ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ // በሟች ወንድማችን ዘማሪ ሱራፌል ይሄይስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 12. 2019

Komentáře • 424

  • @user-zf7hd1rd3o
    @user-zf7hd1rd3o Před 4 lety +149

    እኔ አፈር ልሁን ወንድሜ የኔ መኖር አንድንም ነፍሳት ወደ እግዚአብሔር አይመልስም አንተ ግን ለቤተክርስቲያናችን ታስፈልጋት ነበር 😭😭
    እግዚአብሔር አምላክ ከመልአክት ጋር እድታመሰግነዉ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልህ ወንድማችን

  • @bertukanabay9634
    @bertukanabay9634 Před 7 měsíci +5

    ዘማሪ ሱራፌል ሁሌ የኦርቶዶክስ ልጆች እናስብሀለን ነፍስህ በአፀገነት ትኑር 😢😢😢

  • @Embete-
    @Embete- Před 4 lety +37

    ያሳዝናል መሞቱን አላውቅም ነበር። ነፍሱን በእነ አብርሐም ይስሐቅ እቅፍ ያሳርፍልን

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t Před 6 měsíci +1

    ውይ ድምፁ ደስ ሲል ፈጣሪ የወደደውን አደረገ

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 Před 4 lety +27

    ወንድማችን ነፍስህን በፃድቃን ሰማእታት እቅፍ ውስጥ ያኑርልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Před rokem +1

    ነብስህ በሰላም ትረፍ ሱሬ መቼም አረሳህም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Fano44
    @Fano44 Před 4 lety

    ነፍስህን ከቅዱሳን ጋር ይደምርልን ቸሩ አምላካችን

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Před 8 měsíci +3

    ወንድማችን ነፍስህን በደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን መድሀኒያለም😢

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Před 8 měsíci

    ዝምሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ነብስን በቅዱሳን ጎን ያሳርፋት እግዚአብሔር አምላካችን መሞቱ አላውቅም ነበር 😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 Před rokem

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @habitam
    @habitam Před 9 měsíci

    የኔ ወድሜ 😭😭ነፍስህ ተደጋጎች ጉን ያሳርፍልን 🙏😭😭አይይይ ገና ሳጀምረው ምነው በተሎ መሽብህ ክዳለሜ 😭😭

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před 2 měsíci

    ነፍስ ይማር በአብራሀም በይሳአቅ በያቆብ ጋር ያኑርልን😢😢😢😢

  • @aresammiryim4836
    @aresammiryim4836 Před 4 lety +27

    ንፍስህን በጻድቃን በሰማታት እቅፍ ያሰቀምጥልን አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @user-sq5qn8es5b
    @user-sq5qn8es5b Před 4 lety +25

    ተነግሮ ድንቅ ስራውን ምስክሩ👏👏👏♥️
    ታምሩን ለአለም ንግሩ 👏👏👏♥️
    ድንቅ ስራውን ምስክሩ 👏👏👏♥️
    አሜን አሜን አሜን👏👏👏♥️
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏⛪️🇨🇬♥️

  • @user-fv9rn7wu7u
    @user-fv9rn7wu7u Před 8 měsíci

    ነፍሰህነ ከቅዱሳን እቅፍ ያድርግልን መድሐኒአለም😭

  • @user-xr5zv3or5u
    @user-xr5zv3or5u Před 3 lety

    ዝማሬመላክትያሰማልንነፍስህንበአብረሃም በያቆብአጠገብያሣራፍልንቅዱስእግዚአብሔር

  • @user-nw1ub9df3l
    @user-nw1ub9df3l Před 10 měsíci

    ነስህንከሰማዕታትከፃይቃንአጠገብበአፀደገነትያኑርልን

  • @user-vf2su3sm5s
    @user-vf2su3sm5s Před 8 měsíci

    ወንድማችን ነፍስህን በአፀደ ገት ያኑረው

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ነፋስን በአፀደ ገነት ይቀበላት

  • @freweinifisseha4657
    @freweinifisseha4657 Před 4 lety +13

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ወንድማችን ዘማሪ ሱራፌል ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑሩልን

