ማንንም ይቅርታ አልጠይቅም || ከኢሳያስ የተሻለ ለኤርትራ አድርጌያለሁ || ሀገሬ ናፍቃኛለች
Vložit
- čas přidán 21. 12. 2023
- ማንንም ይቅርታ አልጠይቅም || ከኢሳያስ የተሻለ ለኤርትራ አድርጌያለሁ || ሀገሬ ናፍቃኛለች #mengistu_hilemarim #መንግስቱ
#ethiopianhistory #ethiotizita #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat
@EthioTizitaa
ስንቱን የሀገራችን ሙህራን የረሸነ ዘረኛ መንግስት በመጨረሻም ህዝቡን ወታደሩን በትኖ የፈረጠጠ እራስ ወዳድ ግለሰብ መጣ ቀረ ኢትዮጵያ የምታተርፈው ነገር የለም ይልቅ ንስሀ ይግባ
Menge jegna nw!!
“Short memory “. ተብለን የል ! ህግም ፍርድ ከለለ እግዚአብሔር ግን 60ዎችን ደም አይረሳም !
SILSAWOCHIM ..60 ...MEFENKILE MENGISTU MADREGACHEWIS????? NECH SHIBIR JEMARIWOCH SILEMEHONACHEWIS TAWIKALE???? NECH SHIBIR KE KEY SHIBIR KEDMO MEJEMERUS???
በእድሜዬ ያየሁት ከዉስጤ የማይጠፋ ሰቆቃ ሰንት ወንድምና እህቶቻችን ኣባቶቻችን በየ መንገዱ የሚወርደዉ ደማቸው ከፊቴ አየጠፉም እራሴን በማታለል ማሰብ አልፈልግም መንግስቱ ሀይለማሪያም ይህ ሁሉ ደም የጠይቀዋል የ ዘመን አይረሳም ወገኖቼ ነፍሳችሁ በገነት ኑሩልን
ከማንግስቱ ሐይሌ ማርያም በፍት አቦቶችህ እርስ በእርስ ስፋጁ አልነበሩም ወይ ጦርነት የጀማራችሁት እነንቴ አልነበራችሁም ሌበ
መንግሰቱ ኃይለማርያም ለኢትዮጵያ ችግሮች ጅማሮ የመጀመሪያው ሰው ነው።ይቅርታ መጠየቅ አለበት።
የትኛው መሪ ነው ለስልጣን ሲል ህዝብ ያላረደ፣ ሁላችሁም ፣ያው ፣ናችሁ፣
የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ህዝብ የይቅርታ ልብ አለው፣ ይሁን እንጂ በዳይ ተበዳይን ይቅርታ መጠየቅ፣ አጥፊ በጥፋቱ መፀፀትም ባሕላችን ነው። መንግሥቱ በአገዛዝ ዘመኑ ለደረሰው ፍጅት ሁሉ ብቸኛው ተጠያቂ ነው ባይባልም ከፍተኛ ኃላፊነት እንደነበረበት መቀበል አለመቻሉ አሳዛኝ ነው!!
it wasn't your place you screwed our country . you killed Ethiopia
We all are ready to forgive all who needs FORGIVENESS. And that leads us to progress and peace❤. We don't need to live on the PAST
😮😮😮 ቆይ ያ ሁሉ ቀይ ሽብር ተብሎ የተገደለ ህዝብ ወንጀለኛ ነዉ እያለን ነዉ።
It all started with Mengistu. He started killing, destroying, etc. Still going on
መንግስቱ ኢትዮጵያን በደም ጎርፍ ያጥለቀለቀ ሰይጣን ነው። ምድር ላይ ከፍርድ አምልጧል። ሰማይ ቤት ይፈረድበት ይሆናል😢
አሁን ጎርፉ ቆመ?
