Sheger shelf - ጋዜጠኞች ምኒልክን ስለአድዋ ድል ሲጠይቋቸው አፄ ምኒልክ የመለሱት (በተውኔት መልክ) አበበ ባልቻ እንደ ዳግማዊ ምኒልክ ሸገር ሼልፍ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 02. 2020
  • Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    #Ethiopia #ShegerFM #Sheger shelf
    Sheger shelf - ጋዜጠኞች ምኒልክን ስለአድዋ ድል ሲጠይቋቸው አፄ ምኒልክ የመለሱት (በተውኔት መልክ) አበበ ባልቻ እንደ ዳግማዊ ምኒልክ ሸገር ሼልፍ
    Website://shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Twitter:// shegerfm?lang=en
  • Zábava

Komentáře • 72

  • @samriethiopia3264
    @samriethiopia3264 Před 4 lety +25

    እኔ የድል እንጂ የነፃነት ቀን የለኝም ምክንያቱም የሚኒሊክ ልጅ ነኛ የድል አድራጊው ነኛ
    💚💛❤

  • @celincocargo5054
    @celincocargo5054 Před 4 lety +11

    ቄሮ ፈነዳ, ,,,ነፍስ ይማር የጥቁር ሰው ዲል ጀግና ለእቴጌም ማች ላቭ ❤

  • @user-rq2eb9vz9s
    @user-rq2eb9vz9s Před 4 lety +3

    የታላቁ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ የጥቁሮች ሁሉ ነፃ አውጪ ክብር ለንጉሠ ነገስታች።

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 Před 4 lety +2

    የሚኒልክ ታሪክ ይኖራል እንደተተረከ በኢትዮጵያውያን። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @loveJesus109
    @loveJesus109 Před 4 lety +27

