የውብዬን ቤተሰቦች ያስለቀሰው ምሽት😭ውብዬ ናት ህይወቴን የቀየረቺው😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • #nahitube #couples #eregnaye

Komentáře • 2,3K

  • @እናትchanal
    @እናትchanal Před 7 měsíci +173

    ናሂ በድግል ማርያም ይጀሀለሁ አባትህን በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ የሚባለዉ ፀበል ዉሰዳቸዉ እዛ ቢሄዱ ቆመዉ እደሚራመዱ እርግጠኛ ነኝ እባክህ ናሂዬ ቅዱስ ጊወርጊስ ያድናቸዎል ዉሰዳቸዉ🎉❤🎉🎉🎉🎉😢😢

    • @TigstStotaw
      @TigstStotaw Před 7 měsíci +2

      ❤❤❤ftanu Geworges

    • @amenshow2384
      @amenshow2384 Před 7 měsíci +1

      የት ነው ያለው ዉዴ

    • @ATayetub
      @ATayetub Před 7 měsíci

      በትክክል😢😢😢😢😢

    • @user-zh3dv5oi1b
      @user-zh3dv5oi1b Před 7 měsíci

      ​@@amenshow2384አማራ ክልል ጎንደር ውስጥ ነዉ የሚገኘዉ ።

    • @Ze-Arisema
      @Ze-Arisema Před 7 měsíci

      ይውሰዳቸው ብዙ ተአምር ሚታይበት ነው

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před 7 měsíci +1061

    የስደት እህት ወንድሞቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹💝💜

  • @hairyatube
    @hairyatube Před 7 měsíci +340

    ያረብ የናሆም አባት ድኖ ቆሞ ሂዶ የማይበት ቀን ራቀኝ ያረብ 144ሺ የናሂ ተከታዮዎች ሁላችሁም ድአ አድርጉለት ምን ይታወቃል ያንዳችን ተሰምቶ ምህረት ቢለግስለት

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Před 7 měsíci +1

      አሚንን

    • @bitewm7998
      @bitewm7998 Před 7 měsíci +2

      አሜን እግዚአብሔር የሜሳነው የለም ተሹላችው ቆሞ ያሳየን❤❤❤❤❤

    • @tigestshomedecor5849
      @tigestshomedecor5849 Před 7 měsíci +2

      እኔም እጸልያለሁ እኚህን ደግ እሩህሩህ የትህትና ባለቤት የሆኑ አባት ምህረቱን እንዲሰጣቸው ❤❤❤

    • @TigistWondimu-mg1nu
      @TigistWondimu-mg1nu Před 7 měsíci +1

      እገዚአብሔር ይርዳሽ🎉🎉🎉🎉

    • @aseobiafhdjs5408
      @aseobiafhdjs5408 Před 7 měsíci

      ❤❤❤❤❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 7 měsíci +10

    ናይ እና ሁብዬ አሁንም ልንገራችሁ ከዚህም በፊት ጸበል ውሰዳችሁ ብዬ ነበር አሁንም ውሰዱዋችሁ ቅድስት ድንግል ማርያም ትማሮት አባቴ በጣም ነው ይሚያዛዝኑኝ አሜን. አሜን. አሜን

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda Před 7 měsíci +31

    ማርያምን ደስታም ሳቅም ብቻድብልቅ ብሎብኛ😢😢አባታችን የሰሚነሽ ኪዳነምህራት ትማሮት ቆመውታሳየኝ

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 7 měsíci +1

      አሜን(3)የኔ እናት እዳፍሽ ያርገው የኔ እህት😢💔💔💔❤💚👏👏

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m Před 7 měsíci +1293

    አደኛ ነኝ ውብዬ ጀግና የምትሉ 😢❤👍👈

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Před 7 měsíci +172

    እዴት መታደል ነዉ እንደዚህ ተሰብስበዉ ከልጆችጋ መመራረቅ መደሠት❤❤❤እድሜ ከጤና ያድልልን ናሂ ፋዘርን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ዉሰዳቸዉ❤❤❤❤❤

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 Před 7 měsíci +2

      በጣም በጣም የሚናፍቀኝ ነገር በሰመአብ

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Před 7 měsíci +71

    የናሂ አባት አንጅት ይበላሉ እግዛብሄር በእግራቸዉ ቁመዉ መሄድ እንዲችሉ ጌታን እለምናለሁ በጣም ያሳዝናሉ እዉነት 😢😢😢😢😢

  • @Tsgaroyal5
    @Tsgaroyal5 Před 7 měsíci +21

    መታደል ነው እድህ በወላጅ መመረቅ ቀላል አደለም በወለዳችሁት ተካሱ ❤❤❤❤

  • @user-gy5hq1wt9e
    @user-gy5hq1wt9e Před 7 měsíci +18

    እኔም አማቶቸ የባሌ እህቶች በጣም ነበር የሚወዱኝ ከሱጋር ተለያይተን እንኳን ለኔ ጥሩ ነገር የሚመኙልኝ ነበሩ ወደ ሀገር ስሄድ መጀመሪያ እነሱን ነው የማያቸው

