ብዙ ወንድ ህፃናትን የሚደፈረው ግለሰብና የባሏን ጉድ የማታውቀው ሚስት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Komentáře • 150

  • @mmeasho2171
    @mmeasho2171 Před 8 měsíci +46

    ይህ ቅጣት ለግብረሶድም መበራታት ነው ይሚመስል 12 ልጆች ደፍሮ 18 ዓመት ብቻ ህግ ቤት እንዳትመጡ ማለት ነው ለ1ልጅ 15 ወር ነው ቕጣት 😢😢

    • @EnateArsema
      @EnateArsema Před 8 měsíci +7

      ድሮስ የበሰበሰ ህግ ነው እኮ የሃገራችን ጉድ

    • @Bet1771
      @Bet1771 Před 8 měsíci +6

      ትክክል። ትክክለኛው ፍርድ እድሜ ልክ ወይም ሞት ይገባው ነበር

    • @AEMA349
      @AEMA349 Před 8 měsíci +8

      ቅጣቱንማ ህብረተሰቡ ራሱ መስጠት ነው እንጂ የምን ህግ ነው?😢

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před 2 měsíci

      ሺምግልናእየሁዱ የምን,ማህበረሠብ ነዉ ህዝቡ ቆሻሻ ነዉ ገንዘብ ከተሠጠዉ😂😂😂​@@AEMA349

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Před 8 měsíci +32

    ሱባሀንአላህ የስራትቅጣት ሳይሆን በሞትፍርድ ይቀጣየምትሉ በሙሉላይክ አድርጉ. እኔበሞትፍርድ. ይቀጣባይነኚ. ምክኒያቱም የብዙህፃናትንሂዉት ነዉ ያበላሸዉ 😢😢😢😢😢

  • @adonaynebiyou2900
    @adonaynebiyou2900 Před 8 měsíci +11

    ትክክል ናችሁ ከወለዱ የሚኖረው ለነሱ ነውና ማዋራት ማዳመጥ መንከባከብ ግዴታችን ነው ፍረዱ ግን በአንድ ልጅ ነበረ 18 አመት መፈረድ የነበረበት እድሜ ልክ ይገባዋል

    • @user-wz9xp9kl4d
      @user-wz9xp9kl4d Před 8 měsíci +1

      ነበር ግን ህግ ስለሌለ ማን ይፈርድልናል? እግዚአብሔር ይፍረድልን እንጂ

  • @senaitgmariam3743
    @senaitgmariam3743 Před 8 měsíci +13

    እኔ ግን ፍርዱን አልደግፈውም ባለቤቱና ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ ነገር ግን ስለነዚህ ህፃናቶች ሞት ይገባዋል

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t Před 8 měsíci +15

    ጆሮ የማያድገው ይሄንንን ጉድ እየስማ ነው የሀገረ ሽከም የስቱን ህጻን ሂወት ያበላሻሉ😢😢😢😢

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před 8 měsíci +10

    1 year in prison for one kid rape ? It’s a joke

  • @disccell5888
    @disccell5888 Před 7 měsíci +2

    አደራህን አምላኬ ልጆቼን ከደዚ አይነት ስው መሳይ አውሬ ጠብቀክ አሳድግልኝ አደራህን የኔጌታ😢

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 Před 8 měsíci +21

    የዚ ጋዜጣኛ ድምፅ በጣም ደስለኛል

  • @samueldriba8731
    @samueldriba8731 Před 8 měsíci +6

    😮😮ከአእምሮዬ በላይ ነው እየሰማሁ ያለሁት ነገር ሁሉ እየሆነብኝ ያለው እረ በፈጣሪ ከምን አይነት ጉድ ጋር ነው እየኖርን ያለነው ማንን ማመን እንችላለን

  • @dawg929
    @dawg929 Před 8 měsíci +56

    18 years is a joke. I would give him 18 for each kid to be served consecutively

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t Před 8 měsíci +5

      እውነት ነው! ይህ የአሜሪካ ህግ ነው:; እኔም በእኛ ሀገር ተግባራዊ እንዲሆን እመኛለሁ:: እነዚህ ልጆች እኮ በቅማቸው ሞተዋል::

