"ድረሱልኝ እያለች ነው በሰው እጅ የተገደለችው..."ፍትህ እንፈልጋለን||Harunmedia||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 384

  • @user-ju8ou9hi8o
    @user-ju8ou9hi8o Před 20 dny +45

    ሀሩን ሚድያ የዝች ሚስኪን ሀቅ እዲወጣ የምትችሉት አርጉ ኸይር ጀዛችሁ አላህ ይክፈላችሁ

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 Před 21 dnem +71

    ድረሱልኝ ስትል ወደ ሚድያ ብትመጡ ምናለበት አላህ ይርሀማት😢

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk Před 21 dnem +2

      ተናግረዋል ሚዳ ላይ ኢማን ቱዩብ ተናግራለች

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Před 20 dny +1

      @@RahmaRahma-tx1vk ትክክል እሚሠማት የለ

    • @honeytube8922
      @honeytube8922 Před 20 dny

      @@RahmaRahma-tx1vk እኔ አላየሁም ግን ተሰሚ ባለበት ቻናል ቢነገር አሪፉ ነው ብቻ ለወደፊቱ ትምህርት ይሁነን እሷንም በጀነት ይበሽራት

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk Před 20 dny +3

      @@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw ሳህ ሰው የለለው አሺቃጪ ሲኖርነው ሚዳ እሚያቃብጡት ልጂቱ መርዳት ተፈለጉ ተናግራለይ

    • @kabetube
      @kabetube Před 20 dny +5

      የኔ ከርታታ አላህ ይረሀማት እደውስደትላይያሉእህቶች ችግርላይነንሲሉ ሰሚያጡትለምድነው 😭😭አላህንፋሩ ተመልካቾችም አድስደትላይ ያለችእህት ችግርላይናት ሲባል ስሰሙ ቢድወውን ሸር በማድረግ ብዙሰውጋ እድደርስ ማድረግይኖርብናል ምን አልባት ለመትረፋቸው ሰበብእንሆናለን

  • @user-pd5bk8tw3w
    @user-pd5bk8tw3w Před 21 dnem +33

    የኔ ከርታታ ስደትን ያሚየውቃው ያውቀዋል ህመሙን እህህህህ ያማል 😢😢

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 20 dny +18

    አላህ ይዘንላት ከቀብር ቅጣት አላህ ይጠብቃት

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw Před 21 dnem +26

    ኢላሂ ጭካኔ በደል ግፍ ምድርቷን ሞልቷታል ነስርህን አቅርብልን ያከሪም የአላህ

  • @Alhamdulelahi
    @Alhamdulelahi Před 21 dnem +29

    ዱባይያለችው ደላላዋን አፈላልጉ መያዝነው ደላለቹ በጣምአረመኔናቸው ብዙልጆች ስቃይውስጥነውያሉት ይደበደባሉ ግንዘባቸው ይዘረፍሉ እረስንቱ የዱባይደላላስራተወርቶአያልቅም ግፍናበደላቸው

