ልጆቹን ገድላስ ቢሆን የመጣችው🤣 አዲሷ ሰራተኛ ሳሚን አሰጨነቀችው🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 01. 2024
  • #ebstv #asfawmeshesha_ebstv #couples #asfawmeshesha_ebstv #በዓል #ጥምቀት ‪@samemu‬ ‪@yontube-03‬ ‪@samichotv‬

Komentáře • 1K

  • @samichotv
    @samichotv  Před 5 měsíci +251

    እስቲ ዛሬ 3 ሺ ላይክ አስገቡን ለባለፈው እናመሰግናለን 🥰🙏🙏🙏🤣🤣

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 5 měsíci +3

      ሢጀመር ፕራንክእንደሆነ ሣሚያቃል ሥራችሁአይደልእንዴ ግንእኛንያዝናናል

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt Před 5 měsíci +1

      እድሜ ለኛ ለእህቶችሺ እናደርጋለን አብሺሪ

    • @meram123
      @meram123 Před 5 měsíci +1

      😂😂😂እሸ

    • @hiwot-
      @hiwot- Před 5 měsíci +1

      እሙየ አምሯት ነዉ 3ሺ ላይክ እናስገባት

    • @kebedebedada8048
      @kebedebedada8048 Před 5 měsíci +1

      🤣🤣🤣🤣

  • @Birtukan-rw9is
    @Birtukan-rw9is Před 5 měsíci +220

    ሳሚ እሚናገርው ቃላት እሚያስቀው በላይክ አሳዩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍

    • @UMUYAHAYYOUTUBE
      @UMUYAHAYYOUTUBE Před 5 měsíci

      በጣም

    • @user-fl6ge6py5g
      @user-fl6ge6py5g Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂😂እኔአለሁሊገለኝነዉበሳቅ😂😂😂😂

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez Před 5 měsíci +1

      በጣም😂😂😂

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 5 měsíci

      በጣምነዉእሚስቀዉ

    • @user-wg8io1yh2u
      @user-wg8io1yh2u Před 5 měsíci

      በጣም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @momo9071
    @momo9071 Před 5 měsíci +21

    ወይ ሳሚ አላወቀቀም:ለሴት ያለው ክብር ያስደንቃል

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 Před 5 měsíci +46

    የኔ እናት ሰራተኛ. ባትቀጠሪ ይሻላል ኢትዮጵያ ላይ ያለዉ ነገረ ከማየዉ አንፃር ያደሩ ወደ ለላ ይገባሉ.

    • @user-df7dx3tm3w
      @user-df7dx3tm3w Před 5 měsíci

      Fa ra thee tehe jie lek akahedh bekeneate tehoeni dozeleg

  • @mulu5
    @mulu5 Před 5 měsíci +19

    ❤❤😂😂😂❤❤እዉነቱ ነዉ ሆ በዚህ በከፋ ጊዜ ትምህርት እሚሰጥ ቪድዮ ነዉ

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Před 5 měsíci +19

    አረ አዠቴ ቆሰለ ወላሂ እና የተመቹ አያልቅባቹ😂😂😂😂😂😂😂😂እሙዬ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ 🤲🤲🤲

  • @user-sp2fp9ph9o
    @user-sp2fp9ph9o Před 5 měsíci +11

    መቼም ተንኮል አያልቅብሽም የኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ 🤲🤲🤲 አይ ሳሚ ቁመቷ እራሱ ምንድነው የሚያክለው አላለም 😂😂😂😂😂 ሳሚ ሰራችልህ ትውለድና ብድርህን ትመለሳለህ

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i Před 5 měsíci +10

    ገና ሳየዉ ሲጀመር ወንድ እንደሆነ አዉቄለሁ ወይኔ ሳሚ በትንሾ ይሸወዳል የኔ ባል ቢጤ ነዉ

  • @Alh973
    @Alh973 Před 5 měsíci +17

    ሰታስቁ ሳሚ ያለው ጥንቃቄ አሪፍ ነው ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f Před 5 měsíci +36

