Desalew Mulu
Desalew Mulu
  • 21
  • 22 368

Video

የንጉሥ ምኒልክ እና የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ጦርነት | የእምባቦ ጦርነት
zhlédnutí 108Před 5 měsíci
የሸዋው ንጉሥ ምኒልክ እና የጐጃሙ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት በእምባቦ ላይ በግንቦት 30 ቀን፣ 1874 ዓ.ም. ያደረጉት ከባድ ጦርነት The battle of Embabo between king Menilik II of Shoa and king Tekle Haymanot of Gojjam ተመሳሳይ ዝግጅቶችን ለመከታተል፣ ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ።
የአድዋ ጦርነት ሙሉ ታሪክ - ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ
zhlédnutí 920Před 6 měsíci
የአድዋ ጦርነት ሙሉ ታሪክ፡- ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ ጋዜጠኛ እና ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ አጤ ምኒልክ ብሎ ካሳተመው መጽሐፍ ላይ የተውሰደ እና ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ እስከ አድዋ ጦርነት ድረስ ያለውን ታሪክ ከነመነሻው የሚተርክ ዝግጅት ነው። ሌሎች ታሪኮችም እንዲደርሷችሁ ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ። The battle of Adwa Ethiopian history Ethiopian history in Amharic
የቅዱስ ዮሃንስ ዋዜማ አጭር ልብ ወለድ ትረካ
zhlédnutí 91Před rokem
የቅዱስ ዮሃንስ ዋዜማ አጭር ልብ ወለድ ትረካ። የእንግጫ መጎንጎን ባህልን የሚያሳይ አጭር ልብ ወለድ ትረካ በደሳለው ሙሉ። ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ። Ethiopian culture
የዓፄ ቴዎድሮስ የንግሥ ፍልሚያ
zhlédnutí 94Před rokem
ይህ ዝግጅት ዓፄ ቴዎድሮስ ከመንገሣቸው በፊት በየካቲት 3፣ 1847 ዓ.ም. ያደረጉትን የመጨረሻ ጦርነት የሚተርክ ነው። ጦርነቱም የተደረገው ከወልቃይት እስከ ቀይ ባሕር ይገዙ ከነበሩት ከደጃች ውቤ ኃይለ ማርያም ጋር ነው። ዓፄ ቴዎድሮስ በዚያ ሰዓት ከመንገሣቸው በፊት ደጃዝማች ካሣ ኃይሉ ይባሉ ነበር። በጦርነቱ ደጃዝማች ውቤን ካሸነፉ በኋላ ቴዎድሮስ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ተብለው በየካቲት 3፣ 1847 ዓ.ም. ነገሡ። ዝርዝሩን ከቪድዮው ታገኙታላችሁ ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ። Ethiopian history
የሚሻሚሾ ትውስታ - የስቅለት በዓል
zhlédnutí 101Před rokem
ሚሻሚሾ ትናንሽ እና ወጣት ወንዶች የስቅለት ዕለት የሚያከብሩት በዓል ነው። ዝርዝሩን ከቪድዮው እንድትከታተሉት ጋብዣችኋለሁ። ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ። Ethiopian culture
የመጨረሻው የዘመነ መሳፍንት ትንቅንቅ - የአይሻል ጦርነት
zhlédnutí 168Před rokem
ይህ ዝግጅት የሚተርከው የመጨረሻው የዘመነ መሳፍንት ትንቅንቅን ነው። ውጊያውም በመጨረሻው መስፍን ራስ ዓሊ ኣሉላ እና በደጃ ካሣ ኃይሉ (ዓፄ ቴዎድሮስ) በጐጃም ውስጥ በአይሻል በሰኔ 23 1845 ዓ.ም. የተደረገ ጦርነት ነው። ዝርዝሩን ከቪድዮው ታገኙታላችሁ ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ። Ethiopian history
