Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
እስቲ ሳሚ የሚመቻችሁ ብቻ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂sa😊
ወላሒ እኔ ይመቼኛል በጣምነዉ የምከታተለዉ
እኔም ጨዋታዉ ይመቸኛል እዳዉ ለወሬ ለማሳቅ የተፈጠረ እስኪመስል ወሬዉ ያስቃል
ሳሚየማይመቸው ሼይጧንብቻነው
ቀላል ይመቻል ምናለ እናብርሽና እነማርቤት ያሉት ቢመጡ ቢዝናኑ❤❤❤❤
ሳሚን የምትወዱ👍ግጩኝ😂😂😂😂
😂ዛሬ በጊዜ መጣቹ አይ የፈረደበት ሳሚ😂
የሳሚ አነጋገር ነው በሳቅ ፍርስ ሚያረገኝ😂😂😂😂
ሳሚ የሳቅ ምጫችን ኑሩልን
Enerasu be sak firs elalew esu singer🤣🤣🤣
የሳሚ ንግግር በጣም ነው የሚመቸኝ በጣም ነው የሚአሲቀኝ😂😂
የተናደደ ጃርት አላለም ❤😂😂😂ግን እኮ በእኛ ሀገር አንድት ሴት አራስ ስታርስ መጨርሻ ላይ ስጦታ ይሰጣታል ❤❤ለእምቲስ ምን ተሰጣት አላየሁም
እኔ ራሱ ተሰጥቼ አቃለሁ ሰዉ ማራስ ስወድ ገንፎ ማገንፋት መብላቱን አልወደዉም ተልባ መምታት ማተክተክ እንግዳ ሲመጣባቸዉ ሽርጉድ ማለት ስወድ እነሱን ቁጭ አርጌ መካደም በልጅነቴ ስወድ ነበር ያጎት ሚስት አልቀረኝም አርስ ነበር እና ስጦታ ይሰጡኛል ለካ ባህሉ ሆኖነዉ እ ስጦታ ሲሰጡኝ ይከብደኝ ነበር ሀቂቃ
እኔም ተሰጥቻለሁ ወላሂ
@@Guggi-zw4ev እኔም ታላቅ እህቴን አርሸ ተሰጥቻለሁ እናቴንም ሳርስ እሰጥ ነበር ግድ ነዉ ስጦታ መሰጣጠት እደሌላ ሳይሆን የፍቅር የመዉደድ መግለጫ ነዉ
እኔም አክስቴን አርሸት ስመለስ ልብስ ገዝታልኛለችች
እ በዬት ሀገር ደሞ እደዚህ ያለ ባህል ክክክ እኔ ለእህቴ ምንም ባረግላት ያረኩላት አይመስለኝም እሷ ስለሆነች አዝላ ያሳደገችኝ የሷን ልጆች ደሞ የማሳደግ ግደታዬ ነው እህት አለምዬ የኔ ስጦታዬ
😂😂😂❤❤❤እኔ እኮ ሳያችሁ ገና ስመጡ የምሮጠዉ ነገር😂😂ባባዬ በእግሩ ሰላምታ አስጀመራችሁት ረዝም ልብስ አልብሽዉ እድፋፋ ❤❤በተረፈ ፈጣሪ ያሳድግህ
ወይኔ ሳሚ በቁም ተቃጥለህ ማለቅህ ነው😂😂😂😂😂😂😂
አይ ኡሙ ሀሳቡ እንዴት እንዲመጣልሽ አላቅም😂😂😂😂😂😂
ወይኔ አንጀቴ ቆሰለ እውነትም እሚት ስትጓረጉርሽ አይታወቅሽም እንዴ😂😂😂😂እሚት ከካሜራ ጀርባ ፀጥ ያልሽ መሆንሽ ተረዳሁ❤❤❤🎉🎉🎉
እኔኮ የሱ ንግግር ነው ፈገግ የሚያደርገኝ😂😂😂
ቀይስር ሲጨፈጭ የዋለ ህፃል ትመስላለች አለ ሳሚ😂😂😂😂😂 ከእንደዚህ አይነት አደጋ እራስሽን አጠብቂም እንዴ አይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂
ገና ሳላየው በዚ ኮሜንት ከልቤ ሳኩኝ😅😅😅😅😂😂
ወይኔኔኔኔኔ ሳሚ አትይ እራስሽን ታጠፊአለሽ አላለም😂😂😂😂😂👍👍👍😂
መሸአላ እደነዚህ ቤተሰብ ደስየሚለው በራሳቸው ሙድ ነው የሚሰሩት የማንንም ፎቶ አለጣጥፉም አቦ ይመሳችሁ
