የጉር አምባ ጦርነት | አፄ ቴዎድሮስ (ደጃች ካሣ ኃይሉ) እና ደጃች ጐሹ ዘውዴ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • የጉር አምባ ጦርነት
    የጉር አምባ ጦርነት አፄ ቴዎድሮስ (ደጃች ካሣ ኃይሉ) ከጐጃሙ ገዥ ከደጃች ጐሹ ዘውዴ ጋር በጉር አምባ በህዳር 19፣ 1845 ዓ.ም. ያደረጉት ጦርነት ነው።
    በውጊያውም ደጃች ካሣ አሸንፈዋል። ዝርዝሩን ከቪድዮው ያገኙታል።
    ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ።
    Ethiopian history

Komentáře •