የጉር አምባ ጦርነት | አፄ ቴዎድሮስ (ደጃች ካሣ ኃይሉ) እና ደጃች ጐሹ ዘውዴ
zhlédnutí 183Před rokem
የጉር አምባ ጦርነት የጉር አምባ ጦርነት አፄ ቴዎድሮስ (ደጃች ካሣ ኃይሉ) ከጐጃሙ ገዥ ከደጃች ጐሹ ዘውዴ ጋር በጉር አምባ በህዳር 19፣ 1845 ዓ.ም. ያደረጉት ጦርነት ነው። በውጊያውም ደጃች ካሣ አሸንፈዋል። ዝርዝሩን ከቪድዮው ያገኙታል። ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ። Ethiopian history
የስኬት ምስጢር በማንኛውም ዘርፍ
zhlédnutí 136Před rokem
በማንኛውም ዘርፍ የስኬት ምስጢር ምንድን ነው? የውድቀትስ ምክንያት ምንድን ነው? የስኬት ወይም የውድቀት ምስጢር የራስ እይታችን ነው። ለዝርዝሩ ቪድዮውን ተመልከቱ። ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተ ሰብ ሁኑ።
ውብ አደይ የልጃገረዶች ጭፈራ | እንግጫ ማሰር 2015 ዓ.ም. | ጐጃም ወምበርማ
zhlédnutí 119Před rokem
የልጃገረዶች የእንግጫ ማሰር፣ ቀጠና መጣል እና የውብ አደይ ጭፈራ የቅዱስ ዮሃንስ (የእንቁጣጣሽ) ዕለት በ2015 ዓ.ም. በጎጃም ወምበርማ። ይህ ቪድዮ የተቀረጸው በተለይ በማር ወለድ ቀበሌ፣ በገርጨጭ መንደር ነው። ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ። Ethiopian culture
ጅም እና መዘዙ 2 - አጭር ትረካ
zhlédnutí 108Před rokem
ጅም እና መዘዙ 2 - አጭር ትረካ ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ።
የአድዋ ጦርነት - ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ ሙሉ ታሪክ
zhlédnutí 11KPřed rokem
የአድዋ ጦርነት፡- ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ ሙሉ ታሪክ ጋዜጠኛ እና ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ አጤ ምኒልክ ብሎ ካሳተመው መጽሐፍ ላይ የተውሰደ እና ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ እስከ አድዋ ጦርነት ድረስ ያለውን ታሪክ ከነመነሻው የሚተርክ ዝግጅት ነው። ሌሎች ታሪኮችም እንዲደርሷችሁ ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ። Ethiopian history
ጅም እና መዘዙ - አጭር ትረካ
zhlédnutí 190Před rokem
ጅም እና መዘዙ - አጭር ትረካ ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ።
ፋኖ ፋኖ ሙዚቃ በክራር
zhlédnutí 312Před rokem
ፋ ፋ ሙዚቃ በክራር ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ።
የቤት ኪራይ - አጭር ትረካ | ክፍል 2
zhlédnutí 215Před rokem
የቤት ኪራይ - አጭር ትረካ | ክፍል 2
የቤት ኪራይ - አጭር ትረካ | ክፍል 1
zhlédnutí 425Před rokem
የቤት ኪራይ - አጭር ትረካ | ክፍል 1
የጣልያን ወረራ እና ጦርነት ዘጋቢ ፊልም
zhlédnutí 3KPřed rokem
የጣልያን ወረራ እና ጦርነት ዘጋቢ ፊልም
የጎጃም ጭፈራ እና ፍከራ በገጠር | እንግጣ | እስክስታ
zhlédnutí 1,6KPřed rokem
የጎጃም ጭፈራ እና ፍከራ በገጠር | እንግጣ | እስክስታ
የጎጃም ጭፈራ በገጠር | እንግጣ | እስክስታ
zhlédnutí 2KPřed rokem
የጎጃም ጭፈራ በገጠር | እንግጣ | እስክስታ
የገና በዓል እና የገና ጨዋታ | Gena 2015 | Gena Chewata
zhlédnutí 1KPřed rokem
የገና በዓል እና የገና ጨዋታ | Gena 2015 | Gena Chewata