    ‹‹ምኒልክ ተወልዶ ባያሳ ጋሻ፣
    ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ጊዜ አበሻ፡፡››
    የያኔዋ ታንጋኒካ የአሁኗ ታንዛኒያ የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ሙአሊሙ ጁልየስ ኔሬሬ እንዲህ አሉ… “በትምህርት ቤት በነበርኩበት ጊዜ የአፍሪካን ካርታ ስመለከት ሁሉም ሀገሮች በቅኝ ገዥዎች የተያዙ በመሆናቸው በጣም አዘንኩ፡፡በዚያው ጊዜ ወደ አንዲት ምስራቅ አፍሪካዊት ሀገር መለስ ብዬ ስመለከት ነፃ በሆነው ምድሯ ነፃ የሆነችውን ሀገር ኢትዮጵያን በማግኘቴ ልቦናየ በተስፋ ተፅናና፡፡ ምክንያቱም ለነፃነት የሚሆን አንድ ሀገር ካለ ሌሎቹም ነጻ የሚሆኑበት አንድ ቀን ይመጣል ብዬ ተስፋ በማድረጌ ነው፡፡”
    ኢትዮጵያ የጥቁሮች ትምክህት መሆኗን ኔሬሬ አመላከቱ፡፡የተባለው አልቀረም፤ የአፍሪካዊያን ተስፋ ባዶ አልሆነም፤ ይልቁንም በዚህች ቀን እንደ ፀሐይ ያበራ፣ እንደ ከዋክብት የደመቀ፣ እንደ ውቅያኖስም የሠፋ አንድ የአፍሪካዊያን ታሪክ በምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ኢትዮጵያ ከተራራማ ቦታዎቿ በአንዱ እውን ሊሆን ግድ አለ፡፡ ወቅቱ 1896 እንደ ጎርጎሮሳዊያኑ አቆጣጠር ወይም የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ነው፤ ኢትዮጵያ ዜጎቿን ብቻ ሳይሆን አፍሪካዊያንን ወደ አንድ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ያሸጋገረችበት ጊዜ፡፡ ይህ የጁልየስ ኔሬሬ ትንቢት እና ተስፋ ወደ እውነታነት ተሸጋገረ፤ ነጭም ፣ በጥቁር ሕዝብ ድባቅ ተመታ፡፡ ጥቁሮች ለነፃነት ትግላቸው መመኪያ አገኙ::
    አውሮፓዊ ሀገር ሁሉ ደነገጠ፡፡ሳይወድ በግድ ለነፃነት ሲባል ለተከፈለ ተጋድሎ በአግራሞት ተደምሞ አጨበጨበ፡፡ ጣሊያን በኢትዮጵያ ተሸነፈ እንጂ ኢትዮጵያ ጣሊያንን አሸነፈች ማለት አልዋጥላቸው አለ፡፡ግን ይህ ታሪክ እንጂ ፖሊሲ አይደለምና እንደገና አይከለስም፣ አይታረምም፡፡ አዎ! ኢትዮጵያ ጣሊያንን አሸነፈች፡፡ 20 ሺ ያህል ወታደሮች የተሠለፉበት የአውሮፓ ጦር በአፍሪካ አርበኞች ለመጀመሪያ ጊዜ ድል ተነሱ፡፡ እርግጥ ነው ይህ ፍፁም የማይታመን ታሪክ በአድዋ ተራሮች ከተፈፀመ በኋላ ዓላማውን ዳር ለማድረስ በርካቶች ወጥተዋል፣ወርደዋል፣ ክቡር የሆነውን ህይወታቸውንም አሳልፈው ሰጥተዋል፡፡ ከክዋሜ ንኩርማህ እስከ ጁልየስ ኔሬሬ፣ከጆሞ ኬንያታ እስከ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ፣ ከሲልቪስተር ዊሊያምስ እስከ ማርክስ ጋርቬይ፣ ከኔልሰን ማንዴላ እስከ ክሪስ ሃኒ በርካቶች ለአፍሪካ ነፃነት ጉልህ ድርሻ አበርክተዋል፡፡ ሆኖም የእነዚህ ታጋዮች ሁሉ ቀንዲል ሌላ ኢትዮጵያዊ ብርሃን ዘ አፍሪካ አለ፡፡ገሚሱ “እምየ”፣ ሌሎቹ “ረሃቤ”፣ የአሁኖቹ ደግሞ “ጥቁር ሰው” የሚሏቸው ዳግማዊ አጤ ምኒልክ፡፡
    ለንፅፅር የማይመች የሰማይና የምድርን ያህል ልዩነት ያላቸው የጣሊያንና የኢትዮጵያ ወታደሮች ጦርነትን ያህል ፈታኝ ነገር ገጥመው በምኒልክ የሚመራው ያልሠለጠነ ጦር እንዴት አሸነፈ? የሚለው እንቆቅልሽ ለባህር ማዶዎቹ ስልጡኖች እስካሁንም አልተዋጠላቸውም ፤አልተፈታላቸውም፡፡ ምንም እንኳን ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጉዳይ እንደማይደራደሩ ቢታወቅም በርካታ የቋንቋ፣የባህል እና የእምነት ልዩነቶች በሚስተናገዱባት ኢትዮጵያ፣ አልጋው ባልረጋ መንግስትና ንጉስ፤ የውስጥ ቀጋ የውጭ አልጋ በሆነች ሀገር ተደራጅቶ የመጣውን ወራሪ ጦር በአንዲት ጀንበር ‹‹እርሜ ናት!›› ማሰኘትስ እንዴት ተቻላቸው? ዘመናዊ መሳሪያ ባልታጠቀ ሠራዊት፣ በቂ ትጥቅ እና ስንቅ በሌለበት ወቅት ጣሊያን እንዴት ድል ሆነ?
    መልሱ ምኒልክ ስለሆነ፡፡ ጥቁር ሰው፡፡
    መልሱ ምኒልክ ስለሆነ፡፡ ጥቁር ሰው፡፡
    መልሱ ምኒልክ ስለሆነ፡፡ ጥቁር ሰው፡፡
    የኢትዮጵያ ጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም !
    ምኒሊክ ነጭ ቢሆን እስካሁን ሆሊውድ 300 ፊልም ፥400 ዶክመንተሪ ፥ 130 ተከታታይ ፊልም ሰርቶበት ነበር፡፡
    በታዘብ አራጋው

  • @gashawgessese9688
    @gashawgessese9688 Před 4 lety +3

    ሀገሬን ያሉ ቆራጥና ብልህ ሩህሩህና ፈርሃ እገዚአብሄር የተቸራቸዉ ልባም መሪ
    አርቆ አሳቢና የምህረት ሰዉ የሃቅና የእዉነት አባት
    የጀግንነት ልክና ለጥቁር የነፃነት ተምሳሌት የሆኑ
    የፍትህና የዲፕሎማቲክ
    የእምየ ሀገር ሰዉ እነደመሆን መታደል ሌላ ምን አለ
    እምየ ጥቁር ሰዉ…..የተሰጠን ምልክት ናቸዉ
    የኢትዮጵያችን ሙሴ ነዉ!!!
    ዝክረ ክብር ለአፄ ምን ይልክ!!!
    ለመላዉ የአለም ጥቁር ሕዝብ
    እንኳን ለ124 የአድዋ ድል በአል አደረሰን!!!