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c Před 4 lety +23

    ነብሱን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርል ወንድማችንን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @asterB134
    @asterB134 Před 6 měsíci

    እግዚሀብሄር ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍህ

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele8524 Před 7 měsíci

    💜💙💕💯እልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏 🌷🌷🌹ወንድማችን እግዚአብሔር ነፍስህን ከቅዱሳኑ ጋር ይጨምርልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🌺🌷🌹☔🔔🎷💡🏷🔓🔑🏆💍

  • @lailalaila732
    @lailalaila732 Před 4 lety

    ነፈስህን ከአብርሀም ከይሳቅ ጋር ያረግህ

  • @user-dp7ir2kv2x
    @user-dp7ir2kv2x Před 7 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před 4 lety +3

    እኔን ወንድሜን ነብስህን በገነት ከቅዱሳን አባቶቻችን ነብሥ ጋር ያኑራት አሜን አሜን አሜን

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m Před 4 lety +15

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነፍስህን
    ከቅዱሳኒ ጋር ይደምርልን አሜን😭

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 4 měsíci

    ነፍስህን ከደጋጎቹ ጉን ያድርግልን አንረሳህም 😢😢

  • @aishamohd9459
    @aishamohd9459 Před 4 lety

    ወንዴሜ ነፍስህ በአብርሃብ በያቆብ አጠገብ የኑርህን

  • @kidestkdst
    @kidestkdst Před rokem

    ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ውንድሜ

  • @sisai8346
    @sisai8346 Před 4 lety

    ነፍስህን አፀደ ገነት ያኑረው ወድሜ

  • @mediamaster6129
    @mediamaster6129 Před 4 lety

    ነፈስህን በአፀደገነት ያኑርህ

  • @user-rg4ho5xc8v
    @user-rg4ho5xc8v Před 3 lety

    ነፍስ ያማር በደጋግ አባቶቻችን ጎን ያስርፍልን

  • @user-po6pv8oq2p
    @user-po6pv8oq2p Před 4 lety

    ወድሜ ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @user-hv4uc9bc6f
    @user-hv4uc9bc6f Před 4 lety +1

    የተዋህዶ ዘማሪዋችን የመምህራንን ባጠቃላይ የጠመረጡ የተዋህዶ ልጆችን በሙሉ ክፉአቸውን አታሰማኝ
    ከክፋ ሰውረን

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 Před 4 lety

    Nabse ymare baxdgent yanre wendamachn amen

  • @hanatadesse1297
    @hanatadesse1297 Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ከቅዱሳን ጋር ያኑርልን

  • @aster696
    @aster696 Před 4 lety

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክትን ያሠማልን።

  • @meseretethiopia119
    @meseretethiopia119 Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነብስ ይማርልን

  • @eden9876
    @eden9876 Před 4 lety +7

    ነፍስህን ከቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ወንድማችን 😥ዓለም ክራይ ቤት ናት ሁላችንም ተጓዦች ነን መጨረሻችንን ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርልን አሜን

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Před 3 lety

    ነብሰይማረ እግዚአብሔረ በገነትያኑረህ

  • @thstjydhdhd2480
    @thstjydhdhd2480 Před 3 lety

    ወንድሜ እግዚአብሄር በቀኙ ያኑርህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ንንን

  • @meronfriene1977
    @meronfriene1977 Před 4 lety +1

    የኔ ጌታ በጣም ያሳዝናል ድንቅ የቤተክርስቲያን ልጅ ነው ያጣነው፣እንደናንተ አይነቱን አኖሮ እኛን ቢገለን ይሻል ነበር ምንም የማንጠቅም ሥራችን ሐጥያት ብቻ የሆነውን፣ ነፍሱን በቅዱሳን አባቶቻችን እቅፉ ያኑርልን፣ ወንድማችን ልዑሌ እናመሰግናለን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን

  • @user-hs9do3wo5j
    @user-hs9do3wo5j Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን የወድማ

