •
    አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ ክቡራትና ክቡራን ታዳሚዎቻችን እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ።
    ውድና የተከበራችሁ የሙቤ ቤተሰቦች ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ለሌሎች ይህን ቻናል ሼር በማድረግ ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሆኑን
    የቴሌግራም ግሩፖችን የቀላቀለው👉👉 t.me/MubeMedia
    የፌስቡክ ፔጅ ላይክ ያድርጉ
    / posts
    የዩቲብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
    / @mubemedia
    #ሚዲያ #Mube Media
    ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ
    የሞት ፍርድ የተፈረደባት እህታችንን እንታደጋት፣ ይድረስ ለዩቱበሮች ለቲክ ቶከሮች፣ ሁለተኛ ሚስት በሁለት ሚሊየን ብር፣
    አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 • ሰበር ዜና ግርማ የሺጥላ • አዳዲስ ፊልሞች • Ethiopia ቲክቶክ • ebstv worldwde • Balageru Tv • orthodox • ማራኪ ወግ • ሐጅ • ግርማ የሺጥላ ተገደለ
    አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ 2
    ዮኒ ማኛ መሰከረ ሙስሊም ጠልነት አለ | ህፃናቶች እያለቁ ነው yoni manga | seifu on ebs
    ጥላዬ ሙሉ ፊልም |Telaye full Amharic movie 2022
    ባልታሰበ ሁኔታ የሞተችው ሞዴል እና የመንሱር ጀማል መልዕክት ለዶር አብይ - በስንቱ | seifu on EBS
    • ነፀብራቅ ሚዲያ • ሚንበር ቲቪ ምርኩዝ • Eid mubarak - አዲስ ነሺዳ • እንኳን አደረሳችሁ • አዲስ ነሺዳ 2022 • ታጠቅ ሚዲያ
    ለይላ ኑርሰቦ ቀጥታ ከእስር ቤት ያስተላለፈቺው መልዕክት#Emantube
    🛑የለይላ ወላጆች አዲስ መረጃ ሼር በህዝቡ ተፅናንተዋል አልሀምዱሊላህ 📌
    fasikatube
    mezmur protestant
    mezmur maryam
    mezmur orthodox eritrea
    mezmur orthodox Amharic
    ዮኒ ማኛ
    ታጠቅ ሚዲያ • Brex habeshawi • አፍሪካ ቲቪ • donkey youtube • ድንቅ ልጆች • Ethiopia viral video • New wollo tube • New Amharic • ነሺዳ Oromo • አዲስ ነሺዳ • መንዙማ • ደሴ • አይመኒታ • Minber
    *የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች እና የኦርቶዶክስ መዝሙሮች
    nejahtravel • Mube Media • Minber
    #ተዋወቋት #babi
    seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new

Komentáře • 648

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Před 9 měsíci +305

    ሙቤ ወንድማችን ጀግና ነው የምትሉ በላይክ አሳይኝ ሙቤን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SjsjSjjs-e4c
      @SjsjSjjs-e4c Před 9 měsíci

      ጀግና ብቻ አይገልፀውም የኔ ስስት ወንድም

    • @hawatahireyoutube
      @hawatahireyoutube Před 9 měsíci

      አላህ ይስጠው ጀነትን ፈረደውስ❤❤❤

    • @qananiichala1656
      @qananiichala1656 Před 9 měsíci

      ❤❤🚘💛💙💚❤👍👍👍🌷💐🌹💺🙏🎓🙏🚘

    • @user-dp6fr4we8r
      @user-dp6fr4we8r Před 9 měsíci

      👍💖💖

    • @user-eh1hg6si7r
      @user-eh1hg6si7r Před 8 měsíci

      ለዚህለልጅቃላትአጠረኝወላሂ
      አላህይጠብቅህወድሜ🙏🙏🙏🙏

  • @Bazawit
    @Bazawit Před 8 měsíci +21

    እመቤቴን በጣም አሳዝኖኝ ነበር ድጋሚ በጊፍት ሲያበሻብሹት አለቀስኩኝ😭😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Fafi-r4x
      @Fafi-r4x Před 8 měsíci