ከረፈፍ እራስሽን አጠብቂም ከእንደዚህ አይነት አደጋ አይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሽቴ እስከሚመልጠኝ የሳኩበት ቪዲዎ ወላ😂😂😂 እሙ ተኮልሽኮ ወላ😂😂😂😂😂
የተናደደች ጃርት እንዳታስመስያት አይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የዚህ ቤት ድምቀት ሳሚ ነው ወላህ በጣም ነው የሚዝናናኝ ንግግሩ😂😂❤❤
ፍትህ ለሣሚ ጨጓራ
ወይ ሳሚ መስታውት አላምጣህም ደስ ይላል እሙ ግን ገፈኛ ነሽ ፈታ ነው ያደርጋቹኝ ምርጥ ፕራንክ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ጉዴ መሳቅ ደከመኝ ከነሱ ስራ የሱ ነገግር ነው የሚያስቀኝ 😂😂😂😂😂😂
እራስሽን ታጠፋአለሽ አላለም😅😅😅
በራሳቸው ሙዲፈታየሚሉ ወላስወዳቸውኮ
ተረጋጊ እስኪ ወይኔ ሆዴን አመመኝ😂😂😂😂😂
ሳሚጎበዝ እራሰሺን ታጠፊያለሺአላለም😂😂😂 ደሞባልእንዳላት አረጋገጥን ደሰሲል😂😂😂
😂😂😂ወይ ጉድ ከባድ የኔ ውድ እንድህ ስተደርግ ሳቅ አይማጣብሽም ወይ
ሁልጊዜ የሚያሥቀኝ ሣሚይ የሚናገራቸዉ ቃላቶች ክክክክክክክ
ክረፈፉ ክክክክክክክ. ተላጭታ ድጋሚ የተኳለች ድመት ክክክክክክክክክክ
ቤተሠቦቻች እንኳን ደህና መጣቹሁ የደሥታችን ምንጭ ናቹሁ ጌታ በሠው አገር ብዙ ነገር ይከፋል እናንተ መከታተል ሥጀምር መከፋቴ እረሣለሁ እሙቲ ሣቅዋን ትከሻውን የምታረገው ነገር በሙሉ እንደ እህቴነው የምትሆነው አገር ሥመጣ እናንተ ማገኘት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር የዛ ሠው ይበለንን
የባልወሬ ይመቸኛል አዝግናችሁ ጌን🤣🤣🤣
ደግመሽ ተረጋግተሽ እይው አይሳሚ በሳቅ ገደልከኝ😂
መታቺዃል በጊዜ እኔማ ማታ ማታ ከቸሐነው እናተን ፍለጋ😂ወይ እሚት ምን አስመሰለቺሺ😂
❤❤❤❤እዚቤት የለ ፍቅር በጣም ነው የምታስቀኑት ይመቻቹዉ ወዮ ከንፈሯ እረሱን የቻለ ጥቁሩ ነው አላማ😂😂😂😂😂😂😂 ሞትኩኝ በሳቅ
ክክክክክ ኧረ በሳቅ በርዷት ነው እንደ ፀጉሯ የቆመው አላለም አይ ሳሚ 😂😂😂😂😂😂😂
ገና ሳላየው ሳቅ ሚጀምረኝ ነገርስ😅😅
ልጁ እዳያይሽ አላለም😂
😂😂😂😂😂 እህህህበሳቅ ሄዶ መስታወት አላመጣም ሳሚ😂😂😂
😅😅😅ልጁ እዳያያት አለኮ😂😂😂ኧረ ወይኔ😂😂😂በስላሴ እሚት 😅😅ማርያምን ሞትኩ😂😂😂❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ወይኔ ሳሚ ቃላቶቹን ከየት ነው የምታመጣቸው😂😂😂😂ወይኔ እሙዬ ተኮል ሆደ ነፈረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂ቤቢዬን ብርድ እዳታስመቱት ሸፈን አርጉት❤❤❤❤❤
ሳሚ አይ አንተ እድሜና ጤናይስጥኽ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂አረ ጉድ እናተ😂😂😂😂የሳኩበቷ ሆዴን አመመኝ
አየሳሚ ፈረደብህ ቻለው እግድህ ማሻአላህ ልጅሽ ነው የታየኝ አላህ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤
Ewuy barokyeee egziabher yasadgh❤❤❤❤❤❤
😂😂😂❤❤❤አይ እሙዬ😂
በራሳቺሁ ሙድ ደስስስስስስ ስትሉ😂😂😂😂😂😂😂😂
ኑ የመዳም ቅመሞች እዝህ ቤት 😂😂😂😂 አይ ሳሚ በህዋት መኖርህ ራሱ አድ ነገር ቸለው😂😂😂
ቫልዝን ነው የተቀባቸው አይ ሳሚ😂😂😂😂😂
አረ ተው ለልጁ እሰቡለት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሳሚ የሳቀ ምጭ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ምናይነት ግፈኛ ነች😅😅😅😅
ሳሚየዉዲዲዲ ልዩነህ ለሰዉክብርአለህ😢❤❤❤❤❤❤ጀግና
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሳሚ ወይው ሆደ ነፈረ
ወይኔ ሊቤስቲንግ ምን የሰራ እረ ሳሚ እፍፍፍፍፍ እማምላክ ትጠብቀቹ የተናደድች ጀርት እዳታሰመስያት እዳለው አሰመሰልሻት ወይኔ በሳቅ አልቅሼ አላወቅም ነበር እውነት በሳቃ ነው ያለቀሰኩት የተላጨች ድምት እፍፍፍፍ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይሳሚ እድሜና ጤ ና የሰጣቹው
ክክክክክክ ከንፈሯ በራሱ ጥቁር ነው 😂😂😂ኧረ በሳቅ ገደልከኝ ሳሚ 😂😂😂😂አንች ተንኮለኛ ልጅ የሳሚን ጨጓራ ላጥሽው😂😂😂
ሳሚ ትታስቀኝኮ😅😅😅😅ከፈሯደሁጥቁርነው አላለም😅😅😅
ቤቢን ሸፈን አርጉት ብርድ እንዳይመታው
ብርድ ይማታል እንዴ?😅😅😅
😮😮😂😂😂😂@@siaw5419
😮😮😮😮
@@siaw5419 ክክክክክ አማርኛ አታቂም እንዴ
ሳሚ አስተዋይ ሰው ነው
❤❤❤❤ay Sami ye sake mnchi😂😂😂😂😂😂
የሳቄ ምንጭእግዚአብሔር ይጠበቃልን❤❤❤
አይይይ ሳሚ😂😂😂😂😂
ክክክክክክክ ወይኔ ዛሬ ገደሉኝ
አይሣሚ😂😂😂😂😂ልጀንእዳታይአላለም
የሳቄ ምንጭ ነው ሳሚ 😅😅😅😅😅😅
አረ እሙዬ አቻ ልጅ የሟች ሽውዴ በረቱ ለኛ የኔ ቆንጁ ወች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሳሚ መቼም ፈርዶብሃል😂😂😂
😂😂😂😂😂 አይ እሚት ምን ትመስላለች
😂😂😂😂😂😂at Sami yetenadedechi jart
ሳሚ😂በሳቅ😂😂
😂😂😂😂😂የሳቄምጮች ፈታነውኮ የምታረጉኝ❤
አይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂 የሣቄ ምጭ 😂😂😂😂😂
Ayi Sami listing allalem besknew yemotkut 😂😂😂😂😂
Widid iko nw yemedargachu geeta ❤❤❤❤❤❤❤ ye saqemicoci
ከረፈፍ😂አላለም😂😂😂
Jinii bishaan keessaa bahe fakati🙆🏿♀️🤣🤣🤣
BALL.ALTE.ARGANA.LUJ.NATE
😂😂😂😂
አይ ሳሚ የተናደደች ጃርት አላለም😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