በአንድ ብር አሰር ዳቦ ያበላ ... በአስር ብር አንድ ዳቦ የማያበላ እንዴት ይነቅፈዋል? በካሬ 50 ሳንቲም ገዝቶ አይደለም ቤት የሰራው?! ዛሬ ቤቱ የሚደረመሰበት ... በሁለት ብር እና በአምስት ብር መኖሩ ሐቅ ነው:: ሲቀጥል ..ምን ዓይነት ሰላም እና ዲሞክራሲ ላይ ሆነን ነው ?! ( ኢትዮጵያ እኮ በደም እየተናጣች ነው። ) እኔ ዘረኝነት ዲሞክራሲ ሲሆን አላውቅም:: አድሐሪያን፣ ወያኔ፣ እና ባለፀጎች ቢንጫጩ - እጀህ ከምን ነው የምለው ::
I was born and raised in Asmara during the Derg or Mengistu Haile Mariam regime. I can't recall any positive impact he had on Asmara or the country. Traveling to the nearby countryside from Asmara was nearly impossible, with lockdowns and security searches disrupting daily life. It was a time of terror and death, and the need for Mengistu to seek forgiveness from a higher power before facing his end is undeniable. In contrast, President Isaias Afworki stands apart.
I'M SORRY TO SAY IT UR KID AT THAT TIME YOU NO NATHING ABOUT THAT HISTORY.
@@user-ki3qz4bq1m I was 18 when he departed to Harare! I was born and raised in deep problem from this leader and country! That is why we fought! We did not ask him to say sorry or anything! We are over it and over you! We don’t live in the past! We go forward! Long live Eritrea and Shaebia !!
@@luluteynatey5110 I AGREE WITH THIS some part of jestification.
If I may add, there's an old saying that a deceitful person would travel very far away to unfamiliar place to continue his deceits and lies. The leader of Ethiopia during Derg, Menghistu is lying and lying profusely perhaps he's under this notion the new generation won't remember what transpired during his reign of terror, especially in Eritrea.
Mr. Menghistu the only thing you brought to Eritrea was terror and misery. It was during your administration hundreds of Eritreans, mostly civilians were killed viciously, thousands others fled to neighbouring countries for safety. In contrast, Mr. Isaias fought to liberate his people from people like you and he did. You're not to compare yourself with this dynamite freedom fighter. One advise if I may, ask the people of Eritrea, the victims of your cruel leadership for forgiveness before you depart. Whether God will forgive you for the crimes you had committed during the Red Terror will leave it God😢..
Couldn't agree more terror and fear was the memory of Mengstu regime. Though, I was young my elder brothers mothers just like any young Eritreans witnessed and experienced trauma and shooting and killing of young people in Asmara by what young people call at that time ዓፋኝ. We Eritreans do not dwell in the past, but, we don't forget but we forgive and move on. ሻዕብያ/ ሕዝባዊ ግንባር forever 🇪🇷🇪🇷
መንግሰቶ❤ ሽግሮ የተከተለዉ ርዕዬተ አለም ነዉ ❤ሻሽሊዝሞ ወደቀ አበቃ❤የበደለዉ እግዚአብሔር ነዉ❤ምሕረቱ ከበዛለት አለማወቁን አይቶ ነወ❤አትለካካ በልልኝ❤
ይቅር ፡ በለኝ ፡ መንጌ
ስለ መንስቱ ሐይለማሪያም ማንነት ለማወቅ የ በአሉ ግርማን ኦሮማይ የሚባለውን መጽሐፍ ማንበብ መልስ ይሖናል።።
መንጌ ❤❤❤❤ዘመን ኖሬያለሁኝ❤❤❤መንጌ ምርጥ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጇ ነበረ❤❤❤ ግንቦት 13;1983 ኣ/ም ነበር ኮሎኔል ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ሐ/ማሪያም ከኢትዮጵያ ከተሰደደ በኋላ የኢትዮጵያ ካርታ ባጠቃላይ ኢትዮጵያን የሚያስተሳስሯት ህግ ሃገራዊዉ አንድነታችን ተበጣጥሶ እንደ ለማኝ ጨርቅ ተበጣጥሷል
መንጌ ሃገር ወዳድ ነው ለተሰራው ስህተት ሁሉም ተጠያቂ ነው።
Mengstu yeseytan kurahc esyasen ema ytifru kurach atbkam
መንጌ ማረን የጀግንነት እና የደግነት ጥግ
yangagna
yes He is
President iseias is the hero of eritrea. We eritrean respekt wedi afom,
Besentu lekatel alech Mashela
Eritrea
መንግዬ ናፍቆትህ ገደለን እኛም well come kanazi wombede na taqabal siltanih
😊😅❤ 41:57 41:57
የሴይጣን ቁራጭ short memory
انا من المجرمون منتقمون.