      Tehute leb enedezi new weda❤❤❤

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 9 měsíci +29

    ክርስቲያን ወገኖቼ ወላሂ በየቤታች በረከት ፀጋ ጤና ሲሳይ መልካም ነገር ሁሉይግባ ኢንሻአላህ አንድነታችን ለዘላለም ይኑር አሜን

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 9 měsíci +31

    አልሀምዱላሊህ ከደስታውን አልቻልነውም ክርሰቲያን ወንድሞቻችን በጣም ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ይህ ኢትዮጽያዊነት

  • @user-zs2ve6qp3z
    @user-zs2ve6qp3z Před 8 měsíci +10

    አንድ መጥፎነገር አይመጣም ጥሩ ነገር ይዞ ቢሆን እንጅ ባረከሏህ ፊኩም

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x Před 9 měsíci +23

    ለሰጭዎች አላህ ይስጣቸው😢😢

  • @user-tq9yx4ru7t
    @user-tq9yx4ru7t Před 9 měsíci +14

    ልቤ ተሰብሮ ነበር ሙቤ አላህ ሁሌም አላህ ያስደስትህ ከክፉ ሁሉ አላህ ይሰውርህ አምሳያህ ያብዛልን💗💗💗💗💗💗💗💗

    • @ZenbS-bv7gm
      @ZenbS-bv7gm Před 9 měsíci +1

      አሚንንንን ያአቡ ጃህል ባለፈዉበሱበቤን ሲያስከፈዉ. በጣምነዉ. ያሰቀስኩት. ዛሬበወድማችን እባችንታብሷል. አላሀምዱሊላህ. አላህበሁለቱም. አገርመልካሙንሁሉ. ይወፍቀዉ

    • @FatySam
      @FatySam Před 8 měsíci +1

      እኔስ ብትይ ልቤተሰብሮ አዝኝ ዛሬግን እዲሜ ለወዲማችን ሙቤ ልባቼን ተካሰ አልሀምዱሊላህ

  • @Toyba1234
    @Toyba1234 Před 9 měsíci +39

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሙቤ እኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ያረብ ወላሂ ታሪክ ነው የሠራሀው ሙቤ ደስታየን መግለፅ አልችልም😭

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 Před 9 měsíci +24

    ሙሥሊም ጠሌወችን አጀታቸውን አሣረርከው ሙቤ ኑርልን

    • @abubekertemam1390
      @abubekertemam1390 Před 8 měsíci +3

      ፅድት ያለ አገላለፅ ፁሁፍህ
      ለሚጠላ መልሱ መልስ መስጠት ነው ማባበል አይጠበቅብን እኛ ሙስሊሞች

    • @Fafi-r4x
      @Fafi-r4x Před 8 měsíci

      Aminn❤❤❤

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Před 9 měsíci +9

    ሙቤኮ ጀግናችናህ ኩራታችናህ የምንለዉ እኮ በምክኛት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fatuma241
    @fatuma241 Před 8 měsíci +15

    ሙቤ የዱንያው ቀላል ነው አላህ ዱንያ አኺራህን ያሳምርልህ ቀብርህን ያስፋልህ ለህድህን ያብራልህ ወንድሜ እረጅም ሀያት ከነቤተሰቦችህ ይወፍቅህ❤❤❤❤❤❤

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 Před 8 měsíci

      Mube allah belegocheh yasdesteh lela menm yemelew yelegnem hule bekheyer sera lay neh allah yechemreleh allah kekefu neger kenbetesebocheh yetebkeleh

    • @user-cj8eo5dl8x
      @user-cj8eo5dl8x Před 8 měsíci

      🎉

  • @YoditAbere
    @YoditAbere Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በለቅሶ ነው ያመሸሁት ትናንት ቁጭ ብዬ እያየሁ ፈጣሪ እንደ ሰው አይደለም ያዘነን ልብ የያፅናና የተሰበረን የሚጠግን ሐዘንን በደስታ የሚለውጥ የአለማቱ ጌታ ይክበር ይመስገን

