ፍፃሜህ በትኩረትህ ይወሰናል. Pastor Eyasu Tesfaye. Ammanuel Montreal Evangelical Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 41

  • @addis1395
    @addis1395 Před 2 lety

    በጣም ለኔ ለዛሬ ይህንን መልእክት. እንድሰማው ያደረገ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ። አጋጣሚ የለም ሁሉ ባንተ የተመራ ነው ጌታ ሆይ እሰማሀለሁ ፣ ወጀቡን የጥፋትን ውሀ ፣ እንዲቆም የምታዝበትን ቀን እጠብቃለሁ ፣ ታስበናለህ ፣ ትኩረቴ ባንተ ላይ ነው

  • @addis1395
    @addis1395 Před 2 lety

    ፓስተር ኢየሱስ ጌታ ይባርክህ

  • @misganaguchie9293
    @misganaguchie9293 Před 2 lety

    Pastor ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በብዙ እየተከታተልኩ ነው ትምህርቶችህን በዩቲዩብ። እየጠቀምከኝ ነው። አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ።

  • @sarahs6952
    @sarahs6952 Před 3 lety

    ድንቅ ትምህርት ጌታ ይባረክ

  • @howtocookhtc4633
    @howtocookhtc4633 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማህ
    ተምሬበታለሁ

  • @KebabushRibo-qq6nf
    @KebabushRibo-qq6nf Před rokem

    ዘመንና ይበረክ

  • @helenmesfin3811
    @helenmesfin3811 Před 3 lety +2

    What a blessed teacher you are.

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን እግዝያብሄር ይክበር የረገጣችሁትን ውረሱ

  • @Gigi-vd9gl
    @Gigi-vd9gl Před 4 lety +1

    ሁሌም በአስተምሮት እንባረካለን ፓሥተር የእ/ር ፀጋ ይብዛልህ ።

  • @gachogacho4791
    @gachogacho4791 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @solomonmengesha2853
    @solomonmengesha2853 Před 4 lety +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ተስፋችን የማይታየው ነውና ተባረክልኝ

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 Před 3 lety

    Ameeenn Ameeenn Ameeenn halaluya

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 Před 4 lety +1

    ፓስተር ኢያሱ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጥበቃው ባንተና ያንተ በሆነው ሁሉ ላይ የበዛ ይሁን!! መልካም አዲስ አመት!!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 4 lety +1

    Amennnnn pasterye tebarek betifu abate

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 Před 3 lety

    Ameeenn Ameeenn

  • @user-xu6wh3dc3x
    @user-xu6wh3dc3x Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ዘመንህ ይባረክ።

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Před 4 lety +1

    Amen amen amen pastor geta yebarke

  • @nunutrzos4652
    @nunutrzos4652 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፣ በብዙ እየተጠቀመብህ ስለሆነ ስም ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 Před 3 lety

    You are wonderful pastor God bless you

  • @selamselam65
    @selamselam65 Před 4 lety +1

    ዘመንህ ይባረክ። ከዚህ በላይ ይብዛልህ።

  • @workneshrundasa4393
    @workneshrundasa4393 Před 3 lety

    Egzihabiher yibarikih Pastorye

  • @meski9722
    @meski9722 Před 4 lety +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @user-xp7tt4ib1e
    @user-xp7tt4ib1e Před 9 měsíci

    Thanks you my brother 💓💓💓

  • @martagerma1399
    @martagerma1399 Před 3 lety

    amen egziabher yerdan

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Před 4 lety +1

    Amen Tebarekelen

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ።

  • @alexanderhagos3363
    @alexanderhagos3363 Před 4 lety +1

    May God bless you more and more in jesus name Amen

  • @zinashhabtemariamworku5293

    Ameeeen!!!

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 4 lety +1

    God bless you 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 Před 3 lety

    Geta Tsagawuni yabzale Pasetr

  • @user-yf3fy7ti3i
    @user-yf3fy7ti3i Před 3 lety

    GBU

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 4 lety +1

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o Před 4 lety +1

    ፀጋዉ ይብዛልህ ፓስተር! ❤🙏

  • @marielee1171
    @marielee1171 Před 4 lety

    ተባርኩ ፓ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት

  • @febenjaleta3630
    @febenjaleta3630 Před 4 lety +1

    bless you

  • @tsaganeshdasalang4636
    @tsaganeshdasalang4636 Před 4 lety

    Amne allllllllllllllllll aleluye 📖🙏❣️

  • @mahelattekle3535
    @mahelattekle3535 Před 4 lety

    Amen abate tebark

  • @sabaskitchenethiopiafood7338

    God bless you pastor Eyasu Happy new year 🎆

  • @tigistshewaamare5474
    @tigistshewaamare5474 Před 4 lety

    GOD bless you with many more