Ethiopia Sheger FM Mekoya - የጌታቸው ማሩ ሞትና የብርሀነ መስቀል ረዳ ኑዛዜ | መቆያ | TizitaZeArada

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 03. 2024
  • #TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya
    #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #addisabeba #fetadaily #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ቀይሽብር #ኢትዮትዝታ #meazabirru #drabiyahmed #sahleworkzewde #ebstv #seyfuonebs #ems #ethio360media #ebc #fana_tv #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመኢሶን ውድቀትና ለ47 ዓመታት ያልተሰማው የሀይሌ ፊዳ ኑዛዜ | መቆያ | TizitaZeArada
    ፍፁም ነው እምነቴ ( የከፍተኛ 15 እውነተኛ ታሪክ)
    መቆያ;- ሀገር የፈጠረ መሪ : በእሸቴ አሰፋ - ህዳር 29፣2016
    Sheger FM Tintane - የተረሳ ጦርነት! በእሸቴ አሰፋ /Sudan War/ Eshete Assefa
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - ደርግና የጀነራሎቹ የሞት ድግስ ( ክጥንስሱ እስከ መጨረሻው ግምቦት - 8 ) @ShegerFMRadio | መቆያ |
    @@@
    @@
    sheger FM Mekoya - በሞት የተጠራው ሰናይ ልኬ እና የተማሪዎች አመጽ አስገራሚ በ ሚኪያስ አለሙ
    @@
    አድዋ - ዘመን ተሻጋሪው ድል! - አዘጋጅ እና ተራኪ እሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger Fm Makoya ከስልጣን ጀርባ ያልተነገሩ ሚስጥራዊ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ታሪክ መቆያ እሸቴ አሰፋ eshete assefa
    sheger FM Mekoya - አሜሪካ የረሳችው አምባገነን መሪ አስገራሚ ታሪክ ቻድ chad በ ሚኪያስ አለሙ
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - የጀነራል መርዕድ የመጨረሻ ሰዓታት (ተረከ መጸሃፍት) @ShegerFMRadio | መቆያ | Tizita Ze Arada
    Mekoya - Jeffrey Epstein ወንጀለኛው ጄፍሪ ኤፕስቲን በእሸቴ አሰፋ Eshete Asseafa
    የካቲት 12፣ የሰማዕታት ቀን ሲዘከር Remembering Yekatit 12 Massacre - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger Fm Makoya 12 አመት የተደበቀው የመለስ አሟሟት መቆያ eshete assefa
    sheger FM Mekoya - የጦሩ መሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ እና የእንግሊዝ ሸርነት አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    sheger FM Mekoya - ለአፍሪካ ይበቃል የተባለው ሰራዊት እንዴት ተሸነፈ አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ | ደርግ | derg | መንግስቱ
    Tizita Z Arada - የ1966ቱ አብዮት! በተፈሪ ዓለሙ Teferi Alemu @ShegerFM1021Radio
    sheger FM Mekoya - የ 14 ሚልየን ሞት እና ሰርጋጅ መርከቧ አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    Mekoya - ስለ እውቁ እንግሊዛዊው ጋዜጠኛ ዴቪድ ፍሮስት (David Frost) በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger Shelf - በአንዷለም ተስፋዬ ጥር 3፣2016 - Andualem Tesfaye @ShegerFM1021Radio
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - የኡራጋይ 571 አውሮፕላን በረራ የአለማችን ትልቁ ተአምር አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    Sheger mekoya-የፈረንሳይ ወታደራዊ በአፍሪካውያን |West Africa France-eshete assefa
    Mekoya - ውበቷ ያስገደላት ሰማዕት - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger Mekoya - Sergei Aleshkov አስቀያሚውን ጦርነት በህፃንነቱ የተጋፈጠው ህፃን ሰርጌይ ታሪክ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    የቀይ ሽብር ምስክርነት / ትረፊ ያላት ነፍስ
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - ጭንቀት የበዛበት የመንግስቱ የ3 ወራት ከስልጣን እስከ ስደት አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    Sheger FM Mekoya በሞት ቁማር የተበላው ጀነራል አማን ሚካኤል አምዶም አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    የመንግስቱ ሀይለማርያም ደብዳቤ ከዙምባቤ/Mengstu Hailemariam's letter from zimbabwe #ethiotizita #mekoya #Aseb #አሰብ
    ቆይታ በጓድ መንግስቱ ሀይለማርያም መኖርያ ቤት - ገን ሂል / residence of Mengistu hailemaryam @gunhill Addis Agelgil
    የምድር ሲኦልን የመራው ሰይጣኑ መሪ አስገራሚ ታሪክ #shegermekoya #salon terek
    sheger mekoya: ፊደል ካስትሮ fidel castro ሸገር መቆያ እሸቴ አሰፋ eshete assefa
    sheger mekoya የደርግ ሊቀመንበር አማን አምዶም እና መንግስቱ eshete assefa እሸቴ አሰፋ
    አስሩ ጉልበተኞች በእሸቴ አሰፋ sheger mekoya salon
    አስገራሚውና የሰው ጅቡ የሀገር መሪ በእሸቴ አሰፋ sheger mekoya Salon Terek
    sheger Mekoya - አሜሪካ የሸሸገችው ሽብርተኛ ? who sheltered America በጌታሁን ንጋቱ
    Tizita The Arada - ኃይለሥላሴ አነሳሳቸው እና አወዳደቃቸው Haile Selassie: His Rise, His Fall by Haggai Erlich
    Sheger Mekoya - አነጋጋሪው መሪ አስገራሚ ታሪክ Eshete Assefa
    Sheger FM Mekoya - የሀበሻ ጀብዱ - የጣሊያን አውሮፕላን መከስከስ (መቆያ)
    Sheger FM Mekoya - የሀበሻ ጀብዱ - የራስ ስዩም መንገሻ መምጣት
    Sheger FM Mekoya - የሀበሻ ጀብዱ ራስ ካሳ በ ተፈሪ አለሙ
    Sheger Mekoya - ashraf marwan የ 6ት ቀን ጦርነት እስራኤልን ያዳነ የግብጽ ዜጋ ሰላይ ጌታሁን ንጋቱ
    FM , radio , News , Shegermeazabirru , ShegerFmyoutube , Shegermeaza , Chewata , Shegermekoya , mekoya , esheteassefaprogram , Shegershelf , shegercafe , Mekoya On CZcams , Sheger Mekoya - Maurice Bishop በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa , eshete assefa , sheger mekoya , sheger fm 102.1 mekoya , Mekoya , EShete Assefa Mekoya , KIdame keseat , kidamen keseat ebs today , kidamen keseat ebs , kidamen keseat , sheger mekoya new 2022 , mekoya kidame , Mekoya eshete , eshete assefa mekoya , mekoya eshete assefa Salon Terek mekoya sheger fm 102.1 mekoya sheger fm 102.1 mekoya ሸገር መቆያ
    መቆያ makoya sheger fm መቆያ ሸገር sheger makoya, mekoya sheger fm 102.1 new, መቆያ በእሸቴ አሰፋ eshete assefa sheger fm 102.1 mekoya eshete assefa mekoya sheger eshete assefa sheger radio sheger mekoya new 2021 sheger fm sheger mekoya eshete assefa eshete assefa mekoya
    እሸቴ አሰፋ sheger fm 102.1 mekoya መቆያ እሸቴ አሰፋ sheger fm mekoya
    ሸገር ኤፍ.ኤም 102.1 መቆያ እቆቅልሽ ጥያቄ mekoya sheger fm salon tube
    Ethiopian Awaze News Alemneh Wasse Salon Terek
    salon tube ,ethiopian tereka , amharic book,Ethiopian Audio Book,ትረካ , amharic audio books , amharic book audio , tereka , ethiopian history in amharic , terka ethiopia , amharic book , sheger shelf , Sheger FM 102.1 Radio ,

