ዳጊ ያመጣቸው እንግዳ በሳቅ ገደሉን ውብዬ እና ናሂ በሳቅ ሆዳቸው ቆሰለ😆😆😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • #nahitube #couples #habesha

Komentáře • 774

  • @weletemaryamkedejshadershnafek

    ዉብየናት በድምፅ ለይቻታለሁ 😂😂😂😂😂😂😂🙈 ማነዉ እደኔ ያወቃት ብቻ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @user-xt6fq9pu2l
    @user-xt6fq9pu2l Před 26 dny +89

    ናሂ መልካም ሰወ ነዉ ማርያምን የአንተ አይነት ባል ይስጠን😊❤

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ Před 26 dny +80

    ዋው ምርጥ ተውነሻል ናሂ ምርጥ ሰው ነህ የምትሉ

    • @BelayneshMoges
      @BelayneshMoges Před 25 dny +1

      የእውነት ጎበዝ ነሽ ውብዬ ግን በድምፅሽ ሊለይሽ ይችል ነበር።

  • @user-ti1wv9kd6n
    @user-ti1wv9kd6n Před 26 dny +32

    ድምፃ ኡኮ በደምብ ያስታውቃል ናሂ አውቆ ነው የሚሆነው😅

    • @user-jy7gq6ij8i
      @user-jy7gq6ij8i Před 25 dny +2

      ስጀመር ድራማ እየሰሩ ነው በደምብ ያውቃል ናሂ😢😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 26 dny +50

    ይህን ኮሜት ምታናቡ ሁለቹም ያልታሰባ ርዝቅ ይስጣቺ ዛሬ ጁማአ ነው አሚን በሉ 😊🎉❤😂😂😂

  • @masarat2998
    @masarat2998 Před 26 dny +28

    ናሂ ትለያለህ ሰውንለማብላት ካሜራ አይስፈልግም ትክክል❤❤❤❤

    • @user-eo6dh7nf3o
      @user-eo6dh7nf3o Před 25 dny

      በጣም ምርጥ ሰዉነዉ ናሂ❤❤🙏

  • @user-ll5bw1cx2l
    @user-ll5bw1cx2l Před 26 dny +129

    ውብዬ ናት ድምፃ ያስታውቃል😂😂😂

    • @dgfzfyzgf8725
      @dgfzfyzgf8725 Před 25 dny +2

      አዎ እኔም አወቋት😂😂😂

    • @user-eo6dh7nf3o
      @user-eo6dh7nf3o Před 25 dny +1

      እኔም አዉቂታለሁ ዉብየ ናት❤😂😂

    • @frdosmussa3182
      @frdosmussa3182 Před 25 dny +1

      እኔም ብያለሁ

    • @jesus-x1k1d
      @jesus-x1k1d Před 25 dny

      Yes

    • @asna3332
      @asna3332 Před 25 dny +2

      ናሂ እራሱ ያቃል ሲያጃጅሉን ነዉ ትንሽ እኮን ድምፅ አልቀየረችም

  • @AshuLidutube
    @AshuLidutube Před 26 dny +22

    አባባ😂😂😂😂 ናሂ መልካም ሰው ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bm Před 25 dny +9

    ናሂ እኮ ከልቡ ሰዉ ነዉ የእዉነት❤❤

  • @meazimeazimeazi7247
    @meazimeazimeazi7247 Před 25 dny +17

    ሲጀመር እንክዋን እናተ እኛም ድምፀዋን አውቀነዋል 😂😂😂😂

  • @stygcyhcyvf5637
    @stygcyhcyvf5637 Před 25 dny +10

    ውብዬ ናት ድምፁዋ እንዳኔ ማነው የጠረጠራው👍👍👈

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Před 26 dny +24

    የስደት እህቶቸ የእርፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏ሀአገራችን ስላም ያርግልን💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @user-eo6dh7nf3o
      @user-eo6dh7nf3o Před 25 dny

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

    • @sarasara-xf5wx
      @sarasara-xf5wx Před 25 dny

      አሜን አሜን አሜን ሣርዬ

    • @كريمه-ز2غ
      @كريمه-ز2غ Před 25 dny

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-by1pv9rv2x
      @user-by1pv9rv2x Před 25 dny