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před rokem

    Zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤ 😍

  • @emebetbzualem9006
    @emebetbzualem9006 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ከደጋጐች ጐን ያስቀምጥህ የኔአባት

  • @user-xm8nc5ht5b
    @user-xm8nc5ht5b Před rokem

    ነብሰህን ከቅዱሳን እቁፍ ያንረህ ወንደመ መሞቱ ሳያውቅ ሲሰማ አረፈድኩኝ ከሞንት ሳንብ ግን አሳዘነኝ

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 Před 4 lety +15

    በማያልፈው መንግሥት ከመላዕክቱ ጋር አመስጋኝ ያድርግህ ነብስህን ከደጋግ አባቶቻችን ጋር ያሳርፋት

  • @ttty3386
    @ttty3386 Před 4 lety

    እፍፍፍ ያማል ነፍስህ በገነት ያሳርፋት ከመላክቶች ጋር በቀኙ ያኑራት

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 Před 3 lety

    ያሳዝናል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርል እግዚአብሔር

  • @mekdesmesafint5986
    @mekdesmesafint5986 Před 3 lety

    ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @user-lv3tq6ud9q
    @user-lv3tq6ud9q Před 4 lety

    😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ነፍስህ ከቅዱሳን ጎን ያኑርልን

  • @user-rh5hd4bu9j
    @user-rh5hd4bu9j Před 4 lety

    ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @tube896
    @tube896 Před 2 lety

    ነፍስ ይማር ፈጣሪ በእቅፉ ያኑራት ነፍስህን እውይ እኔ ደሞ አላወኩም ነበር ያለ መስሎኝ
    በእድሜ በጤና ያኑርልን ማለቴ ይቅርታ በማርያም አፉ በሉኝ
    ውይይይ ይህ ልቤ ዝማሬ በጣም ስለምወድ መልእክት አላየም ወደ ዝማሬው ነው የምሄደው ሁሌም አይይ ልብ ካላሰታወለ አይን ቢያይ ክንቱ ነው

  • @geexee476
    @geexee476 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 Před 4 lety +2

    ነብስ ይማር መግሰተ ሰማያት ያዉርስክ ፈጣሪ በአሁኑ ሰአት በእምነት ፀንቶ መሞት መታደል ነዉ እኛንንም በቤቱ አፅንቶን የመንግሰቱ ወራሽ ያርገን አሜን

  • @berryshitahun6113
    @berryshitahun6113 Před 7 měsíci

    nefs yemar zemare melakit yasemalin

  • @akezamolla4491
    @akezamolla4491 Před 4 lety

    ነፍስህን በገነት ያኑረው

  • @user-vx3lk6bb8l
    @user-vx3lk6bb8l Před 3 lety

    ያሳዚናል ነፍስ ይማር ወድማችን

  • @user-jk1ye9nd3i
    @user-jk1ye9nd3i Před 4 lety +9

    😭😭😭😭😭ነበስ ይማርልን ❤አምላክ❤ከቅዱሳኑ ከሰማእታቱ ጋር ያኑርልን

  • @user-ro1zw5cj9p
    @user-ro1zw5cj9p Před 4 lety +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
    ወንድማችን ዘማሪ ሱራፌል ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 Před 4 lety

      Meche New yemotew ehte Ethiopia weset nebere alekewem

    • @user-ro1zw5cj9p
      @user-ro1zw5cj9p Před 4 lety

      @@flagotedodeemaswdshlnur6552
      እኔም እንዳቺ ነኝ እህቴ ትናንት ነው የሰማሁ

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n Před 3 lety

    ነፍስህንከቅዱሳንጋራይደምርልንወንድማችን

  • @user-zg3od8kl8x
    @user-zg3od8kl8x Před 3 lety

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @messilove7817
    @messilove7817 Před 4 lety +4

    ልልልልል ልልልልል
    ዝማሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማና 👏👏👏👏 በሰማይ የምትኖር አባት ሆይ ኢትዮጵያን ባርክልን 👏👏👏👏👏

