ይድረስ_ወደቤተመንግስት_ሰዎች /በመምህር_ፋንታሁን_ዋቄ /memhr_fantahun_wakie /notiat_media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • #ይድረስ ወደቤተመንግሥት ሰዎች
    #ባዕድ ሆናችሁ አትምሩን እኛን ሆናችሁ እኛኑ ኑሩን
    #ይቺ መልዕክቴ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እስከ ቀበሌያችን ሊቀመንበር ትድረስልኝ!
    #መምህር ፋንታሁን ዋቄ
    #መስከረም 10/2014 ዓ/ም

Komentáře • 38

  • @haregewoinamare229
    @haregewoinamare229 Před 2 lety +13

    መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ:: እጅግ በጣም አስተዋይና ምጡቅ ቅን የኢትዮጵያ ልጅ ነህ! እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።እምትወዳት ሀገርህ ከነህዝቦቿ እምትመኝላት ቦታና ክብር ላይ ደርሰው ለማየት ያድልህ!!!

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před 9 měsíci +1

    አባታችን እግዚአብሔር ይመስግን ማርያምን አባታችን ደንቅነህ ጌታይ አመላኬ ንፌሴ ባንትነው 💙👫💞 💐🌹💐💞🌹🌹🌹🌷🙏 ✝️🛐🛐🛐✝️🙏

  • @user-lr2re7vr4f
    @user-lr2re7vr4f Před 2 lety +13

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ምን አለ እርሶን በዐቢይ ቦታ በተካልን!
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki Před 9 měsíci +1

    መምህር መድሐኒዓለም እረጅም እድሜ ይስጦት ቢቻል ከእኛ ቀንሶ ለእርሶ እረጅም እድሜ ይስጥ መድሐኒአለም እደእርሶ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን አምላክ

  • @t_tree2836
    @t_tree2836 Před 2 lety +1

    In reality, you are doing great contributions to the generation as well thank you very much !!! All the time we are with you !!! God Bless you

  • @menilkayalew2025
    @menilkayalew2025 Před rokem +2

    መ/ር ፋንታሁን ዋቄ እግዚያሔር አምላክ እድሜና ጸጋውን ያድልልን እንደርሦ አይነት እውነትን የሚናገር 2 ሠው ብናገኝ የድግል ማሪአም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይታረቀን ነበር አሁንም ይማረን ይታረቀረን

  • @tigestyitbarek1712
    @tigestyitbarek1712 Před 2 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጦት የጠፍው ትውልድለመመለስ የሚታገሉ መምህር ስለሆኑ እግዚአብሔርእድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጦት የሚያስተምሩትን ትምህርት ሆነ ቃለ መጠይቅ በጉጉት የምሰማቸው ስለሆኑ ሁሌም አመሰግኖታለው አሁን ያለነው መስቀለኛ መንገድ ስለሆነ ለትውልዱ እንደዚህ የሚመክርና መንገድ የሚመራ መምህር ያስፈልገናል እግዚአብሔርይስጦት መምህር:

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 Před 3 lety +5

    አባታችን መምህራችን ፋንታሁን ዋቄ እረጅም እድሜ ይስጥልን እኔ የመንፈስ ልጅዎ በጣም እወድዎታለሁ

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 Před 3 lety +6

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @shewabelete749
    @shewabelete749 Před 3 lety +5

    መምሕር እግዚአብሄር ድካምህን ይክፈልህ

  • @solkin5542
    @solkin5542 Před 2 lety +3

    ወንድማችን እንደ ዓይን ብሌን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Před 2 lety +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የልድያን ልብ የከፈትእ የተሳሰርንበትን ሰንሰለት አንተ ታውቃለህና ስለ እውነት እቅልፍ አተው ስለሚተጉት ብለህ የልዳው ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስን ልከህ የመበለቷን ልጅ እደፈታህ እኔንም እዲአዳምጡ የፈቀድክላቸውን የተተበተብንበትን የኃጥያት አባዜ ፈተእ ስሚደክሙተ አገልጋዮች ብለህ ሰባ ነገስታትን ድል እደነሳ ዛሬም ሰሚ ልቦናን ስጠን ለመምህራችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን አሜን🙌

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b Před 11 měsíci +1

    Sir, l truly value your Analysis. In my view you are talking about foundational issues of Ethiopian dilemma. You are right! There are a lot of well intended politicians, who were trying to heal Ethiopia from economical and political crises, using external world view, foreign to Ethiopian ancient civilizations, but the unintended consequences is the current reality Chios on ground.I believe , if all the so called Doctors, and Professors of Ethiopia, were to Listen to this simple, down to earth man, Ethiopia would have been successful in the economic front as well as political, cultural fronts. Please Listen to this man! God bless You and your family! Thank- You ❤