      Amen amen amen 🙏🙏🙏

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před 25 dny

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-or3kg9zq9g
    @user-or3kg9zq9g Před 26 dny +44

    እስኪ ውብየናት የሚል እጅያውጣ🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před 25 dny +2

    ውይ ድምጽ ውብየ እራሶ ምሥኪን ውቢየ ይላል ፓርክ እያርገችህግእከራተቶት፤ሥችልበት፤ፍታብች፡ግን፡ናሁ፡ምርጥስውበርታውድም❤❤❤🎉😂😂😂

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk Před 26 dny +14

    እረ ውብዬ ናት ካካካካካ 😂😂 ጀግና ነሽ

  • @Mekya-kj7km
    @Mekya-kj7km Před 19 dny +1

    እውነት ናሂ መልካም ሠው ነህ ኡፎ እዳተ ያለ መልካም ያብዛለን😢❤

  • @Sayed-dq4fw
    @Sayed-dq4fw Před 26 dny +9

    ዉብየናት በድምፆያስታዉቃል😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f Před 25 dny +1

    የምር የዛሬው ምርጥ አስተማሪ ፕራንክ ዘና ፈታ ነው ያልኩት እና ውብዬ ተወና አልተቻልሽም ናሂ ይህ መልካምነትህ አይለወጥ ሁሌም እንደዚህ መልካም ስው ይስጠን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @YeshiAyalew-tr5es
    @YeshiAyalew-tr5es Před 25 dny +2

    ዋዉ የምር ምርጥ ሰዉ ናሆም ለምን ትቀርፃለህ ማለቱ 😢😢❤❤❤❤❤

  • @tseganeshlire1825
    @tseganeshlire1825 Před 25 dny +1

    ናሂ በእውነት መልካም ሰው ነዉ ክፉ አይነካ🫶

  • @MakiaAbdu
    @MakiaAbdu Před 26 dny +11

    Webiye prank kee hedduu namatii tolaa dhugaa 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Před 25 dny +1