    • @user-wd5ij6ht9y
      @user-wd5ij6ht9y Před 20 dny +1

      በተለየ እራስል.ኬማ ያሉት.ጨካኞችናቸው😢😢😢

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před 20 dny +1

      የገደሉት እሳ እንድገደሉ ማድረግ አለባቸዉ

    • @rehimamohammed6692
      @rehimamohammed6692 Před 19 dny

      ኡፍ​@@user-wd5ij6ht9y

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn Před 19 dny

      ​@user-wd5iአወወላሂ ልክእንደሙቀቱ ይፋጃሉምላሣቸውብቻ እኔም 3ወርነውሰርቸየወጣሁት በጣምጨካኝናቹውj6ht9y

  • @Fatom-bd8xr
    @Fatom-bd8xr Před 21 dnem +35

    እኔም አላህይጠብቀኝብቻ፡ዱአአርጉልኝ

    • @MominaTemamm
      @MominaTemamm Před 20 dny +1

      አብሽሪ አላህ ዬጠብቅሽ

    • @ZainabZainab-u6j
      @ZainabZainab-u6j Před 20 dny +12

      እህቴ ችግር ካለ ዝም አትበይ ከሞትሽ ብሃላ መልቀስ ፋይዳ የለውም

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 20 dny +1

      ​@user-dk3lo4fn2ትክክል 😢😢😢e

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Před 20 dny +3

      አላህካችጋይሁንውዴ

    • @hayatEthio1608
      @hayatEthio1608 Před 20 dny +3

      እሂቴ እምባሲ ደዊላሽ ችግርሽ ተነጋሪ ለንችከልታመቼሽ በሌላ ሰው አስደዊይ አለህ ይርደሽ

  • @NajatHussien
    @NajatHussien Před 20 dny +5

    አላህ ይርሀማት ደላላዋ ተፈልጋ የሚገባትን ቅጣት ማግኘት አለባት የኛው ዜጋ ነው ሚያስደፍረን የጃቸውን ይስጣቸው 😢😢😢

  • @Koki-zu1dh
    @Koki-zu1dh Před 21 dnem +15

    አላህ ወቶ ተመቅረት ይጠብቀን ያርብ😢

  • @ekramhulchafo
    @ekramhulchafo Před 21 dnem +11

    በመጀመሪያ ልጅቷን አላህ ይረማት ስቀጥል አሁን የቀረቡት ከንግግራቸው ስረዳ ነገሩን ወደ እናት ቤተሰብ እየላከኩት ነው ይህ ደሞ ከሞተችው ልጅ ይልቅ የቤተሰብ ግጭት እንዳይፈጥር እሰገላሁ ለማንኛውም አላህ ሀቁን የውጠላቸው

  • @ZdBaba-sj2kp
    @ZdBaba-sj2kp Před 20 dny +9

    የኔ ከርታታ ስደተኛዋ እህቴ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅሽ

  • @Abdulaziz-yw1sq
    @Abdulaziz-yw1sq Před 20 dny +6

    ኢትዮ ኢምባሲ መቸ ጉዳይ ይመስላቸዋል የዜጎች ደህንነት አይታይም እረክሰናል አላህ ይጠብቀን እሷን የጀነት ይበላት

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf Před 20 dny +6

    አጓቷ ማሻአላህ ብዬሀለሁ ጀግና ለወድምህልጅ ያለህ ፍቅር

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před 18 dny +3

    የኔ ምስኪን ከርታታዋ ገና በሁለት ወርሽ በሉሽ ያሳዝናል ደላላ እግዚአብሔር ይፍርድባቹ ለዛውም ቤተሰብ ናቹ እየተባለ ነው ምን አይነት ጭካኔ ነው 😢😢😢😢የኢትዮጵያ ህዝብ ስማ ልጅህ በደላላ አትላክ ደላላ ብራቸው እንጂ ለሰው ህይወት ቦታ የላቸውም ስንት ሀበሻ በደላላ ስድትስ ወር ያለ ምንም ስራ አንድ ቤት አፍነው ሚያቆየቸው የስንቶቹ ፖስፑርት ነጥቀው በየ ሀገሩ አምስት ሺ ድርሀም እሪያል ሚጠይቁ ጭራሽ ይማታሉ እይ ያማል በገዛ በራሳችን ዜጋ ስንበደል ስንገፋ በሰው ሀገር በስደት 😢😢😢እህታችን ነብስ ይማር ሌላ ምን ይባላል

  • @user-mt5mr5id5d
    @user-mt5mr5id5d Před 21 dnem +8

    ያማል ወላሂ አላህ ይህረማት ሀያቲ እህቲቱ አሳዘነችኝ አይይይይይ😭😭😭💔💔

  • @user-yy3xl3gb6e
    @user-yy3xl3gb6e Před 20 dny +5

    አላህ ከሰዉ ቤት ሥቀቀን ከሰዉ ሀገር ስቃይ ያዉጣን ዉድ እህት ወድሞቸ 💔

  • @SadaAli-nl4ze
    @SadaAli-nl4ze Před 21 dnem +11

    ኡፉፉፉፉፉፉ ያረብ አሏህ ሶብሩንጀሚላ ይስጣችሁ ያረብ አሏህ ሀቋን ያውጣት ያረብ

  • @user-ew3nr7gy6q
    @user-ew3nr7gy6q Před 20 dny +4

    እፍፍፍፍ የኔ ከርታታ ያልፍልኛል ብላ ባጭር አስቀሯት እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bhredinabdu9966
    @bhredinabdu9966 Před 20 dny +25