  • @yeshimekonen5994
    @yeshimekonen5994 Před 4 lety +3

    አበበ ባልቻ እራሳቸውን ምንሊክን መሰልከኝ

  • @gechman3006
    @gechman3006 Před 4 lety

    አነጋገራቸው ተቃዋሚዎቹ ጠያቂዋቹ መልሱ እራሱ ስነስራታቸው ዋው

  • @eyuteshe9364
    @eyuteshe9364 Před 4 lety +1

    10000000 ጀግና ሚኒልክ

  • @user-vl7kh3uo9p
    @user-vl7kh3uo9p Před 4 lety +6

    የነፃነት ተምሳሌት እምዬ

  • @tebechisa
    @tebechisa Před 4 lety +4

    Father of freedom, prosperity, unity, hero herooooooo ''Negus Atse Minilik''

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 Před 2 lety

    እንደዚህ ነው ኢትዮጵያ ዊ ነት !!
    ይገርማል በጣም እኮ "ምጡቅ"። ጭንቅላት ነው
    ያላቸው 🥰🌷❤️🇪🇹🙏
    ዛሬም በተመሳሳይ መልኩ ተመልሰው መጡ እኛ እናውቅላችኋለን ባዮች!!
    አይ አጼ ምኒልክ የኢትዮጵያ ዕንቁ ንጉሥ ነበሩ !!
    ኢትዮጵያ ዬ በልጆችሽ ታፍራና
    ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!!🥀🥰🌷❤️🇪🇹🙏🆒🌍✝️☪️💐❣️🥀🇪🇷👍💪

  • @ermi.t2004
    @ermi.t2004 Před 4 lety +1

    እምዬ ምኒልክ 💚💛♥️

  • @gechman3006
    @gechman3006 Před 4 lety

    ዋው

  • @gechman3006
    @gechman3006 Před 4 lety +1

    ዋው ሚኒሊክ

  • @mikot4439
    @mikot4439 Před 4 lety

    Damn amazing!

  • @deruwoldetsadik5412
    @deruwoldetsadik5412 Před 4 lety +1

    menilk he is so great.

  • @birktitesfaye1583
    @birktitesfaye1583 Před 4 lety

    Egzabhar Ymesgen

  • @user-ny7nf5ow3i
    @user-ny7nf5ow3i Před 4 lety +3

    ፍቅሩን አብዝቶት ያለልክ ዛሬም ይባላል ምኒልክ መኩርያዬ

  • @meretwork
    @meretwork Před 2 lety

    waw Emmye meteke yeleshe zelalem tekeberu

  • @fatemafatema7446
    @fatemafatema7446 Před 4 lety +2

    አባቴ ሚኒሊክ መቸም አንርሣህ

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Před 4 lety

    ኩራቴ

  • @shineadam5473
    @shineadam5473 Před 4 lety +1

    Is this the great Abebe Balcha's voice I'm listening to?

  • @hamocell2665
    @hamocell2665 Před 4 lety

    Ay

  • @meronberhan2395
    @meronberhan2395 Před 4 lety

    Yene abat minilik ❤️ selew bekurat new Ye Oromo beher tewelajochi astewelu yehi sew fesemo kifu yalehon lehager bewalew weleta ena yexaliyan shenfet yasaferachiw bandawochi semun atefut enje yehi sew leyu new zare menixalabaten Ethiopian yakoyew chimer

  • @mansoursunusy1421
    @mansoursunusy1421 Před 4 lety

    ኣሪፎች ! .....ብቻ ኑሩ.

  • @getayawkaldawit882
    @getayawkaldawit882 Před 4 lety

    Harif new

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik Před 4 lety +2

    ውሶጤ በሀሴት ተሞላች። እምዬ ምኒልክ

  • @pinashalom9644
    @pinashalom9644 Před 4 lety

    Gazetegnaw ...mgemrya amaregna kuankuan bedenb temar....gize setegn bileh atachemalikew 😒 banite yetewelaged aff minilk ayiteram

  • @Mathyas516
    @Mathyas516 Před 2 měsíci

    ስለ ሚኒልክ እየተረክ ስለ ጃንሆይ ታወራለህ?