  • @mekuriayeshi2305
    @mekuriayeshi2305 Před 7 měsíci +116

    ዉብዬ የኔ ቆንጆ እንኮን የልፋትሽን ቆጠረልሽ አሁንም ትዳርሽ ይባረክ የቤተሰብሽ ኩራት የባልሽ ዘዉድ ሆነሽ ኑሪ❤❤❤❤

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 7 měsíci

      ልክ ነሽ የኔ እህት እኛንም ይስጠን 😘😍😍😍😍💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh Před 7 měsíci +118

    አላህ የናሂን አባት አፍያቸውን መልስላቸው ያረብብ😢😢😢 አጀቴን ነው የሚበሉኝ ያረብ

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 7 měsíci +2

      በጣም አሚንን አላህ ይድርስላቸው ሁሌም ሳያቸው አለቅሳለሁ😢😢😢😢

    • @alamalam9788
      @alamalam9788 Před 7 měsíci +2

      አሚን አላህ ያሺራቹሁ በጣም ነው እሚሳዙኑት የረቢ

    • @user-we9uh3sw5t
      @user-we9uh3sw5t Před 7 měsíci +2

      😭😭የኔአባት። ድነው። ባየናቸው

    • @user-ux5zy2to6s
      @user-ux5zy2to6s Před 7 měsíci

      Amin❤❤

    • @netsanetmergia4778
      @netsanetmergia4778 Před 7 měsíci

      AMEN.

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Před 7 měsíci +47

    በባል ቤተሰብ የምትወደድ ሚስት በጣም ጥቂት
    ናት ታስቀናለች መጨረሻቸው ይባረክሚስትዘውድ
    ናት የምትባለው እንዲህ በባል ቤተሰብ ስትወደድ
    ነውና ።

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln Před 7 měsíci

      በትክክል እኔም ጎረቤቶቼና አማቶቼ ወርቅ ነበሩ 😢

  • @taybat536
    @taybat536 Před 7 měsíci +20

    የናሂ አባት አላህ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ ያረብ አይቸግረዉም ድምፃቸዉ ስሰማ እንባየ ይቀድማል

  • @user-bj3pi8gk2c
    @user-bj3pi8gk2c Před 7 měsíci +68

    የናሂ አባት ሰለውብዬ ሲያወራ ያስለቀሰ እዴኔ ማነው😢😢😢

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Před 7 měsíci +279

    የእዉነት እናት አባትኮ በቃል ተገልፆ የማይጠገብ ቃል አይበቃቸዉም❤❤❤

    • @mrsha8808
      @mrsha8808 Před 7 měsíci

      ❤❤❤❤❤

    • @taychmechal348
      @taychmechal348 Před 6 měsíci

      በደንብ አሳክማቸው አባትየውን❤❤

  • @yetykefil7912
    @yetykefil7912 Před 7 měsíci +120

    በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዉሰዳቸዉ አባትክን በርግጠኝነት ይድናሉ

    • @saramamo5332
      @saramamo5332 Před 7 měsíci +5

      እውነት ተው ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈውሳቸዋል

    • @asterdesalegn5581
      @asterdesalegn5581 Před 7 měsíci +2

      ትክክል ተቀባይ እናዘጋጅልካለን ናሆም ውሰዳቸው

  • @Ema244ufk
    @Ema244ufk Před 7 měsíci +179

    የአረብ አገር አባቦች ክፉ አይክቹ ጃግንቶች 💪🎉❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 7 měsíci +68

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ🙏🙏🙏❤❤

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Před 7 měsíci +7

    ውብዪ ማንንም ሰው መቀየም መራቅ መብትሽ ነው፣ እናትና አባትሽንን ግን ማንም የማይተካቸው ናቸው የፈለገ ቢሉ እናትና አባትሽ ናቸው በፍፁም እንዳይቸገሩ እንዳይራቡ እርጃቸው በረከትም ይበዛልሻል፣ አማቾችሽም የተባረኩ ናቸው ፍቅርና ሰላም አብዝቶ ይስጣችሁ፣ ናሂ በጣም ጨዋ የልጅ አዋቂ ነው እድልኛ ነሽ❤

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Před 7 měsíci +71

    የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን🤲🤲🤲
    ይህ የሁላችንም የሰደተኛ እህቶች ሒወት ነው 😢

  • @user-kq7hz9tl3u
    @user-kq7hz9tl3u Před 7 měsíci +25

    አቤት መታደል የምር ውብዬ ጀግና ቆራጥ ጠንካራ የፍቅር ሰው ነሽ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ😊🎉