    ኢባሲው ሞተች ሲባል የት ነው ብሎ መሄድ የለበትም የእኛን ኢባሴውች በየትኛውም ቦታ ያሉትን ቤት ዘግቶ ነበር ማቃጠል ሀስቡነሏህ ወኒእመሉ ወኪል

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 20 dny +1

      😢😢😢😢😢

    • @aldaam409
      @aldaam409 Před 20 dny +1

      ትክክል

    • @naseem22Zubare
      @naseem22Zubare Před 20 dny +1

      ትክክክክክክክል

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před 20 dny +1

      በጣም የሌሎች እባሲ እኮ ዜጎቻቸዉን ይከባከባሉ
      እኔ የሴትዬ ልጂ ከኦጋዳ ሠራቸኛ ነበረይ እና ምግብ አደራ እንዳይርባት ትናገራለች በለባሲ ብላ አለችኝ

    • @user-fz5cl3rv7d
      @user-fz5cl3rv7d Před 20 dny +1

      ኢባሲ የሰማዉ በሳምት እነሱ ናቸዉ ሀኪም ቤት ያስገቧት እነሱ እማ ሊቀብሯት ነበር

  • @user-lo1hr5kv2e
    @user-lo1hr5kv2e Před 20 dny +5

    😢😢😢😢😢አደራ እሄንነገር አደቀላል እዳታዉት እኛም የመዳም ቅመሞች ፍትህ እድጠየቅልን እን ፈልጋለን ለህታችንሣሊያት ምክኒያም ሁሉም የኢቶጲያ ልጆች በሥደት ነዉ ያለነዉ ነገምን አደሚፈጠር አናዉቅም እሷንም አላህ ጀነተል ፍርዶሥን ይወፍቃት ያረብ አይሥደት😢

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ

    ለሞተችው እህታችን አላህ ይዘንላት😢 ይሄነገር በተለይ በደላሎቹ ምክኒያት ለምን ተደባበቀ እዚህ ያሉት ደላሎችናቸው እውነቱን የሚያቁት ምንለማለት ፈልጌ መሠላችሁ አብዛሀኛወቹ ደላሎች ከአረቦች ብዙ ብር ይቀበሉና እኛን ላተፈለገ ወይም ላልመጣንበት አላማ ያውሉናል ማለቴ ለሴተኛ አዳሪነት ወይም ኩላሊታችንን ለመሥጠት ወይም ልባችንን በጥቅሉ ከኛ የሚፈልጉትንነገር እዲወስዱ ተደርጎ በብዙ ብር ጠይቀው ይቀበላሉ እዚህ ያሉ ደላሎች ስለዚህ ብዙ እህቶቻችን በገቡበት ሳይታወቅ የቀሩ ብዙ እህቶች አሉ ወተ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ደላላይቱና በዚህ ጉዳይ የተሣተፉ በሙሉ በህግ ይጠየቁ መቸም ባሁኑ ሰአት ህግ የለም??????😢

  • @umhibetulahbntsherefa5672

    ቢሮዋ የትነው?ደላላዋ ስምዋ ከነፎቶግራፍዋንልቀቁልን ተባብረን እናሲዛታለን።ሳታመልጥ ፍጠኑ

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs Před 20 dny +2

    እኔጃ እውነት ሞታለች እሪሳዋን ታላያችሁ እድደርስ እና በአይ ናችሁ እድታው እውነቱን ለማወቅ ያረቢ አላህ ሁሉንም ኸይር ያርገው

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Před 20 dny +2

    የአለህ😢
    ወለሂ ከበድ ነዉ
    ሰዉ ከሞተ ቦኋላ
    ምነለ የዘኔ ቢደርሱለት ደለሎቹ እና አክስት ተብዬዋ
    ብቻ አለህ የጀነት ይበለት ለእነንተም ሰብሩን ይስጠቹ