  • @medusabodena8029
    @medusabodena8029 Před 4 lety

    Tnshem bihon endslew adrgehgal balawkewm akebrewolew ewedewolew beterefe antem wste nek abe adnakih neg

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 Před 4 lety +4

    አየ አንቺ አበሰኛ አገር ምነው አዲሱ ትውልድሽ ከንቱ ሆነብሽ? የአባቶች ክብር ይመለስ ይሆን?

    • @luln5122
      @luln5122 Před 4 lety +4

      አዲሱ ትውልድ በየቀኑ ዓለም ከምታጋፍጠው በጣም ውስብስብ ችግሮች ጋር እየተፋጠጠ ነው፡፡ አድዋ ለአዲሱ ትውልድ በየቀኑ እየገጠመ ነው፡፡ ልክ እንደአድዋ አብዛኛው ይወድቃል ጥቂቱ ድል ያደርጋል፡፡ በአዲሱ ትውልድ እምነት ይኑረን፡፡ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!! እምዬ ምኒሊክ እና ውዲቷ ጣይቱ ክብር ይገባችኋል፡፡ 💚💛💗

    • @luln5122
      @luln5122 Před 4 lety +1

      ውድ ኢትዮጵያዊው ወንድሜ ሀገራችን ኢትዮጵያ አበሰኛ እንዳትመስልህ፡፡ ክብሯ ከፍ ያለ ነገር ግን ትርጉሙ ግር ለሚያሰኝ ምክንያት ክብሯን የደበቀች ወርቅ ሀገር ነች፡፡ የድህነት ጭንብሏን መግለጥ ከቻልክ የተቀማጠለች ፣ ባለውድ ክብር ባለቤት እንደሆነች ታያለህ፡፡

    • @yaredassefayimer2148
      @yaredassefayimer2148 Před 4 lety +1

      @@luln5122 ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ። እኔ ከቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ ዘመን ጀምሮ አገሬን አውቃታለሁ። እንደዚህ ዘመን የኢትዮጵያ ወጣት ግራ የገባውና ግራ የሚያጋባ በኢትዮጵያ ቀርቶ በሌላው ዓለም አላየሁም። አሁን በዚህ ዘመን ወጣቱ ታሪክ ነው ብሎ የሚያወራው "ተረት" ቢባል ይሻላል። እኔ እስከማውቀው ድረስ የእኛ ትውልድ በቀደመው ዘመን ሁላችንም በኢትዮጵያዊነታችን ለሴኮንድ እንኳ የማንጠራጠር ነበርን። በ2014ዓ.ም ከ30 ዓመት በኋላ ወደ አገሬ ስመለስ አውሮፕላን ውስጥ ከጎኔ የተቀመጠችውን ወጣት ሴት "ኢትዮጵያዊ ነሽ?" ብዬ ብጠይቃት በአማርኛ ለመመለስ ስላልፈለገች "no, I am from . . ." ብላ ከኢትዮጵያ ጎሳዎች አንዱን በእንግሊዝኛ ነገረችኝ። እጅግ አዘንኩ፣ ከዚያ አዲስአበባ እስክንገባ ድረስ አንድ ቃል አልተለዋወጥንም። እኔ አያቷ ልሆን እችላለሁ ከዚያም ቀደም አንተዋወቅም፣ ግን ማንም ሳያጣላን እኔ የእሷ ጎሳ ዓባል ባለመሆኔ ብቻ ተጣልተን ወደ አንዷ አገራችን ገባን።
      እኔ ይህን ለፍላፊ ትውልድ በማየት ልቤ ተሰብሯል! አሁን ጸሎቴ "አምላኬ ሆይ የኢትዮጵያን መከፋፈል ሳታሳየኝ ውሰደኝ" የሚ ሆኗል።
      አሳቤን ካነበብከው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • @luln5122
      @luln5122 Před 4 lety