  • @amifaethio4224
    @amifaethio4224 Před 9 měsíci +17

    ሙቤዋ አላህ ያስደስትህ በዱንያም በአኬራም እንኳን የእሱን ለእኛም የደስታ ስበብ ነው የሆንከው የተሰበረው ልባችንን ጠገንከው

  • @rahmt2392
    @rahmt2392 Před 8 měsíci +1

    ጀዛካላኸ ኸይር ወንድሜች ሙባረክ እንደተ ያሉ ወንድሜችን ይብዛልን ያረብብብ

  • @user-qp3tk2zn6z
    @user-qp3tk2zn6z Před 9 měsíci +14

    በጣም አስተዋይ ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጣቹ ሁላችን ሰጪውም አስተባበሪኦችም

  • @saadasaada7016
    @saadasaada7016 Před 8 měsíci +2

    ሙቤ ወድማችን በርታለን የኛ ጀግና እኛ የመዳም ቅመሞች ከጎንሕ ነን

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 Před 8 měsíci +6

    አገራችንን አኳርችሁ በአድ አሣማ ከምንሠደብ ጀዛችሁን አላህ ይክፍለው

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn Před 8 měsíci +1

    አልሀምዲሊላህ ያረብ አላህ ይጨምርለት ያረብ ማሻአላህ ተባረክ እረህማን❤❤

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian Před 8 měsíci +2

    ለምንድነው ያላቀስኩት እኔ ብቻ ነው ያስላቀስኝ ለከ ደስተም ያስላቅስል ወላሂ❤❤😢😢

  • @MyHouse2023
    @MyHouse2023 Před 9 měsíci +6

    Alhamdulillah Allahuakber ህይወተችሁ ሁሌም በደስተ የተሞለ አላህ የድርግለችሁ❤

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 Před 8 měsíci +1

    አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ያላል ሙቤ አላህ ይጨምራልህ ወንደም ጊፍትም የሰጠዉ ሁሉም አላህ ይስጣችሁ ያረብ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌

  • @jinatmohammed2762
    @jinatmohammed2762 Před 8 měsíci +2

    የኛ ጀግና ሙቤ እሄ ሁሉ ባንተ ነው አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ በጣም እንወደሀለን እዳሥደሣሀው አላሁ ሡበሀነወተአላህ ያሥደሣበህ በዱኒም በአኸይራም🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před 8 měsíci +1

    አልሀምዱሊላ በረታውድማቺንን አላህ በልጆቺህየስደስትህ እደሚናጤና

  • @hjhj8157
    @hjhj8157 Před 8 měsíci +1

    መቤ የዱንያው ቀላል ነው አላህ ዱንያ አኺራህን ያሳምርልህ ቀብርህን ያስፋልህ ጀዛካላህ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Před 8 měsíci +2

    አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል እሱ በመደሰቱ
    ዉድ የገሬልጆች ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ለሱ ጊፍት ለሰጣችሁት አላህ ያስደስታችሁ
    ሙቤ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ጀዛከ አላህ

  • @MekiyaYisak
    @MekiyaYisak Před 7 měsíci +1

    የኛ ጀግና ወንድም አላህ በዱንያ ስኬት በአኬራ ጀነትን ይወፍቅህ የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @uamamarali4794
    @uamamarali4794 Před 9 měsíci +7

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያረብ አቦ እናንተ ረጃጅም እጅ ያላችሁ የሀገሬ ሰዋች አሏህ የተባረከ ርዚቅ ይስጣችሁ

  • @user-sj2us6zq4d
    @user-sj2us6zq4d Před 8 měsíci +1

    ሙቤ መልካም ጀዛህን አላህ ይከፈልህ እዲሁም ልጁን ያስደሰታቹ በሙሉ አላህ ይቀበላቹ

  • @user-jl2hw6ox5z
    @user-jl2hw6ox5z Před 9 měsíci +7

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ሙቤ ባለፈው ዮኒ ሰውየውን እዳዛ ሲያዋርደው በጣም አዘኩ ዛሬ ደግሞ ደስ ሲለው እኔ ም ደስ አለኝ አልሀምዱሊላህ ለሠው ደስታ ደፋ ቀና እምትሉ የናንተን ደስታ አላህ ያብዛላችሁ