  • @سميهعلي-ج1ي
    @سميهعلي-ج1ي Před 20 dny +3

    ሀስቢየ አሏህ ወኒመል ወኪል አሏህ የጃቸወን ይስጣቸዉ ግን ሰዉ ድረሱልኝ ሲል አትዘናጉ ለወደ ፊቱ ትምር ይሆናል

  • @user-uj9sc7jg7h
    @user-uj9sc7jg7h Před 20 dny +4

    የዱባይ ደላሎች በጣም አረመኔዎች ናቸዉ ሲበዛ በራሳቸዉ ዜጋ ይጫዎታሉ አሏህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ

  • @Jameela-pt4yd
    @Jameela-pt4yd Před 19 dny +2

    የኔ እናት ራብኝ ይለች ሞተች አሏህ ይዝንለት😢😢😢

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k Před 15 dny +1

    የኔ ከርታታ እንዴዎጣሽ ቀረሽ እህቶቸ ከአላህ በታች ጥንቃቄ አርጉ አሁን ላይ ሰዉ ከፍቷል እኔንም አላህ ነዉ ያተረፈኝ ትረፊ ያላት ነፍስ

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Před 19 dny +1

    አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃት የኔ ከርታታ አላህ ሀቋን ያውጣላት እሷስ ወደማይቀረው ሂዳለች ለቤተሰቦቿ የህሊና እረፍት እንድሆናቸው አላህ ሀቌን ያውጣላችሁ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا

    አሏህ ይረሃማት ቤተሰቦቿንም ሶብሩን ይስጣቸው ፍትህህህ

  • @Aemahrik
    @Aemahrik Před 17 dny +1

    አላህ ለጀነተልፊሪደስ ያርጋት የኔቆጆእህት😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-im2js4ey1d
    @user-im2js4ey1d Před 20 dny +7

    ፍትህ ለሳሊያት አወል ባህሩ ሚድያም ፍትህ

  • @Rahma-uu9pt
    @Rahma-uu9pt Před 15 dny +1

    የዱባይ ደላሎች ክፉ ነቸው በሰው ሀገር ተሰድደን ለምንኖር በሙሉ አላህ ይጠብቀን በሰላም ላገራችን ያብቃን ሀገራችንም በርግጥ በግፍ እሚገደሉ ሚሊዮነ ቸው ቦቻ ሀሰቢየላህ ወኒእመል ወኪል

  • @user-rk9gu8xm9g
    @user-rk9gu8xm9g Před 18 dny +2

    የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር አምላክ ሀቅሽን ያውጣልሽ ነፈስሽንም በአፀደ ገነት ያንሩልን😢😢😢

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 18 dny

      ምስኪን በሁለት ወራ በሏት😢😢

  • @b.6015
    @b.6015 Před 21 dnem +6

    የኔ እናት አላህ ሆይ የኔ እናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢

  • @user-ew3nr7gy6q
    @user-ew3nr7gy6q Před 20 dny +2

    አላህ የጀነት ይበላት ለናተም አላህ ሶብሩን ይስጣቹ እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RahimaAkter-d4p
    @RahimaAkter-d4p Před 20 dny +2

