በአረብ አገር አሰጨናቂ ቀናት !!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በአረብ አገር አሰጨናቂ ቀናት !!! #demasko #Encounter#SemayTube #demasko
    #yttracker #Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker#demasko
    የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
    Zelle/cash Up +12067249288
    PayPal: Getabalewbest@gmail.com
    Ethiopia:_ CBE 1000407022738
    #encounter #ደማስቆ #ሰማይ #christiantube #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye
    እንኳን ክርስቲያን ሆንኩ
    ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    For more information
    Ethiopian +251978808055 / 0940547511
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288

Komentáře • 293

  • @deborahs2661
    @deborahs2661 Před 6 měsíci +140

    ጋዜጠኛዉን መባረክ ስላለብኝ ተባረክ ለምን ብትል ስለማታወራ ለነሱ ብቻ እድል ስለምትሰጥ ነዉ የምታቀርባቸዉ ምስክርነት ሂወት ይነካል ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 6 měsíci +6

      እናመሰግናለን

    • @user-ht4tl5kd1t
      @user-ht4tl5kd1t Před 6 měsíci

      እግዚያብሄረ ይመስገን

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Před 6 měsíci +1

      እጅግ በጣም ❤❤❤❤ብርክ በሉልኝ ውዶቼ❤❤❤❤

    • @bettybreaep
      @bettybreaep Před 6 měsíci

      Tkekl neh tebarek

    • @fenan3708
      @fenan3708 Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Před 5 měsíci +26

    የወደቀን አንስቶ የሣተን መልሶ በክብር የሚያቆም ጌታ ይባረክ!!!እርሱ ምሕረትን የተሞላ አምላክ ነው።ክብር ለእርሱ ይሁንእህቴ ተባረኪ።

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia Před 6 měsíci +37

    ሀሌ ሉያ ኢየሱስ የሀጥያተኞች ወዳጅ እኔም ታሪክ አለኝ በሱ ብቻ የተሰራ ስሙ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 6 měsíci

      አሜን

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Před 6 měsíci +3

      እኔም አለኝ እኔም እንዲህ ብናገረው ደስ ይለኛል የሆነ ግማሽ ህይወቴ ግን ሚያሳፍር ለመናገር የሚከብድ ከአንደበት ላይ ለማውጣት ትልቅ ሃጥያት እንዴት ብዬ ላውራው ግን እግዚአብሄር በልጁ ደም ይቅርታውን ሰቶኝ አለሁ በህይወት እኔም የጎተራ ልጅ ነኝ ልጅቱን ብተዋወቃት ደስ ይለኛል ❤❤❤❤

    • @AmunaYegeta
      @AmunaYegeta Před 6 měsíci

      ​@@jerryaboye7200ከእኔ የባሰ ለማውራትም የሚያሳፍር ያለፈ ታሪክ ያለው ያለም አይመስለኝም ግን የኔ ጌታ ታደገኝ ታሪኬን ተቀይሮ የእንደገና እድል ሰጠኝ ስሙ ይባረክ 🙏 ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር አልፎአል እነሆ አዲስ ሆኖአል 2ኛ ቆሮንቶስ 5:17 በነገራችን ላይ እኔም የጎተራ አካባቢ ልጅ ነኝ

  • @user-katrynkulhman
    @user-katrynkulhman Před 6 měsíci +29

    እውነትም ያልጠፋነው እኮ ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው!!

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 6 měsíci +23

    እረ ጌታ ኢየሱስ ስንቱን መከራና ስቃይ አስረስቶናል በምእረቱ እያገዘ እኔም ታሪክ አለኝ❤❤

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Před 6 měsíci +35

    እንደት ግልፅ የሆነ ምስክርነት ነው እኔም አንድ ቀን ወደ አባተ ቤት እመለሳለሁ በእንባ ነው የጨረስኩት አንችን የቀየረ ጌታ እኔንም ይቀይረኝ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @emnetkone9212
      @emnetkone9212 Před 6 měsíci +2

      አይዞሽ ተመለሽ የእደገና ጌታ ይጠብቅሻል❤

    • @NA-dn3dx
      @NA-dn3dx Před 5 měsíci

      ​@@emnetkone9212አዎን ተመለሽ ላንቺ ደግሞ ጌታ ከዚህ የበለጠ ይወድሻል ይሆንልሻል እርሱ የወደቁትን በያሉበት ሄዶ የሚያነሳ የተጣሉትን የማይረሳ እውነተኛ እረኛና አባት ነው ነገ ዛሬ ሳትይ አሁን ተመለሽ አባትሽ ቤት ልጄ ተመለሰች ብሎ ድግስ አዘጋጅቶልሻል!!!እወድሻለሁ ብርክ በይልኝ!!

