የጄኔራሉ መጨረሻ ሰዓታት / ጄኔራሉ ሲገደሉ በቦታው ነበርኩ - የገዳዩ ምስክርነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 12. 2023
  • የጄኔራሉ መጨረሻ ሰዓታት / ጄኔራሉ ሲገደሉ በቦታው ነበርኩ - የገዳዩ ምስክርነት
    #ethiotizita #ethiopianhistory #mengistu_hilemarim #addisabeba #mekoya #esheteassefa #shegerfm102 #ethiopia #fetadaily #shegerwerewoch #Generalamanamedom #ኢትዮትዝታ #ethiopianews #ethiopiantodaynews #ethiopia #ebstv #seyfuonebs #የኢትዮጵያታሪክ ‪@EthioTizitaa‬

Komentáře • 81

  • @SelamawitMinassie
    @SelamawitMinassie Před 6 měsíci +22

    እኔ ሁል ጌዜ እግዜአብሔር ን የምጠይቀው ምንግስቱ ይህን ሁሉ ጥፋት አጥፍቶ እሱ ከነልጆቹ በስላም እየኖረ የኢትዪጵያ ህዝብ ፍዳውን ይቆጥራል በጣም ያሳዝናል

  • @AndnetHaylnew
    @AndnetHaylnew Před 6 měsíci +13

    ሐገርን ከውጭ ጠላት የታደገን ጀግና ተራ መሀይም ማስገደሉ ያሳዝናል 🤔🤔🤔

    • @solomonsolomon798
      @solomonsolomon798 Před 5 měsíci +1

      Hahah eshi menga mehayem new yetmar gedel tebala ...ahun lay yalew mengeset maltem Dr abey ahemed meltem yetmar behon new doctor yetbalew neger gen yehen hulu hezb yemchersewe lmenden new satchen nebs terochen amharawochen lemen masechers feleg befetes taknaloji ewket yelem alen ahun layses ke 40-50 amt yalefe tarik kemtaweru selalew mengest lemen atawerum ahun lay selmyalkut nesuhan lemn atawerum ......... menga abatachen erjem edema yeseteln ke ahun geza 1000% geza yeshalal

    • @aymenmusa3638
      @aymenmusa3638 Před 4 měsíci

      Yekebele tera lekemember sintu muhr derasi yetor meriwoch batekalay yenekawn meyasbewn aschefechefut😢😢

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 Před 6 měsíci +15

    ደርግ ነፍሰ ገዳይ እና ቀጣይ አገር ተረካቢ እንዳይኖር መሃይሙ ደርግና መንግስቱ ትውልድ ነው ያጠፋው። በተለይ የአማራን ትውልድ ነው የበላው ። መንግስቱ ኃይለማሪያም ነፍሰ በላ ነበር።

  • @yehdegotekie9218
    @yehdegotekie9218 Před 6 měsíci +6

    እቅዱ የታወቀና ሃቀኛ የጅግናዉ ጀነራል ኣማን ዓንዶም ታሪክ ለመጠምዘዝ የሚደረግ ከንቱ ምስክርነት።ጅግንነቱ በአንድ በኩል እየገለጥክ በሌላ መንገድ ድሞ ራሱን በእጁ አጠፋ ለሚለዉ ሓቀኛ ታሪኩ ግራ ለማጋባት ሞሞከርክ ከንቱ ነዉ።የተፈበረከ ምስክርነት።

  • @user-zm4rq7hq6m
    @user-zm4rq7hq6m Před 6 měsíci +5

    የነሱ ደም ነው ማርፍያ ያሳጣን ይች አለም

  • @phun4379
    @phun4379 Před 6 měsíci +21

    ዘርአይደረስ አውአሎም አብርሃም ደቦጭ ሞገስ አስገዶም አማን አንዶም ዮሃንስ ፍትዊ ወዘተ ኤርትራውያን ጀግኖች ወንዶች!! እጅ መስጠት የለም አራግፎ መሞት ብቻ ነው::

