መለኮታዊ ጉብኝት በደጅ ነው! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 112

  • @AmmanuelOrg
    @AmmanuelOrg  Před 2 lety +29

    መልካም አዲስ ዓመት!!
    በመልዕክቶቻችን የተባረካችሁ: የተፅናናችሁ: የታነፃችሁ ሁሉ ሼር ና ላይክ በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ!!
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

    • @user-gw4fj9ij6j
      @user-gw4fj9ij6j Před 2 lety

      Amen geta ybarchachu

    • @tensumamush9918
      @tensumamush9918 Před 2 lety

      Amennnnnn.melkam.adis.amet.abate tebarek

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +1

      አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @lensawoldeyes1553
      @lensawoldeyes1553 Před 2 lety

      Amennn Happy New Year for you all.
      God bless you

    • @rebeccamekonnen6331
      @rebeccamekonnen6331 Před 2 lety +4

      አሜን! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ኢያሱ እንደ አንተ ያሉትን አገልጋዮች ያብዛልን!!!

  • @abeba7037
    @abeba7037 Před 2 lety +8

    እግዚያበሔር ለሐገሬ የመጎብኛዋ ወራት ይሁን አሜንንንንንንን

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    ፓሰተር ሁሉም ትምህርቶችህ ይባርኩኛል ተባርክ ጸጋ ቅባት ይጨመርብህ

  • @zed8788
    @zed8788 Před měsícem

    አሜን መለኮታዊይ ጉብኝት በደጅ ነው ;;;እግዚአብሔር ይጎበኘኛል ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    አሜን አሜን ወንድሜ ጸጋ ይብዛልህ

  • @addis1395
    @addis1395 Před 2 lety

    ፓስተር ኢያሱ በአገልግሎትህ ተባርኬያለሁ። እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @abeba7037
    @abeba7037 Před 2 lety +9

    ፓስተር እንኩዋን ለአዲሱአመት ከነቤተሰብሕ አደረሰሕ ቅዱሳን እናንተም እንኩዋን 2022 አደረሳቹ አዲሱ ዘመን በእግዚያብሔር የመጎብኛችን አመት ይሁንልን ፓስተር ስለምታካፍለን ቃል እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክሕ ተባረክ አሜንንንንን

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262 Před 2 lety +2

    የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል ወደ ትውልድ አምጥተሃልና ብሩክ ነህ!

  • @martiwork2232
    @martiwork2232 Před rokem

    ፖስተር ጌታ የረዳህ የእግዚአብሔር ባርያ ልብ የምታሳርፍ ሰው ነህ!!!ፀጋና ሰላም ይብዛልህ!!!

  • @ayalewbelete1450
    @ayalewbelete1450 Před 2 lety

    የሚለቀቀው ቃል ሁሉ እውነት ነዉ! ቀጥሉበት ህይወት በሆነው ቃል ላይ ብቻ!!

  • @solomonmengesha2853
    @solomonmengesha2853 Před 2 lety +7

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም የጉብኝት ዘመን እንደቃሉ ይሁንልን የጌታ ባሪያ ተባረክ

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 Před 2 lety +7

    አሜን! ተባረክ ፓስተር እያሱ።

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 Před rokem

      ወንድሜ ኢያሱ ዘመንህ ይባረክ የኢየሱሴ ፀጋ አብቶ ይጨመርብህ የውስጤን ችግር ነው ጌታ በአንተ አልፎ የተናገረኝ መጠበቅ አቅቶኝ በጌታዬ ላይ በማጉረምአመ ተጎድቻለሁ አሁንስ ምሕረቱን እጠብቃለሁ መንፈሳዊ ረሀብ አለብኝ አንተም ፀልይልኝ ጌታዬ አንድ ቀን ይጎበኘኛልና።

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ይባርክ
    በጣም ድንቅ ቃል ውስጤን ነው የተናገርከው ፖስተር ዘመንህ ይለምልም 🍇🍇🍇

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልክ ለኛ ለሰሚዎቹ የጌታ ፀጋ ይብዛልን

  • @kedjelaeaba8709
    @kedjelaeaba8709 Před 2 lety

    አሜን መለኮታዊ ጉብኝት ይሁንልን

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Před 2 lety

    አሜን አሜን ጉብኝት ይሁንልኝ የታከተኝ ነገር አለ

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b Před 2 lety

    ፓስተር ጌታ ይባክ ፆሎት እፈልጋለው ፀልይልኝ

  • @asterpetros6256
    @asterpetros6256 Před 2 lety +5

    መልካም አዲስ ዓመት መልካም የጉብኝት ዘመን እንደቃሉ ይሁንልን አሜን

  • @terefezewde4533
    @terefezewde4533 Před 2 lety

    ፓ/ር ጸጋ ይብዛልህ!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ዘ

  • @yonasketa6017
    @yonasketa6017 Před 2 lety

    ፓስተር ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @salamawithundibeko6499

    አሜን አሜን ጌታ ይጎብኝን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z Před 2 lety +3

    እነንካን አደረሰክ ከነቤተሰቦችክ።
    አግዚያቤር በተለይ በዚች መጥፎ ዘመን ኢትዮጵያን ይጎብኞት። ቲቲ ከአዲስ አበባ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣ ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩ፣ ይህችም ሴት፣ህፃን ልጇ ወደ እርሷ ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላት፣ በፍጥነት እየሮጠ፣ ልጁ አርሷ ዘንድ ከመድረሱ በፊት በትከሻው ላይ ተሸክሞት እየዘነ ሄደ፣ እርሱም የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት ሴት ናት፣ ወገኖቼ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሠ

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 Před 2 lety

    Amen!Amen! ተባረክ ፖስተር!!