    • @Sadaalabdullah
      @Sadaalabdullah Před 5 měsíci

      ❤ amena

    • @LidyaBirhaneyesus
      @LidyaBirhaneyesus Před 5 měsíci

      Ahun bezi seat temelesh yene ehit mchu gize atitebki ahun btimeleshi ahun yikr blo limelsish yetamene ena dink amlak new !!! enenm kesint tifat ena mot be eju kelilo endasalefegn binegrish yanchi bedel ejig tish endehone beteredash neber.........

    • @saronabraham6366
      @saronabraham6366 Před 5 měsíci +1

      የልብ መዘጋጀት ከሰዉ የመዳን ሰአት አሁን ነዉ ነገየኛ አይደለም አምልጭ እህቴ።

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 Před 6 měsíci +18

    እውነት ነው ጌታ በኔ ህይወት ያረገውን ነው የመሰከረችው የሚጥም ግልፅ ቀላል ውብ የጌታ መንፈስ ያለበት የሚማርክ ።እራሴን እያየሁ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ።
    ጌታ ሰው አይጥልም ይራራል እንጂ

  • @farhafarha311
    @farhafarha311 Před 5 měsíci +5

    እየሱስ እየሱስ 😭😭😭ፍቅር ፍቅር ነው እውዳሃሎ እየሱስ የምድረ ባዳ ጎዳናዬ እየሱስዬ 😭😭😭💔💔💔እውድሃለው የሚለው ሌላ ነገር የለም ክብር ሁል ይሁን ለስሜ 😭😭💔💔💔

  • @godlovesyouthroughjesus4541
    @godlovesyouthroughjesus4541 Před 6 měsíci +24

    “ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።”
    - ሆሴዕ 2፥16
    እሱ ብቻ ሰውን መሸከም ያውቅበታል።
    የተኖረ ህይወት ነው!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 6 měsíci

      Praise God

    • @selamahmedahmed1896
      @selamahmedahmed1896 Před 5 měsíci

      😭😭😭😭😭😭😭ይቺ የኔ ናት እኔ ኔኝ ጌታ በምድረ በዳም ያስተማረኝ 😢😢😢

    • @zelalemwubeshet2476
      @zelalemwubeshet2476 Před 3 měsíci

      ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።
      2፣14

    • @Wich-pc1ng
      @Wich-pc1ng Před 13 dny

      14

  • @Lala-rd6vl
    @Lala-rd6vl Před 5 měsíci +12

    አዘጋጁን አለማድነቅ አልችልም ❤ በስተጀርባ ያለዉ ኢንስትሩመንት ዝቅ ማለቱ አይነቱ ❤ የምታቀርባቸዉን ሰዎች ድምጽ የሚያሳምርና እንድንሰማዉ የሚስብ ነዉ ❤ ተባረክ ለእንግዶችህ ውሀና ሶፍት ብታስቀምጥ ጥሩ ይመስለኛል

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 5 měsíci

      እናመሰግናለን። thank You for your feedback

    • @betheltamiru9196
      @betheltamiru9196 Před 5 měsíci

      Specially tissue is very important ❤

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 Před 6 měsíci +23

    ብዙ አድርጋህልኛል ከቁጥር ያለፋ ከቀለት ያለፋ ከንግግር ያለፋ
    ጌታ ኢየሱስ እኮ ደግ ነው ስሙ ይባረክ 👐👐

  • @yemithomas9892
    @yemithomas9892 Před 5 měsíci +6

    We overcome our enemy by the blood of the lamb and the worlds of our testimonies.
    Thank You, I am blessed by this testimony.
    Praise be to God!🙏🏾

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Před 6 měsíci +14

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ጌታ ዘመንህን ይባርከው ግን አንድ ነገር ብቻ ብታስተካክል ብዬ ነው ሁሌ ሶፍት ለእንግዶችህ አዘጋጅ በጃቸው ሲጠቀሙ ማየት ትንሽ ደስ አይልም በተረፈ ግን ምንም እንከን የለውም መንፈስ ቅዱስ ያለበት ፕሮግራም ብሩክ ነህ።❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 6 měsíci +1

      Thank You 🙏. We will fix in the future. Thank You for feedback.

