Video není dostupné.
Omlouváme se.

ኤርሚያስ ስለ ሀሰተኛዉ ነብይ በማብራሪያ አስተማረ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media |faithline

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 03. 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ
    ኤል ቃል tube
    ኤርሚያስ ስለ ሀሰተኛዉ ነብይ በማብራሪያ አስተማረ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media |faithline
    ኤርሚያስ ስለ ሀሰተኛዉ ነብይ በማብራሪያ አስተማረ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media |faithline
    ኤርሚያስ ስለ ሀሰተኛዉ ነብይ በማብራሪያ አስተማረ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media |faithline

Komentáře • 50

  • @shermekawude
    @shermekawude Před 4 měsíci

    ኤርሚ የጌታ ፀጋ ይጨመርልህ ተባረክ❤❤❤❤ ለማድመጥ ስከፍት ሎጎው እንኳ በጣም ደስ ይለኛል ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 4 měsíci

    ኢየሱስ የዘላለም አምላክ ስምህ ይባረክ።

  • @yonasgirma3323
    @yonasgirma3323 Před 4 měsíci +1

    ኤርሚዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @eleni311
    @eleni311 Před 4 měsíci +4

    የጌታ ኢየሱስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ ኤርሚዬ እንዴት ነህ? ኤርሚ አንድ ጥያቄ አለኝ የቅዱሳን መነጠቅ በጌታ ኢየሱስ ክርሰቶሰ አምነው የዳኑ የሚነጠቁት አሳቹ ከመጣ ቡሀላ ነው ከመምጣቱ በፊት ነው ? ተባረክልኝ🙏❤

    • @jesusway3790
      @jesusway3790 Před 4 měsíci +3

      ከመምጣቱ በፊት ነው

    • @eleni311
      @eleni311 Před 4 měsíci

      @@jesusway3790 እሸ ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤

    • @salamgalaxy7091
      @salamgalaxy7091 Před 4 měsíci +2

      Kememitatu Befit

    • @eleni311
      @eleni311 Před 4 měsíci

      @@jesusway3790 ጌታ ይባርክልኝ 🙏❤

    • @eleni311
      @eleni311 Před 4 měsíci

      @@salamgalaxy7091 ጌታ ይባርክልኝ🙏❤

  • @user-gc4xs1zi2t
    @user-gc4xs1zi2t Před 4 měsíci

    Waw waw ermiye yezemenih kurt yibarek

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 Před 4 měsíci

    ተባረክ ኤሪሚ የዘመኑ መልክት

  • @helengeremew810
    @helengeremew810 Před 4 měsíci

    Elissa

  • @kebede8538
    @kebede8538 Před 4 měsíci +1

    የእስራኤል ቅዱስ

  • @salamgalaxy7091
    @salamgalaxy7091 Před 4 měsíci

    Erem Welcome Tenafikehale Selamhi Yibza Bro🎉❤

  • @salamgalaxy7091
    @salamgalaxy7091 Před 4 měsíci

    Ke Israel bet Gar😢ILove israli❤🎉

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před 4 měsíci

    אמת👏👏👏👏👏👏

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 4 měsíci

    ሰላም ላንተ ይሁን ኤርሚዬ ተሻለህ?

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 4 měsíci

    ከእስራኤል ቤት

  • @getufita421
    @getufita421 Před 4 měsíci

    በእየሱስ አምኖ የዳነ ስሙ እስራኤል ይባላል ወይ

  • @user-fy7lo2bl8g
    @user-fy7lo2bl8g Před 4 měsíci

    ኤሊያስ

  • @helengeremew810
    @helengeremew810 Před 4 měsíci

    Ye Esrhale kiduse

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ ኤርሚ😢😢😢😢ለዚህ ወንድሞች ያለ ጥላቻ አይተናል 😡😡😡😡እነሱ ይቀጥላሉ አንተም በራስ መንገድ ቀጥል እንጂ በየ ቦታ ስማችሁን አትጥቀሰ ዝም በል😷😷የዳንሳ ሀሰተኛ ጠበቃ ነህ ለእኛ እግዚአብሔር አይዋሽም በጣም ያሳፍራለ😾😾😤😤😤

  • @ethiopiayimer379
    @ethiopiayimer379 Před 4 měsíci

    ኤልያስ

  • @abrahammola9271
    @abrahammola9271 Před 4 měsíci

    ከእስራኤልና ከይሁዳ ቤት ጋር ነው ኪዳን የገባው

  • @abrahammola9271
    @abrahammola9271 Před 4 měsíci

    ትንብተ ኢሳያስ 40 --:--1 51--:--3 አጽናኑ ህዝቤን አጽናኑ

  • @user-fy7lo2bl8g
    @user-fy7lo2bl8g Před 4 měsíci

    ሰለ 144000 እስራኤላውያን የመንገስቱ ወራሽ ያደረጋቸው በብሉይ ጊዜ የሞቱትን ነው ወይስ ክርስቶስ ከመጣ በኋላ ያሉት ነው?