    ያረቢ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን በሠላም ወደ ተገራችን ይመልሠን

  • @MuluworkTemamYesuf
    @MuluworkTemamYesuf Před 9 dny

    አላህ ይርሀማት እያንዳንዱ በዚህ ጉዳይ እጁ ያለበት አላህ ይፋረደዎል ሀቋን አላህ ያውጣላት

  • @FatimaMohamad-ly8yl
    @FatimaMohamad-ly8yl Před 21 dnem +4

    አላህ ይርኸማት ለቤተሰቡቿም አላህ ሱብሩን ይስጣቸው💔

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Před 20 dny +1

    ሠው እዳታ መጡ እህቶቸ አደራ ችግር ቢያጋጥማቸው ጦርነቱ ከኛጋርነው

  • @بيعزينالله
    @بيعزينالله Před 10 dny

    አረቦች ምን ጥቅም ያገኛሉ ያረብ የክፋት ጥግ ምስኪን አላህ ይራህማት ልጅቱን ሌሎቹ የስራየውን ይስጣቸው

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Před 21 dnem +1

    አላህ ይራህማት ለቤተስቦቾ አላህ ሶብር ይስጣቸው
    መጨረሻችንን ያሳምርልን አላህ ይጠብቀን

  • @user-ew3nr7gy6q
    @user-ew3nr7gy6q Před 20 dny +3

    ወላሂ ደላላዎች ብራቸውን ከበሉ በሗላ ሰውን ዞርብለው አያዩም እኔም የዛሬ ስምት አመት ዱባይ ሄጄ ነበር ለደላላዋ ባሰሪዬ ስልክደውይልኝ ብላት እኔአልተመቸኝም ስራይበዛብኛል ቀይርኝ ስላት አልቀይርሽም ካገርሽ የወጣሹ ልትዝናኝ አይደለም ልሰሪነው አለችኝ ችግርሽን እኳን አያስጨሩስም ሱሉኩን ይዘጉብሻል ከዛ እኔ አልበላም አልጠጣአልሰራ ብዬ ሁለትቀን ቁጭብዬ ማልቀስ ጀመርኩ ካዛ ቢሮ ውሰጅኝ ስላት ላሰሬዬ ሀገሬ አሳፈረችኝ አሁን አልህምዱሊላህ ሌላሀገር ሄጄ እየሰራሁ ነው አልህምዱሊላህ ለማንኛውም አሁንም ፍትህ እንፈልጋለን ፍትህ ፍትህ

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z Před 20 dny +2

    አላህ ሀቁን ያውጣላት ዛሬ ዘመድ የለም 😭😭😭😭

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf Před 20 dny +4

    ዱአ አርጉላቸው ዛሬ ጁሙአነው

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 20 dny +2

      😢😢 አላህ ይራህማት ያረብ ወቶ ተመቅረት ጠብቀን ያአላህ

    • @AaAa-wb5xf
      @AaAa-wb5xf Před 20 dny

      @@ttww9470 አሚን

  • @ሉሉ
    @ሉሉ Před 19 dny

    አላህ ይራሀማት ግን በቢር ከሆነ የመጣችው ካልተመቻት ወይም ከታመመች ካልመለሶት ቢሮወች ያመጣሉ ሀበሻ መናጢ ሥለሆኑ ነው 😢😢😢😢😢የጀነት ያርግጫሺ የስዴቶ እህቴ😢😢😢

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Před 20 dny

    ከናተዉ አንባሁ እንባ ስይሁ ጎሩፍ አጎትዋ ጀግና ነክ አላህ አቁዋን ያወጣላት😢

  • @user-ll6mt4mw1o
    @user-ll6mt4mw1o Před 20 dny

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ እዴትናቹ አሏህ በያለንበት ይጠብቀን አሏህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃ ለቤተሰቦች በአጠቃላይ አሏህ ሰብሩን ይወፍቃቸዉ በስደት ያላቹ እራሳቹን ጠብቁ ሰዉ በሂወት እያለ ብደረስለት ምንም ነገር አይፀፅትም ነበር የሷ ግን ድረሱልኝ እያለች ሳይደረስላት መሞታ በጣም ታሳዝናለች አሏህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃት

  • @kedriyajemal8925
    @kedriyajemal8925 Před 19 dny

    አላህ በዳዮችን አይዘነጋም ኢንሻ አላህ በቅርቡ ፍትህ ታገኛላቹ ግን ወዳጆቼ እህታችን በምንም ሰበብ ትሙት ድረሱልኝ ባለችበት ቅፅፈት ወደ ሚዲያው ብታሰሙ ኸይር ነበር ።አላህ በጀነተል ፎርዶስ ያኑርሽ

  • @MlsfkfentrkafMlsf
    @MlsfkfentrkafMlsf Před 11 dny

    የአለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የረበሚንአይናታ,,አማትኖወ

  • @zinab8199
    @zinab8199 Před 21 dnem +1

    አላህ ይርሀማት😢 ያረቢ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን😢

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut Před 19 dny

    ደላሎችኮ ለሰው አያስቡም የስራቸውን አላህ ይስጣቸው እስኪ አሁን ከሰው እሩህ የሷ ስራ በልጦ ነው ስራ ይበዛብኛል የምትለው ይገርማል