Wayyoo garan naa dhukkubee🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂እንዲት እንደሳኩ😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣ወይኔሆደቆሰለ 🤭
አያልቅብሽ😂😂😂
የምር ተጫወቻወሺባት ክክክክክክ
Sami😂😂😂
የል ጂድም ፆ ማሻአላ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ልቤ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂
እሙዬ ልጅሽ ፈጣሪ ያሳድግላቹ ወንድነው ወይስ ሴትናት
እሙዬ ሁሌ እደዚህ በግዜ ልቀቁ♥️😂😂
አይይይይ ሳሚ😂😂😂😂😂
ይሳቅ ምጭ ናችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣
አረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ነው ምዎዳችሁ 🥰🥰🥰
ሳሚ😂😂😂😂
ማርያምን በሳቅ ሞትኩ😂😂😂 ሳሚዬ😂😂😂😂😂
Dhugaa waqayyoo bayee. Nu bashanisitani galtomaa 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
Gin ye sami shogara dehna new tigstun ystik abate
Kkkkkkkk Arif nawu bertu
ውይ የዛሬውስ😂😂😂😂😂😂😂😂
ውይኔ ጨጎርህ ውንድሜ😂😂😂😂😂😂😂😂
እሙ ተንኮል አያልቅብሽም መቸስ😂
አይ ሳሚ ቻለዉ😂😂
እስቲ ሳሚ የሚመቻችሁ ብቻ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂sa😊
ወላሒ እኔ ይመቼኛል በጣምነዉ የምከታተለዉ
እኔም ጨዋታዉ ይመቸኛል እዳዉ ለወሬ ለማሳቅ የተፈጠረ እስኪመስል ወሬዉ ያስቃል
ሳሚየማይመቸው ሼይጧንብቻነው
ቀላል ይመቻል ምናለ እናብርሽና እነማርቤት ያሉት ቢመጡ ቢዝናኑ❤❤❤❤
ሳሚን የምትወዱ👍ግጩኝ😂😂😂😂
😂ዛሬ በጊዜ መጣቹ አይ የፈረደበት ሳሚ😂
የሳሚ አነጋገር ነው በሳቅ ፍርስ ሚያረገኝ😂😂😂😂
ሳሚ የሳቅ ምጫችን ኑሩልን
Enerasu be sak firs elalew esu singer🤣🤣🤣
የሳሚ ንግግር በጣም ነው የሚመቸኝ በጣም ነው የሚአሲቀኝ😂😂
የተናደደ ጃርት አላለም ❤😂😂😂ግን እኮ በእኛ ሀገር አንድት ሴት አራስ ስታርስ መጨርሻ ላይ ስጦታ ይሰጣታል ❤❤ለእምቲስ ምን ተሰጣት አላየሁም
እኔ ራሱ ተሰጥቼ አቃለሁ ሰዉ ማራስ ስወድ ገንፎ ማገንፋት መብላቱን አልወደዉም ተልባ መምታት ማተክተክ እንግዳ ሲመጣባቸዉ ሽርጉድ ማለት ስወድ እነሱን ቁጭ አርጌ መካደም በልጅነቴ ስወድ ነበር ያጎት ሚስት አልቀረኝም አርስ ነበር እና ስጦታ ይሰጡኛል ለካ ባህሉ ሆኖነዉ እ ስጦታ ሲሰጡኝ ይከብደኝ ነበር ሀቂቃ
እኔም ተሰጥቻለሁ ወላሂ
@@Guggi-zw4ev እኔም ታላቅ እህቴን አርሸ ተሰጥቻለሁ እናቴንም ሳርስ እሰጥ ነበር ግድ ነዉ ስጦታ መሰጣጠት እደሌላ ሳይሆን የፍቅር የመዉደድ መግለጫ ነዉ
እኔም አክስቴን አርሸት ስመለስ ልብስ ገዝታልኛለችች