  • @banchizeki
    @banchizeki Před 5 měsíci +4

    ምን አይነት ብስለት ነው ምን አይነት መረዳት ነው የኔ እህት በእውነት ቃል የለኝም ወድሻለሁ ❤❤❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 6 měsíci +14

    ቅጥቅጡን ሸንበቆ አይሰብርም፣ የሚጠሰውን ጧፍ አያጠፋምኮ❤

  • @terizatadila5276
    @terizatadila5276 Před 3 měsíci +1

    ኣሜንንንን የኔ እህት እንኳን ጌታ አብሮሽ ሆኔልሽ ሞዖር የአረብ ሀገረሽ ጉዳይ

  • @user-en7ho9dj4d
    @user-en7ho9dj4d Před 5 měsíci +5

    እንደዚህ አይነት ምስክርነቶች በጣም ሰውን ያንፃሉ ይህን አይዲያ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ክርስቶስን የሚያሳይ የእርሱን ጣልቃ ገብነት በእኛና በሞት መካከል፣ በብዙ ቻሌንጅ መካከል ጣልቃ እየገባ የተረዳን የታገዝን ብዙዎች ነን ክብር ለጌታ ይሁን ፀጋ ይብዛልህ፡፡ ቃናው እንዳይለወጥ ደግሞ በጣም ተጠንቀቅ ጌታ ይባርክህ

  • @lydiamesfin4610
    @lydiamesfin4610 Před 5 měsíci +3

    አስተማሪ ህይወት ነው ከሁም በላይ የየሱስ አብሮነት የሚተካ የለም ለሁሉም ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @user-bm3ec1tt6i
    @user-bm3ec1tt6i Před 5 měsíci +4

    ደማስቆዎች እንደ ልጆቼ ትናፍቆኛላችሁ እህቴ ደብዳቤሽን መፃፍ አታቃርጪ ምክንያቱም ጌታ የሚወራ አምላክ ነው የልብ ነው

  • @haminegash8749
    @haminegash8749 Před 6 měsíci +3

    በጣም ጥሩ ምስክርነት ነው ጌታ አዋቂ ነው ሩሁሩህ እና ይቅር ባይ ነው ለሚደገፉት መደገፊያ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ

  • @pastorberhanubiru4095
    @pastorberhanubiru4095 Před 5 měsíci +2

    ”“ነገር ግን በእግዚአብሔር የሚታመን፣ መታመኛውም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። በውሃ ዳር እንደ ተተከለ፣ ሥሩንም ወደ ወንዝ እንደ ሰደደ ዛፍ ነው፣ ሙቀት ሲመጣ አይፈራም፤ ቅጠሉም ዘወትር እንደ ለመለመ ነው፤ በድርቅ ዘመን አይሠጋም፤ ፍሬ ማፍራቱንም አያቋርጥም።”“
    ‭‭ኤርምያስ‬ ‭17‬:‭7‬-‭8‬ ‭NASV‬‬
    ድንቅ ምስክርነት ጌታ ይባርካት።
    ፕሮግራሙንም የምታዘጋጁ ሁሉ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው በርቱ፣ ጌታ ይባርካችሁ።❤❤❤❤

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 Před 3 měsíci +1

    የኔ እህት የኔ ልጅ እንኳን የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ታደገሽ ረዳሽ። የትላንት ህይወትሽ ለመጪው እምነትሽ ብርታት ይሁንሽ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      አሜን 🙏🙏

    • @negamekonnen8056
      @negamekonnen8056 Před 3 měsíci

      @@Encounter_ ልታገናኙኝ ብትችሉ በጣም ደስ ይለኛል ተባረኩ

  • @meheretjesusiscoming9932
    @meheretjesusiscoming9932 Před 5 měsíci +2

    በጣም አስተማሪ ምስክርነቶች ነው የምታቀርቡት ጌታ ይባርካችሁ ፣ ትንሽ አስተያየት ልሳጣችሁ እባካችሁ ለምታቀርቡት እንግዶች እንባቸውን የሚጠርጉበት ሶፍት እና አፋቸውን የሚያርሱበት ውሀ አስቀድማችሁ ብታዘጋጁ ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 5 měsíci

      እናመሰግናለን ስለ አስተያየታቹ

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 4 měsíci +1

    Praise lord you are love praise God for every thing.