      @@yaredassefayimer2148 እርሶ እንዳሉት የሚያሳዝን ብዙ ነገር አለ አሁን፡፡ በየቀኑ የምንሰማው ልብን የሚሰብር ነው፡፡ ወደሀገር ቤት ሲመጡ የገጠሞት ነገር እውነት ያሳዝናል፡፡ ነገር ግን እጅግ በጣም መልካም ነገሮችም አሉ፡፡ እንደውም ብዙ ወጣቶች የሀገራቸውን ፍቅር በሚችሉት ለመግለጽ በየአደባባዩ ይታያሉ፡፡ እውቀትን መፈለግ ፣ መጽሐፍ ማንበብ ፣ ትኩረትን ሀገር ላይ አድርጎ ጠንክሮ መስራት ፣ ችግርን መጋፈጥ እንጂ ስደትን እንደምርጫ አለመያዝ …ወዘተ ብዙ ልንሰራባቸው የሚቻሉ ነገሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ ሥዕል ፣ ቅርጽ በአጠቃላይ ሥነ ጥበብ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ 5 ብቻ ናቸው ያሉት፡፡ 2 የመንግስት 3 የግል ትምህርት ቤቶች፡፡ የግል ትምህርት ቤቶቹ 50 ተማሪ እንኳን የመያዝ አቅም የላቸውም፡፡ በሀገራችን በጠቅላላ ደግሞ 10 እንኳን የሚሞሉ አይደሉም፡፡ ከ100 ሚሊዮን በላይ ለሚሆን ህዝብ 10 ሥዕል ትምህርት ቤት በጣም የሚያሳዝን ነው፡፡ አውሮፓ ሥልጣኔዋን ያገኘችው ከሥነ ጥበብ ነው፡፡ ሀገርን ለማሳደግ ሰውንም ባህሉን ፣ ታሪኩን ፣ ሃይማኖቱን ሳይተው ጠቢብ እና ስልጡን እንዲሆን ፣ ስለሀገሩና ስለሰው ልጅ በአጠቃላይ እንዲያስብ ሥነ ጥበብ ወሳኝ ነው፡፡ ትምህርት አሰጣጣችን ላይ ገና መሠራት አለበት፡፡ ሥነ ጥበብ ብዙ መስፋፋት አለበት፡፡ ወጣቱ የሀገር ፍቅር ብቻ ኖሮት እንዴት መግለጽ እንዳለበት እውቀቱን ብልሃቱን ማስታጠቅ ይኖርብናል፡፡ አሁን ላይ እየታዩ ያሉ ጅማሬዎች ለእኔ ጥሩነታቸው ያመዝንብኛል፡፡ እመኑኝ የኢትዮጵያ ትንሳዔ ሩቅ አይደለም፡፡ ሀገሬ ፈጽሞ አትበታተንም፡፡ ኢትዮጵያ አሁን እየተነሳች ነው፡፡ እኛ ልጆቿ በምንችለው መንገድ ልናግዛት ይገባል እንጂ ልንፈራ እና ልንደነግጥ አይገባም፡፡ እርሶም ቢሆኑ በሚችሉት መልካም ነገር ላይ ኢንቨስት ቢያደርጉ ጥሩ ጊዜ ማሳለፊያ ሊሆኖት ይችላል ብዬ አምናለሁ፡፡ እኔ ገና 32 ዓመቴ ነው፡፡ ነገር ግን ከእርሶ ከአባቴ ጋር እንዲህ ለመነጋገር እንድል ስለሰጡኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ፡፡ ፈጣሪ አሁንም ዕድሜዎትን ከፍ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልኝ፡፡ ኢትዮጵያ ከፍ ትላለች!!! በፈጣሪ መልካም ፈቃድ በልጆቿ ጥረት ዳግም ትነሳለች!!! 💚💚💚💛💛💛💗💗💗

    • @yaredassefayimer2148
      @yaredassefayimer2148 Před 4 lety +2

      @@luln5122 እግዚአብሔር ያክብርህ። ስለ ቀና መልስህ በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ቢፈቅድና እኛም ብንኖር በዚህ ዓመት ለአጭር ጊዜ ስለምመጣ አንተ እንዳልከው ሆኖ እንዳገኘው እጸልያለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @user-gn7gb9db9g
    @user-gn7gb9db9g Před 4 lety

    ለምን የአበቶች እናቶች ጭፍጨፋ አልጠዩቁም?

    • @user-pn7ks8mc8e
      @user-pn7ks8mc8e Před 4 lety +1

      አንተ ደነዝ ምን መጽሀፉ ላይ ነው ሚኒሊክ ጨፈጨፈ የሚል መፅሀፉ ያነበብከው ? ከብት!