    • @meklitk.9703
      @meklitk.9703 Před 8 měsíci +1

      Definitely

    • @senaittezare1453
      @senaittezare1453 Před 8 měsíci

      ​9 in

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 Před 8 měsíci +9

    Dear Bisrat, some kids are secretive. They feared for their parents safety coz the abuser threaten them very harshly. What I think best is to educate our kids on this matter. Thanks.🎉🎉🎉

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Před 8 měsíci +6

    የህግ ያለህ 18 ኣመት ብቻ💔💔💔💔 ኣምላኬ ሆይ ኣንተው ፍረድ

  • @samryab7671
    @samryab7671 Před 8 měsíci +2

    Well done for broadcasting it. We Habesha are not aware of this or we try to hide it. This happened a lot more than we think We have to encourage our children to talk to us. We have to teach them , if someone is approaching them in appropriate manners. is the adult fault not the child.

  • @kedist1978
    @kedist1978 Před 8 měsíci +4

    18 አመት ቀልድ ነው ያን ነገሩን ነበር መቁረጥ። ልጆቹንም ደፍሮ ሊሆንም ይችላል እኮ እንዲህ አይነት ባለጌ

    • @dawg929
      @dawg929 Před 8 měsíci

      እንዲህ አይነት ሰዎች ለቤተሰብም አይመለሱም እውነትሽን ነው

  • @Bet1771
    @Bet1771 Před 8 měsíci +4

    እድሜ ልክ እስራት ይገባው ነበር።

  • @louy453
    @louy453 Před 8 měsíci +7

    ኣሁን እነዚህ የተደፈሩት ልጆች ነገ ወንድ ወዳድጅ ይሆናሉ😢😢😢😢😢

    • @dawg929
      @dawg929 Před 8 měsíci +2

      እውነት ነው። መዘዙ ብዙ ነው

  • @user-mf3jw5gb7t
    @user-mf3jw5gb7t Před 8 měsíci +10

    😢😢😢😢😢😢😢ኤች ምን አይነት ሰዎች አሉ በዛ ምድር ኤትዮጵያ ሲኦል ነው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 8 měsíci +4

    ለምን ልጆችን ደፋሪ የከፋ ቅጣት አይጣልባቸውም

  • @truth2897
    @truth2897 Před 8 měsíci +3

    እኔ የሚገርመኝ እንደዚህ አይነት አረመኔ 18 ዓመት ብቻ መፍረድ ምን ይሉታል ይህ በቂ ፍትህ ነው? ይህ ሰው ከዛም በፊት ሊፈታ ይችላል ተመልሶ ሌላ ጥፋት ያረጋል የያዘው በሽታ ነውና የዚህ አይነት ወንጀል ፍርዱ ከበድ ያለ ቢሆን ይመረጣል።

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya Před 8 měsíci +3

    ሰውየው ሞት ሊፈረድበት ይገባ ነበር ያሳዝናል ሲያስጠላ ፎፎፎፎ😢😢😢😢😢

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před 8 měsíci +2

    ምን ጉድ ነው ግን ምንሰማው እንዴትስ በዚህን ያክል ልክ ማሰብ ተሳነን አንዳድ ሴቶች ግንም ምንሆናችሁ ነው ይሄንን ሁሉ ስሆን የማይገበን

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před 8 měsíci +7

    እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏 ከእንደዚህ አውሬ ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏🇪🇷

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 Před 5 měsíci

    አሁን ይሄ ቅጣት መሆኑ ነው መት ነበር የሚገባው እንዲ አይነቱን ቆርጦ መገላገል ነው በጣም የሚያሳዝነው ብዙ ልጆች እየተደፈሩ ቤተሰብ አፋፍኖ ዝም ይላል ያም ሰው በጥቃቱ ይቀጥላል ልጆቹም ይበለሻሉ በተለይ ደእምነት አስተማሪ የሚበሉት አስጠኚ ብለን የምነቀጥራቸው ወላጆች በጣም መጠነቀቅ አለብን የትኛውም ፆታ ያልተገባ ቅርርብ መፍቀድ የለብንም

  • @user-qz8lf7yh1o
    @user-qz8lf7yh1o Před 8 měsíci +8

    ጨዋታነው ወይስ ፍርድ??? ሞት ይገባዋል ሰውዬው!!!!!