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 Před 3 měsíci +1

    የእኔ እምባ ይፍሰስልሽ ግን ጌታ ስላለ እፅናናለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      ጌታ መልካም ነው ።

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s Před měsícem +1

    ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Před 5 měsíci +3

    Wow እግዛብሔረ መልካም ወዳጅ ነው

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሄር ትልቅ የማይመረመር ❤❤❤❤ተባረኪ እህቴ የጎተራ ልጅነኝ ስትይ እኔም ጎተራ ነው ቤቴ ደስ አለኝ ደማስቆ በጣም ድንቅ ስትጠይቁ ጣልቃ አትገቡደስ በሚል ልብን በሚነካና ርግት ያለ ተባረኩ በዚሁ ቀጥሉ በርቱ እህቴ በርቺ ❤❤❤❤ውድድድድ

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ለ እኛ በተለይ ለስደተኞች ያዳላል ይጠነቅቅልናል በጣም ምናወራው ለእርሱ ብቻ ነው ይሰማናል እኔንም ሰምቶ እጄን ይዞኝ ስያወጣኝ አይቻለሁ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሄርን እንዲህ በሉት ስራህ ድንቅ ነው❤ አዎ ስራህ ድንቅ ነው፡ተመስገን❤

  • @ZeniMulugeta-nv7up
    @ZeniMulugeta-nv7up Před 6 měsíci +1

    በጣም ዉስጥን የሚያድስ እምነትን የሚጨምር ምስክርነት የምታቀርቡት በብዙ ተባረኩ።የኔ ቆንጆ ጌታ ይባርክሽ።ከነድካማችን የሚወደን ጌታ ስሙ ይባረክ።

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 Před 3 měsíci +1

    ተባረኪ ጸጋውብዛልሽ

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x Před 6 měsíci +2

    ወይኔ የኔ ህይወት መንገዱ ቢለይም እውነት እኔም ከ13ት አመቴ በኀላ ከባድ ህይወት አሳልፌያለው ከጌታ ጋር እውነት እውነት እየሱስ ፍቅር ፍቅር ብቻ ነው❤❤❤❤

  • @user-wt8lj1qe5q
    @user-wt8lj1qe5q Před 6 měsíci +2

    የኔ እናት ስትጢም ነገ መልካም ነው ጌታ ሁሌም መልካም ነው ለልጆቹ

  • @terizatadila5276
    @terizatadila5276 Před 3 měsíci +1

    ጌታ ከአንችጋር ነዉ
    ስለወንድምሽን ሀዘን ጌታ ለአንችም ለሞላዉ በተሰቦችሽም መፅናናትን ይስጣችሁ
    በጣም ስሌ ወንድምሽን መሞቱን ውስጤን ነካኝ 😢😭😭😭😢እኔም ለአስር አመታት ያላዬዉትን ወንድሜን በሰዉ ሀገር ሁኜ ዘንድሮ ሞተብኝ 😭😭😭😭
    በጣም ነወ የተሰማኝ ጌታ ነፍሳቻዉን ይማርልኝ
    ጎበዝ ጠንካራ ሰት ልጅ ነሽ ጌታ ከአንችጋር ይሁን
    በጣም ተመስጬ ነበር የሰማሁሽ

  • @ferehayle6917
    @ferehayle6917 Před 6 měsíci +3

    ጌታ እየሱስ ይባረክ

  • @tsionaboneh2269
    @tsionaboneh2269 Před 4 měsíci +1

    Ye Egziabher sm ybarek 🙏🙏
    Semay tuboch demo TEBAREKU EGZIABHER YBARKACHU👐👐👐👐👐 is the only thing that I can say.

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 4 měsíci

      እናመሰግናለብ ተባረኪ 🙏

  • @user-fq6vy4ue9w
    @user-fq6vy4ue9w Před 6 měsíci +3

    Wow life is so sweet with Jesus ...praise God ...ur blessd dear sister

  • @TafesseEmebet-wj7wt
    @TafesseEmebet-wj7wt Před 6 měsíci +1

    እህትዬ በብዙ ይባርክሽ ! የሰከነና የተረጋጋ አስተማሪ ምስክርነት !
    ኦ ጌታ ሆይ ለዘለዓለም ቅዱስ ስምህ ይክበር !!