Komentáře

  • @AbrihamMinbale
    @AbrihamMinbale Před 24 dny

    I like it🤙🤙

  • @AbrihamMinbale
    @AbrihamMinbale Před měsícem

    Nice🤙

  • @animalking731
    @animalking731 Před měsícem

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-it1se5hf4u
    @user-it1se5hf4u Před 3 měsíci

    Good job 👏

  • @KheiraOmuyehya
    @KheiraOmuyehya Před 4 měsíci

    አረ አጠር ያለ አምጣ

    • @Desalew-Mulu
      @Desalew-Mulu Před 3 měsíci

      ለአስተያየቱ አመሰግናለሁ። ታሪኩ እረጅም ስለሆነ ሙሉ ለማድረግ አስቤ ነው። ለሌሎች ቪድዮዎች አስተያየቱን ተቀብያለሁ።

  • @MejenTube
    @MejenTube Před 4 měsíci

    ሰላም ለዚህ ቤት ጥሩ ታሪክ

    • @Desalew-Mulu
      @Desalew-Mulu Před 4 měsíci

      ሰላም ለእናንተም! እናመሰግናለን።

  • @XanValza-fb4he
    @XanValza-fb4he Před 4 měsíci

    ደሱ ተባረክ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 5 měsíci

    ተራኪዉ ወንድሜ እጂግ በጣም አመሰግናለሁ ለደራሲዉም እንድሁ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ወኔ አርበኝነት ይሰማኛል አልሃምዱሊላህ እምኮራዉ ግን በአያት ቅድመ አያቶቸ ነዉ የአባቶቻችንንስ ታሪክ ሆድ ይፍጀዉ ግን ተስፋ አለኝ በኛ ዘመን በአመለካከትና በስልጣኔ በአእምሮ ንጥቀት ልቆ በመገኘት የአያቶቻችንን ስም እናስጠራለን አይደለም ኢትዮጵያን አፍሪካን ከፍ አድርገን እነሱኮ ዱሮም ከፍታ የአያት ቅድመ አያቶቻቸዉ ነዉ እንደምንባል እርግጠኛ ነኝ ኢንሺአሏህ ።

  • @AbrihamMinbale
    @AbrihamMinbale Před 5 měsíci

    አደዋ💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @AbrihamMinbale
    @AbrihamMinbale Před 5 měsíci

    ይህን ጀብድ ለሰሩ ጀግኖች ክብር ይሁን!!!!

  • @digessa
    @digessa Před 5 měsíci

    ሌላኛው ድምጹ ያበሳጫል። እግዚአብሔር ይስጥህ!

  • @AbrihamMinbale
    @AbrihamMinbale Před 5 měsíci

    በጣም ድንቅ ትረካ ነው👍👍

    • @Desalew-Mulu
      @Desalew-Mulu Před 5 měsíci

      አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏

  • @user-nz3vb8xf8z
    @user-nz3vb8xf8z Před 5 měsíci

    dinq tireka 💚💛❤

    • @Desalew-Mulu
      @Desalew-Mulu Před 5 měsíci

      አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏

  • @user-if6sg6py7o
    @user-if6sg6py7o Před 5 měsíci

    የትግራይ አመራሮች ናቸው ማለት ነው ጦሩን የመሩት?? ኧረ ይመቻቸው ማርያምን🤣🙌

  • @gashawmulu2370
    @gashawmulu2370 Před 5 měsíci

    thanks

  • @Desalew-Mulu
    @Desalew-Mulu Před 5 měsíci

    ከጀርባ ያለው ሙዚቃ የሚረብሻችሁ ይሄንን አማራጭ ተመልከቱ። czcams.com/video/JhIMfH6s_dY/video.html

  • @user-nz3vb8xf8z
    @user-nz3vb8xf8z Před 5 měsíci

    👌👌👍👍👍

  • @user-nz3vb8xf8z
    @user-nz3vb8xf8z Před 5 měsíci

    dink yehone tireka new

    • @Desalew-Mulu
      @Desalew-Mulu Před 5 měsíci

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @user-nz3vb8xf8z
    @user-nz3vb8xf8z Před 5 měsíci

    Arif astemari tarik new

  • @birukyilma895
    @birukyilma895 Před 5 měsíci

    ወይኔ ሀገሬ መቸም ጣልያንን ይቅር አልላትም ከነሱ ጋር የወገኑ ባንዳዎችንም brabo አምሐራ

  • @user-od8ev9of1j
    @user-od8ev9of1j Před 6 měsíci

    It’s so sad I couldn’t listen to the whole story because of the loud background. Please if you can re do it with less music you could teach the generation by the way learn from the narrators who did adwa by eshete and company. It’s great by the way thanks

    • @Desalew-Mulu
      @Desalew-Mulu Před 6 měsíci

      Thank you very much for your constructive feedback. I got comments like yours and re-uploaded it by adjusting and changing the background music. I would appreciate if you could listen to my new upload and give me feedback on it. Hopefully, it is better. Here is the link: የአድዋ ጦርነት ሙሉ ታሪክ - ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ czcams.com/video/JhIMfH6s_dY/video.html. I’m also a fan of Eshete and I will definitely learn a lot from him.