    ዋው ዛሬ ደግሞ እሙ የምር በጣም ምርጥ ፕራንክ ነው ወይኔ የሁለታችሁም ንግግር በጣም ነው የሚያስቅው ደስ ይላል በርቱ😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-eb2yi6cs6d
      @user-eb2yi6cs6d Před 5 měsíci

      😅😅😅😅😅 😂😂😂😂ሞኩኝ በሳቅ አረ ሳሚ ወሬው ሲያስቅ እንዳው እሙ አያልቅብሽም የፕራንክ ሀሳቡ 😂😂😂😂😂😂 ይለያል ይሄ ፕራንክ👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-xp7sx5fq3e
      @user-xp7sx5fq3e Před 4 měsíci

      ይመቻችሁ😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 5 měsíci +29

    አይ እናተ😂 ለመላውክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመጥምቁ ዮሀንስ ጥምቀት በአል አደረሣችሁ የአመት ሠው ይበለን ❤❤❤❤

  • @user-sv5rd4mk4w
    @user-sv5rd4mk4w Před 5 měsíci +16

    በጣም ነው ያሣቃችሁኝ ❤❤❤😂😂😂😂እሙ መቸም አያልቅብሽም

  • @user-rq7me6fn4b
    @user-rq7me6fn4b Před 5 měsíci +6

    ውዶች በጣም ነው ፈታ የምታረጉት ሳቄን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ😂😂😂😂ለቤታቹ አዲስ ነኝ ከሳውዲ

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 Před 5 měsíci +10

    በ እግዚአብሔር ስም ንገሩኝ. ሳሚ ዳነ የኔ አባት በጣም ነዉ የጨነቀኝ

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Před 5 měsíci +4

    ወይኔ እንዴት እንደሳኩኝ መዳም አቃጥላኝ ነበር አዝናናቿሁኝ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 Před 5 měsíci +2

    😂😂😂😂😂 በወድ ብዙ ነገር ደረሶባታል ሥለዉ ልታሥገደይኝ ነዉ እዴ ያመጣሺዉ አላለም ደግጦ የወድች በቀለን ትወጣብኝለች ብለህ

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Před 5 měsíci +4

    ሱበሀንአላህ እሰከመጨረሻውነው ያየሁት ኧረ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @jamalaride7767
    @jamalaride7767 Před 5 měsíci +3

    አይ ኮሜተሮች ፈታ እኮ ነው የምታረጉኝ ሰላማቹ ይብዛልኝ ቅመሞቼ

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 Před 5 měsíci +5

    ክክክ እረ በሳቅ ፈጃችሁኝ😂😂 እረ እናንተ ልጆች ተው ልኑርበት😂

  • @jmaeelhaaaa5430
    @jmaeelhaaaa5430 Před 5 měsíci +21

    😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝበሳቅ❤😂😂😂

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před 5 měsíci +7

    ሳሚ ጨጓራህ ግን ይሰራል ላጡት እ ጎበዝ😢😂😂😂

  • @user-wt9sk7tt9o
    @user-wt9sk7tt9o Před 5 měsíci +7

    እንደው ወይኔ ሳሚ እማማ አላለም😂😂😂ግን እያወክ 😂 ቢሆንም ምንም አያስነቃብህም

  • @mitha247
    @mitha247 Před 5 měsíci +32

    ሁላችንም የኦሮቶዶክስ እምነት ተከታይ ለሆናችሁ በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ እሙና ሳሚ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤😊

  • @uaeuae4077
    @uaeuae4077 Před 5 měsíci +22

    እረ ተዉ በሳቅ ገደላቺሁን 😂😂😂 ዲራማዉ ይቀጥል የሥትሉ👍

  • @user-uy1rg4no2w
    @user-uy1rg4no2w Před 5 měsíci +3

    አረ በሣቅ እሙ አላህ በሠላም ይገልግልሽ ውደ አብሽሩ

  • @user-jq8pm2rw5j
    @user-jq8pm2rw5j Před 5 měsíci +12

    የኔ. ውዶች ወላሂ ታሪካችሁን ገና እየያየሁት ነበር እከታተላችሗለሁግን ይህን ሁሉእንዳሳላፋችሁአላውቅም ነበር
    በጣም እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kamilaemar3687
    @kamilaemar3687 Před 5 měsíci +4