እ በዬት ሀገር ደሞ እደዚህ ያለ ባህል ክክክ እኔ ለእህቴ ምንም ባረግላት ያረኩላት አይመስለኝም እሷ ስለሆነች አዝላ ያሳደገችኝ የሷን ልጆች ደሞ የማሳደግ ግደታዬ ነው እህት አለምዬ የኔ ስጦታዬ
😂😂😂❤❤❤እኔ እኮ ሳያችሁ ገና ስመጡ የምሮጠዉ ነገር😂😂ባባዬ በእግሩ ሰላምታ አስጀመራችሁት ረዝም ልብስ አልብሽዉ እድፋፋ ❤❤በተረፈ ፈጣሪ ያሳድግህ
ወይኔ ሳሚ በቁም ተቃጥለህ ማለቅህ ነው😂😂😂😂😂😂😂
አይ ኡሙ ሀሳቡ እንዴት እንዲመጣልሽ አላቅም😂😂😂😂😂😂
ወይኔ አንጀቴ ቆሰለ እውነትም እሚት ስትጓረጉርሽ አይታወቅሽም እንዴ😂😂😂😂
እሚት ከካሜራ ጀርባ ፀጥ ያልሽ መሆንሽ ተረዳሁ❤❤❤🎉🎉🎉
እኔኮ የሱ ንግግር ነው ፈገግ የሚያደርገኝ😂😂😂
ቀይስር ሲጨፈጭ የዋለ ህፃል ትመስላለች አለ ሳሚ😂😂😂😂😂 ከእንደዚህ አይነት አደጋ እራስሽን አጠብቂም እንዴ አይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂
ገና ሳላየው በዚ ኮሜንት ከልቤ ሳኩኝ😅😅😅😅😂😂
ወይኔኔኔኔኔ ሳሚ አትይ እራስሽን ታጠፊአለሽ አላለም😂😂😂😂😂👍👍👍😂
መሸአላ እደነዚህ ቤተሰብ ደስየሚለው በራሳቸው ሙድ ነው የሚሰሩት የማንንም ፎቶ አለጣጥፉም አቦ ይመሳችሁ
ከረፈፍ እራስሽን አጠብቂም ከእንደዚህ አይነት አደጋ አይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሽቴ እስከሚመልጠኝ የሳኩበት ቪዲዎ ወላ😂😂😂 እሙ ተኮልሽኮ ወላ😂😂😂😂😂
የተናደደች ጃርት እንዳታስመስያት አይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የዚህ ቤት ድምቀት ሳሚ ነው ወላህ በጣም ነው የሚዝናናኝ ንግግሩ😂😂❤❤
ፍትህ ለሣሚ ጨጓራ
ወይ ሳሚ መስታውት አላምጣህም ደስ ይላል እሙ ግን ገፈኛ ነሽ ፈታ ነው ያደርጋቹኝ ምርጥ ፕራንክ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ጉዴ መሳቅ ደከመኝ ከነሱ ስራ የሱ ነገግር ነው የሚያስቀኝ 😂😂😂😂😂😂
እራስሽን ታጠፋአለሽ አላለም😅😅😅
በራሳቸው ሙዲፈታየሚሉ ወላስወዳቸውኮ
ተረጋጊ እስኪ ወይኔ ሆዴን አመመኝ😂😂😂😂😂
ሳሚጎበዝ እራሰሺን ታጠፊያለሺአላለም😂😂😂 ደሞባልእንዳላት አረጋገጥን ደሰሲል😂😂😂
😂😂😂ወይ ጉድ ከባድ የኔ ውድ እንድህ ስተደርግ ሳቅ አይማጣብሽም ወይ
ሁልጊዜ የሚያሥቀኝ ሣሚይ የሚናገራቸዉ ቃላቶች ክክክክክክክ
ክረፈፉ ክክክክክክክ. ተላጭታ ድጋሚ የተኳለች ድመት ክክክክክክክክክክ
ቤተሠቦቻች እንኳን ደህና መጣቹሁ የደሥታችን ምንጭ ናቹሁ ጌታ በሠው አገር ብዙ ነገር ይከፋል እናንተ መከታተል ሥጀምር መከፋቴ እረሣለሁ እሙቲ ሣቅዋን ትከሻውን የምታረገው ነገር በሙሉ እንደ እህቴነው የምትሆነው አገር ሥመጣ እናንተ ማገኘት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር የዛ ሠው ይበለንን
የባልወሬ ይመቸኛል አዝግናችሁ ጌን🤣🤣🤣
ደግመሽ ተረጋግተሽ እይው አይሳሚ በሳቅ ገደልከኝ😂