መጌየወዶች፡ቁና
Shaebiya lezelalem yinurilin, yihien nebsegeday zimbabwie yabarerelin. I love wedi Afom
. ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
መንጌ ምርጥ መሪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ምን ገና በሞት ፍርድ ይቀጣል ይሀ የሰዉ ደም ጠጪ ስንቱን የተማረ ጨረሱት ስንቱን ወጣት ፈጀዉ
@@yoditmussie6466 .. ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
Lenegeru ye Ethiopia meriwoch ena tsehafiwoch wshet tenagrew mekber endale amnew wshetn metegiyachew kaderegu zemenat askotrewal,,, Hzb sebsbo betank yeregete, ,,,, geteroch beesat yalatele,,, wetatoch bejemla yegedele mnu tenegro yalkal.😢
Ezaw betenah sewuye. Degmo limta yilal ende? Maferiya kante jemiro agerituan belachuhat. Hezbun cheresachehut. Ande mulu generation qortimeh litmeta?
መንጌ ክፉ አይንከህ
ወያኔ እነሱማን ሆነው ነው በሰው ላይ ሚፈርዱት የአዲሳባን መንገዶች በንፁሀን ደም ያጨቀዩት" ይህ ታላቅ አባባል ሃቅም ነው።መንጌ!!!!!
Tekekel ye 82 tu ministeroch yale ferd reshena be key sheber yewetatu be key sheber gedeya ayeresam
I was born and raised in Addis. As a child during the Red Terror, I vividly recall the haunting scenes of young lives lost at Tecklehaimanot, Churcheer Godana, and Gola Sefer. The dark days remain etched in my memory. The leadership's ruthless actions, eliminating intellectuals for personal gain, have left a lasting impact. The current situation reflects the consequences of those actions. Mengistu held countless lives, yet he fled the country while urging others to stand firm until the last moment.
Absolutely, mass killing is unequivocally wrong, both in the past and present. One wrong act cannot justify another, and recognizing the inherent injustice is crucial for building a more just and peaceful future. Please stop disinformation, this guy did the worst daylight massacre in Ethiopia and fled the country with his family at the end. No words explain his brutality in those days.
What about Navy and Airforce for seven years in prison? The reason they were Eritreans
Menge jegna nw!