    አይይይ እናንተ ልጆች በሳቅ ልትገሉኝ ነው ዘንድሮ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-ij9zc5fq3i
    @user-ij9zc5fq3i Před 5 měsíci +6

    አየ እሙየ ዛሬስ እኔም ነኚ ፕእራንክ የሆንኩት😂😂😂😂😂 እሙ እመብረለን በሠላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ ሣይሠማሽ የኔ ፍልቅልቅ ከመዳም ቤት ድክም ሲለኚ እናንተን ሳይ ድካሜን እረሣዋለሁ በረቱ 100ሺ እናስገባቸዉ ጋይሥ ❤❤❤

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf Před 5 měsíci +7

    ሳሚ እሚናገረዉ ቃላት ሁሉ በጣም ያስቃል ሰወዳችሁ ❤❤❤

  • @user-wn8bm1xj6k
    @user-wn8bm1xj6k Před 5 měsíci +3

    እሙ በጣም አዝናኝና አስቂኝ ፕራክ ነው ምሰሪው ይመቻቹ አቦ አዝናናቹን😂👍🥰🥰

  • @melimelu9569
    @melimelu9569 Před 5 měsíci +3

    እመቤቴ ትቅረብሽ ❤ ባልሽ ግን በጣም ነዉ ሚያስቀዉ 😂😂😂 የምር ፈታ አደረጋችሁኝ አዲስ ነኝ ለቤታቹ ❤

  • @GexiiHuluka-ze3fi
    @GexiiHuluka-ze3fi Před 5 měsíci +2

    ሁሉም ሳዉ አንድ አይደላም እኮ ቡዙ ማልካም ሳራታኞቺም አሉ ሁሉንም ባአንድ አይን ማያት የላባቹም

  • @ahlamebrahim2697
    @ahlamebrahim2697 Před 5 měsíci +5

    ወይኔ በሳቅ ሞኩኝ። ግን ጠርጥሬ ነበር ዩኒ እንደሆነ

  • @MeronMamo-nj5dl
    @MeronMamo-nj5dl Před 5 měsíci +4

    አምርሮ የተነሳውስ ነገር አይ ሳሚ በእውነት እኔ እራሱ ዘና ነው ያደርጋችውኝ ከመዳም ንዝንዝ እንደዝ የማዝናና ነገር ያስፈልገናል ይመቻቹ ❤❤😅😅😅😅😅

  • @user-kw3hy5ch6f
    @user-kw3hy5ch6f Před 5 měsíci +3

    ወይኔ እሙዬዬዬዬ ያንቺስ ጉድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አለህ በሰለም ይገለግለሽ ማሬ❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 5 měsíci +3

    እሙየ ወላሂ በጣም ነዉ የምታስቁኝ 😂
    ወይ ሳሚ ቻለው እንግዲህ እሙን

  • @herfadjerfad9165
    @herfadjerfad9165 Před 5 měsíci +4

    ልታስገዲይኝ ነው እዴ አይ ሳሚ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @khanhabib1853
    @khanhabib1853 Před 5 měsíci +3

    አይቶባያ መተማመን ቀረ አይ አግሬ እኛ በሰው ሀገር ከልምንም ተያዢ እየሰራ ነው ምንነታችንን ሰያቁ ወላሂ እኔ ቤታቸውን ከነወርቃቸ አይቆልፉም ሰሄዱ ክፍላቸውን ክፍትነው ምክነቱም አማኚ ነቸወ

    • @tube8181
      @tube8181 Před 5 měsíci

      እኛገርከባድነው፣
      መግሰትእለለበትአገር

  • @eyerusalemtilahun921
    @eyerusalemtilahun921 Před 5 měsíci +3

    ወይኔ ሳሚ በሳቅ ገደልከኝ ያንተስ ጉድ አያልቅም

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 5 měsíci +26

    ሳሚ አውቆ ነው ፕራንኩን ሚያስጨርሳቹ እንጂ እኳን እሱ እኔም ከመጀመሪያው ዮኒ መሆኑን አውቄአለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Handel482
    @Handel482 Před 5 měsíci +3