  • @user-tr5dp5mk8t
    @user-tr5dp5mk8t Před 4 měsíci +1

    ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን ጌታ እረዳሽ እልልልልልል ክብር ለንጉሱ ይሁን

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 Před 6 měsíci +5

    I really like ur program

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 6 měsíci

      Thank You 🙏. God bless you.

  • @DanielDaniel-se1is
    @DanielDaniel-se1is Před 5 měsíci +2

    ስላም ለእናት ይሁን እባካችሁ ለእንግዶቻችሁ ሶፍት እና ውሃ አቅርብላቸው::

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 6 měsíci +4

    Areb hager kebad new chigr wist lalut ehitochachn geta yedreselachew sile meskirnetish Egzihabeher sileredash ehitachn thank you ❤❤❤

  • @user-lz8mp4dy8b
    @user-lz8mp4dy8b Před 5 měsíci +1

    ከምንም በላይ የውስጥ ፈውስን የመሰለ የለም እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም የረዳን

  • @Abdisefa548
    @Abdisefa548 Před 6 měsíci +2

    ❤thank you!! 🙏Semay tube I want to support this you tube

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před 6 měsíci +3

    መልካም ወጣት ❤ thank you Yoni.

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 Před 6 měsíci +3

    እውነት ነው !!! እየሱስ በፍጹም አይጥልም 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wy9zb8ow7o
    @user-wy9zb8ow7o Před 5 měsíci +1

    ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ እህታችን ❤❤❤❤❤

  • @hameretilahun9263
    @hameretilahun9263 Před 6 měsíci +1

    Amazing, very simple but powerful testimony. God bless you.

  • @AmunaYegeta
    @AmunaYegeta Před 6 měsíci +2

    አቤት የኔ ጌታ ስንቱን አሻግሮናል ስሙ ይባረክ🙏

  • @tinabelete7085
    @tinabelete7085 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር መልካም ነው
    እሱ ምስትረኛች ነው ማን እንደሱ ሚስጥራችን ይጠብቃል ከኔ ሃትያታችን ተሸክሞናልና ስሙ ይባረክ እህቴ ጌታ እንካን አረዳሽ ያሳለፍሹ ሂዎት ከኔ ሕዎት ጋር ተመሳሳይ ነው

  • @amelworkadgeh5208
    @amelworkadgeh5208 Před 5 měsíci +1

    Wow what an amazing story, thank you for sharing ❤God bless you more sister

  • @martasila5996
    @martasila5996 Před 6 měsíci +1

    Thank you for sharing your life. You are loved by God and that is what matters. Keep telling God's goodness everywhere. You are blessed.

  • @user-bs6lk1qn2e
    @user-bs6lk1qn2e Před 5 měsíci +2

    God Bless You ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yadahabate
    @yadahabate Před 6 měsíci +3

    Eyesus Eyesus Eyesus 😭😭😭😭😭😭😭 Yelijinete amilak Wendme Eyesus !

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 5 měsíci +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኪ❤❤❤

  • @user-oj1ls1tb1i
    @user-oj1ls1tb1i Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ጎደኛ ሲሆን ሚስጥር ይጠብቃል❤❤❤ ሰው ጎደኛ ሲሆን ሚስጥር አይጠብቅም !

  • @user-wu5zc8oo5d
    @user-wu5zc8oo5d Před 5 měsíci +1

    አቤት የእግዚአቤሔር ምሕረት ምንይከፈለዋል ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @helinatesfaye9947
    @helinatesfaye9947 Před 6 měsíci +7

    እኛም የምንመሰክርበት ዘመን ይመጣልናል!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 6 měsíci

      አዎ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 6 měsíci

    ሁሌም የምታቀርባቸው ስዎች እጅግ በጣም የሚያስደንቅና ከነሱ ሕይወት ትልቅ ትምህርት ስጪ የሆነ ስለሆነ ከልብ አመስግንሀለሁ ሁላችሁምን ጌታ ይባርካችሁ ። ከልጅነት እስከ ወጣትን ያሳለፍሽው የሕይወት መንገንድ በጣም አሳዛኝ ቢሆንም ሚስጥረንኛ የሆነች ጌታ እንዴት በልጆቹ ተስፋ እንደ ማይቆርጥ ከታሪክሽ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ጌታ ይባርክሽ
    Thank you for sharing with us ❤ ❤

