ከፒያሳ እስከ መንግስተ ሰማይ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • የእናትና የልጅ ምስክርነት
    #encounter_ #SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker
    #ነብይት አበባ ደምሴ
    የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
    Zelle/cash Up +12067249288
    PayPal: @getish316
    Ethiopia:_ CBE 1000407022738
    ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    #ደማስቆ #ሰማይ #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye
    For more information
    Ethiopian +251978808055 / 0940547511
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288

Komentáře • 217

  • @Encounter_
    @Encounter_  Před 10 dny +22

    ብዙዎች የእናታችንን Account እየጠየቃችሁን ነው።
    +251 904173249 የዘሪሁን (የልጅ)
    +251 91 003 3822 የእማማ ስልክ
    ይህ ስልክ የሳቸው እና የልጃቸው የዘሪሁን ስልክ ነው ። በዚ ስልክ ልታገኟቸው ትችላላቹ።

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 10 dny +37

    "ነፍሴን ከስጋዬ እንዳይለይ እርግማኑን ሰብሮልኛል" ጌታ ይባርክሽ ይሄን መረዳት የሰጠሽ ጌታ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 10 dny +1

      ክብር ለጌታ ይሁን

    • @elsabetezemachu1528
      @elsabetezemachu1528 Před 10 dny

      ​@@Encounter_kechake selkacwhun

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 9 dny

      @@elsabetezemachu1528
      +251 91 003 3822 የእማማ ስልክ
      +251 904173249 የዘሪሁን የልጃቸው ስልክ

  • @BeteAb-zg8tk
    @BeteAb-zg8tk Před 8 dny +7

    የጌታ ስም የተባረከ ይሆን እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 7 dny

      አሜን ክብር ለሱ ይሁን

  • @kokobeabebe7714
    @kokobeabebe7714 Před 7 dny +5

    እንኳንም ተርፈሽ የጌታን ማዳን ለመመስከር በቃሽ። ቀሪው ዘመንሽ የሰላም ይሁን። እርሱ የታመነ ነው።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 7 dny +5

    ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ጌታ ቀሪዘመናችሁን ይቆጣጠር

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 7 dny +5

    እንዴት የተባረክ ልጅ ነህ?እግዚአብሔር በዘለአለም መንግስቱ ዉስጥ ያፅናህ ለእናትህ የተባረክ ስጦታዋ ነህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Před 10 dny +21

    የድሆችን ጩኸት የሚሰማ አምላክ ...❤❤❤ በጎ ስጦታ የልጅ በረከት የመዳን ደስታ❤❤❤

  • @tigi886
    @tigi886 Před 9 dny +8

    ድንቅ የሆነ የህይወት ምስክርነት ነዉ ክብሩን አንተ ብቻ ዉሰድ ጌታ ሆይ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @TeferaMekurya
    @TeferaMekurya Před 8 dny +6

    ስለነሱ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በጣም የምወዳቸው ቤተሰቦች ናቸው ዘርሽ ደግሞ እናህን ለዚህ ክብር ስላበቃቸው ጌታ ይባረክ ወንድሜ አብሮኝ ደቀመዝሙር የሚማር ምርጥ ወንድሜ ነው ለጌታ የሰጠ ለእግዚአብሔር የሚገዛ ትሁት ልብ ያለው ነው ጌታ ክብሩን ይውሰድ❤❤❤❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 10 dny +13

    ዋው እንዲት ድንቅ አማላክ ነው እኛ ምናመልክው!!ዋው ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን ጌታ እረዳችሁ እየሱስ ጌታ ነው!!❤

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 Před 7 dny +5

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ኢየሱስ ጌታ እኮ ነው ጌታ ይታፋጋፋጉትን ይድግፋል ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 7 dny

      አሜን ክብር ለሱ ይሁን

  • @selam2852
    @selam2852 Před 10 dny +20

    "አይኖቹ በምድር ሁሉ ያያሉ" ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስምህ ይባረክ

  • @genenedejene2789
    @genenedejene2789 Před 10 dny +14

    ደማስቆዎች የምታቀርቡት የህይወት ሞስክነት በእውነት እጅግ ጠቃሚና ህይወት ለዋጭ ነው እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @Geletesa
    @Geletesa Před 9 dny +7

