Ethiopia Sheger FM - Tizita Ze Arada - የአፄ ምኒልክ ዘመን ሰራተኞች - ትዝታ ዘ አራዳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 05. 2020
  • #Shegerfm #Tizitazearada #Teferialemu
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    Ethiopia Sheger FM - Tizita Ze Arada - የአፄ ምኒልክ ዘመን ሰራተኞች - ትዝታ ዘ አራዳ
    youtubChannel: / @shegerfm1021radio
    Website:www.shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Telegram:t.me/EthioshegerFmRadio
    Twitter: shegerfm?lang=en
    Mobile Application ከApple Store እና playstore ያውርዱ play.google.com/store/apps/de...
    apps.apple.com/app/id847859021
  • Zábava

Komentáře • 89

  • @abeyjoburg7584
    @abeyjoburg7584 Před 4 lety +14

    ጀግናው የኢትዮጵያዊ አፄ ሚኒልክ አንበሳው ጥቁር ሰው እግዚአብሔር ነብሶን ከገነት ያኑራት....!!!

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily Před 4 lety +14

    አፄ ምኒሊክ ዘመን የማይሽራቸው ንጉስ ናቸው

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před 4 lety +15

    አባታችን በጣም ጓበዝ መሪ ነበሩ😇❤❤❤❤❤

  • @sofyamuhamd8372
    @sofyamuhamd8372 Před 5 měsíci +1

    ጥሩሰዉ መልካምሰዉ አይቆይም ምነዉ ባሁኑ ዘመን እደሱ አይነት መግስት ቢኖርልን የህዝብ እባ በታበሰ😢😢😢😢😢😢

  • @user-cs3km5fv3d
    @user-cs3km5fv3d Před 4 lety +8

    ጥንት ነበር እንጂ አስባ ማካፈል አሁን ምን ያደርጋል ዲምትፈር ማግተልተል ጥንት ነበር እንጂ አስቦ ሰዉ መውደድ አሁን ምን ያደርጋል ሽፈቱልኝ ማለት እምዬ ምኒልክ እምዬ እምዬ የኢትዮጵያን አባት

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před rokem

      🤴👸 💚💛❤️ ትክክል ብለሃል🤣

  • @sadyaimar8067
    @sadyaimar8067 Před 4 lety +11

    እምየ❤️💚👌🙏

  • @ESCFSA
    @ESCFSA Před 4 lety +5

    ምነበረበት ሀይለስላሴ ይህን ያህል አመት ሊያውም ያለጦርነት እንዲመለክ ብዙውን ጊዜውን ሲያባክን የኖረበትን ንጉሥ በስተመጨረሻ በወታደር ተዋርዶ ሞቱ ምንሊክ ቢሆን ኖሮ ስንት ነገር ይሰሩበት እንደነበረ ይህ ማረጋገጫ ነው

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 Před rokem +1

    ክብርን ለቀድሙ ነገስታቶች ሀገርን ከነፃነት፣ድንበር፣ሰንደቅ ዓላማ፣ እሴት ላስረከቡን

  • @anisaabdullah1455
    @anisaabdullah1455 Před 2 lety +5

    Now I know why they call him emye minilik 🥰🥰

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 4 lety +6

    Emiye minilik and Hailesilase are KING OF KINGS !!!!!

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 Před 4 lety +17

    ማንም ቢንጫጫ ከክብራቸው ዝቅ አይሉም ።።።።ምነው በናንተ ግዜ በተፈጡርኩ

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq Před rokem +3

      ሚኒሊክን እስከዛሬ ያስከበራቸዉ ስራቸዉ እንጅ ዘራቸው አልነበረም ፤ በዘመናችን በዘራቸው ለመክበር የፈለጉ ገና ከአሁኑ ከነ ስም አጠራራቸው ጠፍተዋል ሚኒሊክ ግን ዛሬም ንጉስ ነው

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před rokem

      በትክክል 💚💛❤️ 👏 🤗 ✌️

  • @berhanumoges4192
    @berhanumoges4192 Před 2 lety

    Thank you, enlightenment!!

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Před rokem

    Thanks too much !!!💚💛❤🦁🦁🦁

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 4 lety

    waw ty sheger !!^!