መታቺዃል በጊዜ እኔማ ማታ ማታ ከቸሐነው እናተን ፍለጋ😂ወይ እሚት ምን አስመሰለቺሺ😂
❤❤❤❤እዚቤት የለ ፍቅር በጣም ነው የምታስቀኑት ይመቻቹዉ ወዮ ከንፈሯ እረሱን የቻለ ጥቁሩ ነው አላማ😂😂😂😂😂😂😂 ሞትኩኝ በሳቅ
ክክክክክ ኧረ በሳቅ በርዷት ነው እንደ ፀጉሯ የቆመው አላለም አይ ሳሚ 😂😂😂😂😂😂😂
ገና ሳላየው ሳቅ ሚጀምረኝ ነገርስ😅😅
ልጁ እዳያይሽ አላለም😂
😂😂😂😂😂 እህህህበሳቅ ሄዶ መስታወት አላመጣም ሳሚ😂😂😂
😅😅😅ልጁ እዳያያት አለኮ😂😂😂ኧረ ወይኔ😂😂😂በስላሴ እሚት 😅😅ማርያምን ሞትኩ😂😂😂❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ወይኔ ሳሚ ቃላቶቹን ከየት ነው የምታመጣቸው😂😂😂😂ወይኔ እሙዬ ተኮል ሆደ ነፈረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂ቤቢዬን ብርድ እዳታስመቱት ሸፈን አርጉት❤❤❤❤❤
ሳሚ አይ አንተ እድሜና ጤናይስጥኽ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂አረ ጉድ እናተ😂😂😂😂የሳኩበቷ ሆዴን አመመኝ
አየሳሚ ፈረደብህ ቻለው እግድህ ማሻአላህ ልጅሽ ነው የታየኝ አላህ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤
Ewuy barokyeee egziabher yasadgh❤❤❤❤❤❤
😂😂😂❤❤❤አይ እሙዬ😂
በራሳቺሁ ሙድ ደስስስስስስ ስትሉ😂😂😂😂😂😂😂😂
ኑ የመዳም ቅመሞች እዝህ ቤት 😂😂😂😂 አይ ሳሚ በህዋት መኖርህ ራሱ አድ ነገር ቸለው😂😂😂
ቫልዝን ነው የተቀባቸው አይ ሳሚ😂😂😂😂😂
አረ ተው ለልጁ እሰቡለት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሳሚ የሳቀ ምጭ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ምናይነት ግፈኛ ነች😅😅😅😅
ሳሚየዉዲዲዲ ልዩነህ ለሰዉክብርአለህ😢❤❤❤❤❤❤ጀግና
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሳሚ ወይው ሆደ ነፈረ
ወይኔ ሊቤስቲንግ ምን የሰራ እረ ሳሚ እፍፍፍፍፍ እማምላክ ትጠብቀቹ የተናደድች ጀርት እዳታሰመስያት እዳለው አሰመሰልሻት ወይኔ በሳቅ አልቅሼ አላወቅም ነበር እውነት በሳቃ ነው ያለቀሰኩት የተላጨች ድምት እፍፍፍፍ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይሳሚ እድሜና ጤ ና የሰጣቹው
ክክክክክክ ከንፈሯ በራሱ ጥቁር ነው 😂😂😂ኧረ በሳቅ ገደልከኝ ሳሚ 😂😂😂😂አንች ተንኮለኛ ልጅ የሳሚን ጨጓራ ላጥሽው😂😂😂
ሳሚ ትታስቀኝኮ😅😅😅😅ከፈሯደሁጥቁርነው አላለም😅😅😅
ቤቢን ሸፈን አርጉት ብርድ እንዳይመታው
ብርድ ይማታል እንዴ?😅😅😅
😮😮😂😂😂😂@@siaw5419
😮😮😮😮
@@siaw5419 ክክክክክ አማርኛ አታቂም እንዴ
ሳሚ አስተዋይ ሰው ነው
❤❤❤❤ay Sami ye sake mnchi😂😂😂😂😂😂
የሳቄ ምንጭ
እግዚአብሔር ይጠበቃልን❤❤❤