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Před 6 měsíci

    ጌታ ሁሌም ልጆቹ አይጥልም የኔ ቆንጆ ህት እግዚአብሔር ስለረዳሽ አመስግነዋለው አስመለጠሽ ፈዋሹ ልጆቹን ማዳን ስለሚአቅበት ፈውስሽ ይፅና ❤❤❤

  • @mitslalgebremichael1288
    @mitslalgebremichael1288 Před 6 měsíci +1

    Abet yegziabhier mihret abet chernetu yefqru tig tilkinew smu ybarek eyesus fiqirnew ❤

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r Před 5 měsíci +2

    ማን ያመልጣል from God!!!❤❤❤❤

  • @user-xz6kb2zm6d
    @user-xz6kb2zm6d Před 6 měsíci +2

    እኔም እግዚአብሔር የተደረገልኝ ነገር መመስከር ፈልጋለሁ አሁን ግን አረብ ሀገር ነው የምኖረው የጌታ ፈቃድ ብሆን ስመጣ እመሰክራለሁ 😢😢😢😢

  • @Adu40
    @Adu40 Před 5 měsíci +2

    lanem andi qan endale aminalehu🙏

  • @nesanetdegefu7601
    @nesanetdegefu7601 Před 5 měsíci +1

    tebarku geta megarm ya geta ridata eny ed anchi ba buzu rdtuninl endum anchn enda mlsash wodhagri yemlsnin 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 Před 6 měsíci

    Praise God! Wonderful testimony!

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 Před 5 měsíci +2

    እግዚኣብሄር ይመስግን!!

  • @helenhailu381
    @helenhailu381 Před 5 měsíci +1

    እውነት ነው ጌታ እረፍት ነው የኔ ቆንጂት ተባረኪ

  • @alfamoh3504
    @alfamoh3504 Před 5 měsíci

    ብዙ ባይሆንም የእኔን።ታሪክ ይመስላል ታርኳ !እግዚአብሔር ታላቅ ነው እውነት ከምንም ከማንም በላይ እኔም ሁሌም የምለው ነገር ኢየሱስ ሚስጥረኛየ ነው ፣ባለሁበት ሁኔታ እኔ ሰውች የሚውቁ ሌላ ነው ግን በውስጤ ብዙ ነገሮች አሉ እግዚአብሔር ብቻ የሚውቃችው ። እግዚአብሔር ሚስጥር ይደብቃል ሰው ግን ሚስጥር አይደብቅም ያላቸው ልቤን ነካኝ በእውነት ኢየሱስ ይለያል ኢየሱስ ፍቅር ነው ። ተባረኩ የምታስተላልፉት ምስክርነት እውነት እኔ በጣም ነው የምባረክበት ተባረኩ ።❤

  • @user-bx5kx3fp7h
    @user-bx5kx3fp7h Před 5 měsíci +1

    ጌታ ይባርሽ የፕሮግራሙ አዘጋጆች ተባረኩ ሶፋት ግን ቢኖረቹ ጥሩ ነው

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Před 6 měsíci

    ጌታ እንኳን እረዳሽ እግዜያቤር ማንንም እይጥልም

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 5 měsíci +1

    tebarekow

  • @TafesseEmebet-wj7wt
    @TafesseEmebet-wj7wt Před 6 měsíci

    ለሰማይ ቲዩብ ክብር አለኝ ! ትለያለህ ተባረክ ።

  • @user-ph3sc4pe9w
    @user-ph3sc4pe9w Před 6 měsíci +2

    እባካችሁ ድምፅ ጫምሩ ያለ ኤርፖን እኮ አይሳማም ጆሮኤ አማማኝ እባካችሁ ታባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 6 měsíci +2

      እናስተካክላለን

  • @genet1009
    @genet1009 Před 6 měsíci +6

    ደማስቆች ሶፍት አቅርቡ ለግዶቻቹ ሆ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 6 měsíci +3

      ሶፍትም ውሃም አለ ። ስለ ሀሳቦ እናመሰግናለን ።

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 Před 5 měsíci

    Ewnet nw tebarki zemenshe hulu yegeta nw geta ale berchi !!!!!!!!