  • @user-fc4vr3td5r
    @user-fc4vr3td5r Před 20 dny

    የኔ ሚስኪን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃት አይ የኛነገር😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-px2zm4eq4b
    @user-px2zm4eq4b Před 20 dny

    የኔ ከርታታ አላህ የጀነት ያርጋት የእህት ሞት ከባድ ነው ያወቀ ያውቀዋል ሀዘኑ ከባድ ነው ለመላው ቤተሠብ ሦብሩን ይሥጣችሁ

  • @neimatemam1204
    @neimatemam1204 Před 16 dny +1

    አላህ ሶብረን ጀሚላ ይወፍቃቹሁ

  • @user-hn8ql1pj1e
    @user-hn8ql1pj1e Před 20 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔከርታታ እህቲአላህጀነትፊርዱስንይወፍቅሺ ፍትህለህታቺን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RahmabintJemạl6018
    @RahmabintJemạl6018 Před 20 dny

    ሃሩን ሚዲያ የዝች ከርታታ እህታች ፍትህ እድታገኝ የምትችሉትን አድርጉ እኛ ከጎናችሁ እነሆናለን

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Před 20 dny

    እኔምለዉ ድረሡልኝ ሥትል ለምን ዝም ተባለ አሁን ከሞተች በኋላ ወዲያ ወድህ ለምን በርግጥ ቀደረሏህ ነዉ መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን ወቶ ከመቅረት አሏህ ይጠብቀንኤጄሢያ ትያዝ ለምን አላወጣቻትም እነኝህ የተረገሙ ቢሮዎ ትያዝ

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 Před 14 dny

    አላህ ከማይፈሩ ሰወች ግታችን ይጠብቀን 😢

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry Před 20 dny +1

    አላህ የጀነት ይበላት የኔ እህት መጣም ነዉ እምታሳዝነዉ😭😭😭😭😭😭😭

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    ፍትህ ከአላህ ነዉና አላህዬ ፍትህ አምጣለቸዉ😢

  • @SemriaSheyho
    @SemriaSheyho Před 20 dny

    አላህ ለቤተሰቦቻ ሰብርን ይስጣቸው እሷንም አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃት

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf Před 20 dny +2

    ያረብ ሀቃቸውን አውጣላቸው ያረብ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م Před 20 dny

    የኔከርታታ ገና 2 ወሯነዉ ደም እህ አላህ ይዘንልሽ አላህ ማረፍያሽን ጀነትያድርገዉ ወቶከመቅረት አላህይጠብቀን ወድም እህቶቸ አይስደት😢😢😢 እደዉ ደላላየተባላችሁ የጃችሁን ይስጣችሂ አፈርብሉ ለብርብላችሁ የሰዉሂወት የምታስገድሉ የስራችሁንይስጣችሁ

  • @user-nw9qv1qx1e
    @user-nw9qv1qx1e Před 19 dny

    አያኗኗር ምናነት ግዜነው ያለነው ግን 😢አላህይርሀማት ነኔናት እሚዝንልን ሰውየለንም በዚህ ምዲር ካላህበቀር አላህ ሀቁን ያውጣላቸው ያረብ😥😭አላህይረሀማት አይአባትናናት ለቤተቦቻም ሶብሩን አላህ ይስጣቸው ያረብ