  • @luln5122
    @luln5122 Před 4 lety +1

    አይገርምም!?! ከድል ማግስት በኋላ እምዬ ምኒሊክን የገጠመው ችግር በሙሉ አሁን ዶ/ር አብይን እየገጠመው እንደሆነ ማየት ችያለሁ፡፡ ምናልባት ተሳስቼ ከሆነ አርሙኝ…

  • @user-gn7gb9db9g
    @user-gn7gb9db9g Před 4 lety

    ሸገር ውሻት እኛ ደግሞ እውነት እውነት ብቻ እነገልጣለን

    • @Dev7217
      @Dev7217 Před 4 lety

      እስላም ታሪክ የለውም ጅል ሁላ
      ጅአናም ግብረ ሽበራ

  • @hagosbobb9405
    @hagosbobb9405 Před 4 lety

    ምልልክ፡ሻንቅላው

    • @meronberhan2395
      @meronberhan2395 Před 4 lety

      Nani Bobb behons meleku tekeru seraw gerum yeteshinfut eko webetamochu keyayochu nachiw ashenafe abate tekur sew minilik 💕abo zarek yenawex 🤪

    • @mamoalem9491
      @mamoalem9491 Před 4 lety +2

      አንተ ደደብ እንዳንተ አይነቱ ባሪያ እንዳይሸጥ የታገለ ነው ምን ታረገዋለህ ጀግና ጀግና ነው ሚኒሊክክክክክክክክክክ

    • @bonchedunga5659
      @bonchedunga5659 Před 4 lety

      Ante yes yesetegna lij, keante abat enat yebedelehi yemenged dureye nehi

  • @user-gn7gb9db9g
    @user-gn7gb9db9g Před 4 lety

    እድሜ ለመላስ ዜነው የአመረ አደራጀጀቱን አፋራሳ ጀግነ መሌ ውለተህ መቼም አይራሳም አኖሌም ተካልከው የምንልክ አደራጀጀትን ከትምህርት እስከ ሀይመኖት የዳራጀውን አደረጃጀት አፋራሳ

    • @MikeJones-kl8qu
      @MikeJones-kl8qu Před 4 lety

      Mukamel Alamo... ante GaLa aydelehim, sodomawi agame neh tenektobihal.🤮🖕🐎👹

  • @user-gn7gb9db9g
    @user-gn7gb9db9g Před 4 lety +1

    አኖሌ ይመሳክር

    • @meronberhan2395
      @meronberhan2395 Před 4 lety

      Malit

    • @munaalhabesha8147
      @munaalhabesha8147 Před 4 lety +3

      አኖሌ ሆን ብሎ የተሰራ ነው ሰው ማጋደያ ከእውነት የራቀ " ግን እውነትም ቢሆን እኮ በጣም የራቀ ታሪክ ነው መቀየር አንችልም ስለዚህ እጅ ለእጅ ተያይዘን ውድ ሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያን ይዘን ወደፊት ሌላ መፍትሄ የለም!!!!

    • @meronberhan2395
      @meronberhan2395 Před 4 lety +3

      Muna Alhabesha tebarkilg ene yarese lij neg egezeyabehern new meleshi edeze ayent tarek yelem anole yalebet bota hospital weha yelem hon tebelo gezebun hula ker ena yetekifafel lemaderg new ayate Oromo nat gen ade ken sel minilik metefo awerta semechi alakim emye minilik new metelew yetemarut nachiw yabedut

    • @sitotawsintie5474
      @sitotawsintie5474 Před 4 lety +3

      ምንሊክ ያምላክ ስጦታችን ነው

    • @sitotawsintie5474
      @sitotawsintie5474 Před 4 lety +2

      ሞኝና ወረቀት የያዘውን አይለቅ አሉ!!!

  • @user-gn7gb9db9g
    @user-gn7gb9db9g Před 4 lety

    ስተዩት ፍቱ እራሱ የሰው ስገ የባለ ይመስለል።

  • @user-gn7gb9db9g
    @user-gn7gb9db9g Před 4 lety

    በንደና ጨፍጫፊ ደም ጣጭ

    • @ethiopiafekir8481
      @ethiopiafekir8481 Před 4 lety +2

      ግም!

    • @selamanashebo8024
      @selamanashebo8024 Před 4 lety +2

      Mukamel Alamo ዶንቆ የዶንቆሮች ታከታይ ምልክልክ የጡቁሮች ኮረት from south Ethiopia

    • @user-zn7qe6yk5o
      @user-zn7qe6yk5o Před 4 lety +2

      እርር በል ሞቶ እንኩአን ሚሊሊክ ይገዛሀል

    • @lucybelay9153
      @lucybelay9153 Před 4 lety +1

      Rest In Peace Mukamel Alamo!!!! You can not change the truth. The only thing you can do is Rest In Peace!!!!

    • @sitotawsintie5474
      @sitotawsintie5474 Před 4 lety +2

      የጃዋርና መሠሎቹ ኮተት ሌላስ ምን የተጋትከው ነገር አለ?