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 Před 6 měsíci +1

    😢😢😢😢 እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም
    ኢየሱስ አለ

  • @fffsajfffsaj1144
    @fffsajfffsaj1144 Před 6 měsíci +2

    እውነት አሁንም ያለውት ቤሩት ነኝ ነው ያለውት አንቺ ያለፍሽበትን እኔም አልፊበታለው የንገሩትን የማይስሳ አምላክ የተባረክ ይውን

  • @user-nu1tp3nj3c
    @user-nu1tp3nj3c Před 5 měsíci

    Yen inat ❤🥰❤️ anidi anda hiywot endeh nat malisum Egziabher gar naw bigebagnim bayigebagnim bane hiywot leulaw naw ❤️ Egziabher malkam dink misikrenet tebereku❤️🥰

  • @user-lj5bh9zp6y
    @user-lj5bh9zp6y Před 5 měsíci +1

    Ameeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeen Tabaeriki Tabaeriki Tabarriki

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 Před 6 měsíci +1

    Wow Yeliji Awakineshi Tsegawu Yizalsh❤🎉

  • @betheltamiru9196
    @betheltamiru9196 Před 5 měsíci

    Keep up the great work 💯. Well done 👍🏽✅

  • @amrhbore9077
    @amrhbore9077 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤አሜንንንንንን አሜንንንንንን

  • @simurweldat9560
    @simurweldat9560 Před 6 měsíci

    Amennnn Amennnn Egzhbhar mistir yetbkal ❤❤❤❤

  • @GUMAPODCAST
    @GUMAPODCAST Před 6 měsíci

    ker zemenishn geta yibariksh.

  • @lucyk8083
    @lucyk8083 Před 5 měsíci

    Great testimony, but next please have the guests speak up...she was whispering through most of it God bless you all

  • @netsanetzewde309
    @netsanetzewde309 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ደግ ነው❤❤

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 5 měsíci

    Geta enkwan erdashe ehete 😍😍😍😍😍💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @meseretweldemariyam7526
    @meseretweldemariyam7526 Před 5 měsíci +1

    የጌታ ጥበቃ ተነገሮ አያልቅም ሀሌሉያ መንፈስ ቅዱስ ድንቅ አምላክ ነህ

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Před 6 měsíci

    Abete yabate degenet meraratu yeker maletu tekeru mayetel mayetew aunem semu yegenene tebareki enqwanem ye eresu honesh ameletesh❤❤❤

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Před 6 měsíci

    Soft askamtilacheu lagidochi tabraki❤❤

  • @user-rn8lg8mn7l
    @user-rn8lg8mn7l Před 6 měsíci

    Selanchi.ejeg.des.belognal.lezelalem.tebareki

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 Před 6 měsíci +1

    Hallelujaaaaaaaaaaaa essssssssssseeeey!

  • @jesusloveamen
    @jesusloveamen Před 6 měsíci

    Good bless you🎉🎉🎉🎉🎉🎉♥♥♥♥♥♥✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @ewenetjininu5491
    @ewenetjininu5491 Před 6 měsíci +1

    Amen LORD Jesus Christ I have a story to tell about the Lord one day Jesus well make a day .

  • @zelalemwubeshet2476
    @zelalemwubeshet2476 Před 3 měsíci +1

    ታግሶ አባብሎ ጠብቆ ልጆቹን ከጠላት መንጋጋ አስመልጦ ገንዘቡ የሚያደርግ ምህረቱን በልጆቹ ላይ ያጸናውን ልዑልን አስተዋልኩት።
    በተጨማር በእህቴ ላይ የማስተዋልን መንፈስ , የሚያበረታን መንፈስ , የንግግር ጥበብን የሚሰጥን መንፈስ አስተውያለሁ።
    የህይወት ምስክርነትሽ ብዙዎቹን እንደምነካና እንደሚያስመልጥ እምነቴ ነው። ተባረኪልኝ። ለአዘጋጆች ታላቅ ምስጋናና ክብር በእየሱስ ስም ይድረሳችሁ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 Před 5 měsíci

    God bless you !!!!!!!

  • @etsegenetlemma1172
    @etsegenetlemma1172 Před 5 měsíci

    “የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም፥ የሚጤስንም ክር አያጠፋም፤ በእውነት ፍርድን ያወጣል።”
    - ኢሳይያስ 42፥3

  • @Zion603
    @Zion603 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