Sheger FM Mekoya - “እህል ላበደረ አፈር ወርቅ ላበደረ ጠጠር” Zulfikar Ali Bhutto በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 11. 2022
  • #Mekoya #esheteAssefatoday #Zulfikar_Ali_Bhutto #ShegerFMKidameChewata
    Sheger FM Mekoya - “እህል ላበደረ አፈር ወርቅ ላበደረ ጠጠር” Zulfikar Ali Bhutto በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Zulfikar (or Zulfiqar) Ali Bhutto (Urdu: ذُوالفِقار علی بُھٹّو, Sindhi: ذوالفقار علي ڀٽو; 5 January 1928 - 4 April 1979), also known as Quaid-e-Awam ("the People's Leader"), was a Pakistani barrister, politician and statesman who served as the fourth President from 1971 to 1973, and later as the ninth Prime Minister of Pakistan from 1973 to 1977. Bhutto is an icon of leadership for his efforts to preserve and lead the nation after the Bangladesh Liberation War. His government drafted the Constitution of Pakistan in 1973, which is the current constitution of the country. He was the founder of the Pakistan People's Party (PPP) and served as its chairman until his execution. Bhutto's execution in 1979, till this day is widely recognised as a judicial murder ordered by then dictator General Zia-ul-Haq. His daughter, Benazir Bhutto later led the PPP and became the 11th and 13th Prime Minister of Pakistan; his grandson,
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 36

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 Před rokem +14

    የምድር ነገር እንዲህ ነው ሕይወት ለአንዳንዱ እጅግ ጨካኝ ናት። የኔ የምን ጊዜዬም ምርጫዬ ምርጡ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ በጣም እናመሰግናለን።

  • @BrhanaMelaku
    @BrhanaMelaku Před 5 měsíci +2

    የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ እሚባለው ያገሬ ታሪክ ነው ዓለም ፍትህ መች ታውቃለች

  • @user-fb3nh4fx7n
    @user-fb3nh4fx7n Před 5 měsíci +3

    አሊ ቡቶ የሀገር ወዳድ መገለጫ

  • @enuhabesha1747
    @enuhabesha1747 Před rokem +5

    እሸቴ አሰፋ ታሪክ በርሶ/ባንተ አንደበት ጣፍጣ ክሽን ማለቱዋ
    ጆሮን ሳይነቅሉ ስክት ስክን ብሎ እንዲያደምጡ እሚያስገድድ ጥሁም አንደበት ደጉ አምላክ ፈጣሪ ሲችር ሲያድልም እንዲህም እንዲህ ነወእሳ
    እግዚያር በቸሮ ጥሩ አንደበቶ የልጅቱንም የ Benazir Bhutto ታሪክ ቢያሰሙን በማለት እጠይቃለሁ ሰላም ደህናም ደግም ሰንብቱልኝማ

  • @MollaKasawDesalegn-qe4ug
    @MollaKasawDesalegn-qe4ug Před 7 měsíci +4

    እጅግ አሳዛኝ ታሪክ

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 Před rokem +3

    ሸገር መቆያ ውስጤ ነው ::ከቺሊ ፕሬዝዳንት ታሪክ ቀጥሎ አሳዛኝ ታሪክ ያዳመጥኩት ታሪክ

  • @zekariasbultum534
    @zekariasbultum534 Před rokem +3

    ፓኪስታን ጥሩ መሪ ማይበርክትላት 😔😔 ቀጥሎ ስለ ልጁ ቤናዝር ቡቶ ተርክልን ክብር አቶ እሽቴ አመሰግናለው

  • @zemenjonedi1047
    @zemenjonedi1047 Před rokem +3

    ያማል....የመጨረሻው ☕ ። ህያው ጀግና !! እንዲህ ያሉ ጀግኖች በአለም ፍፃሜ መጨረሻ ቀን በክብር ዙፋን ላይ ቢኖሩ...ተመኘሁ ።

  • @zeketomoka7572
    @zeketomoka7572 Před rokem +3

    Thank you so much
    Sheger and
    Ato Eshete

  • @alemneshgobeze402
    @alemneshgobeze402 Před rokem +1

    Betam Asazagni Tarik

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 Před rokem +1

    የሚገርም ታሪክ ነው

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Před rokem +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @AA-114
    @AA-114 Před rokem +5

    Thanks Eshete can you please research about Zarfullah Kahn who deliberately fought against Ethiopia during Eritrea reunification? BZW I appreciate your detailed info. Keep up

  • @DireMama-lt8ll
    @DireMama-lt8ll Před rokem

    The Best men eshte fetari rejim edmena tena yistih

  • @GemechisEjeta
    @GemechisEjeta Před rokem +1

    What a sad story 😌😌😌😌

  • @endrisahmed
    @endrisahmed Před 8 měsíci

    betam 😂😂😂lb ymisebr tarik buto❤❤❤

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před 2 měsíci

    😭

  • @yaredkassaye6231
    @yaredkassaye6231 Před rokem +1

    MR eshete please tell them this issue to our leader

  • @elaeco3864
    @elaeco3864 Před rokem +1

    እሼያችን አሪፍ ነበር ግን የተደገመ ነው።

  • @sisaykasa661
    @sisaykasa661 Před rokem +1

    🙏🙏🙏eshete asefa

  • @befekaduanteneh6412
    @befekaduanteneh6412 Před rokem +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @qader6010
    @qader6010 Před rokem