    • @bekeletola4754
      @bekeletola4754 Před 6 měsíci +3

      ትክእል ነው

    • @eseyasberhe7842
      @eseyasberhe7842 Před 6 měsíci

      የሚያሳዝነው ዘርአይ ደረስ ፣ አብርሃም ደቦጭና ሌሎቹ ለኢትዮጵያ ብለው ሳይሆን ለኤርትራ ብለው ዋጋ ከፍለዋል ለጣልያን የጐጃም ገበሬዎች ናቸው ወደ ሱዳን ሲሻገሩ ገለው ሬሳውን ለጣልያን ሰጡ ሆዳሞች።

    • @sgrbietna374
      @sgrbietna374 Před 6 měsíci

      የኛ ናቸው ክብሉኻ ዮም

    • @sai-show4441
      @sai-show4441 Před 5 měsíci +4

      Awalom the main strategic man of Adwa was Awalom from Eritrea. Without him it was impossible to trap Italians. He led the Italian through deep and mountain both sides of the road, so that Ethiopia ns waiting them from left and right of the road.

    • @henokhiyabu9981
      @henokhiyabu9981 Před 5 měsíci

      ትግርኛ የሚነገሩ ኣማርኛ ናቸው ቢሉስ።

  • @Mule0411
    @Mule0411 Před 6 měsíci +1

    ይገርማል

  • @belatagebretsadik2576
    @belatagebretsadik2576 Před 2 měsíci +1

    ጥሩ አገላለፅ ነው ግን አጠር አጠር ብታደርገው መልካም ነው።

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele Před 6 měsíci +3

    እርማት ከተከሱበት ምክንያት በዚህ ትረካ የወሎ ራሃብ አልተጠቀስም ትክክልኛ ትረካ ነው ለስለጣን ስንት የዋኾች ሞቱ ስልጣን ቀለድ አይደለም በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን አልቆመም ያሳዝናል እግዚሀርን ፍሩ

  • @eritrawit7184
    @eritrawit7184 Před 6 měsíci

    በጣም ያስዝናል ጅ /ኣንዶም ኣማን ጅግና ለትዪጵያ ባለውልታ ነበሩ ግን ኦርጉም መንግስቱ ግዳይ

  • @demebe5171
    @demebe5171 Před 6 měsíci +1

    ስለ ጄኔራሉ አማሞት አውቃለሁ በሚል ሻንበሉ እንደጨረሶቸው አይቻለሁ የሚለው ፍፁም የማይመስልና አንድ ሻንበል በራሱ ፈቃድ ይሄን ማድረግ እንደማይችልና የሚያስጠይቀው ነው። ድርሰቱ እነ መንግስቱ እንኳ የተቀበሉትን የጄኔራሉን እራሳቸውን ማጥፋት በመቀየር ጀግንነታቸውን ለማሣነስ ይመስላል።

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal Před 6 měsíci +1

    Ethiopia 'll be paid high price.

  • @peace.756
    @peace.756 Před 6 měsíci +1

    Echi shotelay yalebat Hager ...

  • @SelamawitMinassie
    @SelamawitMinassie Před 6 měsíci +2

    ምንይሆን ምክንያቱ ሚስጥሩን እግዜአብሔር ብቻነው የሚያውቀው

  • @gobenabeshah8267
    @gobenabeshah8267 Před 6 měsíci +1

    እባካችሁ ባለፈው ሰሞን አንድ ሰው በእለቱ እንድንገድል ታዘን የገደልነው ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ከሐረር ተጠርተን ሰማንያ ሶስት ሰዎች ናቸው ብሏል እና ቀሪዎቹ ሀያ ሶስቱ እነማን ነበሩ የነበሩት ሳያልቁ ይፈለጉ

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Před 4 měsíci

    Ya feretach bariya sent the Ethiopian lejoch belachew

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 Před 6 měsíci +1

    Mengestu haylemariyam geta eyesus yedefah yezer zerh yetefa

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 Před 6 měsíci +12

    መቼስ መንግጌ መሃይም እንደነበረ አጠያያቂ አይደለም, የሚገርመው የዓጥናፉ ነው........