    እረ በሳቅ እውነት ናሂ መልካም ሰው ነህ መልካምነትህ በተግባር ፈጣሪ አይቀይርብህ

  • @Aste221
    @Aste221 Před 26 dny +7

    ግን እጆ እኮ ያስታውቃል አይ ናሂ😂😂😂

  • @GudGuf-bp6ow
    @GudGuf-bp6ow Před 25 dny +2

    ናሂ እዉነት መልካም ሰዉ ነዉ ማርያምን ስወዳቸዉ ❤️❤️😍😍😍💓💓💓💓

  • @HsI-pv9pr
    @HsI-pv9pr Před 26 dny +16

    ውብይይይ ነሽ ግን😅😅😅😅😅❤❤❤

  • @user-fy9zt3gw2w
    @user-fy9zt3gw2w Před 26 dny +6

    ናይ ሳቁ የመጣ ነበር ያዉቃል😅😅😅

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 Před 25 dny +2

    ክክክክ ሯሯሯ ዉብየ ነች ድምፁዋ ያስታዉቃል የምን ሽወደ ነዉ

  • @user-yn2gq2ts1h
    @user-yn2gq2ts1h Před 25 dny +2

    ነሂ እኮ ምርጥ ሰው ነክ ጌታ ይባረክ

  • @mhmdghmd-dy7yj
    @mhmdghmd-dy7yj Před 26 dny +10

    ጌታየን ውብየ ናች😅😅😅

  • @user-eg7vd5jk7o
    @user-eg7vd5jk7o Před 25 dny +2

    ዉብዬ እደሆነች አዊቃታለሁ በድምጧ ግን አለባበስ ቢቻ 👍👍👍አንደኛ ትወና ምስክን ናሂ👍❤❤❤❤❤

  • @user-eh6lc5wm8n
    @user-eh6lc5wm8n Před 26 dny +6

    ናሂ እኮ ምርጥ ሰው ነክ❤❤❤❤😂😂😂

  • @hobawubaleme8424
    @hobawubaleme8424 Před 26 dny +8

    Nahi yene hasabi tebarki ❤❤❤❤👍👍👍

  • @MaMa-q4o9i
    @MaMa-q4o9i Před 25 dny +1

    የኔ ፍቅር ስትለዉ እደ ሽማግሌ አደለህምደ አላለም😂😂😂😂

  • @user-fy4je9xx4i
    @user-fy4je9xx4i Před 25 dny +3

    ውብየ ናት ስታለቅስ የሴት ድምፅ ይመሥልባታንና ያውቅባታን ብየ አየ ውብየ ድምፅሽ አይቀየርም😂😂😂😂

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 Před 25 dny +1

    ናሒ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እሷቸዉ ግን ዉብዬ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HsI-pv9pr
    @HsI-pv9pr Před 26 dny +9

    መን ነዉ ግን አይ ዳጊ😂😂😂😂

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Před 25 dny +2

    አይ ናሂ ድምጿን አለማወቁ በሳቅ ገደልሽን ውቤዬ😂😂😂🥰🥰🥰

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 Před 24 dny +1

    ናሂምርጥሰዉ ነህ ተጫዉቱበት😂😂😂😂😂

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 Před 25 dny +1

    ትችያለሽ ውብዬ ጥሩ ኮሜዲ ነሽ። ድምፅሽን ብቻ ለመቀየር ሞኪሪ እኔ በድምፅሽ ነው ያወኩሽ በርቺ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @user-bb7rg8vg6t
    @user-bb7rg8vg6t Před 26 dny +4

    አይ ናሂ ጋሼ አይደሉም አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-br8cz9kz2g
    @user-br8cz9kz2g Před 5 dny

    የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ ቤትህን ይባርክልህ

  • @adee4662
    @adee4662 Před 24 dny +1

    እኔ መጀመሪያውኑ አውቃታለው ድምፃ በደንብ ያስታውቃል

  • @Hiskael
    @Hiskael Před 25 dny +3

    ጀግና ነሽ ውብዬ❤❤❤

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni Před 25 dny +1

    አቤት የናሂ የዋህነት የዉብየ ትወና ዋዉዉዉ❤❤❤❤

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 25 dny +1

    አይ ዬኔ ነገር እንጄራዉን መከጀሌ😂

  • @حياةاثيوبيا-ع3ر

    ፈጣሪያክብረህየልጀህአባትይረግደሰነዉየሜለዉከበሪታህ

  • @Alam-kf6iq
    @Alam-kf6iq Před 26 dny +6

    Hoji kee nyadhu wubiyee😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂

  • @user-un7kc2sc2o
    @user-un7kc2sc2o Před 25 dny +2

    ዱምፃ ያስታውቂል ወብየ ናት እምትሊ😅😅

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před 25 dny +1

    ውብዬ መሆኑዋ በደንብ ያሰታውቃል

  • @ehgtyggis3554
    @ehgtyggis3554 Před 24 dny

    ደግነቱ ግን በጣም ነው ደስ የምለው ናሂ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před 25 dny +1

    አሜንይርብ አገርችን ሠላም ይሆን

  • @user-ti1wv9kd6n
    @user-ti1wv9kd6n Před 26 dny +1

    እጁዋን አይቶ ራሱ ማዋቅ ነበረበት ኡኮ ደግሞ በደምብ ከመጀመራው በድምፃ አወኳት

  • @fikrtemariam21
    @fikrtemariam21 Před 23 dny

    ቀላል ያስቃል ናሆሜ አይመልካም ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sp5rn4lw4p
    @user-sp5rn4lw4p Před 26 dny +2