  • @Mita460
    @Mita460 Před 8 měsíci +5

    የተራኪው ድምፅ ናፍቆኝ ነበር ❤

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 Před 8 měsíci +1

      እውነት ነው ብስራት ስትተርክ ወሬ የምታወራ ነበር የሚመስለው ብዙ ስው አልተመቸውም ነበር እንኳን በድጋሚ መጣሕ ለትረካሕ ድምፅ ከአሑን በሖላ እከታተላለሑ ብስራትና ከሷ ጋር የሚስሩት ወሬ ነው የሚመስለው ምንም አይስብም ለመስማት ተራኪ በትረካ ሲነገር ነው ደስ የሚለው እንደ ፍቅር እስከመቃብር ትረካ

    • @Mita460
      @Mita460 Před 8 měsíci +1

      @@senaittesfamichael3635 ይሄ እኮ የእውነተኛ ወንጀል ፍርድ ተሰቶበት ያለቀ ታሪክ ነው። ብስሩም ብታነበውም ዋናው መልእከቱ ነው። ተራኪው ሲተርከው ደሞ ይበልጥ ጆሮዋችንን ይስበዋል እንጂ ችግር የለውም። ተራኪው ግን የሚገርም ቀልብ የሚገዛ ድምፅ አለው። ሳንተች ማድነቅ ይልመድብን ሲስቱዬ 🙂

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 Před 8 měsíci

      @@Mita460 እረ ተረጋጋ /ተረጋጊ ምን ክፉ ነገር ተናገርኩና ነው ይሕን ያሕል ያካበድሽው መቸም እውነት ሲነገራችሑ እትቀበሉም ውሽት ወይም ቅፈላ ግን ያስፈነድቃችሖል በትክክል ረጋ ብለሽ እንብቢው ከመሳደብሽ በፊት መቸም ምንም አልልሽም

    • @Mita460
      @Mita460 Před 8 měsíci

      @@senaittesfamichael3635 እኔ በስድብ አላምንም እኔ ያልኩት ብቻ ትክክል ነው ብዬም አልደርቅም። ከፃፍኩት ስር መተሽ የሚሰሩ ሰዎችን ስትተቺ የፕሮግራሙ አላማን ነው ማወቅ ያለብሽ እንጂ ዱቅ ብለሽ እንደ ተረት ተረት እንድትሰሚው አይደለም እነሱ የሚለፉት ለማንኛውም ስሜታዊ አትሁኚ እኔ ሁሌም የተፃፈን አንብቤ ነው መልስ የምሰጠው ደግመሽ ማንበብ ያለብሽ አንቺ ነሽ። አሁንም ደግሜ እልሻለሁ የሚሰራን ሰው አትንቀፊ!!!

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 Před 8 měsíci +1

    ይህ ፣አደባባይ ነዉ መሰቀል ያለበት ሊያዉም መቃጠል ያለበት ነዉ
    እስራት የልጆቹን ህይወት ይመልሳል

  • @hiwotadmasu7591
    @hiwotadmasu7591 Před 8 měsíci +3

    ቤተሰቦቻቸው እርቅ ምናምን እዴት ይፈጵማሉ

  • @user-vx1qh5wq9r
    @user-vx1qh5wq9r Před 8 měsíci +1

    ሰዉነዉእንስሳ ነዉ😢መገደል ነበረበት

  • @merimamubarek5413
    @merimamubarek5413 Před 8 měsíci +2

    Yefrdu Hunstanton gn tkkl aydelem 😢😢memot neberebet ahunm ygbagn teykew ye mot frd meketat alebet 😢 endewm adebabay mesekel new yalebet 😢😢😢fth lehgnanatu

  • @emaema-qp1qs
    @emaema-qp1qs Před 8 měsíci +1

    ያማል

  • @abenezersida8618
    @abenezersida8618 Před 8 měsíci +3

    18 Ametat bcha new miferedibet yihen hulu lijoch defiro? ay Ethiopia yasazinal dedeb dagna hula

  • @Amazingfact259
    @Amazingfact259 Před 8 měsíci +1

    “Embi malet mikebdachew shmagliwoch “What does this mean?? How ??? Eshi endet yelalu??