  • @hayatsalah843
    @hayatsalah843 Před 3 lety

    🇪🇹🙏♥️♥️🙏🇪🇹🇪🇹 nebswon begenet yanurln 🙏 begzewo sertewsl getaye emeye

  • @asiaahmedali2137
    @asiaahmedali2137 Před 3 lety +1

    Ahwone 1000 mlilke ysflgale 🇪🇹💯

  • @edidiyamodese1122
    @edidiyamodese1122 Před rokem

    የዛ ዘመን ሰው መሆን ተመኝሁ❤😊

  • @Hagere251
    @Hagere251 Před 4 lety +4

    ሸገር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ዬመቺኛል 8 ነጥብ

  • @ramadanradi6486
    @ramadanradi6486 Před 2 lety +4

    ምንልክ ዛሬም ንጉሥ ነዉ ብሏል Rophnan ዕውነቱን ነዉ::

  • @addi5164
    @addi5164 Před 4 lety +2

    እውነትን እምዬ

  • @fitamoayele2443
    @fitamoayele2443 Před 4 lety +3

    Girma mogsachin

  • @POWER.....
    @POWER..... Před 2 lety

    ክበሩልን ሸገር FM🙏

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Před 4 lety +1

    The majesty emperor minilik II 🟢🟡🔴

  • @siyoumy
    @siyoumy Před 3 lety +1

    Melikam meri neberu

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale5738 Před rokem

    እኚህን ነው ሰው የሚጠሏቸው አይ ታሪክ

  • @lujah24majestys39
    @lujah24majestys39 Před rokem

    MINILECK II💪🏾

  • @bero431
    @bero431 Před 4 lety +6

    I love this man, the narrater. Well, you got to be an idiot not to love Emiye Minilik. A great federalist.

    • @abeyjoburg7584
      @abeyjoburg7584 Před 4 lety +2

      የኢትዮጵያዊ ንጉስ አፄ ሚኒሌክ ጀግናው ጥቁር ሰው

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před rokem +1

      🤣😁😂 እምዬ ሚኒሊክ ትናንትም ዛሬም በአለም የተከበሩ ንጉሥ ናቸው 💕🤴👸💕

  • @eniyaabdulhyi5641
    @eniyaabdulhyi5641 Před 9 měsíci

    የአፄ ሚኒሊክ በስማቸው ታቦት መቀረፅ አለበ

  • @yibrahgmeskel909
    @yibrahgmeskel909 Před rokem

    Minilik sew nachew....."fanowoch "lenate amara nachew. Sew nachew beluna enigbaba.

  • @Abenezer721
    @Abenezer721 Před rokem

    አፄ ምኒልክ የማይሽራቸው ንጉስ ናቸው ዛሬም ምኒልክ ንጉሥ ነዉ

  • @phun4379
    @phun4379 Před 2 lety

    የሚኒሊክ አባት ወይም እናት ንጉሥ/ት ነበሩ? ምንም አላውቅም ያው የ3000 ዘመን እንዲሁም የሰለሞን ሥርወ ንግሥና ስለሚባል

  • @ghilazghiamanuel8396
    @ghilazghiamanuel8396 Před měsícem

    ውሽት

  • @Gindosibu
    @Gindosibu Před rokem

    The narrater has such a disrespect for Gobena. Shame on him. How little a mind...

  • @user-hs9xv7nx4q
    @user-hs9xv7nx4q Před 3 lety +1

    እኔ ምለው ሚኒሊክ ብሔራቸው ምንድነው?

  • @lidyanessru1626
    @lidyanessru1626 Před 3 lety

    Kkkkkkk Afe tarik

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před 3 lety +1

      Elele anichem alish useless mind running around a commenting

    • @yonas21
      @yonas21 Před 2 lety

      what are talking about girl, don't chat about shit, he the last real king of Ethiopia.

    • @miliyardbisrat1622
      @miliyardbisrat1622 Před 2 lety

      Denzi lifts banda

    • @sabaasfaw5705
      @sabaasfaw5705 Před rokem

      ደነዞች ከበታችነት ስሜት ዉጡ ባንዳ ሁላ

  • @it7djci621
    @it7djci621 Před 3 lety

    Ff

  • @germaymebrahtom436
    @germaymebrahtom436 Před rokem +2

    ምነው ሚኒሊክ በዛ የውጫሌ ስምምነት ከጣሊያን ጋር ኤርትራን የገነጠለ ሚኒሊክ ነውኮ ። ከዚ የከፋ በደልና የታሪክ ተወቃሽ የለም

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq Před rokem +1

      አሁን በሰዉ ሀገር ታሪክ ገብተህ አታለቅልቅ አሁን ባንተ ቤት ሚኒሊክን መዉቀስህ ነው ሚኒሊክ የአፍሪካ ንጉስ ነው ካለመንከኝ ማሪያምን ጣሊያንን ጠይቀው