    • @azebyemene750
      @azebyemene750 Před 6 měsíci +3

      Esachewenem ye Ejachewen Setachew Eko

  • @EphremTilalem-bm2dp
    @EphremTilalem-bm2dp Před 5 měsíci +1

    ባለ ማጥፋቱ ነው

  • @peace.756
    @peace.756 Před 6 měsíci

    Ene yemigermegne mengisu hailemariyamin ende jegena yemikoteru tewsake yehonu sewochin say naw 'tewsakoch'

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 Před 6 měsíci +1

    ደስ ትላላችሀ ከእነ አቀራረባችሁ።

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe Před 6 měsíci

    Start listening from 23:00

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Před 6 měsíci +2

    The blindness of Derg collection became apparent with everything to do with the general. Had they not been in ignoramous hurries they could have listened to the Emperor's ideas on their attempt to make the general the head of state. It is reported that the Emperor told them the general cannot be trusted when they kind of mentioned their intentions of making him the head of the Derg collection. The Emperor knew better as he was in charge and in a position to know better regarding who had which kind of loyalty to the state. They failed to listen only to end up with this tragic incident used as a gateway for more to follow. Very sad indeed.

  • @biniamhabteslasie2359
    @biniamhabteslasie2359 Před 5 měsíci

    This is eritean History inte Ethiopia hjystory

  • @Tekle-hz8oh
    @Tekle-hz8oh Před 5 měsíci +1

    ኮሎኔል መንግስቱ ፈሪ ስለሆነ ወደ ዝምባቤ ፈረጠጠ ::ጀነራል ኣማን ዓንዶም ጀግና ነበር :: ካላሽን / ታንክ :

  • @isaiasmichael3175
    @isaiasmichael3175 Před 5 měsíci +1

    እንደ ኤርትራዊ ይህ ጅግና በነዚ ቂጣቸው ያልታጠቡ ፈሪዎች በመገደሉ እና የሱ ደም እኛ ኤርይራዊያን ኣለመመለሳችን ያሳዝነኛል ። ያቆቦሮ መንግስቱ ጠሩን ክዶ ፈርጥጦ ስንት ሚልዮን ወጣት ቀዝፎ ኣሁንም ይኖራል ። ጂግና ሃገሬ ባላት ከዊጪ ሃይሎች በተዋደቀላት ካደቹ ። ለኣንድ ጅግና ኣንበሳው እልፊ ቀበሮ እና ጅቦች ወረሩት ። ጅግና ኣይኖርም ታሪኩ ነው ሚወረሰው ። ለዚች ኢትዮጵያ እንደ ኣማን ዓንዶም እና መለስ ዘናዊ ያበረከተ የለም ሁለቱም ተካዱ ። በረከት ስሞን ወደ ሃገርህ ወደ ኤርትራ ተመለስ ኣንተም ። እኛ ንቀበልህ ኣለን። ይህ ኣንባገነን ኢሰያስ ከወደቀ ።