    እሙዬ የጸጉርሽ አድናቂ ነኝ ውዴ 😊በሰላም ሁለት ሁኚ ዘንድሮ ባልየው ጨጓራው አልተረፈም😂😂

  • @user-ll6yn1pu3n
    @user-ll6yn1pu3n Před 5 měsíci +5

    ወይኔ፣ቁመቷምንያክላልአላለም❤❤❤❤

  • @obsee2328
    @obsee2328 Před 5 měsíci +5

    ባቃ ሲረዬ እን ናንተን ማያት ቢቻ ሆነው 😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @lookinglooking6639
    @lookinglooking6639 Před 5 měsíci

    በጣምነው የምወዳችሁ የኔውዶች ነፍ አመት ኑሩልኝ

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe Před 5 měsíci +5

    ኧረ የዛሬው የተለየ ነው እማማ አላለም😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-hf4zi9nu2p
    @user-hf4zi9nu2p Před 5 měsíci +4

    በጣምአምሮብሀልለሶእዲትሰጥ😂😂😂😂😂😂

  • @amhara74
    @amhara74 Před 5 měsíci +8

    ወይ እናንተ😂😂😂❤❤❤❤

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 Před 5 měsíci +2

    እሙየ ሳቅሽየሚቀድምሽነገርስ😂😂😂ይመቻችሁ አይሳም ወላበሳቅ😂

  • @Bisratgj9zq4vq8s
    @Bisratgj9zq4vq8s Před 5 měsíci +16

    ግን ለምንድነው 100ሺ የማናስገባቸው የመዳም ቅመመዋች ማለት በጣም ነው ዘና የምያደርጉን በጣም ነው የምንውዳቸው ከሞንትላይ በጣም ዘና እንደምያረጉን እየፃፋቹነው የሄ ደሞ ሁላችንም እንመሰክራለን እና እባካቹ 100ሺ እናስገባቸው በማርያም❤❤❤

  • @user-nd8fs9hr6g
    @user-nd8fs9hr6g Před 5 měsíci +6

    kkk እሙ አሣክሽኝ ገና ሣየው ወድሙ መሆኑን አወኩኝ

  • @hehamanot
    @hehamanot Před 4 měsíci +2

    ወይኔ እያለቀስሁም ቢሆን የዚህ ልጂ ንግግር ያስቀኛል 😂😂😂 እኔ ግን ከመጀመሪያውም አውቄለሁ 😂😂😂

  • @user-rc9or5of1n
    @user-rc9or5of1n Před 4 měsíci +1

    እኔ እደናተ የምወደዉ ሰዉ ጠፋኝ ወድድድድ የሳቄ ምጮች እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rabiamohammed9082
    @rabiamohammed9082 Před 5 měsíci +4

    እማማ አላለም🙈 😁😁😁😁 ስወዳችሁ💞

  • @user-fx1cz4pz2p
    @user-fx1cz4pz2p Před 5 měsíci +31

    በሰቅ ገደላችሁኝ የኔ ምራጥች 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Před 5 měsíci +2

    አሪ አይበልም ገን በናትህ አይይ እናት ሀገሬ እራስ በራሳቸን አንጨካካን እባካቸሁ እደት መተማማን ይጠፊል 😢😢😢😢😢😢😢 አይ ሀገሬ ምን አይነት ዘመን ደረስን ወላሂ ለማንኛው በሪቱ😢😢

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 Před 5 měsíci

      እረ በዚህ ዘመን ማርየ ከባድ ነዉ ተይይይ

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 Před 5 měsíci +2

    ወይኔ ሰራሽለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔ እዉነት መስሎኝ መምከሬ

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Před 5 měsíci +12

    ሲጀመር ውድነው ስት አይደለችም

  • @selamatlwa2182
    @selamatlwa2182 Před 5 měsíci +8

    ማሪያምን ሞትሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሱስ ሆናችሁብኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-ss3ys
    @AsAs-ss3ys Před 5 měsíci