ይቅርታ ለመጠየቅ ሰው ብቻ መሆን ይበቃል። ትንኝ አልገደልኩም ያሉ እንዴት አጠፋሁ ይበሉ። ደግሞም ፈሪ ሰው በዘመኑ ይቅርታን አያውቅም።
. ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
It's True and supposedly show in Hollywood to film again it would be To Translate multi languages for the whole world
mn malet new leEritrea yarekew sew lij Betank merget new New bebetachew esat makatel new ymayafr sew
መንግስቱ ሀይለማሪያም ሓገሩን ጥሎ
የሽሽ ፈሪ
አሁንም ሻአብያ ብዙ ጥፋት እያደረጉ ነው በኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ካልተባረሩ ለአገሪቱ ስጋት ናቸው።
Tesh kefu😏
ወንዝ ብንረ እካ መስራት የስፈልጉውል መንገ ገን ክመስርት የበልጠ ውጋ የመመርጡ ሰወ ንበሩ እስክ አሁን እንድዛ ንወ የልው የጥሩንት ሰስ የልችው መርወች ንችወ ያስዝንል
Mengistu Le Eritrea hizb yaderesew elkit alem yemiawkew new , edmie le shaebiya ena wedi afom . I love Issu❤❤❤❤❤❤love
. ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
መንጌው ለምን ይቅርታ ይጠይቃል አንድ አደረገን እንጂ ሀገር አላዝረከረከ
በዚያን ጊዜ ትዝ ይለኛል ወጣትነት ፈተና ውስጥ የገባበት ወታደር እንደጭራቅ የሚታይበት ቢሆንም ሀገራዊ ስሜት ግን እንደ እዚህ የዘቀጠበት በብሔርና በዘር አስተሳሰብ አዕምሯችን የናወዘበት ሰው ከእንስሳ በታች የሆነበት ወቅት አላየሁም ይቅርታ ከምንም በላይ ነው ለሰው ልጅ ትልቁ ቅጣት ፀፀት ነው ፈጣሪያችንስ ይቅርታ የሚለን በእውነተኛ ፀፀት/ተውባ አይደለም እሱ ከአጠፋው ከ500% በላይ ወያኔና ጨካኙ አብይ ፈጽመው የለ እንዴ
ወገኛ ወያኔን አቅፈህ ደግፈህ ያስገባሄው አንተ አይደለህም
በዛን ዘመንም ወታደረ ሴት ደፋሪ እደነበር አስታውሳለሁ ወያኔ ሲገባ የተረፈረፈው እኮ በሰራው ግፍ ነው ግፍ መጥፎ ነው አስታውሳለሁ ትቢቱ ሁሉ የወታደሩ ችግሩ ህዝቡ የመርሳት በሽታ ስላለበት ማንም ልምራህ እያለ ይጫወትበታል እሱም ይፈቅድለታል😎
@@lukassettena6220 .. ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
@@user-gp6ip1ud5y .. ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
መንግሥቱ ሃ/ማርያም ዛሬ ኢትዮጵያ ላለችበት ውድቀት ዋነኛ ተጠያቂ ነው! በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ምሁራንን፣ ምትክ አልባ የሆኑ ለአገራቸው መስራት የሚችሉ ባለሙያዎችን ገድሎና ጨፍጭፎ ሲያበቃ አንድ ትውልድ እንዲጠፋና ቅብብሎሹን እንዲበጠስ ያደረገ ጭራቅ ነው😢 ፈጣሪ የተሳሳተው መንግሥቱን ለፍርድ አለማቅረቡ ነው! ወያኔ ገዳይ ነው - አዎ ገዳይ ነው! ግን ገዳይን ከገዳይ ማበላለጥ ጨርሶ ትክክል አይደለም!!
የሌባ አይነደረቅ አለ ያን ሁሉ ደም አፍስሶ ገና ለፍርድ እንዲቀርብ እንታገላለን
Engye ante betenor auen endzhe blhonene 😭
Mengistu besltanu e na be amelekaketu lemetubet yeserawn sra tekedno yibsel, ,honom,ke t rekaw endeteredahut,hzbn BEREHAB yemifej AREMENE alneberem.BEZER leyaytom alafajem.JEGNA ,yemerh se w neber enji WESHKATA endalneber teredchalehu .kaki lebso yeminor enji ZERAF LEBA alneberem.Fetari yqr yilew yihonal.zendro lesu yeneberegn amelekaket ashashye, netibum ,ke F wede C kef adrgeletalehu . Fetari Libona .Tegbaban?
Thank you!
Wshetam
Aemt bedem wana eyewagnah edmeh erzmola endet ttegalh demachew gorf hono yowsdh degomo hagrea nafekgna tlaleh frdun egziyabhaer ysth!!!!!!
Before I see the video I would like to write my comment about the Heading. ISEYAS AFOWERKI is in his country! You Mengustu you maybe done many good things to Eritrea BUT coming to Eritrea was the first MISTAKE you did. so MAY GOD FORGIVE YOU!!