    ከዚህ ቤተሰብ ጋር በገንዘብ ድጋፍ ለመቆም ላሰባቹ ቤቴሰቦች ተባረኩ ። እኔም በበኩሌ የአቅመን ለመደገፍ ፈልጋለዉ።
    የረዳቼዉ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ

  • @benrue1561
    @benrue1561 Před 10 dny +17

    ጌታ ሆይ ስለዚህ ቤተሰብ ሰላደረከው ነገር ሁሉ አመሠግንሀለው📯📯❤️❤️ የኔ እናት ይሕን የመሠለ የተባረከ ልጅ ስለሰጠሽ እግዚአብሔር የመስገን❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 10 dny

      አሜን የተመሰገነ ይሁን

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 10 dny +17

    ከጌታ ውጭ የሆነ ሕይወት ምንኝ ከባድ ነው ። ግን እግዚአብሔር መልካም ነዉ መልካም አደረገላችሁ።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህንን ከባድ የሕይወት መንገድ ስለ አገራችሁን
    እናመስግናለን የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ።

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 Před 5 dny +2

    እግዚአብሔር ግን ድንቅ አምላክ ነው ።ይህን ምስክርነት እያለቀስኩ ነው ያየውት ጌታ ኢየሱስ አስደናቂ አምላክ ነው ፣ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ ሁሉን በጊዜው ውብ የሚያደርግ ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው ።

  • @algenaatenafe9889
    @algenaatenafe9889 Před 10 dny +15

    አቤት የጌታ ምህረት እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Před 10 dny +5

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ምህረትህ እጅግ ብዙ ለሆነ አመሰግንሃለው ተባረኩ 🙏

  • @lydiamathewoslaloto4210
    @lydiamathewoslaloto4210 Před 5 dny +2

    “ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።”
    - ማቴዎስ 10፥28 ❤❤❤

  • @MeseretMulisa-nb9cw
    @MeseretMulisa-nb9cw Před 10 dny +7

    እግዚአብሔር ስም ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ዘመናቹ የባረክ ❤❤❤

  • @tilahungizaw2528
    @tilahungizaw2528 Před 4 dny +2

    የተወደዳቹ ደማስቆዮች ዛሬ ደግሞ ሌላ ነፍሴ ሃሴት ያደረገችበትን ድንቅ ነገር አየሁባችሁ ትላልቅ በሚባሉ ሰዎች እና ንግግር በሚችሉ አገልጋዮች ብቻ ሳይሆን በእንደነዚ አይነት የተወደዱ እናትና ልጅ ጌታ ኢየሱስ የሰራዉን ድንቅ ለእግዚአብሔር ክብር በኮልታፋ አንደበታቸዉ እንዲመሰክሩ አክብራችሁ ስላቀረባችኃቸዉ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም በነገር ሁሉ ያክብራችሁ!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 dny

      ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 Před 9 dny +2

    እዴት የኔ ጌታ ድቅነህ እፍፍ አባ ተባረክ አተኮ አተነህ አባ አተኮ ትለያለህ እደ አተማነው ሀያል ኢየሱስ ጌታነው

  • @hiwottekeste4293
    @hiwottekeste4293 Před 10 dny +5

    ኣቤት የእግዚኣብሄር ደግነት ምን ይባላል ኣቤት እሱ ዓይኑ ሁሉንን ያያል ልብ ይሚነካ ምስክርነት ነው ቴሌፎናቸውን በምን ማግኘት ይቻላል

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 10 dny

      @@hiwottekeste4293 @Encounter_Tv telegram ለይ text አደርጊልን ስለካቸውን እናስቀምጣለን ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 7 dny +3

    ለእህታችን ዘርሽን ያብዛዉ ልጅሽን ሺህ ያድርግልሽ አይዞሽ ያዳነሽ ጌታ ለቀሪዉ ዘመንሽ ታማኝ ነዉ

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 9 dny +2

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው አሰራሩም ግሩምና ድንቅ ነው
    Wow wonderful Jesus Christ