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 7 měsíci +43

    መታደልነው እድህ በወላጅ መመረቅ ቀላል አደለም በወለዳችሁት ተካሱ እድህነው መባረክ አሁንም ዘራችሁ ይለምልም ውብዬ እና ናሂ በጣም ነው ያስደሰታችሁን ❤❤❤❤

  • @user-ch3hg9yt7j
    @user-ch3hg9yt7j Před 7 měsíci +6

    ምሥኪን የናሂ አባት ሢያሣዝን 😢😢😢😢ሥለሚያመዉ ይሁን 😢እንባዉ ቅርብ ነዉ አፍፍፍፍ የእኔ አባት😢😢😢😢😢😢

  • @FelahTube
    @FelahTube Před 7 měsíci +7

    ዉብየን የመሰለ ብዙ ጀግና ስዴተኞች አሉ የቤተሰቦቻቸዉን ህይወት የቀየሩ ግን ሚዲያ የማያዉቀን ዉብየ ከነ ስሟ ዉብ ናት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 Před 7 měsíci +66

    የውቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ምረቱን ያውርድለውት የኔአባት ናሂ ሄሎ ዳጊ ተው ውቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ውሰዱቼው ካልቻላችሁ ሂዳችሁ ፀበልእምነት አምጡላቼውው❤❤❤❤ ይድናሉ አይዙችሁ ሰይጣን እማያረገው የለም

    • @merymryana-oy3sz
      @merymryana-oy3sz Před 7 měsíci +5

      በእዉነት እኔም እያልኩነበር ወቅሸት ቢወስዱት ዶኖ እደሚመሰክር አልጠረጥረዉም ታምሩብዙኖዉ

    • @Samir-ct4ho
      @Samir-ct4ho Před 7 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-mb8zn1zq4c
      @user-mb8zn1zq4c Před 7 měsíci +2

      እኔ በቅርቡ ሀገር እገባለሁ ከወንቅሽት ጸበል። እመነት ይዤ የመሄድ ሀሳብ አለኝ። ብዙ ግዜ ወንብሸት ውሰዱት እያልኩ እጽፋለሁ አያነቡም መሰለኝ

    • @senaitwelaa
      @senaitwelaa Před 7 měsíci

      እውነት ነው እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን እና ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል እንዲዎስዳቸው ልባቸውን ያነሳሳላችሁ አባታችን ሆድ ብሷቸዋል ብሶታቸው ግልፅ ብሎ ይታያል ለማልቀስ ቅርብ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ እንባቸውን ይጥረገው እኔም አብሬ ነው የማለቅሰው

    • @user-gq6nt6wv7u
      @user-gq6nt6wv7u Před 7 měsíci

      እግዚአብሔር ምርቱን ይላክል ድነህ ለምስክር ያብቃህ

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 Před 7 měsíci +41

    ለኔ ብቻነው የናሂና የውብዬ አባት የሚመሣሠልባችሁ ወዲማማችነው ሚመሥሉትኮ❤❤

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w Před 7 měsíci +168

    ይገርማል በጣም የዉብዬ አባት እና የናሂ አባት ይመሳሰላሉ የምትሉ እስኪ👌👌

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 7 měsíci +1

      ወላሂ አዎ ድምፆቸዉ ሳይቀር

    • @habibaal4299
      @habibaal4299 Před 7 měsíci +1

      በጣም በእውነት እኔም እያልኩነበር

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 7 měsíci

      @@habibaal4299 እሥኪ ይጠያየቁ ዘመድ ይሆኑ እደ ነገር ተበላሸ ትያለሽ 🤣🤣

    • @user-dg8yw2rb2f
      @user-dg8yw2rb2f Před 7 měsíci +1

      እኮ ይገርማል

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 Před 7 měsíci

      እኔም ብያለሁ

  • @SintaTube-bk9hq
    @SintaTube-bk9hq Před 7 měsíci +19

    የውብዬ አባት እንዴት እንዳስለቀሱኝ እፍፍፍ 😢😢

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Před 7 měsíci +10

    ሁለተኛ ኮመትኩኝ ዉብየ (የናሁም እናት የገለፀቻትን ቃል አሥምሪባት ___ጉልቻና ጉልቻም ይጋጫል ቃሎ አጭርናቴ ግን ቡዙትገልፀለች ❤ ምርጥ እናት ሥወድሸ❤ወላሂ❤የናሁም አባት ያርብ አላህ አፊያቸዉን ይመልሥላቸዉ ❤❤❤

  • @user-em5ys4iv5f
    @user-em5ys4iv5f Před 7 měsíci +22

    ዩናሂ አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሩዎት እስኪ ፀሎት ናድድርግላቸው በእግዚአብሔር

  • @aahlam82
    @aahlam82 Před 7 měsíci +24

    ናሆም ራሡ እርግት ያለ ደርባባ ቤተሠብ አክባሪ ለተመልካች ክብር ያለው ምርጥ ሠው አላህ ይጠብቅህ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 7 měsíci +12