    • @user-mg3ni3db2o
      @user-mg3ni3db2o Před 9 měsíci

      እሱ ነው የተዋረደ ወንድማችን አይዋረድም አላህ አስደሠተው

  • @Rahma-uu9pt
    @Rahma-uu9pt Před 9 měsíci +7

    አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል ይሄ ልጅ ስለተረዳ ሙቤ👍👏

  • @user-po2hc9cw4y
    @user-po2hc9cw4y Před 8 měsíci +1

    የአላህ እጅግ ነው የተደሰትኩት መቼ ለት እንደዛ ሲያረገው አዝኜ ነበር አልሐምዱሊላ ሙቤ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před 8 měsíci +4

    እኛ ያለንን ተካፍለን መብላት የምናቅ ህዝቡች ነን❤❤

  • @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ

    ሙቤ እናትህን አለህ በጀናት የበስርልህ አታንም አለህ እድሜህን የርዝምልን እናት ወለደች ሙቤን የመሰለ ጀግና የእስለም ወታደር አለህ ይጠብቅህ

  • @اناالمسلمالحمدلله

    ሙቤ ጀግናው ወንድሜ ዘር ይውጣልህ አንተ ጀግና ቃል የለኝም ውድ መልካም ኢትዮጲያውያንም ክፉ አይንካችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd Před 8 měsíci +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ ብሎኛል ከትንሸ ቀናት በፊት አቡጃል ቤት ገብቶ ወንድማችን ሰድቦና አመናጭቆ ቢያስወጣውም አላህ ሁሉንም ነገር ወደ ኸይር ቀይሮ ሙቤ አንተን ሰበብ አድርጎለት የወንድማችንም ችግር ተቃሎ የኛም ቀለብ ተጠግኗል አላሀምዱሊላሂ ። ሙቤ ወንድሜ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ እስከ መላ ቤተሰብህ ።

  • @uamamarali4794
    @uamamarali4794 Před 9 měsíci +5

    መልካሞችን አሏህ ያብዛችሁ አቦ ቃል የለኝም

  • @user-rn5dr2wj7q
    @user-rn5dr2wj7q Před 9 měsíci +6

    ጀግና ነህ ሙቤ ወድሜችን አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ🎉🎉🎉

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 Před 8 měsíci +2

    ሙቤወንድማችንጀግናጀዛክአላህ

  • @madinawerake3550
    @madinawerake3550 Před 8 měsíci +2

    ሙቤ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ሰላምህ ብዝትዝት ይበል።

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Před 8 měsíci +1

    ሙቤ ወድማችን አላህ ተክፉነገር ይጠብቅህ ትለያየህ ያረብ ይሄን የመጣበላ በቃብሏ ፍቅርን ያብዛልን ያርብ🤲🤲

  • @medinaseydi2
    @medinaseydi2 Před 8 měsíci +2

    ሙቤ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ለአላህ ብየ እወዲሀለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Před 8 měsíci +2

    አልሀምዱሊላህ ፡ የሀገር ፡ ልጆች ፡ መልካሞች።

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 Před 8 měsíci +2

    ዋአለይኩምሠላም.ወረ.ወረ.መሸዓላህ.ሙቤ.ጀዛከላህኸይር.ባረከላሁፊክ.

  • @nefisa70
    @nefisa70 Před 9 měsíci +1

    አልሃምዱሊላህ ለሁሉም ነገር ወለከል ሹኩር

  • @user-cm5tw7fy2h
    @user-cm5tw7fy2h Před 8 měsíci +2

    ሙቤ ማሻ አላህ በጣም ደስ ብሎናል እኛንም እንካን ደስ አለህ አንታንም የኛ ብርተታችን ቀጥልበት መልካምነት ለረስ ነው አላህ ይጨምርህህ ምቀኛ ሸረኛ የርቅልህ ነርልን ሁሌም በደስታ ኩፉ አይንከህ🥰🥰🥰🥰

  • @covergirl221
    @covergirl221 Před 9 měsíci +14

    ማሻአላህ ደስ የሚል የሚያኮራ ስራ ተሰራ አልሀምዱሊላህ የዚህ ትልቅ ታሪክ እኔም ተሳታፊ ስለነበርኩ! ጀግና ወንድም እህቶቻችን እኮራችሁን አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ኢትዪጵያዊነት ውበታችን ኩራታችን ነው