መንግሥቱ ኢትዮጵያን ለወያኔ አስረክቦ የፈረጠጠ ጥቁር ስታሊን
እኔ ግን የሚገርሙኝ መንጌን የሚጠሉ ሰዎችነው በርግጥ ሙሉበሙሉ ትክክል ነበር ለማለትም አይቃጣኝም ነገር ግን በሱ ጊዜ የነበረን የዜግነት ክብርና የርስ በርስ መተሳሰብና ፍቅር ምን ያህል እንደነበረ የበርነው እናውቀዋለን
ያን ሁሉ የተማረ ያለ ፍርድ ያረደዉ ይረዳል ወይ የሞት ቅጣት ይገባዋል
@@yoditmussie6466 .. ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
ክክክ አሳፋሪ አራጅ መሪ ይዘን መንጌን ማን ነክቶት ሊሸለም ይገባዋል ጀግናው መንጌ
Key shibir ayresam
. ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!.
እረ መንጌ አንተው ይቅር በለን ።
የወታደር ልጅ ነኝ አባቴ እራሱን ውጊያ ላይ እጅ ላለመስጠት መሰዋቱን በመርዶው ላይ ተነግሮናል ግን በጦርኃይሎች ግቢ ብዙ ግዜ ነበርኩ አይቻቸው አላውቅም አሳብ ይዞኛል አባቴ አንዱ ይሆን እያልኩ ።ያሳዝናል።
የጀግና ስም ከመቃብር በላይ ነው!!!!
ትክክል እባባል ነው እውነት ምንግዜም እትሞትም ፕሬዛዳንቱ የተናገሩት ሃቅ ነው
ወይኘ ጉድየ ኣሁንስ በኣንጻሩ ህዝብን የጨፈጨፈ ሰው ለአርትራ ከእሰያስ እሻላለሁ ይለኛል ይገርማል ኣዎ መንግስቱ ከወያነ ትንሽ ይሻላል ለላ እንተዎው ሳይግርመን ኣይቀርም
mehariweldeድያብሎሳትrufael . ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
አይ መንግስቱ ዕይለማሪያም እንደው 80 ላይ እንኮን ደርሶ አሁን ይቅርታ በቢጠይቅ ምን ነበረበት
Eseyas, Eritrea yetebale Hagher Nationaliyty Aesrekebegn.Aemlaken Hzben Eseyasn Aemesegnalehu.🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️.
እሱስ ኖሮ ነው ናፋቂ የሆነው በመቶ ሽዎች የሚቆጠሩትን እንዳመለሱ አድርጎ እስከወድያኛው የሸኘ አረመኔ
በአካል ብታሳዩን ደስ ይለናል።
Hagerun selemiwed egzeabher eskahud ale edme setot
anchi dedeb sin ye ertra hizb aleke...ye hirgigo chifchefa, ye una chifchefa search arigi endet enda alefo ye ertra hizb lemawek...enante yesew bahr yelachiwim
ደንቆሮ ሁሌም ልክ ነኝ ብሎ ሰለሚያስብ ይቅርታ አይጠይቅም የ ኢትዮዺያ ህዝብም ከዚህ አህዛብ ይቀረርታን አየጠብቅም
endhe new sew mehone
Mengistu has the blood of millions of Ethiopians and Eritreans in his hands. He is one of our world's most cruel dictators who do not have any remorse for the death and suffering of others. Isaias Afwerki is also the same type of born criminal that has cursed the people of Eritrea to live under his brutal regime in povery and fear for decades and counting.