    ለካ ዉብዬ እንደስምሽም ውብ ነሽ ቤተሰቦችሽን አላህ ይጠብቅልሽ አላህ የልብሽን አይቶ ምርጥ ባልና ምርጥ አማቾች ሰጥቶሻል አይለያችሁ ናሂ አባትህም አላህ ያሽርልህ ቆሞ የሚሄድ ያድርገው😢

  • @user-gy3jo9dz7m
    @user-gy3jo9dz7m Před 7 měsíci +5

    ዉብዬ ታድለሺ የበተሰቦችሁ እመነት ደስ ይላሉ የ ሁለራቹም ከንግግራቸው ዉትስጥ የ እግዚአብሔር ቃል ከ አፈችው አይ ተፋም

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 7 měsíci +6

    እ/ር አይለያቹ በሁለቱም ወገን ያሉት ቤተሰብም ሆነ ትውልዱ የተረጋጋና በትህትና የሚያመሰግን ቤተሰብ ነው በርቱ አባ የሚያመሰግኑት አምላክ በምህረቱ ይጎብኞት ❤❤

  • @ethiojole
    @ethiojole Před 7 měsíci +12

    ያረቢ የናሂን አባት አላህ አፊያቸውን ይመልስልን ሁሌም ሳየው አንጀቴን ነው እሚበላው እንዲም ሆኖ ስላየሁት ደስ ብሉኛል

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 7 měsíci +260

    ሀገራችን ከጦርነት ከድህነት እና ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን❤💜💘🌹❤💋🇪🇹

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc Před 7 měsíci +19

    ኡፍ አስለቀሳችሁኝ😢😢 ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ባል ምርጥ ሚስት ሁሉን ያደላችሁ❤ አይለያችሁ😢😢

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o Před 7 měsíci +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ቅር ያለኝ ነገር ምን አለበት ለዚ ክብር ያበቃን እግዛአብሄር ይውሰደው ብትሉ ለምድነው ምስጋናውን ለፉጥራን የምትሰጡት ምስጋና የሚገባው እግዛአብሄር ቢቻ ነው❤❤❤

  • @betelhemtube1655
    @betelhemtube1655 Před 7 měsíci +4

    አቤት መታደል♥♥♥♥♥ሁለችሁም ♥♥♥♥♥♥ውብዬ ግን ስደት ያለነው ሺ ብቻ አይደለንም እደባልሽ አይነት ብዙ ይወለድ

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 7 měsíci +168

    በስዴት ያላችሁ እህቶቸ አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኝን❤👍👍

    • @baldabebaw9495
      @baldabebaw9495 Před 7 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-dy5kk3ot9j
      @user-dy5kk3ot9j Před 7 měsíci

      አሜን

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Před 7 měsíci

      አሚንን

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 Před 7 měsíci +1

      እኔ የምለው ለምን በሩታ ስም ከፈትሽ ሙስሊም አደለሽ ወይ አሏህ ይህድሽ

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Před 7 měsíci +1

      የድንግል ማርያም ልጅ ይማሮት የኔ አባት ሁላችንም እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም ያኑራቹ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Před 7 měsíci +38

    እኔ አባባ ጤና አላህ እዲሰጦት ምኞቴ ነው❤
    የውብዬ አባት በጣም አሳዛኑኝ እውይ❤❤
    የቤተሰብ ቅልቅል ላይ ሄሉ የት ገባች??

    • @nas7117
      @nas7117 Před 7 měsíci +2

      አለች ነበር ፍረታ ነው መደረክ ላይ ውታ ንግግር ያላደረገችው

    • @dinkuyetube360
      @dinkuyetube360 Před 7 měsíci +1

      እሷ ለprank ትመጣለች

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před 7 měsíci

      ​@dinkuyetube360😂😂😂

    • @MAm-mi2is
      @MAm-mi2is Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂​@@dinkuyetube360

  • @user-rj9ld3rc2h
    @user-rj9ld3rc2h Před 7 měsíci +9

    የናሒ አባት ሲወራ እባየ የሚመጣው ነገር
    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ የኔ አባት
    ቀሪውን ዘመን በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤

    • @marbayname
      @marbayname Před 7 měsíci

      በጣም እኔም አሜን እህቴ ጥና ሰጥተው እግዚአብሔር ቆመው ለመሂድ ያብቃቾው🙏🙏🙏

  • @user-lh2mf7gs1d
    @user-lh2mf7gs1d Před 7 měsíci +5

    እውነት ኣስለቀሱኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢ኣሜን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ኣባታችን ማሞ እግዚኣብብሔር ይማርዎት

