♦️ቅባቴ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ በተወለድክበት አቆምከኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • ዐይነ ከርም እስራኤል ቅዱስ ዮሐንስ የተወለደበት

Komentáře • 48

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 8 dny +8

    እመብርሀን ይሔንን ቅዱስ ሀገር እድረግጥ እርጅኝ ታድላችሁ ልኡል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene Před 8 dny +4

    አሜን አሜን አሜ እንኳን አደረሳችሁ
    ለቅዱስ ዮሐንስ እኛም ከበከቱ
    ያድለን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 8 dny +2

    እንደው ምን ልበልህ ልኡል እግዚአብሔር የድሜ ዘመንህን ያርዝመው የሔድኩ ያህል ነው እሚሰማኝ የእመብርሐን ወዳጅ ነህና ምን ሊያቅትህ ❤❤❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 7 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q Před 8 dny +8

    እግዚአብሔር ይከብር ይመስገን ሰላማቹሁ ይብዛልን ምን ብትመረጡ ነው ይህን ቅዱስ ቦታ የምታዩ መቼ ይሆን እኔ የማየው አምላክ ሆይ ፍቃድህ ይረዳኝ

    • @ertselam
      @ertselam Před 8 dny

      አሜን አሜን ❤

  • @ertselam
    @ertselam Před 8 dny +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታድላችው ጌታ ሆይ ለኔም ፍቀድልኝ🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 7 dny +2

    አሜን የቅዱሣን በረከት ይድረሰን ክበርልን

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 8 dny +1

    አሜን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን የናንተም በረከታችሁ ይድረሰን

  • @hftfhj9632
    @hftfhj9632 Před 7 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝመር ምልእክት ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ko8xd5gd8j
    @user-ko8xd5gd8j Před 8 dny +2

    ኤሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před 8 dny +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እልልልልልልልልል ❤❤❤

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před 7 dny +1

    ለደጅሽ አብቂኝ እመብርሃን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ኪዳነምህረት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 Před 8 dny +2

    አሜን እንኳን አደረሰን።

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Před 8 dny +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አበሮ አደርሰን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haymi-gc5hr
    @Haymi-gc5hr Před 8 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou Před 8 dny +1

    አሜንንንን በረከታችሁ ይደርብኝ

  • @user-jm6sb1zf2k
    @user-jm6sb1zf2k Před 8 dny +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 8 dny +2

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 Před 8 dny +1

    እመቤታችን በግብፅ እንድሩግጥ
    ላአበቃሽኝ
    እስራኤል አብቂኝ

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o Před 6 dny +1

    የኋንስ አባቴ የንየ የተዘጋ መንገድ የተዘጋ ህይወት ክፈትልይ❤ ሀገሩ እራሱ ሲያምረሰ❤

  • @mulu1270
    @mulu1270 Před 8 dny +1

    Amen Amen Amen

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Před 8 dny +1

    Kale hiywot yasemalen bereketahu yederben amen

  • @Fentey
    @Fentey Před 6 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @KedestMersha
    @KedestMersha Před 7 dny +1

    አይታችሁ ዝም አትበሉ ላይክ አድርጉ ሽር አድርጉ. በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛም በርከት ደርስን በናተ ምክኒያት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dgfzfyzgf8725
    @dgfzfyzgf8725 Před 8 dny +1

    እሰይ ታድላቹ በረከታቹ ይድረሰኝ ሉኡለይ😍😍😍

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 8 dny +1

    Elllllllele Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd Před 8 dny

      Amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤🎉❤🎉❤amen ❤amen 🎉amen 🎉amen 🎉

  • @user-li5vl8pt7z
    @user-li5vl8pt7z Před 8 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 Před 8 dny +1

    ልኡሌ ቃለህይውትን ያሠማልን 🙏በጉጉት ነው የምጠብቀው ፖሮግራማችሁን ሀዋሪያ ካህን ነብይ ---የሆነው መጥመቁ ቅዱሰ ዮሐንሰ በርከቱ ይደርብን🙏💟

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s Před 8 dny +1

    ታድላችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ🎉🎉🎉

  • @haimanot2938
    @haimanot2938 Před 8 dny +1

    አቤት አምላክ ቢፈቅድላችሁ ነዉ የኡነት መመርጥ ነዉ መንፈሳዊ ቅናቴ መግለፅ አልችልም የኡነት ይሄን የጉዞ ጉብኝት ባየሁ ቁጥር ባላሰብኩት ሰአት ቪዶዉ እስከሚያልቅ እንባየ ይፈሳል ማሪያም ለዚህ ቅዱስ ቦታ አባታችን መድሀኒአለም ፈቅዶ አንድ ቀን ቦታዋን እንድርግጥ ቦታዉ የደርሳችሁ ዛሬ ልደትየ ናት ስለአዛኝቷ ብላችሁ ወለተ ሀና ብላችሁ አንዳድ ሰላም ለኪ አስቡኝ ሉሌ ደግም በጣም የምወድህ የማከብርህ የምሳሳልህ ዉድ እንቁ ወንድሜ የማምላክ ስጦታችን ያገልግሎት ዘመንህ አምላከ ቅዱሳን ይባርክልህ።

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 Před 8 dny +1

    በረከታችሁ ይደርብን🙏🎉

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 Před 7 dny +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Před 8 dny +1

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před 8 dny +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-lb8fm6nx2k
    @user-lb8fm6nx2k Před 8 dny +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Před 8 dny +1

    እግዚአብሔር ዪመስገን ምን አልባት ኢትዮጵያ ብሆን በአለም ጉስቁልና ስሩአሩአጥ ኦንላዪንም እንኳን ለማየት አልታደልም ነበር ዪሆናል ተመስገን

  • @atesede744
    @atesede744 Před 8 dny +1

    ❤❤🙏🙏🙏

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 5 dny

    አሜን አሜን አሜንን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-sm9wb7sz3s
    @user-sm9wb7sz3s Před 5 dny

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ እኛንም ቦታውን ለመርገጥ ይፍቀድልን መቸ ለእርሱ የሚሳነው የለም እና

  • @Kalkidan-fs7sq
    @Kalkidan-fs7sq Před 6 dny

    Kale hywet yasemaln bereketachew yderbn bereketn endnagegn
    Legnam egziabher amlak yfkedln

  • @FhFv-bn5ui
    @FhFv-bn5ui Před 19 hodinami

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Lemlem-de9bk
    @Lemlem-de9bk Před 5 dny

    Bereketachu ederesen

  • @user-we9uh3sw5t
    @user-we9uh3sw5t Před 6 dny +1

    ወንድም። እባክህ። እምትገኝበትንቁጥር። ሰጠኝበመቤቴ

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Před 7 dny

    ለምን እንደሁ አላቅም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነቷ ሁለነሀሯ ስርአቷ ከሷ የሚበልጥ ያለ አይመስለኝም ነበር ግን ደግሞ በየሀገሩ ስንት ብርቱ እምነተ ጠንካራ አለ ግሩም ነው እስራኤል እየኖራችሁ ሂዳችሁ በርከት ያላገኛችሁ ምንኛ 😢ቀርባችሁ
    ልኡሌ እግዚአብሔር ይስጥልን በርከታችሁ ይደርብን❤

  • @Kalkidan-fs7sq
    @Kalkidan-fs7sq Před 6 dny

    Kale hywet yasemaln bereketachew yderbn bereketn endnagegn
    Legnam egziabher amlak yfkedln