  • @user-rx9qv2vx7m
    @user-rx9qv2vx7m Před 9 dny +3

    የረዳሽ ጌታ ይመስገን ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኪ ❤

  • @rahelasefa9045
    @rahelasefa9045 Před 2 dny +1

    ክብሩ ለእግዚአብሔር ክብሩ ለእግዚአብሔር ክብሩ ለእግዚአብሔር
    እውነተኛ ወዳጅ አባት ሁሉ በሁሉ ነው ኢየሱስ ታሪክን የምትለውጥ ኢየሱስ ክብር ይሁንልህ ድንቅ ምስክርነት

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob Před 10 dny +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ህይወት ያስመለጣቹ ስሙ ይባረክ

  • @ayantudebela3504
    @ayantudebela3504 Před 10 dny +5

    ድንቅ ምስክርነት ነዉ! ዎዉ ፡፡
    ሁላችሁም ተባረኩልን !
    🥰🥰🥰🥰

  • @aiduf1334
    @aiduf1334 Před 10 dny +4

    የረዳችሁ ያገዛችሁ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ. ተባረኩልኝ

  • @user-rw7mv3ms3e
    @user-rw7mv3ms3e Před 10 dny +5

    ስለዚህ ቤተሠብ እግዚሐብሄር ይባረክ በ ብዙ እንባ ነው ይየኃቸው ከእናቴ ጋር ያሳለፍኩት መከራ ትዝ ብሎኝ ጌታን በጣም አመሠገንኩ ያስጨነቀን ለመልካም ሆነልንጌታ ሁሌ መልካም ነው...አዘጋቾቹም ጌታ ይባርካቹ ሠውም ያቅሙን ያክል አሁንም እንዲያግዛቸው አካውንታቸው ቢገለፅ ጥሩ ነው ተባረኩ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 10 dny

      +251 904173249
      በዚ ስልክ ልታገኟቸው ትችላላቹ።

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 Před 9 dny +2

    የምታመልኪው አምለክ የጌታ እየሱስ ክርስቶስ አባት የኔ ም አምላክ ነው በልጁ ደም የዋጀን ሱሙ ይባረክ

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 9 dny +2

    ይህ ድንቅ ምስክርነት ነው እናትና ልጁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ይህን ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ ለምታቀርቡት ወገኖቻችን በዓለም ሁሉ ትደመጣላችሁለብዙዎቻችን መፅናናት ምክንያት ሆናችኇል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    እኔ የምኖረው ከባህር ማዶ ነው አድስ ፕሮግራም ስትለቁ ሥራዬ ትቸ ነው የማየው እጅግ ተጠቅሜላሁ ተደንቂያለሁ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በብዙ በረከት ተባረኩ በርቱ ፀጋው ይብዛላችሁ አሜን!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 7 dny

      አሜን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 7 dny

    እግዚአብሔር በነገሩ ሁሉ
    ይመሰገን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 Před 7 dny +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሃሌሉያ ክብር ይስፋው ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 7 dny

      አሜን ኢየሱስ ክብር ለሱ ይሁን

  • @meklitasegid1641
    @meklitasegid1641 Před 6 dny

    ተባረኩ ወገኖቼ እንኳን ጌታ አገኛችሁ❤❤❤❤❤

  • @semretfesshaye
    @semretfesshaye Před 10 dny +4

    አዬዬዬ የኛ ጌታ ቆጠሮ ፈቺ ክብር ለስምህ ይሁን ። ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před 10 dny +10

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል በጣም የጌታና ማዳንና ጥበቃውን የሰማንበት ምስክርነት ነው የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ በነገር ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይርዳቹ። እውነት ነው ጌታ አይጠየፍም በፍቅር እጆቹ ያቅፋል🙏🙏 እድሜና ጤና ያብዛሉት እናታችን።❤❤ ስልካቸውን ማግኘት ቢቻል👏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 10 dny

      በውtelegram @Encountertv text adrgulin

    • @Hiwot210
      @Hiwot210 Před 10 dny

      @@Encounter_ እንዴት ማግኘት ችላለው ቴሌ ግራማቹን?