፡ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ: ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ፡ ሰማእታት፡ ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ፡ ድያብሎሳት: ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ: ክልል ትግራይ፡ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
መጌ አገሩን ህዝቡን ወዳጅ በዘር በሃይማኖት ሳይለያየን ሃቀኛ መሪ ነበር ቤቶች ለህዝቡ መኖሪያ አደረገልን ለባላባት ያገለግል የነበረው ገበሬ ባለ ርስት አደረገው ሓቁ ይህ ነው
Yes we geb
ያኔ አለም በሁለት ጎራ ተከፍላ ነበር ።
I wish he stay there he did so much damage to Ethiopian people we left our country because of him
እዛው ዝምባብዌ ትበሰብሳለህ፡፡ ስንት ወጣት እንዳስፈጀህ አንረሳውም፡ በየትኛው እውቀት ነበር አገር ለመግዛት የተነሳሀው፡እድልገጥሞህ የበፊቶችሁ ደህና መሰረት ጥለው ስለነበር አሁን የምናየውን ውድቀት አዘግይቶልህ ነው
Meachem betigrgna and ababale nsum terita tethafreley be eritrea yefetsemew dergi bewerqt beskrbito tetsfo ayalqm abet chkane ene ahun lgeltsew rasu yemyargegn lemenager aqategn demo tnsh sayafr sle eritrea ynageral betanki stregtachew stardachew ende beg
Whay he runs away? He was selfish, and the most brutal regime including his fellow two governments too.
😅😅😅 መንጉስቱ ኪለር ኪለር ኪለር 😅😅😅
. ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
መንግስቱ ሀይለማርያም ከአብይ አሀምድ ከነጌታቸ ረዳ ከነገብረ ሰይጣን ፂወን ከነሺለመጥማጥ ሽመልስ ጋዴሳ
ገድሎ ሳያበቃ ሬሳ እንኳን የሸቀጠ ሠው ያለ ሃፍረት የያወራል
If Menghistu Hailemariam was good for Ethiopia or Eritrea, why did he escape to Zimbabwe, leaving his own motherland, Ethiopia & his own people behind?
Obviously, Menghistu was NOT good for Ethiopia or Eritrea.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥንብ ባሪያ ያፈሰስከው ደም እንጂ የትኛው ሀገርህ ነው የሚናፍቅህ
ያላወቃችሁ እወቁ
ኢሳያስ ፡ ኢሃፖ ፡ ብሎ ፡ ሰዉ ፡ አልጨረሰም
አንደበታቸውን እስካልሰማሁ አላምንም
ያን ሁሉ የተማረ ሰዉ ጨርሶ ኢትዩጰያን ለመሀይም ጥሎ የፈረጠጠ ከሀዱ
Isias Afewerki KING OF WORLD....vs Mengstu Wisha Fetati kkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
. ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
መንግስቱ ሃይለማርያም (aka the butcher of Ethiopia) ባንገቱ ሳይሆን በእግሮቹ ጣቶች መሰቀል አለበት። ከሐምሌ 1966 ዓም ጀምሮ ለገደለው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ተጠያቂ ነው። በጥላቻና በቂም ላጠፋው ንጹሀን ነፍስ ሁሉ የፍርድን ሰይፍ በመሬት ባይቀምሳትም በሰማይ ቤት ሰይፍና ገሃነም ይጠብቁታል።