Komentáře • 41

  • @yoditmussie6466
    @yoditmussie6466 Před 3 měsíci +3

    የስልሳዎቹ የአገር ነቀርሳዎች ደግሞ አታፍርም ፋኖ ትላለህ የአማራን ምሁርና ሀብታም ያስጨረሱ አማራ ጨቋኝ ነዉ ብለዉ ህዝባችንን አሁን ላለበት ስቃይ የዳረጒ የተረገሙ ትዉልዶች ናቸዉ

  • @ephramdagne9569
    @ephramdagne9569 Před 2 měsíci +1

    Ye ager telatochi, enesu yejemer ute dem mafesese eskahun alkom, alle, ye lela ager muhiran ager yegenebalu, enezhi gin sew megdel amtsa, elkitte wedmeten yezo eskahun ketele, Nefesachihun ayemarewe, enante kiffuwochi, ergumochi, wagachihun agegnachihu. Yeteregeme generations.

  • @azebg328
    @azebg328 Před 3 měsíci

    መቸም ሁልጊዜ ሠላም የመይወዱ በጥባጮች

  • @Anjulo959
    @Anjulo959 Před 3 měsíci +7

    The bad apples are accountable for generational curses in our society up until now. The doomsters!!

  • @user-yg8rv2de1x
    @user-yg8rv2de1x Před 3 měsíci

    ክፍሉ ታደሰ በነብርሃነና ጌታቸውን ያደባው ደባ ያስፈረደው ፍርድ አይረሳም።

  • @moeawale4891
    @moeawale4891 Před měsícem

    God bless to the Che Guvera of Ethiopia.