  • @Taredan77
    @Taredan77 Před 4 dny

    ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 dny

      አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze Před 3 dny

    Wowowowowo🍇🍇wowowowo🙇‍♂️🙇‍♂️
    ክብር ለጌታ ይሁን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ ❤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před 7 dny +1

    Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelellee Eyesus Geta New❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Před 10 dny +3

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ጌታ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @user-xg2rj3gf4l
    @user-xg2rj3gf4l Před 10 dny +5

    Jesus Christ ❤❤❤❤loves us forever stay strong 💪 keep up ⬆️ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♂️🙇‍♂️🙇🏻🙇‍♂️

  • @zed8788
    @zed8788 Před 10 dny +1

    ያገዛችሁ ጌታ ስሙ ይባረክ
    በወላጅ መመረቅ /ትልቅ በረከት አለው ታድለህ

  • @adhanettesfa7449
    @adhanettesfa7449 Před 7 dny

    Abet yegeta mhret smu lezelalem yibark.
    Ehte enkan geta dereselsh yetebarekena asteway lije geta silesetesh yetemesegene yhun.

  • @user-no4bj2bh2k
    @user-no4bj2bh2k Před 10 dny +3

    እውነት እኔ ምስክር ነኝ ኢየሱስ ያድናል

  • @bezaneshasfaw5850
    @bezaneshasfaw5850 Před 10 dny +1

    What a testimony Jesus is Lord!!! I love you so
    so much my Lord and saviour!!! It it a great blessing to be a child of God!! Semay Tube may God bless you abundantly!!!

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před 5 dny

    Glory to God! You are covered in the blood of Jesus forevermore!

  • @TheElitehumans
    @TheElitehumans Před 7 dny

    ❤Egzabher. Ymesgen.

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 Před 8 dny +1

    🙏🙏🙏

  • @yodithkulala9004
    @yodithkulala9004 Před 10 dny +2

    አቤት የጌታ ስራ ድንቅ ነው እኔ ራሴ ምስክር ነኝ

  • @kirubelgirmaYeshuaHaMassiach

    ተባረኩ በብዙ ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤ክብር ለኢየሱስ ❤️❤️❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 7 dny

      አሜን ክብር ለሱ ይሁን

  • @user-lz8mp4dy8b
    @user-lz8mp4dy8b Před 10 dny +2

    አሜን እማ 🙏🙏

  • @MahiderBelayneh
    @MahiderBelayneh Před 9 dny +2

    Ermiy ybezuwoche abate.

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 7 dny

      May His soap Reast in peace in Heaven. ኢየሱስ እቅፍ ውስጥ ስላለ በዛ እንፅናናለን

  • @user-iy5rk2id1z
    @user-iy5rk2id1z Před 9 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 Před 10 dny +2

    Hallelujah! Praise the LORD!

  • @melkammezmur4620
    @melkammezmur4620 Před 10 dny +3

    የእረፍት ጌታ ይሰበክ!!

  • @danielalayu8644
    @danielalayu8644 Před 10 dny +1

    What a greatest testimony? Stay blessed dear semay tube producers.

  • @ayantug4082
    @ayantug4082 Před 10 dny +2

    እሰይይይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @user-co7jl4uq4p
    @user-co7jl4uq4p Před 10 dny +1

    ጌታ ይመስገን በእንባ ነው ሰምቼ የጨረስኩት ክብሩን ጌታ ይውሰድ በነገርሁሉ ተባረኩ

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 9 dny +1

    አሜን ጌታ ማንንም አይንቅም እርሱ መልካም ነው

  • @SaraSara-fq1em
    @SaraSara-fq1em Před 9 dny +1

    Geta Keri zemenshen yibarek❤❤❤ erasun yegelexelesh Geta yikeber

  • @ana8712
    @ana8712 Před 9 dny +1

    Eyesus geta newe yadenal yemesgen. eyesus yeyazewene nefse maneme ke eju ayawetatem eyesus yemesgen yadenal ❤❤❤

  • @user-ko4zs1gm3t
    @user-ko4zs1gm3t Před 10 dny +1

    Ewiy ! What a testimony our God is faithful 🙏 may God bless you all we are blessed with all testimonies 🙏

  • @user-ms7vw6dg7o
    @user-ms7vw6dg7o Před 10 dny +2

    AMEN AMEN ❤❤

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Před 6 dny

    እግዚአብሔር ማንንም አይጥልም

  • @yemishaw6802
    @yemishaw6802 Před 10 dny +1

    praise the lord for such a great testemony

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 Před 10 dny +1

    Amen!