  • @zebibaseis6068
    @zebibaseis6068 Před 7 měsíci +3

    ናሆሜ አባትህ ደግሞ ድነዉ ለደስታ ተሰባሰቡ አላህ ያድንልህ ❤❤❤❤❤

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 7 měsíci +19

    ውብዬ ለሁሉም ቤተሰቦችሽ የደስታ ምንጭ ስለ ሆንሽ ፈጣሪ ይመስገን አንቺ የዛሬውን ቀን ለማዬት ምን አይነት ወገ እንደከፋልሽ አምላክሽና አንቺ ብቻ የምታውቅ ምስጥር ነዉ እንኳን ደስ አለቹ ፈጣሪ አምላክ ዘመነቹውን የደስታ ዘመን ያርግለቹ መልካምነት ለራስ ነዉ ልበቅኖችን የብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mesi370
    @mesi370 Před 7 měsíci +34

    ኡፍፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ 😭😭😭የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር እንዴት ደስ ይላል መባረክ ነው ውብየ ናሂ ለእናተ ቃል የለኝም እረጅም እድሜና ጤና ለእናን አባቶቻችሁ ❤❤❤😢🙏

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 7 měsíci +37

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ😢😢 ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በያላችሁበት❤❤❤❤

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 Před 7 měsíci +5

    ማነወ እንደ እኔ የናሂ አባት ሚወዳችዉ ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮቶ❤️🙏

  • @FelekRahel
    @FelekRahel Před 7 měsíci +2

    እውነት ነው ውብዬ የኔደርባባ ተባረኪ እውነት ነው በጣም መልካም ባልናሚስት ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @UggguVguug-ob1ig
    @UggguVguug-ob1ig Před 7 měsíci +24

    እውነት ሳላስበው ነው ያለቀስኩት እና ፈጣር በእድሜ በጤና በፍቅር ያንራቹ ለኛ መዳም ቀመሞች የዕርፍት እንጀራ ፈጣር ይስጠን

    • @tcxjhvc2190
      @tcxjhvc2190 Před 7 měsíci +1

      እኔም😢😢😢😢😢😢

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Před 7 měsíci +64

    ኧረ የመዳም ❤ቅመሞች እኔንም አበረታቱኝ የኔውዶች አይከፈልበትመ😢😢😢የስደት እህታችሁነኝ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 Před 7 měsíci +31

    ውብየ መልካም ሰው ምንኛ መታደል ነው መልካም መሆን ሁለታችሁም መልካም ናችሁ ዋው አይለያችሁ

  • @lemlemyohannes7043
    @lemlemyohannes7043 Před 7 měsíci +1

    የሁለታቹም ወላጆች ምርቃታቸው መረጋጋታቸው እንዴት ደስ ይላል።አሜን ብለናል እንደ ማቱሳላ ሺህ አመት በፍቅር በደስታ በጤና በሐይማኖት ያኑራቹ።አባባም እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማሮት

  • @user-jc8gx6vc5h
    @user-jc8gx6vc5h Před 7 měsíci +12

    የስደት እህቶች አላህ የርፈት እጀራ ይስጠን ጉሉ አሚን

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw Před 7 měsíci +11

    በደስታ ለቅሶ ነው የጨረስኩት የእውነት ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ድንግል ማርያም እንዳከበራችሆት ታክብራችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባታችንም እግዚአብሔር ይማርልን ❤❤❤

  • @emukal
    @emukal Před 7 měsíci +17

    የኔ አባት ፀሎተዎን ሰምቶ ጤናዎትን ይስጠዎት ከሁሉም ልቤን የነካው የናሂ አባት ናቸው😢😢 ምህረቱን ይላክለዎት አይዞዎት የኔ አባቴ ሁሉም ለበጎ ነው እንዲሁም ውብዬና ናሂ ምርጥ ጥንዶች መልካምነት በራሱ እራሱ ይመሰክራልና በርቱልኝ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 7 měsíci +9

    ለምን ይዋሻል ውብዬ የምር ሴት ናት ስደትን ያዬ ሰው ይግደለኝ የምር ባልዬውም ጥሩ ሰው ነህ ናሂ ምርጥ ባል ፈጣሪ ኑሯችሁን ይጠብቅላችሁ❤❤❤

    • @kabetube
      @kabetube Před 7 měsíci

      በጣም አሚን ምርጥሴትነች

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Před 7 měsíci +3

    ወላድት አምላክ ድረሽልኝ እያነባሁ አይቸ ጨረስኩት በፍቅርኑሩ❤❤❤❤

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Před 7 měsíci +3

    ኪዳን ምህረት ኪዳነ ምህረት ማን ነው ስማ ሲጠራ እንደ እኔ እንባ የሚፈስ ኪዲዬ እናቴ 😢😢😢😢😢😢

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 Před 7 měsíci +11

    አስለቀሳችሁን ሀቂቃ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ናሂ አባትክን አላህ ያድንልክ በጣም ያሳዝኑኛህ የናሂ አባት😢

  • @makeya2128
    @makeya2128 Před 7 měsíci +31

    የነ አባት በዉስጣችን ብዙ ነገር አለ ዘሬ ስነያቸዉ ግን ምንም የሰለፉ አዪመስሉም

  • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
    @ZeyenebaShemsedin-hw6so Před 7 měsíci +13

