በሞተ ባሏ በመቅናት ሚስቱን ለመግደል የሞከረው ባል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 04. 2023
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot
  • Zábava

Komentáře • 75

  • @user-qp3ou7dl9i
    @user-qp3ou7dl9i Před rokem +42

    ኧረ ለተራኪው ላይክ ግጩ እባካችሁ

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Před rokem +7

    ተራኪው ድምፁ ስወድለት ዋው❤

  • @zzx4738
    @zzx4738 Před rokem +28

    ገደለዉ ፈለጠዉ ቆረጠዉ የሚል ነገር ስልችት ብሎኛል ወላሂ 😢😢

    • @kadotube9947
      @kadotube9947 Před rokem +2

      ወላይ እኔም😢

    • @meleka1842
      @meleka1842 Před rokem +1

      እኔም😢😢😢

    • @user-bf7hb3wq5w
      @user-bf7hb3wq5w Před rokem +1

      😢😢😢😢

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před rokem +2

      አሁንማ ልማድ ሆነ እድሜ ለአብይ በመለሶ ዘመን አነጋገር እንድንጠነቀቅ እንማር ነበረ ሰላም ነበረ የመለስ ችግር ኦሮሞና ትግሬ ይገነጠላል ብሎ በራሱ ህገመንግስት አዉጥቶ ማስቀመጡ አሁን ለአለዉ የኢትዮጲያ ህዝብ የሚከፍለዉ መስዋት ነው ኦሮሞ ደሞ ቆራጭ ፈላጭ አራጅ ነው ነፃ ሀገር እንመሰርታለን ደሰዉ በወደደበት ይኖር ዘንድ መብት አለዉ የሚኒልክ እራእይ እነከተላለን የሱዳን ጦር ለኛ ሲባል ነው ኤርትራ ከጎናችን ስለሆነች መቸም አንረሳዉ

    • @lelo3189
      @lelo3189 Před rokem +1

      ​@@suzansuzan2700 Eski ke oromo anat lay wredu oromo ሰብሳቢ enji Araj aydelem

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Před rokem +9

    የሚወዱትን ሰው ማጣት ካሉት በታች ከሞቱት በላይ እደሚባለው ነው::

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +5

    ይሄ ሃዘን ሳይሆን ጣዖት ነው ኤጭ

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před rokem

      ትክክል ህክምና ያስፈልጋታል

  • @mekdesmolla8444
    @mekdesmolla8444 Před rokem +2

    የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ❤❤❤❤❤

  • @weyni24
    @weyni24 Před rokem +1

    ብስራትዬ በጣም ነው የምወድሽ❤

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Před rokem +1

    So sad good job 👏

  • @rahelztzion
    @rahelztzion Před rokem +1

    ከባድ ነው ለአዲሡ ባል።።እርስዋም ሀዘን ካልጨረሰች ሌላ ሠው ማግባት የለባትም ነበር። ግን ጥሎዋት መሄድ ይችል ነበር ። እርሱም ከባድ ህይወት ውስጥ ነው የገባው። በጣም ነው የሚያስጠላው ህይወታቸው የሁለቱም። ሁሉም እንደ ፍጥርጥራቸው ህጻናቶቹ ግን ያሣዝናሉ።

  • @bafanamemehiru6442
    @bafanamemehiru6442 Před rokem +3

    ዛሬ 6ኛ ነኝ

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +2

    እንኳን ደና መጣቹሁ ሰለ ህይወት

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 Před rokem

    ተባረኩ

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +4

    ቅናት ማለት ከባድ ነገር ነው

    • @user-lr1xg9vj4f
      @user-lr1xg9vj4f Před rokem

      በጣም ከባድድድድድድ ነው ወላሂ የደረስበት ያውቀዋል

  • @user-je6uu2ij3n
    @user-je6uu2ij3n Před rokem +2

    የዛሬው ምን ይሆን ምነየ ታየ

  • @bjgu
    @bjgu Před rokem +1

    ሰላም ላገራችን eitiyopiya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በናታቹ❤ላክአድርጉኚ❤የማዳም❤ክመሞቺ❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Před rokem

    በርቱ።ለሌሎቻቾን፡ትምህርት፡ሰጭ፡ነው።

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 Před 4 měsíci

    ፈጣሪሆይ 😢

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Před rokem

    ኤረ እግዞኦ 😢😢

  • @fasikafasika9003
    @fasikafasika9003 Před rokem

    ዌል ብስራትዬ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před rokem

    Ufff Enkan Terefech Betam Yasaznal

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Před rokem +8

    እውነት ምንጊዜም ተደብቃ አትቀርሞ ቅናት ክፉ በሽታ ነው በሃዘን የቆሰለች እናት በምኗ ይቀናል?????" ታሳዝናለች እንጂ ተራኪው ስትተርከው በሃሣብ ይዘህን ትነጉዳለህ ድንቅ ተራኪ ነህ አይለውጥብህ ምናለ ፍቅር እስከመቃብርን ብትተርክ ድንቅ ነበር

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před rokem +1

    እግዚኦ፡በገዛ፡እጁ፡እራሱን፡አጠፋ፡ፈጣሪ፡እሷን፡እንኳን፡አተረፋት

  • @teklemariamgirmay8963

    Konijo weiter macht

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Před rokem +3

    ውይይይይይይይጉድ. ሰው ግን. እንዴት በዚህ ልክ ይጨክናል

  • @yabibirhnu-sl6go
    @yabibirhnu-sl6go Před rokem +1

    😮😮

  • @jurasati798
    @jurasati798 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 Před rokem