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před rokem

    አሜን!ተባረክ ፓስተር!

  • @asterpetros6256
    @asterpetros6256 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Před rokem

    Tebarekelen Egziabher Tsegawen YABZALEH Pastor Amen 🙏❤

  • @prophetmatthewsmandado5064
    @prophetmatthewsmandado5064 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @mehretyebezalte3062
    @mehretyebezalte3062 Před rokem

    Pastor Edeme zemenhe hulu yelemelem Leberekt hune yante yehonew hulu yebeza yelemelem 🙏

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 2 lety

    Amen Amen 🙏 hale luya 🙏 elelelelelelel 🙏 kiber le egizabher yehun 🙏 yabate beruke leberket hune 🙏 lemlem

  • @gachacottoncandy7614
    @gachacottoncandy7614 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ ፖስተር🙌

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 Před 2 lety

    geta yebarekh pastor Eyasu TesFaye "

  • @salamawithundibeko6499

    ተባርክ ፓስተር🙏🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennnnnnnnn haleluyaaa kibr legeta yihun lenem.lebetesebochem yegubignit ametachin new beyesus sim.wesedku

  • @zinashhabtemariamworku5293

    አሜን!!!

  • @comcell4306
    @comcell4306 Před 2 lety

    Amen amen amen amen 🙏🙏❤️

  • @Aka_fun
    @Aka_fun Před 10 měsíci

    አሜን ተባረክ

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 Před 2 lety +2

    Hallelujah praise God!
    I thank God for His word!
    Today Divine visitation enter in my heart and my house! In Jesus Christ Holy name! Amen
    The Lord is gracious to US!

  • @edendak5588
    @edendak5588 Před 2 lety

    Amen tebarkilin geta yebarki.

  • @sarajesus9259
    @sarajesus9259 Před 2 lety

    Ameennnnn ameeeeenn tabarek ye igeziabehere sew

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 Před 2 lety +1

    ተባረክ ወንድሜ ጆሽ💚💚💚

  • @abebabeyene4525
    @abebabeyene4525 Před 2 lety

    Amen hallelujah tebarek plaster eyasu

  • @teberhawed4146
    @teberhawed4146 Před 2 lety

    Hallelujah Thanks jesus Christ

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 2 lety

    Amen Amen Amen ።

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Před 2 lety +1

    ተባረክ Pastor. ❤️

  • @fayinebanti3763
    @fayinebanti3763 Před 2 lety

    God bless you. Thanks to our God.

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 2 lety

    Esssssy kbr leegzeabher ykun amennnnnn GBU more and more !!!!!!!!!

  • @user-oc1zo7wy9d
    @user-oc1zo7wy9d Před 7 měsíci

    Tebarek pastor enquan leaddis amet adereseh.

  • @isaakaraya8433
    @isaakaraya8433 Před 2 lety

    Bless you Pastor Iyassu.Amazing word of God.

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 2 lety

    Amennnnnn Halleluja kbr leegzeabher amlak yhun amennnnnn GBU more and more

  • @messayoshe2342
    @messayoshe2342 Před 2 lety

    Hallelujah zerh yebarek!!!

  • @jesusmylord9208
    @jesusmylord9208 Před 2 lety

    Amen Hallelujah 🎯💞🎯

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 Před 2 lety

    Amen name ameeeen ameeen

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Před 2 lety

    GLORY TO GOD 🙏 🙏

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 Před 2 lety

    TEBAREK 🙏 Pastor

  • @user-lq1jp7dh1y
    @user-lq1jp7dh1y Před rokem

    Thank you and God bless you!

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před 2 lety +1

    Tebarek ye E/r sew😍🙏🙌

  • @rozinahailu9513
    @rozinahailu9513 Před rokem

    Ene orthodox negne gin yante sibket selam yesetegnale zemenihe yebarek

  • @itsLydiaa
    @itsLydiaa Před 2 lety

    Aman Amen Amen

  • @habtabghebrekidan3137
    @habtabghebrekidan3137 Před 2 lety

    አሜን ተባተኽ፡ ጸጋ ያብዛልህ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @olgatewelde9413
    @olgatewelde9413 Před 2 lety

    Eghziabher abito ybarkh

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Před 3 měsíci

    Amen 🙏

  • @leltigubsa3002
    @leltigubsa3002 Před 2 lety

    God bless you Pastor

  • @hiwottsegaw5503
    @hiwottsegaw5503 Před 2 lety

    God belss you pastor

  • @teberhawed4146
    @teberhawed4146 Před 2 lety

    Amennn Amennn

  • @bifat7758
    @bifat7758 Před rokem

    Amen 2023

  • @richotesfaye8169
    @richotesfaye8169 Před rokem

    Amen Amen Amen nah abat hoye techelale I reacved it 🙏

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 Před 7 měsíci

    Amennnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 Před 2 lety

    Am not your Religion beliver
    But i like you
    I see holy Gost with you.