  • @user-pc9yp6jh2n
    @user-pc9yp6jh2n Před 8 měsíci +2

    ማሸ አላህ ወላይ በጣም ደሰብሎኞል ሙቤም ሁላቹም ጄዛ ከአላህ❤ አላህ ጥሩስራቹን ይውደድላቹ❤❤❤❤

  • @user-ir4oz6wj7i
    @user-ir4oz6wj7i Před 8 měsíci +4

    ሙቤ ምን እደምልህ አላውቅም አላህ ጀዛህን በዱኒያም በአኼራም ይክፈልህ ልጆችህን አላህ ሀፊዞች ያድረግልህ ቤተሰቦችህን ሁሉ አላህ ይባርክልህ እናትህን አላህ ጀነተፊረዶስ ይወፍቅልህ ያረብ የኔንም እናት አላህ ጀነትን እዲወፍቃት ዱአ አድረግልኝ ያረብ

  • @FatySam
    @FatySam Před 8 měsíci +4

    ሙቤወዲማችን አላህ እዱኒያ አኬራህን ያሳምርልህ ልጆችህን ያሳዲግልህ ልባችን ተሰብሮ እዲሜላተ ልባችን በዲጋሜ ተካሰ አላህ ያስደስትህ

  • @tube5648
    @tube5648 Před 8 měsíci +1

    ያአላህ ሙቢ አላህ ይጨምርልክ እዲሁም ዉድ የኢትዮ ልጆች ወድሞቼ እዲሁም ወገኖቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @intalaaarsiishkiraa9784
    @intalaaarsiishkiraa9784 Před 8 měsíci +1

    Mashaa Allah ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 Před 8 měsíci +2

    አላህ በበለጠ ነገር ያስደስትህ ጀግናው ሙቤ አሚን ሁላችሁም ምንዳችሁን በዱንያም በአሄራ ይመንዳችሁ

  • @ebrahimmohammed5086
    @ebrahimmohammed5086 Před 8 měsíci +2

    ماشاءالله👆mashallah🤙ማሽአላህ❤💪አኩራቹሁኝ 🇪🇹💪

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt Před 9 měsíci +1

    ማሻ አላህ ሙቤ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ቀጥልበት ሱበሀን አላህ

  • @فايزه-ل7ع
    @فايزه-ل7ع Před 9 měsíci +2

    ሙቤ ጀዛከሏህ

  • @Gj-dk5bn
    @Gj-dk5bn Před 9 měsíci +3

    ሙቤ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ደስ እንዳስባልከን አላህ በጀነት ያበሽርህ እንደት ልቤ እንደደማ ነበር

  • @Deff-notella
    @Deff-notella Před 8 měsíci +1

    ጀዛክ አለህ ከይረን

  • @فايزه-ل7ع
    @فايزه-ل7ع Před 9 měsíci +2

    ማሽ አላህ አለይኩም❤❤❤

  • @zamzam633
    @zamzam633 Před 9 měsíci +2

    ሙቤ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችንወላሂ ልዩ ስው ነህ አተ ትለያለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k Před 8 měsíci +2

    ሙቤ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @Alemmena
    @Alemmena Před 8 měsíci +1

    ሙቤ አልላህኸይር ጀዛህንይክፈልህ

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 Před 9 měsíci +8

    ሙቤ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ

  • @fewziyasedik6681
    @fewziyasedik6681 Před 9 měsíci +2

    ማሻአሏህ

  • @user-og8fv2bk5z
    @user-og8fv2bk5z Před 8 měsíci +2

    ሙቤ ወንድሜ በአለህበት አላህ ይጠብቅህ ልጆችህን ይባርክልህ የደስታ ብዛት እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮመንት ስፅፍ ❤