  • @user-nd3ym4pm8w
    @user-nd3ym4pm8w Před 4 lety

    ኡፍፍፍ ወንድም ዓለም ነፍስህን በገነት ያኑራት ቃላት የልኝም ብቻ እግዚአብሔር በሰራው አይሳሳትም 😭😭😭😭

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 Před 4 lety

    Amen nefs yemar

  • @zenash4659
    @zenash4659 Před 4 lety

    nafesekene badada ganate yanorete wanedamache😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @hanaabata9021
    @hanaabata9021 Před 4 lety

    ነብስ ይማር ወድማችን
    መቸ ነው የሞተው እግዚአብሔር ያሚያገለግለውን ያቃል እደኔ ያለ ሀጺያተኛ ተቀምጦ አይ ሞት

  • @yohannesnurga4887
    @yohannesnurga4887 Před 4 lety +6

    ተናገሩ ድንቅ ስራውንም መስክሩ
    ታምሩን ለአለም ንገሩ /2x/
    ድንቅ ስራውንም መስክሩ
    በፍፁም ይቅርታ በፍፁም ምህረት
    በማያልቀው ፍቅሩ አይቶን በቸርነት
    ክፉን አሳልፎ በመልካም ካሰበን
    እንቁም በፊቱ እንበል ተመስገን/2x/
    ታምሩን ለአለም ንገሩ/2x/
    ድንቅ ስራውንም መስክሩ
    በተዘረጋ እጅህ በፀና ጉልበት
    ከዚህ ካደረሰን ከልሎ ከሞት
    አለም ይህን ይወቅ ይህንን ይረዳ
    ቃዴስን አልፈናል አንዳች ሳንጎዳ/2x/
    ታምሩን ለአለም ------------
    ስላደረገልን ታላቁን ነገር
    እግዚአብሔር ይመስገን በሰማይ በምድር
    እንደ አይኑ ብሌን ይንከባከበናል
    የእጆቹን ስራ መቼ ይተወናል/2x/
    ታምሩን ለአለም----------
    የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው ድንቅ ነው
    በእኛ ላይ ያለው አላማው ፍቅር ነው
    ስሙን በአህዛብ ፊት እንመሰክራለን
    በኛ ያደረገው ድንቅ ነው እንላለን/2x/

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 4 lety +4

    ለባለቤቱ መፅናናትን ለልጆቹም ጥንካሬን ለመላ ቤተሰቡም ብርታትን ይስጥልን። ነፍሱ ን ከ ፃድቃን ጋር ያኑርልን ቸሩ መድሀንያለም።አሜን።

  • @user-zp9zt4on1r
    @user-zp9zt4on1r Před 4 měsíci

    😢😢😢😭😭😭😭ነፋሰ ይማር ወድማችን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před rokem

    ወንድማችን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😥😥😥
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tewodrosmekonnen4460
    @tewodrosmekonnen4460 Před 4 lety

    Kelehihot yasemalen beyakob beabrham gun yaskemetin

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 7 měsíci

    ያሳዝናል ወንድማችን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢❤

  • @aferagodifey2927
    @aferagodifey2927 Před 3 lety

    ነፍስ ይማር ወንድሜ መዝሙርህ ልብ ያለመልማል

  • @user-jw6yf5pw9e
    @user-jw6yf5pw9e Před 3 lety

    አሜንአሜንአሜንአሜንልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mimomimo5388
    @mimomimo5388 Před 4 lety

    ኦፍፍፍፍፍፍ ወንድሜ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑልን ለቤተ ሰቦችህ መጽናናትን ይስጣቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-cf6nx5no4s
    @user-cf6nx5no4s Před rokem

    ነፍስህን በደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Před 4 lety

    ነፍስህንይማረዉበፃድቃንበስማእታትእቅፍያርልንን

  • @user-qv2rb8un6p
    @user-qv2rb8un6p Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን

  • @user-ox5gf9up4d
    @user-ox5gf9up4d Před 4 lety

    ወንድማችን ነፍስህን ከቅዱሳን ጋር መድኃኒአለም ይደምርልን ዘማሪ መላአክት ያስማልን

  • @afcs7804
    @afcs7804 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችንን ከቅዱሳን ከነአብረሐም ከነይሳቅ ጎን ያድርግልን ነፍስ ይማር

  • @alemabv2643
    @alemabv2643 Před 4 lety

    Zemare melaketen yasemalen agzetalem kindest selase nefesehn begenet yanurew

  • @user-dm6qf9hu4o
    @user-dm6qf9hu4o Před rokem

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው!!!