ትክክል በሳማይ ዋጋውን ይቀበላል በየሜዳው በየደጃፋቸው እሬሳ እየጣሉ ለቤተሰብ ሰቀቀን ያሳዮን ነበር በየቤቱ ሰንቱ አንጀቱ አሮ ተኮማትሯል ፍረዱን ክርሰቶሰ ይሰጣቸው
@@user-wv6nd7rd4p .. ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
የድሀ አባት ነዉ
ከከከከ
መንግስቱ ዕይለማሪያም ይሙትአልልም ስው ስለሆነ ሞቱን የሚወስነው እግዚአብሔር ነው ግን እሱ ከአዲ እግዚአብሔር እንዲካድ የሰራ አገርን ያቆረቆዘ መዕይም መሬ እዚያው ያለበት ይኑር ስንት የተማረ ወጣት እንደጨረስ የግዜ ስው ስው ያውቃል የሱ ጥባብነት ነው አገራችንን እንዲህ ወደዕላ ያስቀራት ይቅርታም ጠይቆ በሆነለት ስሙን ስስማ ያንቀጠቅጠኛል ጨካኝ በኮፕሌክስ የተሞላ መሪ ኢትዩጵያ ኢትዪጵያ ቢል ምን ይሰራል አምልጦ ነው የሄደው የስራ ጎደኞች ሳይቀሩ በግፍ የረሸነ እንዲረሸኑ ያደረገ አረመኔ እባካችው ስለእሱ ምንም ነገር አታቅርቡ በእሱ ዘመን እደእኔ ብዙ ቤተስቡን ያጣን ስው ልብ ትሰብራላችው 😂😂😂
ጓደኞቻችሁን በተኙበት ያረዳችሁ ከሃዲ ሁሉ።ምደረ ባንዳ ሁሉ አንድ ሪከርድ የለህ፣ በህቡዕ አብሮህ የተሰለፈውን ጓደኛ በየ ጫካ ያረድክና።በየገጠሩ ሃሳብህን እየተቀበለ ሽማግሌ ያገር ቅርስ እውነት እንዳይቀጥል በየገጠሩ የወታደር ልብስ እየለበስክ አርደህ አሁን መንግስቱ ጨካኝ ነው ትላለህ።መቼም ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም።ሰሜኖች ጥንትም ለቴዎድሮስ አልሆናችሁ፣ለአፄ ዮሃንስ አልሆናችሁ፣ለጃኖሄይ አልሆናችሁ ፣ለመንጌ አልሆናችሁ፣ይሄው አሁን ላለው መንግስት የቂጥ ላይ መርፌ ሆናችሁ ።የተረገማችሁ ህዝቦች።ምነው ዮዲት ጉዲት በጨረሰቻችሁ።ወይ ግራኝ መሃመድ።😊😊😊
Yene wendim, menghisitun yemesele meri ghedam ghebteh bititseliy ataghegnim.
Siamihirh yiqir.
Fkri anber genzab ngraet aeyfltan
የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ በእኩልነት ደረጃ እንዲታወቅና እንዲከበር የሆነው በመንግሥቱ ጊዜ ነውና በሀብታምና ድሀ (በ ባለርስትና ጭሰኛ) መካከል የነበረውን ልዩነት ያስወገዱ መንግሥቱ ናቸው። ከመሬት ላራሹ በሗላ የተከተሉት የኢኮኖሚ ፖሊሲ ድክመት ቢኖርበትም። መንግሥታቸው በሰው ግድያ ግን ተወዳዳሪ አልነበረውም፣ የኛ የተቃዋሚወች የተሳሳተ የትጥቅ ትግል ለመተላለቁ ጉልህ አስተዋፅኦ አድርጓል፣ መቸም ሰው ሊሞት ሲል ባልሞት ላይ ተጋዳይ መፋለሙ አይቀርም።
ዛሬም መልሱ አኩሪና አስደሳች ነው
ሰውየው ገና ሆን ብለውም ሆነ ሳያውቁ በሰሩት ስሕተትና የወሰዱት ጨካኝ እርምጃ ኣለመጸጸታቸው እጅጉን ያሳዝናል። ስልጣናቸውን ለማስጠበቅ ጓዶቻቸውን ማስገደላቸው ለእሳቸው ሓጥያት ኣይደለም።
በውቅቱ የነበሩና የነበርን ሰዎች ምስክርነት ብንቀርብ የምንሰጠው ነገር እሳቸው ከሚሉት የተለየ እንደሚሆን ኣልጠራጠርም።
Aye yenate teret teret kkkkkkk
. ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
Yih dedeb Mengistu enkan ersu Hayleslase jemro be Eritrea and menged weyem hinxta alteseram .😂
May be you meant by killing your own Generals? I agree you did more to Eritrea than PIA😅
menge i wish you all the best
አወ ምስክን ህዝብ ሁሉ እየትገደሉ ንወ የምትገሩሙ መርውች ንች ያሳዘንል
ከ18 ጌዜ በላይ በኤርትራ ሕዝብ ላይ Genocide war crime አድርገህ የተሻለ አድርጊያለው ። ከንቱ ነት ….
አንተ አታቆምም