"ውሸት መጽሐፍ እንዳይጻፍላት መቃወም አለብን" አቶ ፋንታሁን ዋቄ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co.... www.youtube.co....
    #MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​

Komentáře • 49

  • @bezaweldearegay9780
    @bezaweldearegay9780 Před 3 lety +7

    እውነት ክርስቶስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ። እጅግ ተወዳጅ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የመምህራንን ዋጋ ይስጥህ! አትረፍርፎ ፀጋውን ያፍስስብህ!

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Před 2 lety +2

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን! በእውነት መምህር ፋንታውን ዋቄ የእግዚአብሔር ቃል እንጂ የመድርክ ንግግር አይደለም የተናገርከው።

  • @user-ju3oo2ht6r
    @user-ju3oo2ht6r Před 3 lety +2

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህረ እግዚአብሔር ይጠብቅልን,

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety

    አሜን። ከእግዚአብሔር ቃል ተወስዶ፣ ዛሬ ለደረስንበት ዘመንና ትዉልድ፣ ግልጽና ጥርት ባለ መልኩ ለማህበረሰቡ ማሳወቅ ግድ ነዉ።

  • @alemeshetmuluneh4764
    @alemeshetmuluneh4764 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነትን የሚናግሩ እንደረሶ ያብዛልን።

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነዌን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 Před rokem

    መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና በረከት ያድልህ🙏

  • @zebiminishi9489
    @zebiminishi9489 Před 3 lety +2

    መምህር እግዝአብሔር አምላክ ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንድም ፋንታሁን ።

  • @mebratuamarenega
    @mebratuamarenega Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @alexm988
    @alexm988 Před 2 lety +1

    የተለያዩ ሀይማኖቶች የሚያስተምሩንን መተግበር እንድንችል ፈጣሪ ይርዳን።

  • @fdtgfdtg3207
    @fdtgfdtg3207 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!❤❤❤

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 Před 2 lety

    በርታ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 3 lety +1

    ልክ ነው እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @astro.ab7068
    @astro.ab7068 Před 2 lety +5

    Give this man a medal

  • @ESU05
    @ESU05 Před 3 lety +3

    አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን!!!

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️ አሜን
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 ክበሩ
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq Před 2 lety +5

    እጅግ የማከብረዉ ትልቅ ሰዉ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před 3 lety

    ውሸት ፣ አስመሳይነት ፣ ሽንገላ እነዚህን ነገሮች አጥብቀን መጸየፍ መቻል አለን ነው እኔም የምለው። እራስን መመልከትና የጠራ ንስሃ ደግሞ ብንገባ እግዚአብሔር ህይወትን ያለብሰናል ብዬ አምናለሁ ። እንግዲህ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን ። አቶ ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️ አሜን
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 ክበሩ
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety

    ተመስገን።

  • @mezmuretube8912
    @mezmuretube8912 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት

  • @hleluyaledeglmaryam8924
    @hleluyaledeglmaryam8924 Před 3 lety +3

    እድሚና ጢናአ ይስጦት ዋቂ

  • @adamkibebew9297
    @adamkibebew9297 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️ አሜን
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 ክበሩ
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 Před 3 lety +2

    እውነት ብለሀል ወንድሜ

  • @tigistsolomon6594
    @tigistsolomon6594 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-mz4rj6pz4t
    @user-mz4rj6pz4t Před 3 lety +4

    ላይክና ሸርር እያደረጋቸው ጠብቁ

  • @user-sv5je1rq3n
    @user-sv5je1rq3n Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692

    በትክክል ።ኢትዮጵያ ውስጥ የሰው ክብር ጠፍቷል 😥

  • @MsAlebachew
    @MsAlebachew Před 2 lety

    'Kidus mehon yemifelig hulu wedehuwala hedo yekidusanin tarik manbebe alebet'. Great speech

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @yahiweyrie3321
    @yahiweyrie3321 Před 2 lety

    መምህሬ❤❤❤❤❤

  • @zerihunasfaw2371
    @zerihunasfaw2371 Před 3 lety

    memhirachin kalehiwet yasemalin

  • @wowwow3098
    @wowwow3098 Před 2 lety

    ይህንን ሰው ስወደው!!!!!!!!!!

  • @hopelove5100
    @hopelove5100 Před 2 lety

    Ewente ke Egezabehair newe. Ethiopia laye weshete betsme bezetoale.

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ!

  • @israel9958
    @israel9958 Před 2 lety

    ኢትዮጵያ መፍትሔሽ ወንጌል ነው። ውሸት በእውነት ላይ ሀይል ያገኘችውና እንደሰው መኖር ያቃተን የጌታችንን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቃለ ወንጌል እንዳይሰበክ ሌትና ቀን እየሮጥን: ክርስቶስ የሞተለትን እውነት ከተረት ጋር ቀላቅለን እውነተኞችን አሳቅለን በክፋት ሕዝብ አነሳስተን ስቀለው: ስቀለው አስብለን መከራ አፈራረቅንባቸው መንጋውን ያለ እረኛ በተንን ። ማንም ሰው መልካም የመሰለው መንገድ መረጠ። ውጤቱም ዘረኝነት: ጦርነትና በሽታ ሆነ። የዘራነውን ነው የምናጭደው። ምንም መመራመር አያስፈልገውም አሁን የሆነው ያደረግነው ወንጀል ውጤት ነው። እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን እንደሀዋሪያቱ ያለ ደቀመዝሙር ይስጠን ያኔ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይሆናል።

  • @fabtube4101
    @fabtube4101 Před 2 lety

    Kibret yistilin

  • @540963
    @540963 Před 2 lety

    ህያው ሰይጣን ከአንተ በላይ የውሸት አባት ማነውና

  • @merodakhaylay4867
    @merodakhaylay4867 Před 3 lety

    ኣስመሳዮች