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 Před 2 měsíci

    Tigraway gegina brhane meskel

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu Před 3 měsíci +1

    Usless and Mercenery generation

  • @7kilo853
    @7kilo853 Před 3 měsíci +1

    ክፍሉ ታደሰ ከሚስቱ አዳነች ፍሳሀዬ ጋ ሀራምቤ ሬዲዮን ከፈተ አይደል

  • @user-cd9re3nx4z
    @user-cd9re3nx4z Před 3 měsíci +6

    ኢህአፓ ብርሀነ መስቀል ላይ ኩዴታ ባይደርጉ ኑሮ በተለይ ሰራዊቱ እንደዚያ ብትንትኑ አይወጣም ነበር

    • @bedrajemal9477
      @bedrajemal9477 Před 3 měsíci +2

      የሀገራችንም ዕጣ ፈንታ ይለወጥ ነበር ብርሃነ ደርግ የጠራውን በሰላም ተባብሮ መስራትን ጥሪ እንቀበል በከተማ የምንወሰደውን እርምጃ ትክክል አይደለም በቀጥታ ሽብርተኝነት ነውና ይቁም ያለውን ክሊኮቹ ቢቀበሉት ኖር ምንአልባት የሀገራችን ዕጣ ፈንታ ይቀየር ነበር የቀዬሽብር ዕልቂትም ይቀር ነበር ብሄርተኞችም ገነው አይወጡም ነበር ወዘተ

    • @alemweekly8920
      @alemweekly8920 Před 2 měsíci

      Very true

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 Před 3 měsíci +10

    Birhanemeskel Reda the cheguvera of Africa ❤❤❤

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 Před 3 měsíci

      Che Guevara or Che Guvera?
      በስፓኒሽኛ ቼ ጊቫራ (Guevara) ነው ትክክለኛ ስሙ!!!

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 Před 3 měsíci

      ​@@dinqtube3727 inshalah 😊😊😊

  • @user-zv6ow2yk2n
    @user-zv6ow2yk2n Před měsícem +1

    አያስፈልገንም።ኢህአፓ የኢትዮጵያ መርገምና የወረበሎችና የዘረኞች የጀብደኞች ጥርቅም ነበር ነውም።

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 3 měsíci +10

    ችኩልና ቁጡ ምንጊዜም ሀገር መምራት አይችልም ምክንያቱም የቸኮለች አፍሳ ለቀመች ነውና የፈለገ እውቀት ቢኖር መቸኮልና ቁጡነት አጥፊ ነው ።ብርሃነ መስቀል ለነጭ ሽብር ተዋንያንና ኢህአፖ መፈራረስ ታላቅ ባለውታ ነው ።

    • @alexandergebreegziabher3904
      @alexandergebreegziabher3904 Před 3 měsíci +2

      ኢህአፓ ከተስፋዮ ደበሳይ መገደል በኋላ ሞቷል:: ተስፋዬ ደበሳይን ያስገደሉት ባንዳ መኢሶን ናቸው::

    • @ketselazelalem1646
      @ketselazelalem1646 Před 3 měsíci +4

      ኢህአፓ ሆነ መኢሶን አንድ ናቸው ለስልጣን ሲስገበገቡ ስንቱን አስበልተው እነሱም ተበላልተው አልቀው ብትንትናቸው ወጣ ጦሳቸው እስካሁን ትውልድ ተሻጋሪ ሆኖ አገሪቱን ና ህዝቧን መከራዋን አበሳዋን እያሳያት ነው

    • @user-ki3qz4bq1m
      @user-ki3qz4bq1m Před 3 měsíci +2

      ሲጀመር ተስፋዬ ደበሳይ የራሱና የሻእቢያ ስውር ተልእኮ ነበረው መኢሶን ተስፋዬን አላስገደለም ከብርሃነ መስቀል ጋር ፍቺ አድርገው ብትንትናቸው ሲወጣና መገላለጥ ሲመጣ እርስ በእርስ ተባሉ እራሱን ከህንጻ ላይ ፈጥፍጦ ያንን ሁሉ ወጣት ጨርሶ የሱም አሰቃቂ መጨረሻ ሆኖ አከተመ ።

    • @azebkassaye1551
      @azebkassaye1551 Před 3 měsíci

      ​@@ketselazelalem1646I'm😮

  • @berhanululseged6038
    @berhanululseged6038 Před 3 měsíci +24

    ባጭር ጊዜ ተወልዶ አድጎ ባጭር ጊዜ የሞተ ፍልስፍና ኮሙኒዜም ስንቱን ቅልብልብ ይዞት ጠፋ። የማይረባ የ60ዎቹ ትውልድ ወላጆቹን አስበልቶ ራሱ ርስበርስ ተባልቶ አለቀ። ጦሱ እስካሁን አልለቀን አለ።