    ሰላም ሰሰላም እሸቴ እንኳን ደህና መጣህ

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Před rokem

    ለሀገሩ ጀግና ነበር

  • @mikyaslove
    @mikyaslove Před rokem +2

    ድሮም አለም እውነትን እንደሰቀለች ነው

  • @sanlast5009
    @sanlast5009 Před rokem +2

    አይ ይቺ አለም በጣም ልብ ይነካል ኡፍ ያማል

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 Před rokem

    አለመታደል:ሆኖ:ጥቂት:እንደ:አሊ:ቡቶ:ያሉ:ሰዎች:እንዲህ: ይሆናሉ። ምሳሌ፦ ቶማስ:ሳንካራ፤ፓትሪስ:ሉምምባ....
    ይህም: የአሜሪካ:+ dirty acts ነው::See what it's doing all over the world + The act of the
    "ONE WORLD ORDER" including ....(where? )
    It's very painful tragedy**!!
    እሸቴ:አሰፋ: በእውነት: ጎበዝ፤ ቀጥልበት ።

  • @coc_esayasgidisa9487
    @coc_esayasgidisa9487 Před 2 měsíci

    ሁለቱም መነሳታቸው አልቀረም አንዱ ያንዱ ጥላ ነው መሞት አይቀርም ሁለቱም ሞቱ ድራማውን በፍርሃት የታዘበ ህዝብ ግን ዋጋውን ከፈለ

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 Před 7 měsíci

    Pakistan Asazagne Medere Yemiyasazenew Betesebun Manew Yemiyasadedew Mene Yemeselech Lejum Dehena Be Selame Kenorechebet Wede Agerewa Anqeleqelew Xeretew Be Zegenagne Huneta Yanen Bemiyakele Bomb Gedeluwat Nefesachewen Begenet Yanurew Le Hagere Senete Weleta Yelalu Beye Alemu Lemen Be Asazagne Huneta Endemigedelu Yegeremal Ethiopiam Endezaw new

  • @been0000
    @been0000 Před rokem

    Make a video on CZcams

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 Před rokem +1

    እረጅም እድሜ ውድ እሸቴ
    እነ አብይ ስንቱን ህይወት አጥፍተውታል ስንቱን የግል እስረኛ አድርገውታል ያንተን መቆያ ቢሰሙት መልካም ነበር

  • @muhammedjemal7889
    @muhammedjemal7889 Před rokem

    እሸቴ አሰፋ የለም እንዴ?! እኔ ከለገ ዳዲ ሬዲዮ ጀምሮ የማውቀው ደንበኛዬ ነው፡፡ በየዕለቱ አዳዲስ ፕሮግራም ሲያቀርብ እንጂ አንዴ የሰራውን ሲደጋም አላውቀውም፡፡ ከሸገርም ከእሸቴም እንደዚህ ዓይነት አልጠብቅም!

  • @derejekura
    @derejekura Před 3 dny

    😂)p

  • @biniyamababu1000
    @biniyamababu1000 Před 6 měsíci

    Eshe beka awrako minim yamribikal tichilalek kebizu guwadegnoche yetemamahut nante chilota bicha

  • @meseret494
    @meseret494 Před rokem +2

    የትግራይ ህዝብ በአለም ላይ ሊታመን በሰው ልጅ አይምሮ ሊታመን የማይችል ግፍ ደርሶበታል ቡዙ ቡድኖችም ተሳትፈውበታል ከሁሉም በላይ የትግራይን ጭፍጨፋ ስትመራ እና ስትደግፍ የነበረችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ናት ዳቆኖቿን ሰባኪዎቿን ቄሶቿን እንዲሁም ጳጳሶቿን እንዲሁም ምእመኖቿን በማሰማራት በዳንኤል ክብረት ማህበረ ቅዱሳን ወ እርኩሳን አስተባባሪነት መቼም ቢሆን መረሳት የሌለበት ነገር ነው ይኸው አሁን ደግሞ የትግራይ ህዝብ በኤርትራ አራዊት እና በአማራ ታጣቂ እየተጨፈጨፈ ባለበት ሰአት የትግራይ ተደስቶ ጺዮን ማርያምን እያከበረ እንደሆነ እያስመሰሉ ያሉት።

    • @africabeyene6795
      @africabeyene6795 Před rokem

      እንዴት አይነት ደደብ ነሽ ባክሽ ጥላቻ አፍ ገደፍሽ ድረስ የገባብሽ ማን ሆነና የጦርነቱ ጀማሪ ባክሽ እናንተ ስትገድሉ ፅድቅ ነዉ ማለት ነዉ ? ለኦርቶዶክስ ያለሽን ጥላቻ በግልፅ ብትናገሪ አይሻልም በፖለቲካ አሳበሽ ከምትናገሪ የእናንተ ሰራዊት በገባበት ቅቤ እየቀባ ነበር እንዴ ህዝቡን ? ጦርነቱ ሲጀመር ዉሀ መረጫጨት መስሎሽ ነበር እንዴ ? ይሄን ሁሉ ማሰብ የነበረባቸዉ የበሰበሱ ጀነራሎችሽ ናቸዉ እናንተና ሆድ አደር የሆናችሁ ከብቶች ደግ አማኝ የሆነዉን ህዝብ አስጨረሳችሁት ጠምዝዛችሁ። ከዚህ ሁሉ መከራ በኋላ ምንም እንዳለጠፋ ሰዉ ስህተቱን ኦርቶዶክስ ላይ ልትለጥፊ ነዉ ? ምነዉ የሌሎች እምነት ተከታይ መሪዎችን አላየሽም እንዴ በወቅቱ ? ከሁለቱም ወገን ሆይ ሆይ ብላችሁ ንፁህ ወጣት ያስበላችሁ አጋሰስ ከብቶች የእጃችሁን ታገኛላችሁ።