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 Před 8 měsíci +2

    Sele hiwot b gugut yemtbkew program nw❤❤❤❤

  • @NatureNomad780
    @NatureNomad780 Před 8 měsíci +1

    18 ዓመት የምራቸዉን ነዉ ለ 12 ተበዳዮች አንድ ክስ ቀርቦበት ነዉ ማለት ነዉ ድርጊቱ 12 ተደራራቢ ክስ ነበር ሊቀርብበት የሚገባው።አሳፋሪ የሕግ አፈፃፀም መማሬን ጠላሁት

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m Před 8 měsíci +1

    እናት.ወዴት.ትሂድ.ግራ.ይገባል .ያማል😭😭😭😭😭

  • @selamberhe5041
    @selamberhe5041 Před 8 měsíci +3

    Are you kidding me? 18 years 🥺

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 8 měsíci +1

    የኔ ውድ እንዴት ነሽ ርእሱ እራሱ ያስፈራል

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Před 8 měsíci +1

    Egzio mhren krestose men aynet gize new geta hoye betam yasazenale

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 8 měsíci +2

    ገመቹ ተራኪውን መመለስሽ ፕሮግራምሽ እንደገና ወዝቷል።

  • @milan8639
    @milan8639 Před 8 měsíci

    Is she your daughter? What nice to see you together. Smart mom and daughter ❤️❤️❤️

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Před 8 měsíci +1

    እግዝኦ😭😭😭☝☝☝☝

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Před 8 měsíci +1

    ከልጃ በላይ ምን አለና ይሉኝታ ቤት አይሠራም ሰውየው ግን ምናለ የሞት ፍርድ ቢፈረድበት ምን ዓይነት የጉድ ሀገር ነው

  • @hilinabarbo
    @hilinabarbo Před 7 měsíci

    የግድያ እና እንደዚህ አይነት ወንጀል ሲደርስ ያለምንም ማንገራገር እርምጃ መውሰድ ነው ምክንያቱም ህግ ስለሌለህ እንዴት ነው ፍርድ 18አመት ብቻ የሚሆነው ህጻናት የአካልም ሆነን የስነህ ልቦና ቁስላቸው ሳይሽር ይፈታል ማለት እኮ ነው

  • @weas5403
    @weas5403 Před 8 měsíci +1

    ያሳዝናል😢😢😢

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 Před 8 měsíci +1

    ግን አውነተኛ ታሪክ ነው?ማመን ነው ያቃተኝ

  • @biln8843
    @biln8843 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @moonlight-zl7sm
    @moonlight-zl7sm Před 8 měsíci +1

    መግድል ነበር ይህንን

  • @tisebtiseb3566
    @tisebtiseb3566 Před 8 měsíci

    please fix the audio issues. programmu teru hono eyale, the audio issues betam yerebshal

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 7 měsíci

    ፍትህ ለጆሮአችን ለአይናችን ለህሊናችን 😓😓😓

  • @mydearsho3178
    @mydearsho3178 Před 8 měsíci +1

    😢😢😢😢😢

  • @user-ln9nt3zs5t
    @user-ln9nt3zs5t Před 8 měsíci +1

    እናንተ ወረኞች እንደልብ ወለድ ከምትተርኩልን ፍርዱን ጠንከር አድርጉ እናንተን ብሎ ህግ አዋቂ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před 8 měsíci