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před rokem

    Ameeee

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Před 2 lety +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 hallelujah Glory to God 🙏 🙌

  • @omg7745
    @omg7745 Před 2 lety

    Amen

  • @jesusmylord9208
    @jesusmylord9208 Před 2 lety

    Bless you all 🙏🌟🌟🌟

  • @madeenayousef3686
    @madeenayousef3686 Před 2 lety

    Geta yibarki beta new yemiwedih

  • @alemshayendale5530
    @alemshayendale5530 Před 2 lety +1

    Amen Tebarek Melkam Addis amen Pasternak Eyasu

  • @rahelgetachew3640
    @rahelgetachew3640 Před 2 lety

    Geta yibarkih!

  • @alemshayendale5530
    @alemshayendale5530 Před 2 lety

    Tebarek Melkam Addies amet paster Eyasu Amen

  • @neza8166
    @neza8166 Před 2 lety

    Amen amen amen paster zemeneh yibarek le berekete hun zare yihen kale tekebiye ahun degmo be ante bekule melektu meta enen bicha yemetagelegele eskimeslegn deres new hulem melekteh yasdenikegnale geta birek yargeh.

  • @dejenegessesse1987
    @dejenegessesse1987 Před 2 lety

    Pastor God Bless Your Great ministry evermore with your Lovely families ! all the time when you preach Gods gospel my inner soul well heeled ! Thank you too!

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 Před 2 lety

    Hallelujah Amen Amen Amen 🙌🙌🙌 thank you! paster God bless you 🙏🙏🙏

  • @madeenayousef3686
    @madeenayousef3686 Před 2 lety

    Melkam adis amet🙏

  • @yidnekachewdegaga8767
    @yidnekachewdegaga8767 Před 2 lety +1

    God bless you!!!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennnnn.lehagere lehizbe yegubignit werat yihun haleluyaa,kibr legeta yihun

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 Před 2 lety

    Amen Amen God Bless you more and more

  • @birketaye2549
    @birketaye2549 Před 2 lety

    God bless you poster.

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Před 2 lety

    May God Bless U Abundantly ....

  • @nardinagurmu5944
    @nardinagurmu5944 Před 9 měsíci

    ኦሪት ዘፍጥረት 27
    11፤ ያዕቆብም ርብቃን እናቱን አላት፦ እነሆ ዔሳው ወንድሜ ጠጕራም ሰው ነው፥ እኔ ግን ለስላሳ ነኝ፤ ኦሪት ዘፍጥረት 27
    👉12፤ ምናልባት አባቴ ቢዳስሰኝ በፊቱ እንደሚዘብት እሆናለሁ፤ መርገምንም በላዬ አመጣለሁ፥ በረከትን አይደለም። ያእቆብ እግዚአብሄርን የሚፈራ የሚያውቅ ልጅ ነው:: ይሄ የእግዚአብሄር ሀሳብ ስለነበር እግዚአብሄር እናቱን ተጠቅሞ ነው የባረከው ታላቁ ለታናሹ ይገዛል::

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 Před 2 lety

    Amen!!!! Melekam Adiss Amet!! Pastorye zemenh yibarek yeant yehonew hulu yibarek kekefu yetetbekachihu hunu tebarekulen bebuzu!!!!

  • @alem8640
    @alem8640 Před 2 lety

    Amen Tebarek pastor

  • @letinaeseyas2330
    @letinaeseyas2330 Před 2 lety

    Amen.paster tebarek.

  • @HM-ne2sm
    @HM-ne2sm Před 2 lety

    God bless you

  • @tsionberessa6875
    @tsionberessa6875 Před 2 lety +1

    GETA EYESUS BIREK YADERGE EJIB BETAM BESIBKETE TETEKMEALEW GETA ZEMENEKN YIBARK

  • @user-eb9ox3ui1u
    @user-eb9ox3ui1u Před 2 lety

    ሰላም ፓስታር

  • @madeenayousef3686
    @madeenayousef3686 Před 2 lety

    ♥️♥️♥️💒💒💒💒💒🌻🌻🌻🌻

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Před 2 lety

    Happy new year

  • @madeenayousef3686
    @madeenayousef3686 Před 2 lety

    🤲🤲🤲🤲🤲🔥🔥🔥🔥🔥

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 Před 2 lety

    ሻሎም

  • @comcell4306
    @comcell4306 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @teberhawed4146
    @teberhawed4146 Před 2 lety

    Amennn Amennn