    ማሻአላህ ምን አይነት መታደል ነው ያረቢ ለኛም እንደዚ አይነቱ ቢተሰብ ኢስጠን

  • @user-ns2pf2it8c
    @user-ns2pf2it8c Před 7 měsíci +2

    ጌታ ይጨርሶ ይማሮት የኔ አባት❤
    ሁላችሁም የሚወዳችው ቤተሰብ ናቸው

  • @yeshitsega8615
    @yeshitsega8615 Před 5 měsíci

    ውብዬ መልካምነሽ ወደር የለውም ግን ሁሉ ስው የጁን አያግኝም ታድለሽ አመስጋኝ ቤተስብ ስቶሻል ናሂ የውነት ምርጥ ልጅ ነህ መደሃኒያለም ቤተስብህን አባትህን ሁሉንም ይባርክልህ እንግዶቹም በስላም ላገራቸው ያብቃቸው ተባረኩ

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 Před 7 měsíci +16

    የናሂ ኣባት ፈጣር ይማርልን ኣባቴ ኣላቅም ብቻ ሳያቸዉ በጣም ይከፋኛል እመብርሃን ምህረቱን ትላክላቸዉ 👏😥

  • @emanl0ve89
    @emanl0ve89 Před 7 měsíci +86

    አንዳንዱ ሚስት ርዝቅ ይዞ ይገባል ውብየም ርዝቅን ፍቅርን ሁሉን ነገር አመጣች ❤❤❤❤

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Před 7 měsíci +1

      ትክክል❤❤

    • @user-nk7ve1ey3l
      @user-nk7ve1ey3l Před 7 měsíci +2

      እግዚአብሔር. በፍቅር በሰላም በጤና የቀረ ዘመናችሁን እድትኖሩ የአምላካችን. ቸርነት ረእዴት በረከት በቤታችሁ ይሙላ ይትረፍረፍ በእውነት በጣም ደስስስ❤ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፍቅሩን የማያልቅበት ክርስቶስ አብዝቶ ይስጣችሁ ያሩራችሁ አባታችንን እግዚአብሔር ጤናቸውን ይመልስላቸው. በእግራቸው ቁመው እግዚአብሔርን እግዚአብሔርን ለማመስገን ያብቃቸው ❤❤❤ በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ናሂና ውብዬ እግዚአብሔር በበረከት ቤታችሁን ይጎብኛችሁ ከዚህ በበለተ ፍራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁም በርቱ መልካምነት ለራስ ነው መልካም ቅን ሃሳብ ስላላችሁ እግዚአብሔር መልካም ትዳር መልካም ህይወት ሰቷችኋል❤❤❤❤❤❤❤

  • @birike4731
    @birike4731 Před 7 měsíci +5

    የእኔ የዋህ ቸር እግዚአብሔር ሆይ 38 አመት የተመመውን መፃኩን ያዳንክ እግዚአብሔር ሆይ አባታችንን ፈውሰልኝ የእኔ የዋህ እግዚአብሔር ይማረውት

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před 7 měsíci +1

    ማሻ አላህ ያረብ እኛንም ከስደት በሰላም ለሀገራችን ለቤተሠቦቻችን አብቅቶን ሥብስብ የምንልበትን ቀን ቅርብ ያድርግልን

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617

    በእውነት ሰው በወለደው ያርፋል የሚባለው በውብዬ በናዎም አይተናል ይገርማል ተባረኩ ወላጆች በልጆቻቸው ሲደሰቱ እንደማየት ምን ያስደስታል ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይግባው❤❤❤❤

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před 7 měsíci +11

    እሷም በጣም ጥሩ አማት ነው ያገኘችሁ እድለኛ ናት ዘመናችሁን ይባርክላችሁደ ደስ ይላል እንደዝህ ስብስብ ብላችሁ ።❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 Před 7 měsíci +13

    በጣም ግን ትረብሻላችሁ በእውነት ተጀምሮ እስከሚጨረስ በእንባ ጨረስኩት ግን እስከዛሬ ኮምቼ አላቅም አያችኋለሁ እንጪ

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv Před 7 měsíci +63

    ውብየ ንግስት ነች አንተም ንጉስ ባል ነህ ናሂ ፍቅራችሁ ይለምልም አቦ ❤❤❤❤

  • @toybatadesse9714
    @toybatadesse9714 Před 7 měsíci

    መታደልነዉ በቤተሰብም በባል ቤተሰብም እንደዚህ መወደድ መመረቅ መታደልነዉ ዉብየ የሴት ወይዘሮ ተባረኪ ናሂ የተረጋጋህ ልጅነህ ልጃችሁን አላህ ያሳድግልህ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን

  • @SalamBrhea
    @SalamBrhea Před 3 měsíci

    አይ አይ ናሂ ሴት የሆነ ነው ቆፍጠን ማለት አለበት ውብየም እንደ ሴት ሁኝ አክብሪው እንደባል ቦታ ሰጭው😢 በተረፈ እግዝአብሄር ይጠብቃችህ

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 7 měsíci +13

    እውነት እንቁ ቤተሰብ ሃኒ ውብየ ለዘላለም በፍቅር ያኑራችሁ የናሂ አባት ፈጣሪ ጠናዎትን መልሶለት ቁሞ ለመሂድ ያብቃህ የኔ አባት🙏😍😍

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 7 měsíci +16

    ታድለሽ ኖረውልሽ እንደዚህ ለመመስገን መብቃት መታደል ነው:: ውድ አባቴ ትዝ አልከኝ ነይ ልይሽ ሲለኝ እኔ አሳክሙልኝ ብየ ብር ላኩ:: 🙏🙏ሆኖም ዘላለማዊይ አባት ጌታ እየሱስን እያየሁ ተፅናናሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    👉👉ትዳራችሁ ይባረክ ::🙏🙏🙏
    🙏🙏አባትህንም ጌታ እየሱስ በፈዋሽ እጆች ይዳሳቸው :: 🙏🙏🙏🙏

    • @jamelamohamed224
      @jamelamohamed224 Před 7 měsíci

      እኔም. ላላገኘዉ. ጥሎኝ. ሂደ. አልቅሸም. አልጠግብ አልኩ

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 7 měsíci

      @@jamelamohamed224 አይዞኝ አወ ቶሎ ሀዘኑ አይወጣም :ግን መርሳት የሌለብን ሁላችንም ወደዛው ነንና :ልብን በእግዚአብሔር ላን መጣል ሀዘንን ያስረሳል ::ሌላው ኑ እንያችሁ ካሉ እጅ ላይ ባለው ገንዘብ ገንዘብ ፈጥኖ መምጣት ጥሩ ነው ::ኋላ ከመፀፀት
      ሌላው ምንም የማገዝ አቅም ሳናገኙ ያለፉ ይኖራሉ ;;ለቡና ብለን እነኳ ሰተናቸው ከሆነ በዛ መፅናናት አለብን ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
      ዘላለማዊይ እናት አባትን የሚተካ እግዚአብሔር አለ ::🙏🙏🙏
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GudayTeshome-ro7hn
    @GudayTeshome-ro7hn Před 7 měsíci +10

    ናሂ በጣም ብሮግራሙ ደስህ ይላል እረጅም ግን ይስጣችሁ ከነቤተስባችሁ ሄሉ የጠፋችበት ምክንያት ግልጽ ብታደርግልን በስላም ነው።

    • @hanna4751
      @hanna4751 Před 7 měsíci

      ሰራተኛ እኮ ነው ሄሉ

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 Před 7 měsíci +1

    ገነ ሳላዬው በለቅሶ ጨረስኩት 😭😭ያረብ አባባን ጤነቸውን አፊያቸውን ይመልስላቸው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-jy2ue9sr1v
    @user-jy2ue9sr1v Před 7 měsíci +2

    በጣምዴስ ይላል ውብየ እውነትነው አሚንን እንደ ናሂ ያለ የት አለ ብለሺነው ላገራቺን ያብቃን እህቴ ጰልይልን ሁልየም ደስታ አይለያቺሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @serklma4551
    @serklma4551 Před 7 měsíci +7

    ዉብዬ የልፋትሽን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልሽ ምርጥ ቤተሰብ የናሒ አባት ቸሩመድሀኒያለም ምሕረቱን ይሰጥልን

  • @user-rw5hd3cw7f
    @user-rw5hd3cw7f Před 7 měsíci +30

    እፍፍፍፍ አስለቀሱዬ አምላክ አባታችሁን ቁመዉ ያመስግኑ😢😢😢😢

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 Před 7 měsíci +102

    ጌታን የኔ ታሪክ እና የውብዬ አንድ ነው 😢❤

  • @BehailuHailemariam-t8z
    @BehailuHailemariam-t8z Před 7 měsíci +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ኤለሻዳይ ቅዱስ ጸባኦት ምንም የሚሳንህ የሌለ የድንግል ማርያም ልጅ እጅህ የምህረት ነውና የባርያህን የናቲን አባት ማርልን በምህረትህ አስብልን እመ አምላክ ድንግል ማርያም ወለላይቷ አሳፍረሽኝ አታውቂም የናሃን አባት ማሪልን። የኔ አባት በምህረቱ ያስቦት ወደነበረው ጤናዎት መድሃኒዓለም ይመልስዎት የኔ ትሁት አባት ጥበቃው አይለዮት።