  • @Gosple234
    @Gosple234 Před 4 měsíci

    እኔማ አሁን ግራ እየገባኝ ያለው እየሱስ ሊመጣ ጫፍ ሆኖ ትበዛለህ ትጠረምሳለህ ሚሉት ነገር ነው ወዴት ልትጠረምሱ ነወ ከዚህ በኋላ ስለዚህ እንዲ የተባላቹ ሰዎች አውሬው እንዳይዛቹ ልባችሁን በመሬት ጉዳይ አታክብዱ ከእየሱስ ጋር መሄድ ሚፈልግ ያለሰው ስንት ነው በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሁሌ ማስበው ነገር ነው

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j Před 4 měsíci

    ለማንኛውም ቀያይ ጊደሮች ተዘጋጅተዋል ። የመሰውያው ቦታም ተዘጋጅቶአል አሁን የቀረው የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብቻ ነው ። ቤተ መቅደሱም ደብረ ዘይት ተራራ ላይ ይሰራል ። እየሱስ ግን ሞቶ ቀረ ክክክክክክክ

    • @salamgalaxy7091
      @salamgalaxy7091 Před 4 měsíci

      Eyesu miret Yadrglachu Lenateikonewu Yemotwu Demo Temelso Ezawu Debzeeyi terawu lay Yemtal😢

    • @user-pw6jj7kr3j
      @user-pw6jj7kr3j Před 4 měsíci

      እየሱስ ሞቶ ቀረ ክክክክክክክክክክ እስራኤል ግን አሁንም አለምን እየገዛ አለ ።

    • @salamgalaxy7091
      @salamgalaxy7091 Před 4 měsíci

      @@user-pw6jj7kr3j be 3ken Tenesto Be Abi Kegni Tekemtal Demo Temelso Ke Awurewu Liyadnachu Yimetal😢

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 Před 4 měsíci

      ኢየሱስ ለዘለዓለም ህያዉ ነዉ። ተመልሶ ሲመጣ ታየዋለህ። ኢየሱስ ይወድሃል የምትናገረዉን ነገር ተጠንቀቅ ነገ ትጠቅበታለህ። ኢየሱስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል።

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j Před 4 měsíci

    ኤርሚያስ አንተ ምን አልባት የዋህ ነህ ግን እየሱስ አጭበርባሪ እንደሆነ ማወቅ አለብህ እየሱስ ትልቅ የድራማ ሰው ነው ። ፈጣሪ የእስራኤል አምላክ ያህዌ ብቻ ነው ።

    • @emebettilahun1915
      @emebettilahun1915 Před 4 měsíci

      ማስተዋል ይስጣቹ አምላክን የምትሳደብ

    • @user-pw6jj7kr3j
      @user-pw6jj7kr3j Před 4 měsíci

      እየሱስ ፈጣሪ አይደለም ።

    • @Luna23official
      @Luna23official Před 4 měsíci +1

      በእየሱስ ስም! ጌታ ይቅር ይበልህ

    • @salamgalaxy7091
      @salamgalaxy7091 Před 4 měsíci

      Ayzowachu Dinizazewu Silekachu Titsetsetalachu😢

    • @user-pw6jj7kr3j
      @user-pw6jj7kr3j Před 4 měsíci

      ሞኝ አትሁን እየሱስ የሚባል እግዚአብሔር የለም ።

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 Před 4 měsíci

    ኤሊያስ ነው

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 4 měsíci

    የእስራኤል ቅዱስ

  • @tsigekahsay4865
    @tsigekahsay4865 Před 4 měsíci

    ኤልያስ

  • @abrahammola9271
    @abrahammola9271 Před 4 měsíci

    የእስራኤል ቅዱስ

  • @user-fy7lo2bl8g
    @user-fy7lo2bl8g Před 4 měsíci

    የእስራኤል ቅዱስ