ምፅዋን በዶላር የሸጠው ማነው ? / የሁለቱ ጄኔራሎች ፍጥጫ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 10. 2023
  • ምፅዋን በዶላር የሸጠው ማነው ? / የሁለቱ ጄኔራሎች ፍጥጫ #ethiopianhistory #mengistu_hilemarim #masawa #aseb #mekoya
    #ethiopia #mekoya #ethiotizitaa #shegerfm102 #shegerwerewoch #addisabeba #fetadaily #ethiopianews #esheteassefa #meazabirru #abiyahmed #ems #ethio360 #esat
    ‪@EthioTizitaa‬ ‪@EthioTizitaa‬

Komentáře • 26

  • @user-wt5qs8ch3b
    @user-wt5qs8ch3b Před 9 měsíci +7

    የእኔ ወንድም ይሄ ከሀዲ ቅሌታም ባንዳ ደርግ እንደወደቀ ፈርቶ ለህይወቱ ናዝሬት ተደብቆ እንደነበር ከቤተሰቦቼ ሰምቻለሁ

  • @jordana7775
    @jordana7775 Před 9 měsíci +5

    ታሪክ ይፈርድባቸዋል ሀገር ሻጭ ባንዳ ሁላ ቡልጅነታችን እድሜ ነበር ለሀገራችን ደማችንን ያፈሰስነው እድሜ ለ ከሀዲ ሀገር ሻጭ ይሄው በስደት 28 አመት ሆነን

    • @HabeshaKitchenForYou
      @HabeshaKitchenForYou Před 8 měsíci

      አትሳሳት/ሺ ልጅነታቸውን ምንም ሳይጠግቡ እንደሽንኩርት ተከትፈው ሕይወታቸውን መስዋእት አድርገው የ35 አመት ተመክሮና ትምሕርት እንዲሁም የውጭ እገዛ የነበረውን የኢትዮጵያ ባህር ሀይልን ደምስሶ በእግዚያብሔር እርዳታና በሻእቢያ ጀግንነት ምጽዋ ነጻ ወጣች አትሳሳቱ መንግስቱ 11 ግዜ በቦምብ ሕዝቡንና ምጽዋን አጋይቶል ግን ፍንክች ሳንል ምጽዋ ነጻ ወጣች ምጽዋ ነጻ ከወጣች ከ1 አመት በኅላ ነው ሌላው የኤርትራ ክፍል ነጻ የወጣው እሺ ምጽዋስ ተሸጠች አላቹ እነ ናደው, ውቃው, መብረቅ, ተራራ, 18 ክፍለ ጦር የት ገቡ የኤርትራ መሬት አሁን ድረስ የከባድ መሳሪያዎቹ አሉ ለእውነት የታገለ ግዜው ቢረዝምም አሸናፊ መሆኑን ከዚ እንማራለን ኤርትራ የኢትዮጵያ አልነበረችም ሀይለስላሴ ፌዴሬሽኑን አፍርሶ ገባድ ጭቆናን በኤርትራዊያን ላይ በማድረግ ባንዲራችንን አውርዶ ኢትዮጵያ በሉ አለ አንድነቴ ያሉ ባንዳዎች ነበሩ ነጻነቴን ያልነው ደግሞ አሸንፈን ኤርትራ 1991 ነጻ ወጥታ በ1993 ረፈረንደም ተደርጎ 99.8 ነጻነቱን መረጠ እውነቱ ይሄ ነው

  • @netsanetkochito3029
    @netsanetkochito3029 Před 8 měsíci +3

    ባሌጌ ጄነራል....ታርክ ይፊርዳል

  • @user-wt5qs8ch3b
    @user-wt5qs8ch3b Před 9 měsíci +2

    It’s interesting story

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 Před 4 měsíci +1

    የኮማንደር አበበ ሀይሌ ሀሳብ ገዝቶኛል:: ❤ክብር ለኢ/ያ አድነት ለታገሉት ጀግኖቻችን::

  • @adydani2046
    @adydani2046 Před 5 měsíci +2

    Ofcourse true ,no body on earth can defeat Ethiopian force ,whether colonialists or bandas unless there is ashatir like corrupted generals.btw the war with Eritrean or any ther was over long time ago but because of the corrupted generals it was dragged and culminated as we saw .lack of true leadership and and corruption.as we all know .realty check.