    • @user-nw9qv1qx1e
      @user-nw9qv1qx1e Před 19 dny

      ወቶቀመቅርት አላህ ይጠብቀን ሞትም ስርግም ባገርያምራል አዬሰደት 💔😥😭

  • @HaiderAbdela
    @HaiderAbdela Před 20 dny

    አለህ ጀነተል ፊርደወስ ይወፊቀት ለመለው ቤተሰቦቹዋ አለህ መፆነናት ይስጠቻው

  • @user-le5uo3hc9r
    @user-le5uo3hc9r Před 20 dny

    እኔ የገረመኝ የደላላይቱ ነው ዘመዷ ሆና እዴት አስቻላት ለምን ቤት እድቀይር አታደርጋትም ነበር ወይኔ ጭካኔ እህህህ ረሱል ኸይማ ያሎት ሰወች በጣም ክፍ ናቸው እኔም ረስቸበታለሁ እዛ ቦታ የሌላ ሀገር ዜጎች ናቸው ከ10 አንድ እንጂ ያገሯ ኗሪ አይገኘም ሲጠና ክፍ ሙጂሪም ናቸው ብቻ አሏህ ይዘንላት እደራባት ድረሱልኝ እዳለች አረፈችው ከርታታዋ እህቴ

    • @asqw6481
      @asqw6481 Před 14 dny

      አሁን ሰዉ የሚያስበዉ ብር ነዉ

  • @b.6015
    @b.6015 Před 21 dnem +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ወጥቶ ከመቅረብ ይጠብቀን የአላህ

  • @mominayimam-e3g
    @mominayimam-e3g Před 20 dny +1

    አላህ ይራህማት ያርብ ውቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @GenetWende
    @GenetWende Před 15 dny

    የዱባይ ደላሎች ክፉ ናቸው

  • @vhjhhh155
    @vhjhhh155 Před 21 dnem

    ኡፍፍፍ የኔ ውዴ አላህ በጀነት ያኑርሽ ኢንሻ አላህ አላህ ሀቅሽን ይውጣልሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @halimajamal8061
    @halimajamal8061 Před 19 dny

    እራስኬማ ሲጀመር የመገዲ ካሜራ አለ ብወዲቅ ትታያለች ፍትሕሕሕመዳሞ መቀጣጫ ትሑን። አላሕ ይዘንልሺ ጀነትን ይወፍቅሺ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn Před 19 dny

    ወላሂ የዱባይደላሎች ሆዳቸውሲጎድልብቻ እኛእቢሮእንደሆን እንደትእንደሚጮሁ ለሥደተኞች በጪራሽ ቦታአይሰጡም እኛም እብድቤትአሥገብተውን ወላሂ እየደበደበን እብዱ ቀይሪንሥንላት ካገራችሁሥራአይከብድም ሥሩዝምብላችሁ አለችን መጨረሻላይ እኛ ለሊት ጠፋን እብድከሚገለንፖሊሥይያዘንብለን አልሀምዱሊላህ ቆንጆቤትገባንእኔም ጓደኛየምአላህ የጃቸውንይሥጣቸው

  • @user-zj6dl4dh6o
    @user-zj6dl4dh6o Před 17 dny

    አላህ ይርሃማት ።ያረብ አንተው ጠብቀን

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před 20 dny

    ልጅቱ ቤሮ አልገባችም በደላላ መጣች እነሱ ተቀበሏት ለዛ ነዉ አርቢቱ እደፍለገች ያደርገቻት

  • @ZynabHussain
    @ZynabHussain Před 13 dny

    ,,የአረቢየአላህ ጀነተልፊርዶስይወፍቃትየአላሕበእዝነቱ
    14:30

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Před 20 dny

    የኔናት አላህ ይዘንላት መዳሟ አሏህ የሥራዎን ይሥጣት

  • @RizwanaAnwar16
    @RizwanaAnwar16 Před 16 dny

    አላህ ሃቋን ያውጣላት አላህ ጀነተል ፍርድ ውስን ይውፍቃት ለናንተም አላህ ሰብእር ይስጣችሁ

  • @FAiza24434
    @FAiza24434 Před 20 dny

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁዑን አላህ በራህመቱ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃት የኔ ከርታታ ወጥታ ቀረች ያ_አላህ ያማል አላህ ለቤተሰቦቿ ለወላጆቿ ሰብር ይወፍቃቸው (አላህ ሐቅሽን ያውጣው ፍትሕ ለእህታችን እስከመጨረሻው ይጣራ መሄድ ያለባቹ ጉዞ ተጓዙ አረቦቹንም ይጠየቁ የሸሪዓ ሀገር ነው የሸሪዓ ፍርድ ይፈረድባቸው የገደሏት ይገደሉ::

