የአድዋ ጦርነት - ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ ሙሉ ታሪክ
Vložit
- čas přidán 19. 02. 2023
- የአድዋ ጦርነት፡- ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ ሙሉ ታሪክ
ጋዜጠኛ እና ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ አጤ ምኒልክ ብሎ ካሳተመው መጽሐፍ ላይ የተውሰደ እና ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ እስከ አድዋ ጦርነት ድረስ ያለውን ታሪክ ከነመነሻው የሚተርክ ዝግጅት ነው።
ሌሎች ታሪኮችም እንዲደርሷችሁ ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ።
Ethiopian history - Zábava
ከጀርባ ያለው ሙዚቃ የሚረብሻችሁ ይሄንን አማራጭ ተመልከቱ።
czcams.com/video/JhIMfH6s_dY/video.html
እድሜ ለቀዳማዪ አይለስላሰሰ
Arif astemari tarik new
Wonderful story. Wonderful timing!!! Thank you
It’s so sad I couldn’t listen to the whole story because of the loud background. Please if you can re do it with less music you could teach the generation by the way learn from the narrators who did adwa by eshete and company. It’s great by the way thanks
Thank you very much for your constructive feedback. I got comments like yours and re-uploaded it by adjusting and changing the background music.
I would appreciate if you could listen to my new upload and give me feedback on it. Hopefully, it is better.
Here is the link: የአድዋ ጦርነት ሙሉ ታሪክ - ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ
czcams.com/video/JhIMfH6s_dY/video.html.
I’m also a fan of Eshete and I will definitely learn a lot from him.
ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ
የኔ አያት ናቸው አፄ ሀይለ ስላሴ ቀዳማዊ ቀዳማዊት
የኔም ናቸው😍
ይሄው ስለ ዓፄ ኃይለ ስላሴ ደግሞ:- የጣልያን ወረራ እና ጦርነት ዘጋቢ ፊልም
czcams.com/video/tRV4MGfwX_k/video.html
Luk set etyopia
ከጀርባ:ያለው:ሙዚቃ:በጣም:ይረብሻል
ላስተያየቱ አመሰግናለሁ። ሙዚቃውን አውጥቸ ወይም ቀይሬ እሰራዋላሁ። ያው ታሪኩ እረጅም ስለሆነ ትንሽ ጊዜ ይወስዳል እንደገና መቅረፅ ካለብኝ።
ሙዚቃውን ቀይሬ በዚህ መልክ ሰርቸዋለሁ። እስኪ አዲሱን ስማው።
czcams.com/video/JhIMfH6s_dY/video.html
ክላሲካሉ በመብዛቱ ትረካውን ማዳመጥ አልቻልንም
እንደገና ሰርቸዋለሁ እና ይሄኛው የተሻለ ይመስለኛ። ይሄን ይሞክሩት።
የአድዋ ጦርነት ሙሉ ታሪክ - ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ
czcams.com/video/JhIMfH6s_dY/video.html
czcams.com/video/U4OMkSZsAKw/video.html
ግሩምና ድንቅ ግጥም የማይደገም አይነት ሰራ
The background music is so annoying remove the sound
Thanks for your comment. I will check if CZcams lets me do it.
Is it annoying to everybody else? I want to get input from other viewers too.
ሙዚቃውን ቀይሬ በዚህ መልክ ሰርቸዋለሁ። እስኪ አዲሱን ይስሙት።
czcams.com/video/JhIMfH6s_dY/video.html
be arif melku testekaklual enameseginalen terakiachin@@Desalew-Mulu
አረ አጠር ያለ አምጣ
ለአስተያየቱ አመሰግናለሁ። ታሪኩ እረጅም ስለሆነ ሙሉ ለማድረግ አስቤ ነው። ለሌሎች ቪድዮዎች አስተያየቱን ተቀብያለሁ።