  • @ShafiShafi-jx1ml
    @ShafiShafi-jx1ml Před 9 měsíci +2

    መሸ አለህ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Před 8 měsíci +4

    ማሻ አላህ ያረቢ አንድ ያድርገን ❤❤ ልባችንን ሁሉ ለፈጣሪ ታዛዥ ያድርጋት ወንድሜ ሙቤ አላህ ይጠብቅህ

  • @HawaTadele
    @HawaTadele Před 9 měsíci +7

    አላህይጨምረልህ ሙቤ❤

  • @user-sd5ur5sz8r
    @user-sd5ur5sz8r Před 8 měsíci +4

    የኛ ጀግኖች ሙቢዬ ወንድሜ ኑሩልን

  • @mohamedameen4328
    @mohamedameen4328 Před 9 měsíci +3

    ሙቤ ይቺን ኮሜት ካያሃት ❤አሏህ ይውደደህ ላንተ ቃላት ያጥረኛል

  • @hayriaaliye4378
    @hayriaaliye4378 Před 9 měsíci +5

    🎉ሙቤዋንድም❤❤❤❤ ሽክርን🎉🎉

  • @fatmah567
    @fatmah567 Před 8 měsíci

    የአንተ መልካምነት ውጤት ነው ወድም ሙቤ ጄዛክ አላህ ኼይር መልካምነት ለራስ ነው ❤❤❤

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd Před 8 měsíci +2

    ሙቤ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ መሰሎችህ ያብዛልን ያረብ ዱአ አድርጉልኝ እፈተነውስጥ ነዉ ያለሁት አላህ ካለሁበት ፈተነ አላህ ይገላግለኝ, ከነተጎን ለመቆም ምኞት አለኝ ኢሻ አላህ😢😢

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Před 9 měsíci +5

    አላህ በአርሹጥላስር ከሚሰበስባቸዉ ባሮቹያድርጋችሁ ያድርገን ያረብ

  • @naimatube2312
    @naimatube2312 Před 8 měsíci +4

    ማሻ አላህ ሙቤ ወላሂ በጣምም ነው ደስስ ያለኝ አንተ ትለያለህ አላህ ያስደስትህ ሰጭው ተመልካቹ ክርስቲያንም ሆነ ሙስሊም ወንድሞቻችን አንተ ግን ሰበብ ነህ አላህ ያክብርህ ወንድሜ ትልቅ ልብ ነው ያለህ ❤ ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤

  • @hawahawa2214
    @hawahawa2214 Před 9 měsíci +3

    ማሻ አላህ ጀዛከ አላህ ወንድሜ ሙቤ ወላሂ እንዴት ተደሳሁ እህት ወንድሞቻችን በመልካም ስራ እንደተሳተፋችሁ አላህ ያስደሳችሁ ያልታሰበውን እርዚቅ ይወፍቃችሁ

  • @mounahussein9155
    @mounahussein9155 Před 9 měsíci +7

    አላህ ይጠብቃችሁ ጨዎ ኢትዮጲያዊያን

  • @user-wn2gi6lq4i
    @user-wn2gi6lq4i Před 8 měsíci +2

    ሙቤ ተባረክ ወንድሜ አላህ ይደግፍህ ያረብ አገራችንን በአንድ ልብ የምንደጋገፍ ያርገን ልዩ ቀን ያረጋችሁት እውነትን ፍቅር ያለው በኢትዮጵያዊነታችሁ ነው ተባረኩ

  • @GhhdGhhd-cn7fu
    @GhhdGhhd-cn7fu Před 9 měsíci +3

    አላህ ይዘንልን ለሁላችንም

  • @user-ch5si5hq2q
    @user-ch5si5hq2q Před 9 měsíci +3

    ሙቤ ትለያለህ አሏህ ይጣብቅህ ያኔ ውድ ወንድም ከንቤተሳቦችህ የረብ 🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌹🌹🌹

  • @ZaharaMustafa-vw5wm
    @ZaharaMustafa-vw5wm Před 8 měsíci +1

    Jazakumullah kerin mubareke

  • @rahmarahma7226
    @rahmarahma7226 Před 9 měsíci +4

    አህሰንት ወድም ሙቤ አላህ ይጠብቅህ የምትወደውን ሁሉ አላህ ይጠብቅልህ

  • @hadraahmed8782
    @hadraahmed8782 Před 8 měsíci

    ማሻ አላህ አላሁ አክበር አልሃምዱሊላህ በጣም ዴስ ይላል ጀዛ ካላህ ኸይር ወንድማችን ሙቤ

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 Před 8 měsíci

    አስላሙአለይኩም ወረህመቱለህ ወበረካቱ አህለን ወድማችን በረታ ጠክር መሻአላህ ተባረክ አላሁ አክበር

  • @zahraman3278
    @zahraman3278 Před 9 měsíci +3

    ወንድም ሙቤ አለህ ይጠብቅህ ምሰረቸው ከይር ስረሀን አለህ ወዶ ይቀበልህ ምንደህ ከአለህ አገኝ ጀዘከለሁ ከይር በርተ አለህ የግዝህ