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 Před 2 lety +2

    ትክክል 😭😭😭የአሁኑ የአገራችን ነገር በጣም ጥንቃቄ እንደሚደረግለት በሽታ እንክብካቤ ያስፈልጋታል 😭😭በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር

  • @misganawasres1443
    @misganawasres1443 Před 2 lety +1

    ፕሮግራሙ ጥሩ ነው፡፡ የባክ ግራውንድ መዝሙሩ ይቀነስ ፡፡

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችው

  • @destabelay1190
    @destabelay1190 Před 2 lety

    Thank u for mentioning this topic, when I talk about it, people told me Wrong things , I cry about it, Ethiopian’s are so beautiful they don’t need all the u mention it, I feel like we are colonize in this situation, the first place I blame on this the move actors and public figures the kids and young children watching them all the time, I know we don’t have a father figure to tell us. What’s wrong and right, but our church thought us tell us everything, but no one listening,, I’m always pray about it. That’s why I’m giving comments, God will not for give us what we are doing right now. Egziabher leb yestin. Amsegnalu.

  • @melashugetie
    @melashugetie Před 3 lety +1

    ረጅም እድሜ ሰጥቶ በጤና ይጠብቅልን

  • @zehiwotalebel8490
    @zehiwotalebel8490 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅዎት አባታችን 🙏

  • @yaredtsgaye990
    @yaredtsgaye990 Před 3 lety +2

    Amen kalhiwot yasemalen

  • @tsionfar3924
    @tsionfar3924 Před 2 lety

    እመብረሀን በረደኤቱዋ በበረከቱዋ ትጎብኟት ረጅም እድሜ ጤና ትሰጧት አሜን

  • @Sarah-gj4jr
    @Sarah-gj4jr Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አባታችን👏🌻🌻🌻

  • @user-oq4ne2zz2k
    @user-oq4ne2zz2k Před 2 lety +1

    ቃለሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @GS-dx1ru
    @GS-dx1ru Před 3 lety +1

    ክብረት ይስጥልን መምህር::

  • @asnakach2577
    @asnakach2577 Před 2 lety

    Egzaber amlak mengedoten hulu qena yargew memerachen nurulen yetewayedo arbegna ende erso yalahun bemederachen lay yabzalen fexare amlak amen amen amen

  • @haimanotamaled5324
    @haimanotamaled5324 Před 2 lety

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @notiatmedia
    @notiatmedia  Před 2 lety +1

    የተወደዳችሁ የኖትያት ቤተሰቦች ገበታችን እንደተመለከታችሁት ለሥጋም ለነፍስም ስንቅ የሚሆን ነው፡፡ ይህን እኛ ያገኘነውን ስንቅ ሌሎችም እንዲያገኙ ሼር በማድረግ ተሳታፊም ተካፋይም አድርጓቸው፡፡
    በዚህ አጋጣሚ ዛሬ ከቀኑ አምስት ሠዓት ብፁዕ አቡን እንጦንስ በጻድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብረበዓል ላይ በመካኒሳ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ተገኝተው ያስተማሩት ትምህርት እናቀርብላችኋለን፡፡
    ኖትያት ሚዲያ
    ስንተባበር ብዙ ነን፤ በሕብረት ስንቆም ብርቱ ነን፡፡

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem

    በጣም ያማል ወገን ይህ እውነተኛ ሀሣብነው። መምህር ፈንታሁን ዋቄ በዚህ ሀሣብ አዘውትረው ያስተምሩን???

  • @zahra...9789
    @zahra...9789 Před 2 lety +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @nomore2686
    @nomore2686 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @shmsaaa23sham98
    @shmsaaa23sham98 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🥺🥺💔🥰

  • @andnetbelay3321
    @andnetbelay3321 Před 2 lety +1

    ዕደሜህን ያርዝመዉ

  • @destazeleke4876
    @destazeleke4876 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @Gigi-mn9ph
    @Gigi-mn9ph Před 2 lety

    memehirachen. fetare. kereso. gare. yehin

  • @shewanesh2970
    @shewanesh2970 Před 2 lety

    Edimena tena ystline

  • @stopahmaragenocide7891

    Abiy Ahemed is killer 👹👹👹stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