    ውቤ ተመችቶኛል ያበደ ነው ናሂ የኔ የዋህ

  • @user-gq7cq6ii8g
    @user-gq7cq6ii8g Před 24 dny +1

    Wubeye..ara.teye.😂😂😂😂😂😂.kkkkkkkkkkkkk

  • @user-st4wi7hh7j
    @user-st4wi7hh7j Před 25 dny +2

    😮ውብየ ናት ሆሆ የማናቅ መሰላችሁ😂😂😂😂😂😂

  • @user-sn4mx4oy5y
    @user-sn4mx4oy5y Před 20 dny

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ

  • @HaveHasn
    @HaveHasn Před 23 dny

    😂😂😂የኔ ፍቅር አላለይም አመለጣ😅😅😂😂😂

  • @user-si3tl6uq9d
    @user-si3tl6uq9d Před 26 dny +6

    ዉብዬ እዳትሆን ብቻህ 😂😂😂😂

    • @araa322
      @araa322 Před 26 dny

      አረ ድምፆወ አይተወቀቹም ኢንዴ😂😂😂😂 ረሱወ ነች

  • @user-ti8ot3kn7e
    @user-ti8ot3kn7e Před 25 dny +1

    ድምፅሽ ያስታውቃል ግን ናሆም በሳቅ 😂😂😂

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx Před 23 dny

    Webeye Nech Demtsua Yastawekal Nahi Ken Leb Alek Tebarek Chemero Yestek Lejeken Yebarkelek❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c Před 17 dny

    በንግር አውቅነበር 😂😂😂😂 ነህ የታበርከነው❤❤❤❤❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll Před 25 dny +1

    የውነት በደብ ሰርታው አለቺ😂😂😂😂

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 Před 25 dny +1

    ❤የኔየዋህ,ወንደም,ፈጣሪ,እደሜእእና,ጤና,የሰጠህ❤❤❤❤

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Před 25 dny +2

    ናሂ ግን አውነት የሚስትህን ድምፅ አተኸው ነው?? እንኳን እኛ ባልሽም አለተወደም ፕራንኩ እንዳይበላሽ ብሎ ነው እንጂ እጇ ይታያል የሚስቱ ድምፅ ጠፍቶት አይደለም😂😂

  • @saada9476
    @saada9476 Před 25 dny +1

    ናሂ መልካም ሰዉ ነዉ

  • @user-lh2lb4xg1p
    @user-lh2lb4xg1p Před 26 dny +3

    ምርጥ ሰዉ❤❤❤

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 Před 24 dny

    ውብዬናት ጋሼን የሆነችው ድምፅዋ ያስታውቃል

  • @Hwjvf
    @Hwjvf Před 26 dny +2

    እዚህ ቤት ማነዉ እደኔ ዘናየሚል እጅ ወደላኝ😅😅😅😅

  • @user-nj3we9tj6o
    @user-nj3we9tj6o Před 25 dny +2

    የምር አባት ነህ ናሂ አሏህ ይጠብቃችሁ ሙሉቤተሰቦቻችሁን ትለያላችሁ❤❤

  • @hayatgenet
    @hayatgenet Před 25 dny +1

    ድምፃ ሲጀመር ይለያል

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l Před 25 dny

    ክክክክክ ውብየናት የወንድ ድምጥ አይደለሞ ምርጥ ተዋናያነሺ በሴትነትሺ በባልቴት ብሰር አርፍነው

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u Před 25 dny +2

    ዉብዬ አች የተመታሺ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @GenetWende
    @GenetWende Před 24 dny

    ናሂ የኔ የዋህ ተባረክ ውቧ አልተቻልሽም ዳጊ ግን እኔንም ነው ፕራንክ ያረከኝ የኔ ፍቅር ስትል እንዴት እንደደነገጥኩ ውቧ ትሆናለች ብዬ አልጠሩጠኩም በጥዋቱ ፈታ አረጋችሁኝ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ms9zz2fk7b
    @user-ms9zz2fk7b Před 24 dny

    ወይ ውብዬ አንደኛ እንደዛሪ ፕራንክ ሰርተሽ አታቂም እኔም አልጠበኩም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zadargosha
    @zadargosha Před 25 dny

    ናሂ የኔ መልካም😢😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt Před 26 dny +4