  • @user-iu9mn1ii1d
    @user-iu9mn1ii1d Před 8 měsíci

    ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله وجزاكم الله خيرا كلكم

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Před 8 měsíci

    ሙቤ አላህ ይጠብቅህ የሰዉን ደሰታአ የምትረዳአ አላህ ልጆቺህን ይጠብቅልህ❤❤❤❤

  • @Marifa-ju2jv
    @Marifa-ju2jv Před 8 měsíci

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ:: ሙቤ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያረብ

  • @vip6526
    @vip6526 Před 8 měsíci

    መሽአላህ ወላሂ በጣም አዝኛ ነበር አሁን ደሥ አለኚ አልሀምዱሊላ ሙቤ ጀዛከላህ ኻይር ወድማችን አላህ ሀይሩን ነገር ይወፍቅህ ያረብ

  • @nefisahulchefojuhar1529
    @nefisahulchefojuhar1529 Před 8 měsíci

    ሙቤ አለህ ይጣብቅህ አለህ በጄነት የስደስትክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhayatSeid-dc8mj
    @AhayatSeid-dc8mj Před 8 měsíci

    ድል 🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴❤❤❤❤❤❤

  • @user-gw4he4rp7m
    @user-gw4he4rp7m Před 9 měsíci +5

    Mube thank you for everything ❤️❤️❤️

  • @user-qc1hr5ie9u
    @user-qc1hr5ie9u Před 9 měsíci +4

    ወላሂ እኔ እራሱ ቃል የለኝም በጣም ቅስሜ ተሰብሮ ነበር ከዛ ከከልብ ጋር የነበረውን ቪዲዮ አይቸ ለሰጭዎች ሁሉ አላህ ይስጣቹሁ

  • @user-yc9qy5oo8i
    @user-yc9qy5oo8i Před 8 měsíci +3

    ሙቤ ወንድማችን ማሻአላህ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ኑርልን ❤❤❤

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e Před 8 měsíci

    አላሁመዚድ ወባሪክ 👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐💔💔💔💔💔💔ቃል የለኝም

  • @canale3793
    @canale3793 Před 8 měsíci

    ውይ የስው ደስታ እደት ያስደስታን ያስለቅሳን ያረብ ብረህመትክ

  • @fatehussen1475
    @fatehussen1475 Před 9 měsíci +3

    ሙቤ ወላሂ ቃላት የለኝም ጀግና ❤❤

  • @rokiarokia8572
    @rokiarokia8572 Před 9 měsíci +1

    አላህ ይጨምርልክ ወድሜ ሙቤ የልጆችህ አባት ያድርግህ

  • @madenamadena1704
    @madenamadena1704 Před 8 měsíci

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ዉንድም እህቶቼ በርቱ አላህ ያግዛቹ እኛ ኢትዮጵያ አዛኝ ሩሁሩ ነን በሀይማኖት በዘር አንለይም ሰዉን ለመርዳት ሰዉ መወን በቂ ነዉ በርቱ የሀገሬ ልጆች አላህ ባላቹበት ይጠብቃቹ ለሁሉም ነገር ዝግጁ ነን አንድነታችን ማጠናከር አላህ አላህ ሀገራችን ህዝባችንን ሰላም ያርግልን ያረብ🤲

  • @eexx6279
    @eexx6279 Před 8 měsíci

    ሙቤየኔጀግናዉ።ወንድሜ❤ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @citydubai9621
    @citydubai9621 Před 8 měsíci

    ሙቤ የኛ ጀግና ወንድም አላህ ይጠብቅህ በዚህ ቪድዮ በጣም ብዙ ትምህርት መማር እችላለን የሰው ልጅና የፈጣሪ ፀጋው ከችግር በኅላ በርግጥም ምቾት አለ