  • @mehalekbelayeneh5346
    @mehalekbelayeneh5346 Před 6 měsíci

    ክላሲካሉ በመብዛቱ ትረካውን ማዳመጥ አልቻልንም

    • @Desalew-Mulu
      @Desalew-Mulu Před 6 měsíci

      እንደገና ሰርቸዋለሁ እና ይሄኛው የተሻለ ይመስለኛ። ይሄን ይሞክሩት። የአድዋ ጦርነት ሙሉ ታሪክ - ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ czcams.com/video/JhIMfH6s_dY/video.html

  • @tewodrosabera8295
    @tewodrosabera8295 Před 6 měsíci

    የኔ አያት ናቸው አፄ ሀይለ ስላሴ ቀዳማዊ ቀዳማዊት

    • @adugenetadu
      @adugenetadu Před 6 měsíci

      የኔም ናቸው😍

    • @Desalew-Mulu
      @Desalew-Mulu Před 6 měsíci

      ይሄው ስለ ዓፄ ኃይለ ስላሴ ደግሞ:- የጣልያን ወረራ እና ጦርነት ዘጋቢ ፊልም czcams.com/video/tRV4MGfwX_k/video.html

  • @tewodrosabera8295
    @tewodrosabera8295 Před 6 měsíci

    እድሜ ለቀዳማዪ አይለስላሰሰ

  • @tewodrosabera8295
    @tewodrosabera8295 Před 6 měsíci

    Luk set etyopia

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc Před 6 měsíci

    ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ

  • @solomonsibhatu9720
    @solomonsibhatu9720 Před 6 měsíci

    ከጀርባ:ያለው:ሙዚቃ:በጣም:ይረብሻል

    • @Desalew-Mulu
      @Desalew-Mulu Před 6 měsíci

      ላስተያየቱ አመሰግናለሁ። ሙዚቃውን አውጥቸ ወይም ቀይሬ እሰራዋላሁ። ያው ታሪኩ እረጅም ስለሆነ ትንሽ ጊዜ ይወስዳል እንደገና መቅረፅ ካለብኝ።

    • @Desalew-Mulu
      @Desalew-Mulu Před 6 měsíci

      ሙዚቃውን ቀይሬ በዚህ መልክ ሰርቸዋለሁ። እስኪ አዲሱን ስማው። czcams.com/video/JhIMfH6s_dY/video.html

  • @user-ke1gd1ms7z
    @user-ke1gd1ms7z Před 9 měsíci

    የዚህን ታሪክ የያዘ መፅሐፍ የምታቁ ጠቁሙኝ

    • @Desalew-Mulu
      @Desalew-Mulu Před 5 měsíci

      ይሄ ዝግጅት ከተለያዩ ምንጮች የተጠናቀረ ነው። ያም ቢሆን እነዚህን መጽሐፎች ማንበብ ይችላሉ። 1) የሀዲስ አለማየሁ ትዝታ 2) የአዶልፍ ፓርልሳክ Habešská Odyssea የአማረኛ ትርጉም የሆነው የሃበሻ ጀብዱ። ሁለቱም ጸሃፊዎች በግንባር የነበሩ ናቸው። በመልሴ መዘግየት ይቅርታ።

  • @manda5695
    @manda5695 Před rokem

    Go a head Bro!

  • @AbrihamMinbale
    @AbrihamMinbale Před rokem

    Woowwww❤❤

  • @emeneshmulu9119
    @emeneshmulu9119 Před rokem

    ትንሽ ድምፅ ጨመር ይደረግ ወንድሜ!!

  • @solotush34
    @solotush34 Před rokem

    The background music is so annoying remove the sound

    • @Desalew-Mulu
      @Desalew-Mulu Před rokem

      Thanks for your comment. I will check if CZcams lets me do it. Is it annoying to everybody else? I want to get input from other viewers too.

    • @Desalew-Mulu
      @Desalew-Mulu Před 6 měsíci

      ሙዚቃውን ቀይሬ በዚህ መልክ ሰርቸዋለሁ። እስኪ አዲሱን ይስሙት። czcams.com/video/JhIMfH6s_dY/video.html

    • @user-nz3vb8xf8z
      @user-nz3vb8xf8z Před 5 měsíci

      be arif melku testekaklual enameseginalen terakiachin@@Desalew-Mulu

  • @Watchman274
    @Watchman274 Před rokem

    czcams.com/video/U4OMkSZsAKw/video.html ግሩምና ድንቅ ግጥም የማይደገም አይነት ሰራ

  • @kurusew
    @kurusew Před rokem

    Wonderful story. Wonderful timing!!! Thank you