በዓሉ ግርማን ማን ገደለዉ ?? Who killed Bealu Girma ???
Vložit
- čas přidán 2. 11. 2023
- በዓሉ ግርማን ማን ገደለዉ ?? Who killed Bealu Girma ??? #ethiopianhistory #በዓሉግርማ #mengistu_hilemarim
#mekoya #emperor #ethiopia #addisabeba #fetadaily #shegerfm102 #shegerfm102 #esheteassefa #ethiotizita #ems #ደርግ
@EthioTizitaa
መንግስቱ ሳያዉቅ ምንም ነገር አልተፈጸመም
We will not forgive Mengestu for ever he killed one in a century citzen
መንግስቱን ባላገኘው ከቤተሰቦቹ አንዳቸውን አገኝቼ በአሉን እንዴት እንዳሳፈነውና እንዳስገደለው እነግራቸው ነበር ከዚያም ከበአሉ ጋር አስተዋውቃቸው ነበር
Aaaaa
የምታውቀው ነገር ካለ ለደራሲ እንዳለ ጌታ ብትተባበረው ትውልድ የሚያመሰግንህ ቋሚ ታሪክ ይሆንሀል🙏
በአሉ እኮ ህንዴውይ ነው ኢትዮጵያ ሥለተወለደ እንጂ
በዓሉ ካልፃፈው ማን ሊፅፈው ነበር።
ባይሆን በዚያ ጊዜ የኖርነውን አትሸውዱንም መቼም:: አሁን ዚምባብዌ ቁጭ ብሎ በስተርጅና ይቀላምዳል:: መንግሥቱ ሀይለማሪያም ሳያቅ አንድ ትንኝ አይሞትም::
There is no question mengistu killed beaky
With out his permission no one could kil
የሚገርም ጥያቄ ነው ?? ደርግ ነዋ !!
የኔግምት ያፈነዉ cia ወይንም ባህርዳር ደሴት ላይ ተሠወረ ይመስለኛል
ይህ ምጥማጥ አንዱንም አላመነም ሊያምንላቹ ትፈልጉ ነበር ዛሬ በለሰለሰ አንደበት ይናገራል
Mengistu said he did not even kill a single fly let alone human being
Ethiopia be ESAT tetefalech very soon 🙏🙏 Amen
Eswe rasu nawe ygdlwe aywshe
yeah gamu alefa emera Ethiopia
tabakewa nawena !!
Genet was grown in his military orphenage. That 's why she restrained to ask him further questions. The point it is not about Bealu Girma only, but what about the 60 minsters, Generals, popes, all Ethiopians whose killed by him and by his command? He is one of African brutal leaders.
It's true
He never admitted ...
I agree
ይገርማል መንግስቱ ሸመጠጠ ምክንያቱም እንዴት ሐገሪቷ ላይ አንድ ታዋቂና ስመ ገናና ሰውን እሱ ሳያውቀው አጠፉት??? ኢሔ አረመኔ ውሸታም!!! ድርጊቱን ፈፅሞት ወይም አስፈፅሞት አሑን ከደሙ ነፁ ነኝ ጨዋ ነኝ ብሎ አይኑን በጨው አጥቦ ሲያወራ ይገርማል ይሔ ፈጣጣ!!!
Wushetam new ersu erasu new yasgedelew… enkwan mikniyat agignito yale mikniyat enkwa sew sifej yenore awure new
ስለ ሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን
Ekheeeeeeeeyyyy ymiyasetelagn malfelgew yepolitica reeeesss...ekheeey lerase wedaje Narayan midre wurre betbtognal....hid wedelelaw felagot ene ga...belooooow zeroooooo
ቢያውቁ ኖሮ መፀሐፍ ስተታቸውን የቱጋ እንደሆነ አውቀው የሚያስተካክሉበት ነበር ግን ምን ያደርጋል ሰዎቹ እንደሞኝ የውሸት ሙገሳ ነው የሚወዱት
How many professional Gold people Mengustue killed so Why not Bahulue Germa?
We losses golden generation by derg 😢
እንቁ ጋዜጠኛ ደራሲ ባህሉ ግርማ በደርግ እጅ አልተገደለም። በጥበብ እራሳቸዉን የሰወሩ እንቁ ሰው ናቸው ። እንደሚገደሉ ስለሚያቁ ። በኦሮማይ ብቻ ሳይሆን የመንግስት መረጃ እጃቸዉ ላይ ነበር።
He is the bucher why he say I killed mengistu is the murder
Thank you for visiting my channel!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሁን ቢያምን ምናለበት ይህ አረመኔ የአቢይ አህመድ አባት ደም ጠጪ
Mengistu killed him
No you did it
እናትህ😅
ማንም ይግደለው አውን ምን የሚፈጠር ነገር አለ ዝም ብለ የምትቦተረፈው
፤ህንዳውይ ሥለሆነ አሥር ጌዜ ይደሠኩሩታል
ስንት የሚታወስ ነገር እያለ የገሌ ገዳይእያልክ ሽቀላህን ታስፋፋለህ ደርግ ኢህአፓ ወያኔ ሚኤሶን ሌላም ሌላም ድርርጅቶች የ1960 ዋቹ በሙሉ ኮሚኒስት ነበሩፍልስፍናው ጠላትህን አስወግድ ለሀገርእድገትነው እንደ ጆሴፍ እስታሊን በቃ እርስ በእርስ ተገዳድለው አሳለፉ አንዱ ቅዱስአንዱእርኩስ ሊሆን አይችልም
አትታክካብዱት ሰንቱ ጀግና ሞቶአል
Denez yihe makabed nw
ኦሮሞን ለማስፋፋት የሰራዉ ስራ ነው የሚገርመዉ የጋላ ተባባሪ አንቂ አማራ ነው መልሰዉ ቦታ ሲይዙ አማራን በ16ኛ ክፍለ ዘመን 😢 ብዙ ወረራ ጭፍጨፋአርጓል በግራኝ አህመድ ጨፍጭፎ አማራን አዉድመዉ ወሎን እስከ ኤርትራ ወረዉ ለ37አመት እየጨፈጨፈ አስተዳደረ በመቀጠል ኦሮሞ ቅልቅል ናቸዉ በአጠቃላይ እስካሁን አማራ በጉልበቱ አሸንፍ ይኖራል እንጂ አልገዛም 😢 በመቀጠል ጨካኙ ደርግ የሰላሌ ኦሮሞ ለ17አመት ቀጠለ አለን አላለቅንም 😢 በመቀጠል ትግሬ😢😢 የአማራን መሬት ወስዶ አሰብን ቀይባህርን ይዞ መገንጠል ነበረ አላማዉ
Shabiya is responsible
😂😂😂
በየጊዜውፐትጨምቃላችሁ ህንዳውይ ነው
ምንም ቢሆን ታላቅ ደራሲ ነበር , በእናቱ ደግሞ ኢትዬጲያው ነበር
ውሸት ነው መንጌ አልገደለውም :: በአሉ ግርማ የሞተው COVID-19 በሽታ ይዞት ነው!!! ማስረጃ አለኝ::😂😂
DOMA 😂
😂ira atwash be ibola new yqr belen 🤲
❤😂😊
🎉🎉🎉❤❤❤
መንጌም ሆነ በዓሉ አሁነ እየፈረሰች ላለች ሐገር ከመፍረስ ለማዳን ነው ወቀሳ የብቃ