የሰሙነ ሕማማት ሁለተኛይቱ ቀን ምስጢር በመምህር አስተራይ ማረው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 08. 2024
  • 👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
    👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
    👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Komentáře • 3

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 3 měsíci

    ግሩም👌ቃለ ሕይወት የሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር❤

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa Před 3 měsíci

    ቃለህይወት ያሠማልን😢😢😢

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku Před 3 měsíci +1

    Kalehiwot yasimalen abatachen🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