    egzio Beselam Arfeh Meror Ayshalm😢😢😢😢

  • @addey8653
    @addey8653 Před 8 měsíci +1

    He need to be life in prison he is devil worst form of crime!!! 😢😢😢😢😢😢

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml Před 8 měsíci

    ህግ የለም ከገራችን ፈርድን ተጎጂው ነው መስጠት ያለበት አይንን ባይን እጅን በእጅ ነው የምን አስሮ ማደለብ ነው ህግ ህግ አትበሉ ፍትህ ያለው በእያንዳንዳችን እጅ ነው ፍትህ ከመንግስት አትጠብቁ ፍፁም ቀስ እያሉ እግሩን መራቢያውን አይኑን አካላቱን ሳይሞት መቆራረጥ ነው እኔ በበኩሌ አላህ ይህንን ስቃይ ለማንም አይስጥ ቢሆን ግን ፍርድ ምናምን ብዬ አላለቅስም እጄን በጄ አስመልሳለው ህብረተሰቡ ትብብር የለውም ሁሉም ቤቱ እስካልተንኳኳ 😢 ፍትህ ከጃችሁ ነው መንግስት በሌለበት ሀገር ትብብር ነው መንግስትም አያስፋገን አንድ ብንሆን ያረብ እዝነትህም

  • @dadarana2312
    @dadarana2312 Před 8 měsíci +1

    😢😢😢😢

  • @user-qw3bd3pg1t
    @user-qw3bd3pg1t Před 7 měsíci

    ህጉ መስተካከል አለበት እንደነዚ አይት ሰው በሳይ አውሬ በሞት መቀጣት አለባቸው

  • @soliyanachalaa4397
    @soliyanachalaa4397 Před 8 měsíci +1

    ምኑ ቂሌታም ሺማግሌ ነው በጌታ 😭😭😭

  • @mariakeleta1943
    @mariakeleta1943 Před 8 měsíci +3

    ሞት የገባዎል

  • @weyni24
    @weyni24 Před 8 měsíci

    18 አመት በጣም ጎበዞች

  • @user-fk2vc4pd6x
    @user-fk2vc4pd6x Před 4 měsíci

    የምን ፈትህ ነው የምትሉት ባታቀርቡሰ ቢቀር ይሄን መግደል ነው እንጂ ብሸቅ ናቹ ቱ

  • @Habibs399
    @Habibs399 Před 7 měsíci

    ባደባባይ መስቀል ነበር ይሄን ሰወ ግን ያገራችህግ አይፈ ቅዲም እጂ

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Před 8 měsíci

    Hi Slie Hewot 👍

  • @MubarkeMuhamade
    @MubarkeMuhamade Před 8 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢ABATE 😢😢SORRY😢😢😢😢😢

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před 8 měsíci +1

    ሞት ይገበዋል😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 Před 8 měsíci

    እቤት ግጉ መሻሻል አለበት
    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ና

  • @_.Titi_
    @_.Titi_ Před 8 měsíci +1

    18 amet becha 😤😫😏

  • @betelhemyohannes9377
    @betelhemyohannes9377 Před 8 měsíci

    Selam sil hiwot program akirabi
    Leand real estate promotion lawerasg feligesh neber silikishn lagegn echilalew Please ?

  • @biruktaitalemu3051
    @biruktaitalemu3051 Před 8 měsíci

    Bzw is it real

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 Před 8 měsíci

    መስቀል ነው እንጂ አይ ፉርድ ይቀልዳሉ ማለት ነው

  • @yirgaberhe8516
    @yirgaberhe8516 Před 8 měsíci

    Wowow but 12 children lifetime mess up only 18 years what kind of mengst is it even maybe it's possible he can out before that sew edet new yerekese i feel sorry for the kids 18 yrs is nothing

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 8 měsíci

    ግን ይህ ፕሮግራም እውነት ነው ፈጠራ ህግ ቢኖር በሀገራችን ምናለ ቢያጣራልን ይህን በማዬት በመስማት ሀገራችን እንዳብገባ ፈራን ምን ጉድ ናችሁ

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 Před 8 měsíci

    ቅጣቱ ትንሽ ነው

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 8 měsíci

    እንደው ይሄንን ቆሻሻ ነገር ይንቀልልን። ምን ይመስላል ዘግናኝ።

  • @መድሀኒአለምአባቴ

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbelTeshome-qn5oq
    @AbelTeshome-qn5oq Před 8 měsíci

    ይህንን ቆርጦ ማብላት ነበር የምን ፍርድ ቤት

  • @sifancaydarus4380
    @sifancaydarus4380 Před 8 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😮