    ወይኔሆዴቆሠለአይሣሚ ረጅምእድሜከጤናጋ

  • @user-mk3fs7cc4z
    @user-mk3fs7cc4z Před 5 měsíci +2


    ዩወኒ እደሆነ በደብያሥታውቃል ከምር😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Před 5 měsíci +24

    እውነቱን ሳሜእውነት ቢሆንም ግዜው ከፍ እውን መርዳት ነው ባሁኑ ግዜ ከባድነው

  • @Wrre5tTrdtt
    @Wrre5tTrdtt Před 5 měsíci +3

    አይ ሳሚ ሁሌ እሚያስቀኝ የአተ ነገር ነው በሳቅ እምባየ ነው የፈሰሰው 😂😂😂😂

  • @hawaahmed9547
    @hawaahmed9547 Před 5 měsíci +1

    ክክክክክ እና በምን ተግባብተሻት አመጣሻት ለማንኛውም እወዳቸኋለሁ

  • @Sarsartades
    @Sarsartades Před 5 měsíci

    Eneko yesamy wory betam new yemaxekegn❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE Před 5 měsíci +4

    ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ዋው

  • @fanafani2638
    @fanafani2638 Před 5 měsíci +5

    አለም ይሆን ይችላል ሰላም ይሆን ይችላል አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @amaamm-hu4ic
    @amaamm-hu4ic Před 4 měsíci +2

    እማማ😂😂😂😂አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg Před 5 měsíci +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt Před 5 měsíci +4

    እደው በሳቅ እደው እሙየ አያልቅብሸ😅

  • @samira1164
    @samira1164 Před 5 měsíci +6

    እደዉሥወዳቺሁ❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 5 měsíci

    ወይኔ እንደ ዛሬ ሥቄ አላውቅም አይ ሳሚ ይጫወቱብካል ደሞ ቁመቶአ ሲል የሳኩት ሳቅ

  • @user-sj5wl8wh3q
    @user-sj5wl8wh3q Před 5 měsíci +1

    ደስሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Před 5 měsíci +3

    አይ እሙየ ዛሪ መጀመሪያነኝ ኮማች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qm7ut8jk6s
    @user-qm7ut8jk6s Před 5 měsíci +3

    የአላህሚስኪን ምንሁናነው

  • @gelaneguta6205
    @gelaneguta6205 Před 5 měsíci +2

    Garaa lafee koo samii koo❤❤❤ ebifamii hadhoo koo

  • @zinetumer1446
    @zinetumer1446 Před 5 měsíci +1

    ወይኔ እናንተ ልጆች😂😂😂😂እንባየን አስጨረሳችሁኝ😂😂

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Před 5 měsíci +6

    እኔ እናተ ባኖሩኮ የመዳም ስራም አያልቅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-kv8kc2nl9y
    @user-kv8kc2nl9y Před 5 měsíci +4

    ወይኔ ልጁ ሲወለድ ግን እሙ ብርርሽን እንዳርረሲ 😅😅😅😅😅😅

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂😂 በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @wbgfbbehgfdf8449
    @wbgfbbehgfdf8449 Před 4 měsíci

    ተይቶበሮች ሁሉ የእሙ ይለያል ሀሣቦቿ ሁሉ እኛን የሚያዝናና የሚያሥቅ ትምህርት አዘሎች ናቸው በርቺ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 5 měsíci +28

