ከዶክተር ዳዊት መንግስቱ ጋር የደም አይነት አመጋገብና በሽታን መከላከል ይቻላል?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ከዶክተር ዳዊት መንግስቱ ጋር የደም አይነት አመጋገብና በሽታን መከላከል ይቻላል?

Komentáře • 22

  • @user-yr6mc1il1d
    @user-yr6mc1il1d Před měsícem +2

    Thank you Doctar dawet

  • @user-yc9qy5oo8i
    @user-yc9qy5oo8i Před 2 měsíci +4

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ተምሬበታለው በነፃ አመሰግናለው 🙏🙏🙏

  • @user-oi5js3xu5j
    @user-oi5js3xu5j Před 2 měsíci +3

    ዶክተር ስለኔ ጤና እማስበዉን በህክምና የተደገፈ ትምህርት ስለሰጠህኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @alexgatess
    @alexgatess Před 2 měsíci +2

    Great 👍 Dr God bless you

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 Před 2 měsíci +4

    አሁንሰ አላበዛችሁትመ እኛስ ማንን እንመን?

  • @lominatmekuria6865
    @lominatmekuria6865 Před 2 měsíci +4

    Thankyou Doctor !!!

  • @niniz8365
    @niniz8365 Před měsícem +1

    I agreed 100%

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Před 2 měsíci +2

    Thank you Doctor Dawit

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před měsícem +1

    አመሰግናለሁ ❤

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 Před měsícem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-oi5js3xu5j
    @user-oi5js3xu5j Před 2 měsíci

    1:17

  • @rodahty496
    @rodahty496 Před 16 dny

    ል ዶክተርዬ

  • @nigistibahata1696
    @nigistibahata1696 Před 2 měsíci

    Thankyou ❤️

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Před 2 měsíci

    I never experienced headaches because I love water

  • @user-nt4uy3mg4k
    @user-nt4uy3mg4k Před 2 měsíci

    🎉🎉🎉🎉

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před měsícem +1

    እኔ ግራ ግብት የሚለኝ ነገር ዝግጅቱ በአማረኛ ቋንቋ ነው የሚተላለፈው! የሚሰሙትም ኢትዬጵያኖ!! እናንተም ለህብረተሰቡ ነው የምታቀርቡት!! ዝግጅቱን ስትጀምሪ ላይቭ ሾው አልሽ!! ይሄ ቃል እንግሊዘኛ ነው!! ምን ሊሰራ ገባ! ባንቺ ቤት ላይቭ ሾው የሚለውን የእንግሊዘኛ ቃላት ወደ አማረኛ መተርጎም አቅቶሽ ላይቭ ሾው ብለሽ ጀመርሽ!! ምናለ ከጋዜጠኛ መዐዛ ብሩ ብትማሩ!! ትክክለኛ ጋዜጠኛ ማለት እሷ ናት!! በቃ ሁሉኑም በተውሶ ከአውሮፓና ከምዕራብ አምጥተን ይቻላል????? ምናለ ለቀጣዩ ትውልድ ብታስቡለት?? ይሄ ነገር የሚታየው በኢትዬጵያኖች ብቻ ነው!!! እንደኛ የራሳቸው ቋንቋ ያላቸው የእንግሊዘኛ ቃላት እየቀላቀሉ በአደባባይ አይወጡም!!! Live Show የሚለውን ቃል በአማረረኛ ፊደል አርገሽ ከምታወሪ! የቀጥታ ስርጭት ለማለት ፈልገሽ ይሁን አልያም የዝግጅታቹ ስም ይሁን አይታወቅም!! እባካቹህ ዝግጅቱ አማረኛ ነው ተጀምሮ እስኪያበቃ ድረስ በአማረኛ መሆን አለበት!!ብቻ የድሮ አባቶች ነገሮች በማይገባ ሲፈፈፀሙ ማፈሪያን ጥሯት ማፈሪያን ጥሩት ይባላል! ብቻ እዚህ ላይ ይብቃኝ

    • @Lifeshowhiwot
      @Lifeshowhiwot  Před měsícem

      ሀሳባችሁን እቀበላለሁ እናስተካክላለን
      ከማአዛም እየተማርን ነው ወደፊትም እንማራለን
      እናመሰግናለን ነገር ግን የፕሮግራሙ መጠረያ life show ነው በዚያ ቢረዱኝ ደስተኛ ነኝ

  • @seashenafi8213
    @seashenafi8213 Před 2 měsíci

    Logik new

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 Před 2 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