  • @asmamansoor9934
    @asmamansoor9934 Před 8 měsíci

    😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @user-fk2vc4pd6x
    @user-fk2vc4pd6x Před 4 měsíci

    ይሄን በአሲድ መዘፈዘፈ ነው በቃ

  • @Aaaalll-qd3re
    @Aaaalll-qd3re Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Před 8 měsíci

    ይህን ነገር የምታወሩት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ወይ

  • @bereketmuguleta7877
    @bereketmuguleta7877 Před 7 měsíci

    እንዲ አይነት ስራ እምሰራውን እድሜልክ እስራት ከግርፋት ጋር ነው

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Před 8 měsíci

    Tikikle nacu ena lega temhrt bet wela setmeta endegadga hune zare wulo endet nebre beya yemtykat yemcawtati keza kes beks yewalcew tengrehalce 🎉

  • @soliyanachalaa4397
    @soliyanachalaa4397 Před 8 měsíci

    የተራኪ ው ድምፅ ስምቼኝ ፕሊስ ሁሉ እሱ ykrbln

  • @abdiabdella7248
    @abdiabdella7248 Před 8 měsíci

    Wellahi 1 mot biferedibet hagerachin selam tageg neber

  • @user-hk2qi9qb2w
    @user-hk2qi9qb2w Před 8 měsíci

    Ushatamo😡😡😡😡😡

  • @elldanategegn2765
    @elldanategegn2765 Před 8 měsíci

    Yehan wesha tsatan megedele nebere 18 amet

  • @BMTube2
    @BMTube2 Před 8 měsíci

    bisri.

  • @beletetesfa3970
    @beletetesfa3970 Před 8 měsíci +1

    ባልና ሚስት የተለያየ ሐይማኖት ተከታዮች ናቸው። አይገርምም?😏

    • @satenawsatenawhailu3716
      @satenawsatenawhailu3716 Před 8 měsíci +1

      Ye adal mote emibale ye zare aganenet seytan new endih emiyagabawe. Seweyewem yehen emiyaderegew ande andu le habet tebelo le seytan emidereg geber ale yesewere bewenet bezu gude new zemnu

    • @dawg929
      @dawg929 Před 8 měsíci

      ምን ችግር አለው?

  • @dawg929
    @dawg929 Před 8 měsíci +1

    Bushti baza😮

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 Před 8 měsíci

    18 years it’s joke he should be the Rest his life in jail because he very dangerous for society he masses the children life

  • @meronabebe99
    @meronabebe99 Před 8 měsíci

    Shemaglewochem kasa yetkbelu betesebochem yegachun yestachu

  • @user-yr2dg2uf8q
    @user-yr2dg2uf8q Před 8 měsíci

    What 18 years is that a joke

  • @missyabrahdm6778
    @missyabrahdm6778 Před 8 měsíci

    Yame megedelebere aye menegesete

  • @fekrtefekrte8426
    @fekrtefekrte8426 Před 8 měsíci

    Etopiy yemtbal kusasa agre mece new emtfresu

  • @myfamilytube5841
    @myfamilytube5841 Před 8 měsíci

    ምነው ጋሼ ከበደ እርሶ እንዴት ይሄንን ያደርጋሉ የትዬ ሮማል ዘበኛ😊😊😊😊

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu Před 3 měsíci

    ካልተገደለ እኮ እሥርቤትም ሄዶ ይደፍራልቆሻሻ

  • @gracekajara9184
    @gracekajara9184 Před 8 měsíci

    Lemen gen hegachin not ayeferdem ye sewen hemem makelel

  • @freemind5454
    @freemind5454 Před 7 měsíci

    Ethiopia ye gbresedom hager yonech.

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu Před 7 měsíci +1

    መንግስት እራሱ ቡሽቲ ነው

  • @Donut_2929
    @Donut_2929 Před 8 měsíci

    ከይቅርታ ጋር የዚህ ፕሮግራም ዓላማ ምንድነው ግን 🤔

    • @fasilm1631
      @fasilm1631 Před 6 měsíci

      The program is a great opportunity to be able to get the information that is important to build up smarter society