    😢😢😢

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f Před rokem +1

    ሙሥለም አሟሟትንጅ ሞተን አይፈራም ሁሉም ነፍሥ ሞትን ቀማሽ ናት

  • @fhhhxhbb-cu8wb
    @fhhhxhbb-cu8wb Před rokem

    😭😭😭😭😭💔

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Před rokem +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤እስኪ ልስማው

  • @user-yy9vu9vb3x
    @user-yy9vu9vb3x Před rokem

    ልሳቅ ወይስ ላልቅስ ጉድ እኮ ነው

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Před rokem +1

    Fatare...Kkufu.hule.ytabkan😢😢😢

  • @kamilaabdala2131
    @kamilaabdala2131 Před rokem

    😢😢😢😢😢

  • @user-kt3yr5fm2m
    @user-kt3yr5fm2m Před rokem

    קורע לב 😢😢😢😭😭♥️♥️🙏👍

  • @meryemabajemal1620
    @meryemabajemal1620 Před rokem

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @betelhemabateayele7107
    @betelhemabateayele7107 Před rokem +1

    ብስራት ገመቹ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ነገር ግን ሚካፕሽ በጣም ሰለሚበዛ ይከብዳል እባክሽ አለሚካፕ ታምሪያለሽ እህቲ ይህን የምልሽ በጣም ስለ ማከብርሽ፡፡

  • @djjdsy3643
    @djjdsy3643 Před rokem

    ❤️❤️❤️❤️❤️😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Před rokem

    የአጎቴን ተንኮል በፊት ቢሆንና ንግግርሽን ቢሰማ ጥሩ ነበር በአባቴ ሞት ከጎናችን እንደመቆም ቤተሰብ በትኖ እኔም ከግዜ በዋላ የአረብ ሀገር ገረድ እንድሆን ምክንያት ሆነኝ አፉ ብለው ባልለው ለውጥ የለውም ግን እንጃ አላህ ይይለት

  • @user-ft3rn3sb3z
    @user-ft3rn3sb3z Před rokem

    ሀዘን በጣም ሲበዛ ሀራም ነው

  • @asasasas2169
    @asasasas2169 Před rokem

    Petam yszenal pewnt Ymwdutene sew matat petam yamal😢😢😢😢yamal

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 Před rokem +1

    Koy gn edet shegut terebeza lay edezi ykemetal

  • @kurindafenongo7694
    @kurindafenongo7694 Před 11 měsíci

    J.

  • @victoramore9477
    @victoramore9477 Před rokem

    Lemin Lela ball asfelegat Arfa Ljochwan atasadgim endet yemejemeria balwan emtafekir kehone Lelawend Lemin asfelege 😳😳😳

  • @alemshiferawalemshiferaw517

    Woyine 3tegna negn

  • @arielasgedom3242
    @arielasgedom3242 Před rokem

    I didn't understand the story. Who killed Addsu?

    • @notcool4522
      @notcool4522 Před rokem

      He tried to commit a murder-suicide. She ended up surviving.

  • @user-br1jv9ky1o
    @user-br1jv9ky1o Před rokem

    1234

  • @sultanzedfDhln-pi2ue
    @sultanzedfDhln-pi2ue Před rokem +1

    ግን ኢትዮ እደዚ ህግ አለ

    • @user-lr1xg9vj4f
      @user-lr1xg9vj4f Před rokem

      ኢትዮጵያ አይደለም መሰለኝ የምር 😅😅😅😅

  • @surafeltech721
    @surafeltech721 Před měsícem

    ሁል ጊዜ እንተ ተርክልን

  • @mimigezaw-yg7lx
    @mimigezaw-yg7lx Před rokem +1

    ሲጀመር የሞተ ሲመለስ በህይወታችን አላየንም ግን አዘናችን ሳይወጣ. ሌላ ፍቅር ውስጥ ባንገባ ጥሩ ነው. ክፉውን ያርቅ ፈጣሪ ይጠብቅ ከእንደዚህ አይነት ሀዘን 😒

  • @Tsiontub
    @Tsiontub Před rokem +3

    እረ ቢያንስ በስህተት እንኩአን ይሄ ነገር ይከሰታል ብላችሁ ያሠባቹትን ነገር አቅርቡ የሌለ ነገር አታቅርቡ

    • @user-qp3ou7dl9i
      @user-qp3ou7dl9i Před rokem +1

      ቅናታም 😏

    • @telefonak
      @telefonak Před rokem +2

      ደደብ ይህ እኮ ትክክለኛ ወንጅልን በድራማ ።መልክ እያቀረቡ ነው

    • @bjgu
      @bjgu Před rokem

      😂😂

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před rokem

      ትክክል ነው ከፓሊስ ያገኙትን ነው በድራማ ያቀረቡት

    • @Tsiontub
      @Tsiontub Před rokem

      @@telefonak የስድብ ማስተር ልሰራ ነው ethio ላይ እንደዚ አይነት ነገር ይከሰታል ብዬ አላስብም እስኪ ሁሉንም ቪደኦዎች እውነት ተደርገዋል ብላችሁ ነው የምታስቡት እኔ እናንተን አይደለሁም እኔ እራሴን እንጂ አንተ እመን ከፈለክ አለ ተደርጉአል ብለህ ካሰብክ እስኪ ሌላ የተደረገ ነገር ንገረኝ

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 Před rokem

    ቅናት ኮ አይደለም ስለሚወዳት ነው

  • @anisahnurmala5114
    @anisahnurmala5114 Před rokem

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