  • @aymenmusa3638
    @aymenmusa3638 Před 4 měsíci

    Tera Kadre Sentun general sentun yetemare bela 😢😢

  • @mesgnawabebe3071
    @mesgnawabebe3071 Před 5 měsíci

    Demetseh lefeqer enji lewutederena ayehonem

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 Před 6 měsíci +10

    ጀነራል አማን የሚያክልን ሰው ኮርያን እና ሶማልያን አንቀጥቅጦ የነበረና መንግሥቱም ራሱ ስለ ጀግንነቱ ሀይለሥላሴም ቢሆኑ ሱማሌ ጥሶ በመግባቱ ይሄስ ለኔ አይመለስም በማለት ወደ ሲብል ከወታደርነት ያነሱት ጀግና በአንድ ሻምበል ተገደለ ማለት የሚገርም ነዉ እኔ ከሌላ ሰው ሳይሆ ጥዋት ወደስራየ በምሄድበት በአንድ ሰዓት የጀነራል ቤተ በታንክ ተደረማምሶ በዓይኔ አይቻለሁ አሁን ከዚህ ሁሉ ዓመታት በኸላ ውሸት ለምን አስፈለገ ? በዛን ሰዓት ጀኔራሉስ ስንት ሰው እንደገደሉባቸዉ ለምን ተደበቀ ? መንግሥቱ ቁጥር አንድ ሰው ( A MAN) የተባለው የኢትዮጰያ ባለውለታ ሰው በንዲህ መግለጽ ያሳዝናል በመጨረሻው በሰውና በተራ ሻምበል ሊገድሉ ቢችሉ ናሮ ታንኩ ለምን አስፈለገ በዓይኔ ያየሁ እኮ ነው::

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  Před 6 měsíci +1

      ወንድሜ እርግጠኛ ነህ ታሪኩን አዳምጠከዋል ???

    • @yonasgede7258
      @yonasgede7258 Před 6 měsíci +2

      በአንድ ሻምበል መግደል ቢቻል ለምን ታንክ አስፈለገ ????በዛ ሳልፍ ወደስራ በዓይኔ ያየሁትን ነው የምነግርህ ጀነራሉም በወቅቱ ብቻቸውን እንዳልነበሩ ነው በሬዲዮ ሲነገር ደነበረው

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  Před 6 měsíci

      እሺ ካዳመጥከው በአንድ ሻምበል ተገደለ አይልም
      በእይንህ እንዳየህው ነው ታሪኩ የሚተርከው
      ምንም ውሸት የለውም አንተ በአይንህ ካየህው ጋር አንድ ነበረ
      ችግሩ ስላላዳመጥከው ብቻ ነው

    • @yonasgede7258
      @yonasgede7258 Před 6 měsíci +3

      እሺ አዳምጠዋለሁ ነገር ግን ይህ ከመጀመርያ ያስገባሄው ቃላት አንድ የሃያ ዓመት ወታደር እና ሻምበሉ እኔ ልቅደም የለም እኔ ብለው ተገባበዙ የሚለው ቃላት በጣም ነው የሚገርመው እንኸን እነሱ እነመንግሥቱ ዓይናቸው ምልተው ለማየት የሚችሉ አልነበረም የግዜ ጉዳይ ሆነና

    • @gedion1925
      @gedion1925 Před 6 měsíci

      ooo

  • @AndnetHaylnew
    @AndnetHaylnew Před 6 měsíci

    ቅድሚያ የተምብ ኔይል ፊደልን አርሙ 🤔ምንም አይነት የተምብ ኔይል የፊደል ግድፈት ያለበትን ቪዲዮ አላይም 🤔ምክንያቱም ከፍትፍቱ ፊቱ ነውና 🤔

  • @asefumunasie2998
    @asefumunasie2998 Před 6 měsíci

    ኢትዬጵያ ባለውለታዎቹዋን እየገደለች ዝቃጆቹን እያባበለች የኖረችና አሁን ላይ የቁልቁል እየሄደች ነው።

  • @AtoZ-cy4qj
    @AtoZ-cy4qj Před 6 měsíci +4

    አይ ይቺ ኢትዮጵይ ልጆችዋን ታስተምር ታስተምርና በመሃይሞቿ ታስገድላለች መቼ ይሆን ይሄ አይነት አስተሰብ የሚቆመው? ደርግ የድንጋይ ስብስብ ነበር።ጊዜ ማለፉ ብች ጥሩ ነው።