    አይይ የድምፅ ነገር ይለያልኮ ሴት መሆኗ መናገር አይችልም ብትሉኮ ይሻል ነበር😅😅😅

  • @MartaM-ov8dr
    @MartaM-ov8dr Před 25 dny

    ድምፅ በድብ ያስታዉቃል እጆ ጣቶቹዋ ይታወቃሉ

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj Před 26 dny +4

    ናሂ ምረጥ ሰው ነህ

  • @user90970
    @user90970 Před 24 dny

    የኩቻ አሳሳቅ የሚያስቀው ሰው👍

  • @user-jb7wv4rv3g
    @user-jb7wv4rv3g Před 25 dny

    ኧር,በሳቅ,ሞቱኩኝ,😂😂😂😂😂

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts Před 25 dny

    ድምፃን ስትሰማ እደት አትጠርጥርም ናሂ እኛኳ በድምጿ አውቀናል

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Před 26 dny +4

    ዉብዬ ናት 🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep Před 25 dny

    ምርጥ ትወና ናሂ መልካም ሰዉ😂😂

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve Před 25 dny +1

    ናሂ ደግ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-yn2gq2ts1h
    @user-yn2gq2ts1h Před 25 dny +1

    😂😂ዉብዬ ናት ድምፃ ያስታውቃል 😂😂😂😂😂😂

  • @Eminat-9
    @Eminat-9 Před 25 dny

    ናህ ግን ባጣም ቂን አስተዋይ ሳው አክባር ፋጣሪ ባዝህ ያስቃጥል ❤🥰

  • @user-ee6nj1mj6w
    @user-ee6nj1mj6w Před 24 dny

    በስማሜ የውብየ ስራግን ታምርነው ምን ትመስላለች ያባቴ አምላክ ልቤ ቆሰለ እኮእናተ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl Před 25 dny

    ደንጸሽ ያስታወቃል ዉብዬ ግን
    ናሂ ምስክን አላወቅም😂😂😂

  • @RahelShumet
    @RahelShumet Před 16 dny

    የኔፍቅር ችግር የለውም😅😅😅😅

  • @user-ir6mm6pk7r
    @user-ir6mm6pk7r Před 23 dny

    እደኔ ማነው በሳቅ 😂😂😂

  • @kaledemase4783
    @kaledemase4783 Před 25 dny

    እረውብየጨዋታጨምረሻል😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤

  • @aselefechdagne
    @aselefechdagne Před 25 dny

    ናሆም የዋህ ነው በእውነት... ድምጿ ይታወቅ ነበር ተሸወድክ

  • @DanaBarham-zi2ti
    @DanaBarham-zi2ti Před 24 dny

    1ኛ ነሽ ውብዬ

  • @MisrachM-zu6kh
    @MisrachM-zu6kh Před 25 dny

    ማልካም ስው ነው nhome 💪

  • @welala309b4
    @welala309b4 Před 25 dny +2

    Rabbi sagale ishhi serani bekisisa sobbanni Park jedhu 😂😂😂😂hhhh

    • @kokobealemu5835
      @kokobealemu5835 Před 25 dny

      Dhugaa. Sirratii. Beekamaa

    • @Haanichoo
      @Haanichoo Před 25 dny +1

      Eeeee dhugadhaa jarii akumaa tayuu tayee dolaraa barbadaa malee sagaleen isii isirii bekama😂😂😂

    • @welala309b4
      @welala309b4 Před 25 dny +1

      @@Haanichoo ijole mana madami
      Gowwa godhani hh

  • @TigistAwoke-tl6
    @TigistAwoke-tl6 Před 25 dny +1

    ክክክክክክክ እርር ኡኡኡ😅😅😅😅😅

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 Před 25 dny

    ወይኔ እኔ ራሱ አልገመትኩም ከከከከከከ

  • @user-ee6nj1mj6w
    @user-ee6nj1mj6w Před 24 dny

    የጃኬቱነርሳ😂😂😂😂😂😂

  • @waada761
    @waada761 Před 25 dny +1

    Ar nahi mud atiyazu eyetewawekin mud meyaz yedebiral le temelikach respect yenurachu koy ante ahun wubiye alemehonon satak keritek newu adelem esti prank tewu mikiniyatum drama eyeserachu silehone real yehon prank ataderigum pls nahi and wubiye addis neger mokiru😊😊😊😊