    • @alemsani5007
      @alemsani5007 Před rokem

      ደግ አደረጉ ጥንቱን ነው ያወቁት እንደምትክዱን። ሚንይልህ ሁሌም ንጉሥ ናቸው። ታሪካቸውን አጣጥም ይልቁንስ።

    • @sabaasfaw5705
      @sabaasfaw5705 Před rokem

      እንኮን ኤርትራን ትግራይን ከነችግሮ መስጠት ነበረበቸው ግልግል ነበር

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před rokem +1

      እምዬ ሚኒሊክ 🤴👸 የንጉሶች ንጉስ ነው ነጭ ጥቁር ያከበረው አስከዛሬ አንተ መቼ የት 😳🤐🧑‍🎓ተማርከው የበታችነት ስሜት 😷በሽታ ከአልገደለ አይድንም ጅሎ "የሰው ጥሬው አስኪሞት 😵🤐 አይበስልም " 💚💛❤️ 🤣🤣🤣

  • @wedirefotube3919
    @wedirefotube3919 Před 4 lety +1

    Wishetam

    • @marcyethio6031
      @marcyethio6031 Před 4 lety

      Yemotek 🤮

    • @miniliknigus3540
      @miniliknigus3540 Před 4 lety +2

      Read. denez..

    • @sabaasfaw5705
      @sabaasfaw5705 Před rokem +1

      ከበታችነት ስሜት ውጣ

    • @1234ghhddghhj
      @1234ghhddghhj Před rokem +1

      Kinatammmmm

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před rokem +1

      " አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም " ካልሰማህ ችግሩ ያንተ ነው ወደድክም ጠላህም እምዬ ሚኒሊክ ዛሬ ድረስ በአለም ላይ የተከበረ ንጉሥ ነው ።🤣🤣🤣 ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️ 🙏 💕

  • @davedave6423
    @davedave6423 Před 4 lety

    ምንም

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m Před 2 lety

    Minilik (breast-cutter). We Oromos will never forget what the evil minili (breast-cutter) did in 1889 in Anole. 1 OLF = 10000 Fano

    • @danielt5465
      @danielt5465 Před 2 lety +2

      You are Woyane. Try harder .

    • @1234ghhddghhj
      @1234ghhddghhj Před rokem

      Hahaha, oromo is true evil in 21 century. Evidenced

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před rokem +1

      🤣🤣🤣🤣💚💛❤️🤣🤣🤣🤣 ✌️ 🙏 💕 🤴👸 💕🙏✌️

  • @qeberecho
    @qeberecho Před rokem

    በነካ እጅህ ፈንጣጣ ይዞት ቤተሰቦቹ ተጠይፈውት ወስደው ገዳም ወርውረውት እዛው እንደሞተ, የሴቶች ጡት ይቆርጥ እንደነበር, በጦርነት ጊዜ ገዳም ውስጥ እንደሚወሸቅና ጦርነቱ ሲያልቅ ከተወሸቀበት ወጥቶ ሰውነቱና ልብሱ አፈር አልብሶ ከጦር ሜዳ በድል ተመለስኩ ብሎ እንደሚያቅራራ በክፍል 2 እንደምታቀርብልን ተስፋ በማድረግ በጉጉት እጠብቃለሁ።

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m Před 2 lety

    Never believe amara media

    • @1234ghhddghhj
      @1234ghhddghhj Před rokem

      As you have inferiority complex

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před rokem +1

      💚💛❤️ 🤴👸 💚💛❤️✌️Emiye Minilik was a King of King 🤣🤣🤣

  • @MyHeroes12dotcom
    @MyHeroes12dotcom Před 4 lety +2

    ኤርትራንና ጅቡቲን ቆርጥመው የበሉ ጅብ ናቸው 😂😂😂😂

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 Před 4 lety +1

    አይ ቆምጬ
    የመጀመሪያው የጨብጥና ከርክር በሽታም የያዛቸው ሚኒልክ ናቸው

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi Před 4 lety +1

      Meeyaad Roobe Anta tenb gal

    • @marcyethio6031
      @marcyethio6031 Před 4 lety +2

      Weye kebet Ensesa

    • @miniliknigus3540
      @miniliknigus3540 Před 4 lety +2

      Yegered lij.....

    • @alimaalima4709
      @alimaalima4709 Před 3 lety +2

      ግም ጋላ👎👎👎👎👎👎

    • @userLubaba-iq3po7cj1e
      @userLubaba-iq3po7cj1e Před 2 lety +2

      የብልግናጥግ !ቢይዛቸውስ ሰው አይደሉ 🤔 እሳቸው ባሰሩት ቁስእየተጠቀምክ ስለ ከርክር ታወራለህ.