  • @user-cg1qh6fd6j
    @user-cg1qh6fd6j Před 20 dny

    አላህ ይርሀማት 😢😢😢የኔና እደወጣች ቀረች ለቤተሰው ሶብር ይስጣቸው

  • @HaiderAbdela
    @HaiderAbdela Před 20 dny

    ለዘህ ጉደይ ዱበይ የለችውን ደላለ ሀላፍትና ወሰደ መከተተል አለበት

  • @user-qc5vt1ke8l
    @user-qc5vt1ke8l Před 20 dny

    አላህ ይዘንላት የኔ ከርታታ የደላላን ነገር የሚ አውቅ ያውቀዋል ሆዳም ናቸው 😢😢😢

  • @zayedanassir7534
    @zayedanassir7534 Před 20 dny

    ፊትህ ለሳሊያት ልብ ስባሪ መርዶ ያማል

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 Před 20 dny +2

    ኡፍ : የኔ : ቆንጀ : መች : ነው : ሴቶች : መከራችን : የሚያበቃው ?

  • @GenetWende
    @GenetWende Před 15 dny

    ፍትህ ፍትህ ደላላዋ ናት ተጠያቂ

  • @MudiserHussen
    @MudiserHussen Před 18 dny

    ፍህት ለእህታችን ሰልሃት

  • @zebibashemsu4913
    @zebibashemsu4913 Před 20 dny +1

    ሚስኪን አላህ የጀነት ያድርጋት

  • @aminasurur2523
    @aminasurur2523 Před 21 dnem +3

    የአላህ በጣም ያስፈራል አሁን ያለንበት ጊዜ አላህ ይዘንልሽ የኔ እህት

  • @user-mi8ut7vw1j
    @user-mi8ut7vw1j Před 14 dny

    ያረብ አላህ ወቶከመቅረት ጠብቀን

  • @user-lq5kx4rj4y
    @user-lq5kx4rj4y Před 20 dny

    ወላሂ የዱባይ ደላሎች ምንም አላህን አይፋሩም ገንዘብ ቢቻ ያግኙ እንጂ ምንም ልቶው አይገባም

  • @awolmohamed4625
    @awolmohamed4625 Před 12 dny

    ፍትህ ለሳላሀት አወል አላህ ይራሀማት

  • @fatyiaahmed3077
    @fatyiaahmed3077 Před 14 dny

    ሱብሃነላህ አላህሀቃውን ያውጣላት 😢😢😢💔💔

  • @mardiakassim8412
    @mardiakassim8412 Před 20 dny

    አላህ ጀነት ፍርዶስ ይወፍቃት

  • @user-ff1vd1zs9y
    @user-ff1vd1zs9y Před 20 dny +2

    ወላሂ የዱባይ ደላል መጥፎ ናቸው እኔ መዳሜ እቢሮ ብታደረሰኝ ደላላዋ አቢሮ ለመን መጣሽ ብላ ደበደበችኝ

    • @taybat536
      @taybat536 Před 20 dny

      አላህ ይፍረደን እዳዉ እነዚህ አረመኒ ደላሎች

  • @hyathyat5145
    @hyathyat5145 Před 13 dny

    አልገባኝም. አረቦችናቸውደ. የገደሏት😢😢😢😢

  • @Amnetyasin
    @Amnetyasin Před 13 dny

    ኢናሊላ ወኢናኢላሂ ራጅኡን በጣም ያሳዝናል አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ

  • @user-pd5bk8tw3w
    @user-pd5bk8tw3w Před 21 dnem +1

    ኧረ ደላሎች ባለጌ ነቻው እኔም ጫንቆኝ ብለዉልላቻው ምንም ለራግ አልችልም ጥፊ አለችኝ 😢

  • @ansha6059
    @ansha6059 Před 20 dny

    አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃን ለእህተችን አላህ ይዝናለት ብቻ ካብድ ነው

  • @FatehaWorker
    @FatehaWorker Před 21 dnem +3

    ፋትህ ፋትህ

  • @user-dd5ny4ec7r
    @user-dd5ny4ec7r Před 17 dny

    በደሎንአላህያውጣላት