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 Před 6 měsíci

      የድንጋይ ስብስቦች ህዋህትና ኦነግ ሻቢያ ናቸው በእርግጥ በውስጡ የነበሩ ባንዳዎች ኢህአፓ መኢሶን ኢድዩ ደጋፊዎች ጋር እንዴት መስራት ይቻላል

  • @nosacurry4257
    @nosacurry4257 Před 6 měsíci +3

    What eritrean hero Aman Mikael Andom

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  Před 6 měsíci +1

    የጄኔራሉ መጨረሻ ሰዓታት / ጄኔራሉ ሲገደሉ በቦታው ነበርኩ - የገዳዩ ምስክርነት

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 Před 6 měsíci

      ታሪኩን የሚያውቅ መኮንን ይህን አይነት የውሸት ታሪክ አይፅፍም በእርግጥ ጀነራል አማን ብቻ ሳይሆን ኮለኔል ካሳዬ ወልደአብ በሰራዊቱ ውስጥ የነበሩ ደብል ኤጀንት ከሃዲ ትግሬዎች ነበሩ ለኢትዮጵያ ውድቀት በሙሉ ባንዳዎች ተጠያቂ ናቸው

  • @brhanalem5387
    @brhanalem5387 Před 5 měsíci

    በጣም ያሳዝናል ሰው ልክ እንደ ጫጩት ሆነው ነሚሰማው ለሃይለስላስየ ኣባቱን የሚያህል ያገሩ ሰው የገደለ መንግየ ለኣማን ኣንዶም ይጠበቃል ኣማን ኣንዶም የተሳሳተዉ ከ ኣዲስ መዉጣት ነበረ ከመጀመርያው ደግሞም ታታሪ ሰራተኛ ነበረ ያሳዝናል
    ወይ ጉድ መንግየ ሃይለስላስየ መለስ በጠቅላላ የኢትዮፒያን ገጅዎች ሁሉ ያው ነው ዉሃ ቅዳ ውሃ መልስ ነው በፈደረሽን ማለት ኢትዮፒያ ከኣፍሪካ በቅኝ ግዛት ያልተገዛች ናት ኤርትረኣ ግን በጣልያን ቱርክ በብዝዎች ተገዝታለች ጣልያን ሲሸነፍ እንግሊዝ ከ ሃይለስላስየ ተመሳጥሮ በሃይል ኢንድትቆረን ኣደረጉ ኤርትራ መረታ እንጂ ህዝባ ኣያስፈልገንም ብሎ በመንገድ የተገደሉና የታነቁ ተቆጥሮም ኣያልቅም ኤርትራ ለ ኤርትራዊያን ስላሉ ኢኮ ነው ሰው በገተር እቤት እያለ ማቃጠል ትምህርት ኢንዲሆነ እንዳይናገሩ ጭካንየ በጭካንየ ፍውጸሙ መንግየም መጣ እምቢ ያለ ሰው ጥይት ኣጉርሰው ኢያሉ ኣገረሱት በጅምላም በተናጠል በሂወቱ ኢያለ በታንክ መርገት ለምሳልየ ኣንደ መንደር ሽዕብ የሚባል 400 ሰዎችህ ባንደ ረጎጥዋቸው ተቆጥሮም ኣያልቅም የሄ ሁሉ ኢያለ የወጋ ቢረሳ የተወጋ ኣይረሳም ነበር ኣቢይ ኣህመድ የሰላም መዝሙር እየዘመረ መጣ በቃ ኣለቀ ነው ያልነው ግን እሱም ድብቅ ኣጀንዳ ነበረው የመጣ መንግስት እድሜው ለማስረዘም ቀይ ባህርን ያነሳል ለምን የተወለዱ ያደጉ ልጆች ማጥፋት ተገቢ ኣይደለም እዉነቱ ያዉቁታል ግን መን ቸገራቸው የነሱ ልጅ ኣይደሉ እንጂ ( ከ 1952 በፊትና ክ 1952 ቡሃላ ከመረምርክ ኢዉነቱ ራሳቸው ያገኙታል ኣብዛኛው የሚናገር ግን ከ 1952 ቡሃላ ነው የሚናገረ በ ሃይለስላስየ ኦፊስም ኣለ ማስረጃ የኢትዮፑያ ካርታ ቁልጭ ኣድርጎ ያሳያል ) እንጂ ኣምና ነዉ ካቻምና ሰላም ስለነበረን ባንድ ሁነን ሰለማዊሰልፍ የ ኢትዮፒያ ጎረበታችን ወጥተን ነበር ብታዩት ድባቡ ደስ ይላል ባንድ ዉለን በልተን ጠትተን ፈክረን ወደየቤታችን ሄድን ያሄ ሁሉ እንፋሎት ሁኖ ቀረ ግን ደስ የሚለው ግን ሁሉ ከ ኣብይ ኣልቆመም ኣሁን ኣሁን እዉነቱ እያወቀ ነው ጌታ ለ ኤርትራ ህዝብና ኢትዮፒያን ይባርክ❤