    • @abilityperfection3912
      @abilityperfection3912 Před 3 měsíci +6

      ወንደሜ እንዲህ አንተ አቅለህ አፍህን እንዳሟሸህበት አይደለም፤ለምሳሌ ማርከስ ከፃፋቸው በርካታ የፍልስፍና መፃፎች ውስጥ 3ቱን ካፒታል የተባሉትን የትኛውም የካፒታሊስት ፈላስፈች ስህተት መሆናቸወን ሊያረጋግጡ እስካሁን አልደፈሩም፤በማንኪያ ነው ያቀበልኩህ፤ለወደፊት በቀላሉ ለመተቸት አትድፈር፡፡

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 3 měsíci

      ​​​@@abilityperfection3912ማርክሲስት ፍልስፍና ሳይንሳዊ ነው መባሉ ነው ጥፋቱ።የህዝብ ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ ፖለቲካዊ ሒደቶችን በመጽሀፍ ጽፈህ program የምታደርገው ነገር አይደለም። ታሪክ ውስጥ ያልተጠበቁ ሁኔታዎች ምንጊዜም ይከሰታሉ ።ያንን አላገናዘበም። ህብረተሰቡን እንደ አንድ ጸባይ፣ ጉልበት ፣አስተሳሰብ ፣ ንቃት፣ፍላጎት ወዘተ እንዳለው አድርጎ መውሠዱ ትልቁ ችግሩ ነበር። ስለዚህ ማርክሲዝም fail አድርጓል ። ይልቅ ሶሻሊዝም ከካፒታሊዝም ጋር በማዋሃድ (mixed economy ) የሚተገበሩ ስርአቶች ውጤት እያሳዩ ነዉ ። በኖርዲክ ሀገሮች እና በሌሎች አካባቢዎች ይህ ዘይቤ ለሕዝቡ የኑሮ ደረጃ መጥበብ እና መሠረታዊ ነገሮችን ለማዳረስ አስተዋፅኦ አድርጓል ።

    • @tedaraya6365
      @tedaraya6365 Před 3 měsíci +1

      I fill sad

    • @tedaraya6365
      @tedaraya6365 Před 3 měsíci +1

      Our country start dieing at that time

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 Před 3 měsíci

      @abilityperfection3912
      አታስመስል ደህና ተማሪ የሚባሉት እነመለስ፡ አንዳርጋቸው፡ብርሃኑ የማይታወቅ አብዮታዊ ዴሞክራሲ አዋልደው በብሄር አናጭተው በሚልዮኖች አስቀጥፈው ጥራዝ ነጠቅነቱን እስመስክረዋል። ነገስታቱ በብዙ ተሽለው አስመስክረዋል። አንዲት ሃሳብ እንዳልነበራቹ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ምን ይሰጣቹ። ሰው መሳይ በሸንጎ ትውልድ። ኤጭ

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em Před 3 měsíci +2

    አገር አፍራሾች።

  • @robelaklilu1416
    @robelaklilu1416 Před 3 měsíci +1

    Metfoo tewled

  • @user-xs3bs1tc8t
    @user-xs3bs1tc8t Před 3 měsíci +9

    ሳያላምጥ የዋጠ ትውልድ ኢትዮጵያን ዛሬ እንደ ሀገር ለገባችበት ምስቅልቅል ለህዝቧም መከራና ስቃይ እንድትዳረግ በሩን ወለል አርጎ የከፈተ የከሸፈ ትውልድ ነው።በከንቱ ለከንቱነት አላስፈላጊ መስዋዕትነት የከፈለ አሳዛኝና ብኩን ትውልድ ነበር።ጦሱ ይኸው አልላቀቃችሁ ብሎን ለዘር መጠፋፋት ዳርጎናል።

    • @Anjulo959
      @Anjulo959 Před 3 měsíci +2

      Absolutely true 👍

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 Před 3 měsíci +8

    Ethiopian cancer ♋ E PRP

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 Před 3 měsíci +3

    Ye Siad Barre keteregnowch nacho ,ye ya gize FANNo zeregna adharewch1😎

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 Před 3 měsíci

      Many of Ethiopian communists were spies for Somalia and Sudan, and by extesion to Egypt.

  • @zenaella3160
    @zenaella3160 Před 3 měsíci +3

    ኢህአፓ አልሞተም አለ
    ይመጣል የዲሞክራሲ ችግኝ ሲፈላ
    ይመጣል እመኑ ዲሞክራሲ ሲጎላ