NBC ጤና - የብዙ በሽታዎች መድሀኒት የሆኑት የፋይበር ምግቦች/ በNBC እሁድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2023
  • #nbc_ethiopia #NBCTena
    NBC Tena NBC ጤና የብዙ በሽታዎች መድሀኒት የሆኑት የፋይበር ምግቦች
    National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • Zábava

Komentáře • 26

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 Před měsícem +7

    ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁን ግን ብትደማመጡ ጥሩ ነው አትቸኩሉ

  • @ermiaster3792
    @ermiaster3792 Před měsícem +7

    የምንሰማው በጣም ደስ የሚል ጠቃሚ አሳብ ነው እናመሰግናለን ።ነገር ግን ተረጋጉ እንዲሁም አትቸኩሉ ተደማመጡ !

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Před měsícem +5

    ጥሩ መልእክቶችን ነው የምታስተላለፉት አልገባኝም ለምን ትንሽ ተመልካች ያላችሁ የእኛ ስው ለቁምነገር አይሆንም መቼም::

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 Před měsícem

    ተባረኩ እናመሠግናለን ለ ትምህርቱ ።

  • @adiendris5524
    @adiendris5524 Před měsícem

    እናመሰግናለን ተባረኩ ሁሉን አዳማጭ የሚያስተምር ነዉ

  • @adanechsolomon4462
    @adanechsolomon4462 Před měsícem +2

    በጣም በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 Před měsícem

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁት አቅም የሌለውስ በዚ ሰአት ዳቦ መግዣም የሌለው ይበዛል።

  • @ewnettamene
    @ewnettamene Před měsícem +1

    እጅግ እጅግ ጠቃማ አስተማሪና ህይወት አድን ኘሮግራም ነው ። አደራችሁን እኛ ሀገር ተጀምሮ የሚቆም እንዳይሆን ። እገዛችሁ በጣም ያስፈልገናል ። ይህ ኘሮግራም ለተወሰኑ ግለሰቦች ሳይሆን ጠቀሜታው ለህዝብ ነውና ። ሀሳቡንም ኘሮግራሙንም አስፉት።

  • @danielalemu9333
    @danielalemu9333 Před měsícem +1

    ጥሩ ፐሮግራም ነው ፡፡

  • @MasershaDesalgn
    @MasershaDesalgn Před měsícem

    Realy important discussion thank u

  • @ib-lq9fz
    @ib-lq9fz Před 11 měsíci +3

    You are right bro who is speaker who is guest they talk too fast specially the women

  • @hirutebekele8053
    @hirutebekele8053 Před měsícem

    እህቴ ለሁሉ ሰው ግልጽ እንዲሆን የምትጥሪው ነገር በጣም የሚደነቅ ነው በቀጣይም በደንብ እንዲገባን የበለጠ እንዲህ ጣሩልን ዶክተር ልየ ሰው ነህ እናከብርሃለን

  • @Yohannaleulalula16
    @Yohannaleulalula16 Před měsícem +1

    An excellent discussion.
    Bless🙏

  • @coffeelatte6344
    @coffeelatte6344 Před měsícem

    She is knowledgeable journalist, keep it up your career

  • @bayetemesgenn1009
    @bayetemesgenn1009 Před 7 měsíci

    Egzaber yebarkachu teru temehert temriyalew

  • @user-jk6dl3pv8e
    @user-jk6dl3pv8e Před 4 měsíci +2

    የምግብ አይነቶቹ በአማርኛ ሰም የላቸው ፋይበር

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Před měsícem +1

    መጀመሪያ መፈተግ የለበትም

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda5794 Před měsícem +1

    ትልቅ ነገር ነው እያስተማራችሁን ሙያዊ ግዴታችሁን ለወገናችሁ እየተወጣችሁ ስላለ በግሌ አመሰግናለው

  • @saramillion9585
    @saramillion9585 Před měsícem

    ሴታ ዶክተር ግን ምን ሁነሽ ነው አላሶራ አልሽ በስመ አብ ደሜን አፈላሽው ያውራበት እድሉን ሰረጪው እንጂ

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Před měsícem +1

    ጤፍ እንጀራ ለስኳር እንዴት ነው?

    • @user-pq1dm8zr5y
      @user-pq1dm8zr5y Před měsícem

      ከእስራኤል እጀራ መብላት ለስኩኣር በሽታ መብላቱ የሚያመጣው ጉዳት የለውም ጉሉተን ፍሪ በመሆኑ ሆኖም
      እጀራ አብዝቶ ከተበላ ከፍተኛ ካሎሪ ስላለው 1/4 እጀራን ብዙ ሰላጥ አትክልት አብዝቶ በመቆለል መመገብ
      ቀደም ባለማዎቅ 2 እጀራመመገብ እደጠካራ ያስቆጥር ይመስለንነበር🎉

  • @abdifeyissa1415
    @abdifeyissa1415 Před 27 dny

    ለምን ተረጋግታችሁ ተደማምጣችሁ አታወሩም? ምንድነዉ እንደዚህ መጣደፍ 😢😢 ሆ ምንነዉ የስፖርት ዜና አረጋቹሳ! መቸስ ለኛነዉ አይደል ፖረግራሙ? እና አረጋጉት በተለይ ሰውዬው መረጋጋት ካልቻለ ይቀይርል ባይ ነኝ።

  • @Say-2424
    @Say-2424 Před měsícem +1

    ዶ/ር !!ለታካሚዎች በጣም ግልፅ የሆነ መረጃ የመስጠት ሃላፊነት አለብሽ or አለባችሁ !!አንድ ብርትዃን ብላ አልሺው አንድ ብርትዃን በጭማቂ ተጠቀመ ።ጥፋቱ ያንቺው ነው ታካሚው በጭማቂ ይሁን ብርትዃኑ ልጦ መብላት እንዳለበት አልነገርሺው ።አሁን ተመልሰሽ ታካሚውን እንዲህ አደረገ እያሉ ወሬ ፋይዳ የለውም!!

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 Před rokem +2

    ምንድነው ሩጫው፤ ተረጋጉ፤ ቁም ነገር ነው የምታወሩት።
    ደግሞ ብቅ ጥልቅ
    ሟቋረጥ ሟቋረጥ
    ድምፃችሁ ፍጥነቱ ይጨንቃል።
    ብዙ መረጃ ፡ ግን ሩጫ።
    ትንሽ ነገር አድቅቃችሁ አውሩ፤
    This should be unacceptable.

    • @ib-lq9fz
      @ib-lq9fz Před 11 měsíci +1

      You are right bro when they talk they compete each other they don’t listen eachother how can teach us

  • @user-rw1xr3jl3w
    @user-rw1xr3jl3w Před měsícem +2

    አጀማመራችሁ አሪፈ ሆኖ አንዱን ይዛችሁ አነዱን መልቀ ቅ እሷ ትሻላለች እሱማ ግራ የገባው ነው ዝም ብሎ የዘባራርቃል አይ አበሻ