  • @user-sf6ng9wt1i
    @user-sf6ng9wt1i Před 4 lety +1

    እውነት ነው
    ተናገሩ ድንቅ ስራውንም
    ታምሩን ለአለም ንገሩ (፪)
    አሜን ዝማሬ መላዕክት ን ያሰማልን ሁሌም
    ባዳምጠው የማልጠግበው መዝሙር ነው።
    የወንድማችን ነፍስ በቅዱሳን አባቶቻችን እቅፍ ያድርግልን ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቦች እግዚአብሔር መጽናናትን ያድልልን
    ወንድማችን ከእኛ በስጋ ቢለየንም እንኳን አልሞተም ሁሌም የማይጠይጠገብ መዝሙሩን ስንሰማ እናስታውሰዋለን አይ ሰው ከንቱ ሁሉ ከንቱ

  • @elfneshalemu8588
    @elfneshalemu8588 Před 4 lety

    Uuuuuuuuuuuffffffffffff😭😭😭😭😭😭😭😭egzaber namise be genete ya nuro Ameen zamer maliket yasemalen Ameen

  • @user-ge9hk5ig5e
    @user-ge9hk5ig5e Před 4 lety +6

    እልልልልልልልልልልልልልል
    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
    እልልልልልልልልልልልልልል
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ዝማሬ መላእክት ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ የተዋሕዶ ልጆች ሠላማችን ብዛት ልበላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍

  • @abeba5164
    @abeba5164 Před 2 lety

    ነፍስህን ይማርልን። ወድማችን

  • @tammulgete2979
    @tammulgete2979 Před 4 lety +1

    ተናገሩ ድንቅ ሥራውን ለአለም መስክሩ ! አሜን የተዋህዶ ዕንቁ የቤተክርሥቲያን የስስት ልጅ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ከቅዱሣኑጋር ይደምርልን ።

  • @user-br1rg5xh9y
    @user-br1rg5xh9y Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ስለዝማሬው የዝማሬው ባለቤቱ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @elfneshmhari5449
      @elfneshmhari5449 Před 4 lety

      Amen amen amen Ellllllelelellllllllll zemare mlkt ysemalin

    • @user-br1rg5xh9y
      @user-br1rg5xh9y Před 4 lety

      @UCMMCOsHFkekguuMHqATeC9w ውይኔ በስመአብ እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራት እኔ ማረፉን መች አውቄ አይ ነብስ

  • @helenasnakewcase7157
    @helenasnakewcase7157 Před 4 lety +2

    አሜን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን እኔ አፈር ልሁን የኔ ህይወት በዶ ናት ኡፍፍፍፍ በፀሎታችሁ አስቡን።

  • @alaamanaleem6247
    @alaamanaleem6247 Před 4 lety +3

    Amen Amen Amen zimare malahik yaseman

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi Před 4 lety +1

    ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን ቤተሰቦችህን ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-yl2qb1xs4k
    @user-yl2qb1xs4k Před rokem

    እማይጠገብ መዝሙር😢

  • @aghineshdb4163
    @aghineshdb4163 Před 2 lety

    ነብስ ይማር ወንድማችን

  • @aguyemerifikraguyeyemariam20

    Eeelelel elellele ellelelelel👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤zimare melkit yasemln wondimachin

  • @garandprime2321
    @garandprime2321 Před 4 lety

    ነብስህን ይማርልን ወድማችን

  • @Ahmad-yx5ze
    @Ahmad-yx5ze Před 4 lety

    እግዚአብሄር ይመሥገን እልልልልልልልል

  • @gatlw1335
    @gatlw1335 Před 4 lety

    በእነ አብረሃም ይስሃቅ ጎን ነፍስህን