  • @rutaabrss
    @rutaabrss Před 7 měsíci

    ውብየ ጀግና እህታችን በእናት እና አባት መመስገን እደት ደስ ይላል የኔ ደርባባ እናቷን መሳይ

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy Před 7 měsíci +7

    ደስታዬ ወደር አጥቶል ፈጣሪ አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ ግን ሄሉ አለመኖሮ በጣም ከፍቶኛል ለምን እንደጠፋች ባላቅም የሄሉንም ለማየት ያብቃኝ ያማረ ህይወት ይስጣት ስወዳችሁ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 7 měsíci +31

    ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ አንተ መጽዐጉን የፈወስክ አምላአክ ሆይ የናሂን አባት በምህረት እጅህ ዳብሳችሁ።
    በጣም ደስ ትላላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን በእውነት።
    =>ናሂ በቃ ወደናተ ሀገር ባል ፈልግልኝ ጎሽ 😂

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 Před 7 měsíci +19

    ፈጣሪ ሆይ ይህን ሆደባሻ አባታችንን ጤናዉን ይስጥልን አባታችን ይማርልን😢😢❤❤❤❤

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 Před 7 měsíci

    ዋው የናሂ አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት ናሂ አባትህ ይድናሉ አዲሳበባ ወይበላ ማርያም ውሰዳቸው ይድናሉ ❤

  • @eman8927
    @eman8927 Před 7 měsíci

    የነ ሄሉን አባታችሁን ቁጭ ብሎ ስላየሁት ደስብሎኛል የኔአባት 7 አመት በነርብ በሽታ ተሰቃይቶ ነው የሞተብን 7 አመት ቆሞ ሳይሄድ 😢😢😢😢😢እኛ አድገን ስደት ተሰደን ብዙነገር ተቀየረ ብዙ የልጅልጅ ተወለደ አባቴ ብቻ ጐደለብን😢😢😢😢😢😢የናተን አባት ቆሞ ሲሄድ የማየው ያርገኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢😢😢ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rutatube7595
    @Rutatube7595 Před 7 měsíci +16

    በእውነት በጣም ደስ እሚትሉ ቤተሰብ ናቹ 🎉🎉🎉❤❤እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን፣ አድነታችሁን ስላማችሁን ያብዛላችሁ🙏የናሂ አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሪልን🙏

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 7 měsíci +5

    ውብየ ሄሉን በተናገርሻት ቅር ቢለኝም እኔ ቆጆ አባትሽ በተናገሩት ተደሰኩ በሁሉም አለም ለሚገኝ እናት አባቶቻችን አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Před 7 měsíci +63

    ስታምሩ ከቁጥር አያጉድላችው

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před 7 měsíci +1

    አባታችን ድነው ጎምለል ብለው ደግሰው ለማየት ያብቃን ይኽ ቤተሰብ በፍቅር በጤና ኖራችሁ ውብየና ናሂ በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ እንኮአን ደስ አኣችሁ🙏🏽🙏🏾♥️💕

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya Před 7 měsíci +1

    ጥንተ ጠላታችን ድያቢሎስ አይመልከተዉ ይሄን ቤተሰብ
    አባታችን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክሎት ቆመዉ ለመመስከር እግዚአብሔር ለማገልገል ያብቃዎት የእኔ አባት ኡፍፍፍ

  • @elsabat7830
    @elsabat7830 Před 7 měsíci +6

    የኔ አባት ፈጣሪ ይማርህ የናሂን አይነት ልጅ ፈጣሪ ሰጥቶሀል እድለኛ ነህ ለሙሉ ቤተሰብ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ፈጣሪ

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql Před 7 měsíci +7

    አባታችን ደግሞ ተነስና አልጋህን ተሸክመህ ሂዲ ያለዉን መፃጉን ለአባታችንም ያርግልን አይዞዎት❤

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před 7 měsíci +17

    እግዚአብሔር ሆይ አትፈትን አንልህም ግን እዮብን ከመከራ በኋላ ብዙ ፀጋ እዳደልከው ሁሉ እባክን የናሒን አባትም ማርልን ቀሪ ሒወታቸውን ከልጆቻቸው ጋር አብረው ይቦርቁ ዘንድ አተው ምህረትን ሥጣቸው በይቅርታ አይንክ ተመልከታቸው እውነት አሥለቀሱኝ የኔ ሆደ ባሻ አባት እፍፍ ደግሞ ጥንካሪያቸው የሚገርም ነው የኔ ውድ አባት የሚወዷት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርዎ አባታችን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t Před 7 měsíci +1

    አሜን ፫ ውብዬ ላንች የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረስልን ናሂ እንዳተ አይነት ወንድ ያብዛልን አከብርሀለሁ ወንድሜ

  • @Lana-sta
    @Lana-sta Před 7 měsíci

    ደስ ስትሉ የውነት እናትና አባትኮ በቃል ተገልፆ የማይጠገብ ቃል አይበቃቸውም ውብዬ መልካም ሴት ነሽ እግ/ር ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ እግ/ር ይማሮት አባታችን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