  • @wintawinta6619
    @wintawinta6619 Před 10 dny +2

    Thank you Lord 😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 Před 9 dny +1

    አሚን

  • @user-bc6vu3ht5d
    @user-bc6vu3ht5d Před 10 dny +1

    Egzabhier Amlak Eyebareke ybarkachihu .

  • @rb2782
    @rb2782 Před 10 dny

    ኡፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ግን እንዴት መልካም አምላክ ነው. እግዚአብሔር በቡዝ ክብር ይባርካችሁ እንት እና ልጅ. ልጁ ብዙ ክብር ጌታ ያሳየዋል. አዘጋጆቹ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እነዚህ ሰዎች በማቅረባቹ ጌታን ያየሁበት ምስክርነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 10 dny

      እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 Před 9 dny +1

    ለጊታ የሚሳነው ነገር የለም

  • @kidistjote
    @kidistjote Před 10 dny +2

    ጌታ ይባርክሽ

  • @NewLife2323-fi8kw
    @NewLife2323-fi8kw Před 10 dny +1

    “ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም። ልባችሁ አይጨነቅ፤ አይፍራም።”
    - ዮሐንስ 14፥27 (አዲሱ መ.ት)

  • @user-wg5tm1mi1k
    @user-wg5tm1mi1k Před 10 dny +2

    Tnx ❤❤❤

  • @BetiBeti-zc7hz
    @BetiBeti-zc7hz Před 10 dny +1

    ጌታ ይባርካችሁ ያኔ ውንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 Před 10 dny +1

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ🎉

  • @yeshua3058
    @yeshua3058 Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fenan3708
    @fenan3708 Před 10 dny

    ዋው ይሄ ነው።
    ጌታችን
    አመሰግናለሁ

  • @fasikaasfaw3872
    @fasikaasfaw3872 Před 10 dny +1

    Thanks I’m speechless ❤

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 Před 10 dny +1

    ❤የጌታን ታማኝነት አይቼበታለሁ ተባረኩ❤

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490

    አዎ አይጥልም አይረሳም ጌታ

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490

    ውዶቼ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 10 dny

      አሜን ላንቺም ይብዛልሽ

  • @tsegalegese
    @tsegalegese Před 10 dny +1

    wow

  • @hanasolomon3435
    @hanasolomon3435 Před 10 dny

    Abet geta denke amlake ❤❤❤yene enat endet denke meskrenet newe geta keberun yewesede❤❤❤❤

  • @tsegalegese
    @tsegalegese Před 10 dny +1

    wow 😥

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 Před 10 dny

    ጌታ ሆይ ምን ልበል አንተ ትልቅ ነህ

  • @kurishemls760
    @kurishemls760 Před 10 dny

    ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 Před 10 dny +1

    ERMIYA WNDEMA YESFRA LEJE YASZENAL YETBAREKE LEJE NEBERE

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 7 dny

      በክብር በአባቱ እቅፍ እንዳለ ስለምናምን በዛ እንፅናናለን

  • @hannakassa4857
    @hannakassa4857 Před 10 dny

    በርቺ ስላምሽ ይብዛ።

  • @laveleable
    @laveleable Před 10 dny

    God is good !!!🙏✝️

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před 10 dny +1

    תבורכו מפי האדון אמן ❤❤❤❤❤

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz Před 10 dny +1

    ጌታን ሳያቁ በፊት ነው ጎሪጊስ እያሉ ያወሩት በደንብ ማዳመጥ ያስፈልጋል

  • @PerceptionChangetube
    @PerceptionChangetube Před 10 dny +1

    Eyesus yadnale

  • @taffessechtessema905
    @taffessechtessema905 Před 7 dny

    እንደት የሚገርም ምስክርነት ነው?

  • @yaredmakabate1150
    @yaredmakabate1150 Před 10 dny

    UFFFFFFF EYESUS YENE GETA EYESUSSS EREFITTTT EYESUS AMENNN !

  • @yididyaphilip6987
    @yididyaphilip6987 Před 5 dny

    Pastor fasilen akrebulen pls ❤

  • @laveleable
    @laveleable Před 10 dny

    Jesus is lord !🙏✝️✝️🙏🙏🙏✝️