    ሳሚ አዉቆነዉጅ በደብ ያስታዉቃል ዩኒ እደሆነ😂😂😂

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Před 5 měsíci +4

      እኮ እኔ ከመጀመሪያ ነዉ ያወኩት

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 Před 5 měsíci +1

      እኮ

    • @user-ig4jl2fr2t
      @user-ig4jl2fr2t Před 5 měsíci

      በልብሱ ቢያንስ ያቃል

    • @user-om9hb8lr3l
      @user-om9hb8lr3l Před 5 měsíci

      መቼም ሁሉንም ልብስ አያውቅ ቢያቅማ እደዚህ አይሆንም ሳሚ

    • @Kal8454kal
      @Kal8454kal Před 5 měsíci

      ኧረ እኔ ራሱ አላወኩትም😮

  • @cutepink1706
    @cutepink1706 Před 5 měsíci +4

    ምርጥ ብራንክ ነው😅😅😅

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 5 měsíci

    ክክክክሳሚ እማማ አላለም አረበሳቅ ወንድመሆኑይለያል እንዳዉ እሙ ያችእርግዝና ሳሚንማናደድነዉ በአሁኑስአት የቤትስራተኛከባድነዉ አድስአበባላይ ከምንስማዉእናከምናየዉ አንፃርከባድነዉ ትክክልነዉሳሚ እናተሁለትልጆችሳሚንማናደድነዉስራችሁ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 5 měsíci +2

    እሙዬ ፕራንክ መሆኑ ያሥታውቅብሻል ሣሚ የእውነቱነው በአሁን ሠአት ግዜውን አሥፈርተዋል ሣሚ በሣቅነው የገደልከኝ

  • @user-vj3lk9yv4m
    @user-vj3lk9yv4m Před 5 měsíci +4

    🤣😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌በሳቅ አስለቀሳቹኝ በጣም ደሞኮ የሳምሚ ቁሜቷን ለማየት ስንት ሰአት ፈጀኝ የሚለሁ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣በጣም በጣም የአመቱ ምርጥ ፍራኪ እሙና ዮኒ አልተቻላቹም አንደኝ ትወና ነው ስወዳቹ ከልቤ ነው አይ ሳሚ ፊቱን አዞረ 👌🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ፈጣር ያሰባቹትን ያሳካላቹ ❤❤❤❤❤በዴቢ ነው ሳሚን ያገኛቹት ቀጥሉ የኔ የሳቅ ምጮች❤❤❤❤❤❤

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 Před 5 měsíci +4

    አየየየየ የሳሚ ነገር😂😂😂😂እማማ አላለም ትልቅ ነወት አለ😂😂

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w Před 5 měsíci +1

    እርግጠኛነኝ የሳሚወድምነው😅😅 እስከማይቸኩየነውኮሜትየሰጠሁት

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n Před 5 měsíci +1

    ወይኔ አይቼ ሳልጨርስ ኮሜንት አረኩኝ😂 በሳቅ ገደላችውኝ😂😂😂😂😂😂

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Před 5 měsíci +18

    እውይይይይ በሰቅ😂😂😂😂 በመሠረቱ ዮን መሆኑን እንደኔ የጠረጠረ👍😂😂😂😂

  • @merabakla5776
    @merabakla5776 Před 5 měsíci +5

    ሶም እውነቱ ነው ዘመኑ ከፊቶሀል ቁመቱሀ የሴጠን ቁረጪ ነው አለለም😂😂😂😂😂😂😂😃😃😂

  • @user-ic3ok7sg6v
    @user-ic3ok7sg6v Před 5 měsíci +1

    የኔ ምስክን ምርጥ ባል አለሸ

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z Před 5 měsíci +1

    በሳቅገደላችሁኝ😂😂😂😂ወይኔስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @sadasaeed3724
    @sadasaeed3724 Před 5 měsíci +3

    የወኒ ነዉ ያስታዉቃል😂😂😂😂

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 5 měsíci +4

    ፍቴን አዙሬልሻለሁ አለለም ያሴጠን ቁራጭ ናት ቁመቱወ ምን ያክላል አለለም 😂😂😂😂😂

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 5 měsíci

    በትክክል በዚህ በጨለመ ግዜ

  • @madinataju7355
    @madinataju7355 Před 5 měsíci +4

    Yon nw😂😂😂😂😂

  • @ydue5437
    @ydue5437 Před 5 měsíci +3

    ቁመቱአ ምድነው ምታክለው😊😊😊

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 Před 5 měsíci

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን አረ ወይኔ በሳቅ ልሞት እወነት የምትወደዱ ላይክ አሳዩ

  • @saida4736
    @saida4736 Před 5 měsíci +2

    የሳሙ ወንዲም ነው በእርግጠኝነት

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před 5 měsíci +5

    ወይኔ ሳሚ የሰይጣን ቁራጭ ናትወይ 😂😂