  • @eyobdessalengtefera9280
    @eyobdessalengtefera9280 Před 8 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @kassabirhanu5940
    @kassabirhanu5940 Před 8 měsíci +1

    Interesting Story ❤

    • @HabeshaKitchenForYou
      @HabeshaKitchenForYou Před 8 měsíci

      It might be interesting but it is a fabricated story. Do you ask yourself how about these the so called Wkawe, (ውቃው)(ናደው),Mebreke, and Terara those who were destroyed by Shaebia.I wish Shaebia would buy all Eritrean region and not fight, because both Ethiopians and Eritreans died in this long and bloody war to free and not to free Eritrea. If it was that simple we did not have to fight 30 years. All fabricated.

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 Před 2 měsíci

    Yehaset tirigt yedebiral .

  • @user-tt3sg8bl3l
    @user-tt3sg8bl3l Před 16 dny

    ምን አልክ ሰበቡ

  • @Mengshaile
    @Mengshaile Před 8 měsíci +3

    ሽንፈት ሽንፈት ነው

  • @solomonzere4294
    @solomonzere4294 Před 5 měsíci +1

    Aye enate ye 3000!amet bale tarikenhoch kkkkkkkkk
    Leke edzuhu new
    Teshome below tlahun msswa styaz mnm madreg aychlom. Yemn delar new kkkkkkkk
    10 kfletor,komando,tankengoch Shaebya lyakom yalchalut kkkkk

  • @samsonhaile5072
    @samsonhaile5072 Před 5 měsíci

    እኔ የሚገርመኝ ሁሌ የተዛባ ታሪክ ስትነግሩ ነው የምትኖሩ
    እናንተ አሸንፋቹ አታቁም የሞቱ

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 Před 7 měsíci +1

    እውነቱን ስለምታቀርብ እናመሰግናለን!!

  • @HabeshaKitchenForYou
    @HabeshaKitchenForYou Před 8 měsíci +5

    ምጽዋ ተሸጠች ha😂😂😂😂😂😂😂😊ሌላውስ ጦር የት ገባ ደርግ በደንብ የሚመካበት ውቃው, ናደው, መብረቅ, ተራራ, ሁለተኛው አብዮታዊ ሰራዊት ትውልድን በተሳሳተ መንገድ አትውሰዱት ምጽዊ በቆራጥ ልጆቾ ሻእቢያ 30 ግዜ እንደድስት ተበሳስተውና ተሰውተው ወደ ክብር ቦታዋ ተመለሰች ተሸንፋቹሀል !!አላደረገውም እንጂ ቢያደርገው ኖሮ ሻእቢያ መስዋእትነትን ይቀንስልን ነበር ከዛ በኅላስ አሰብን ለመስረቅ ባደረጋቹት ጦርነት ምን ገጠማቹ? ባጫ ደበሌን ጠይቀው ይሄንን ካርታ ካላስተካከል petition አድርገን እንከስሀለን እንከባበር

    • @Ayngage
      @Ayngage Před 6 měsíci

      AMARGNAH BETAM DES YEMIL NEW.
      AMHARIC 100% HIBEKA ALEKHU.
      NAY LUL MOKONEN OR NAY K.H.S, TEMAHRAY (1973-75 NEYRE) NERKA?

  • @stihan58
    @stihan58 Před 9 měsíci +5

    ትዝታህን ይዘህ ገደል ግባ አሁን የነፃነት ጦርነት ውስጥ ነን ስለዚህ ተርክ ባንዳ አትሁን ፋኖ ፋኖ የህዝብ አለኝታ ያሸንፋል

    • @gedlutadesse4754
      @gedlutadesse4754 Před 6 měsíci +1

      ምንና ምንድነው ምታወራው ???? ታሪክ ነው ዝም ብለህ ስማ

  • @buruhtesfa6054
    @buruhtesfa6054 Před 8 měsíci

    ከከከከከከከከ

  • @goblelshaibiya6035
    @goblelshaibiya6035 Před 8 měsíci +1

    😂😂😂በዶላር? ጉራ ብቻ።ትወቀጣቹ እንደጉድ

  • @tintnohadgu1819
    @tintnohadgu1819 Před 7 měsíci

    Kkkkkkkk Teret,Teret