  • @Tekle-hz8oh
    @Tekle-hz8oh Před 5 měsíci

    ሞት አይቀርም : አማማትሕን ኣሳምር :: ጀግናው ጀነራል ኣማን ዓንዶም / ኤርትራዊ :: ሞት አይፈራም / መንግስቱ ወደ ዝምባቤ ፈረጠጠ :: እበት :: ቀይ ሽብር ህዝቡን ኣስፈጀ ::

  • @sgrbietna374
    @sgrbietna374 Před 6 měsíci +1

    ኤርትራዊ ስለ ሆነ ተገደለ

  • @brianjackson2272
    @brianjackson2272 Před 5 měsíci

    From General Aman Andom to fake Dr PM Abiy. I feel sorry for Ethiopia.

  • @andemeskeltekleweini9970
    @andemeskeltekleweini9970 Před 5 měsíci

    ኣንድ ኣገር ባለ ውለታዎ ከገደለች በሰላም ኣትኖርም ይሄ የንጹሃን ደም ነው ደሞ እሰከኣሁን የምትንከራተተው :በተለይ የኤርትራውያን ደም ኣይረሳም ።

  • @biniamhabteslasie2359
    @biniamhabteslasie2359 Před 5 měsíci

    Don't contact with Ethiopia i is eritean History så Stop

  • @bekeletola4754
    @bekeletola4754 Před 6 měsíci +4

    የስልጣን ጥም ባሳበደዎ ባለጌ የመስመር መኮንን ታሌቁ የኢትዮጵያ ጀግና ጀነራል አማን ሚካኤል ዓንዶም ተገደሉ እሳቸው በመገደላቸው አገራችን ለዚህ ለዛሬው ቶርምስ በቃን በጣም የሚገርመው የጀነራሉ መስገደል በታወጀበት ዕለት ሌሊቱን የኤርትራ ተገንጣይ ቡድኖች ደስታቸውን ለመግለጽ ሌሊቱን ሰማዩን በአብሪ ጥይት የፈረንጅ ችቦ አስመስለውት አደሩ ምክንያቱም የኤርትራ ሕዝበ ከጎናቸው እንደሚቆም ስላረጋገጡ ነበር

    • @BahreNeGash
      @BahreNeGash Před 6 měsíci

      For Eritreans, Aman Andom is an Ethiopian soldier just like Menghistu Hailemariam.
      Therefore, Eritreans have no reason to celebrate in the killing of Aman Andom.

    • @MichaelHanal
      @MichaelHanal Před 6 měsíci

      Wushetame

    • @User-zzyyxxvv
      @User-zzyyxxvv Před 2 měsíci

      ትክክል:: ማንበብ እኮ ድሮ ቀረ , የፋራ ነው:: online መቀላመድ ነው የዛሬ ትውልድ::
      ከ40 ምናምን አመት በሁዋላ ደሞ ይሄው የሻቢያ ልጆች አማን ኤርትራዊ ጀግና እያሉ online ያቅራራሉ:: አማን ልጁን "ኢትዮጵያ" ብሎ የጠራ ምርጥ ሰው እኮ ነው::
      ግራ የተጋባ ህዝብ:: ትንሽ ቆይተው ዘር ቆጥረው አሉላና አፄ ዮሀንስን claim ያረጋሉ እርግጠኛ ነኝ 😂😂

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 Před 6 měsíci

    አረመኔውን ለንስሀ እንዲበቃ ይሆን እድሜ የሚሰጠው ? ነው በሰራው ፀፀት እየተሰማው እያዘነ ስልጣን ሀላፊ መሆኑን እንዲያውቅ ይሆን ? ብቻ ( ምን አገባኝ እሱ አይሳሳት ሁሉን በብልሀት )ብላለች ዘፋኙአ እውነቱአን ነው

  • @mestewalie6479
    @mestewalie6479 Před 6 měsíci

    ሁሉ እንደ ኢትዮጵያኖች ነው
    ማስበው ለያይቼ አልጠራቸውም
    ሀበሻ አለቀ
    ኤርትራ ክፍለ ሀገር ስለነበረች
    ኢትዮጵያ ትልቁ ነው ማምነው አለቀ ከ
    ገዳይ ሻብያ የደም ቡዱን አሁን ኢትዮጵያ የምያምስዋት እያሉ ልክ አስመራ ዳረግዋት ነው እንዂዋን ወጣሁት

  • @Tekle-hz8oh
    @Tekle-hz8oh Před 5 měsíci

    አትኦጵያ ትቕደም : ኤርትራ ትቕደም : ጀነራል ኣማን ዓንዶም :: ሁለት ሉኡላውያን ሃገሮች በ 1974 :: በካላሽን ከምድፍ ጋር የትዋጋ ጀግና ኤርትራዊ :: የትዮጵያ ባንዴራ ስረገጥ ዘርኣይ ደረስ ኤርትራዊ በታልያ ላይ ኣንገታጭሆው ቆረታቼው :: ኣብራሃም ደቦጭ:: የሻዕብያ ብረትና ታንክ ከማን ጋር ያገግኑ ነበር ::

  • @AndnetHaylnew
    @AndnetHaylnew Před 6 měsíci

    ጀነራል አማን እነመንግስቱ ኃይለማርያምን መናቃቸው ትክክል ነበር 👌የነመንግስቱ ውጤቱም ሐገርን አዋርዷል 🤔የትም አላደረሳትም 🤔ወያኔም አብባ ልትለመልምና ከሻብያም አብራ ሐገር የጎዳችው የመንግስቱ ሃይለማርያም ግልፍተኛና ችኩል አመራር በከፈተው ቀዳዳ ነው 🤔

  • @tsbrodemnet5024
    @tsbrodemnet5024 Před 6 měsíci +3

    እዉነትም ቂጣቸዉን ያልጠረጉ በተለይ መንግስቱ ደነዝ

  • @user-zm4rq7hq6m
    @user-zm4rq7hq6m Před 6 měsíci +3

    የነሱ ደም ነው ማርፍያ ያሳጣን ይች አለም

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  Před 6 měsíci +1

    የጄኔራሉ መጨረሻ ሰዓታት / ጄኔራሉ ሲገደሉ በቦታው ነበርኩ - የገዳዩ ምስክርነት

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 Před 6 měsíci +3

      የውሸት ታሪክ አትለጥፍ ማንም አይሰማህም

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  Před 6 měsíci

      @@agerenewu8397 አመሰግናለሁ ወንድሜ
      ውሽት የሆነውን ብትነገረኝ ደስ ይለኝ ነበር

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 Před 6 měsíci

      @@EthioTizitaa general aman he fought with derg killer with tanks at his home old airport and he killed a lot he is not killed other in prison