Addis Daily - በኢትዮጵያ የተመረተ ዘመናዊ ምድጃ (ስቶቭ) | Stove in Addis Ababa Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • Addis Daily - በኢትዮጵያ የተመረተ ዘመናዊ ምድጃ (ስቶቭ) | Stove in Addis Ababa Ethiopia
    Addis Daily አዲስ ደይሊ - Welcome to the official Addis Daily CZcams channel.
    Addis Daily News brings you balanced Latest Ethiopian News and Entertainment videos.
    አዲስ ደይሊ Get Daily updated Ethiopian News from AddisDaily.
    Visit us on AddisDaily.com
    #ethiopia #ethiopian #review
    addis ababa,addis ababa city,addis ababa vlog,addis ababa walking tour,walking tour addis ababa,addis ababa driving downtown,addis abeba,driving in addis ababa,bole addis ababa,addis today,addis ababa bole,chinese market in addis ababa,market,addis ababa market,addis ababa food,addis ababa 2022,addis ababa ethiopia,ethiopia addis ababa,market of addis ababa,addis,addis ababa leather market,walking tour merkato addis ababa

Komentáře • 168

  • @Addis_Daily
    @Addis_Daily  Před 10 měsíci +15

    0922448779 ላይ በመደወል ምዳጃውን ማግኘት ይችላሉ
    ምርት እና አገልግሎታችሁ በዚህ ፕሮግራም እንዲቀርብሎት ይፈልጋሉ?
    በ 0906230000 ወይም 0906240000 ይደውሉ

  • @yabugamer6066
    @yabugamer6066 Před 4 měsíci +5

    ከእኛ የሚጠበቀው የሚያምርብን እንዲህ ጠንክረን ሥንሠራ ብቻ ነው ። እርስ በእርስ መበላላቱ መጣላቱ መጋጨቱ ምቀኝነቱና መገዳደሉ ይቁም ! ሠርተን ከድኅነት እንላቀቅ ! እናንተ ጀግኖች ናችሁ በርቱ !
    ምርታችሁ የመሸበበትን ቦታ ጠቁሙን !

  • @sisaytolla4831
    @sisaytolla4831 Před 6 měsíci +11

    ዋው በጣም ቆንጆ ዕቃ ነው ብዙ ጊዜ ይቆያል እኔ ከእግዚብሽን ማዕከል በ2000 ብር ገዝቼ እስከአሁን እያሰራሁበት ነው

    • @hayatnesro1427
      @hayatnesro1427 Před 6 měsíci

      እባክሽ ቦታውን የምታውቂ ከሆነ ንገሪኝ በጣም ፈልገዋለሁ

    • @user-to6ht7tc2p
      @user-to6ht7tc2p Před 5 měsíci

      ቦታውን ካወቅሽው ተባበሪን

    • @TitiFiti
      @TitiFiti Před 4 měsíci

      አወ እኔም እፈልጋለሁ

    • @TitiFiti
      @TitiFiti Před 4 měsíci

      ንገሪን እንግዛ

  • @Hkim185
    @Hkim185 Před 5 měsíci +15

    በባህላዊ ዕወቀቴ አሰተያየት ለመሰጠት ያህል Stainless Steel ከዉጭ ሰለሚመጣ እሱን እና ከዉጭ አገር በሚመጣዉ ሰራሚክ በሀገር ዉሰጥ ምርት በትተኩት ዋጋዉ ተመጣጣኝ ሊሆን ይችላል
    ለምሳሌ Stainless Steel በድንጋይ ገል ወይም በሸክላ እና በሀገር ዉሰጥ ሰራሚክ መተካት ይችላል
    አዋ በቀላሉ ሊሰበሩ ይችላሉ ግን በቀላሉ ይተካሉ የእንጀራ ምጣድ ተጠንቅቀን ከተጠቀምን የሸክላ ምድጃም ተጠንቅቀን መጠቀም እንችላለን ግን ይህ በጣም ካሳሰበን ወሰጣዊዉን ክፍል በሸክላ ወይም በሰራሚክ አርገን ወጩን በአሉሚኒየም ወይም በStainless Steel አርገን ዋጋዉን መቀነሰ እንችላለን
    ሌላዉ ደግሞ የድንጋይ ገሎች አሉ እነሱን መጠቀም ይቻላል ከዉጭ የሚመጣዉን ሰራሚክ በሀገር ዉሰጥ ኖራ ወይም የገሉን ፍቅፋቂ ወይም በሸክላ ወይም በአገር ዉሰጥ ሰረሚክ ሞልተን ሙቀቱን መቆጣጠር እንችላለን
    ሌላዉ ትልቁ ለዉጥ የእንጀራ መጋገርያ በጣም ዉድ ሰለሆነ እናንተ የእንጀራ መጋገርያ ምድጃ ብትሰሩ ተራ ምጣድ ቁጭ ተደርጎበት የሚጋገርበት ከሆነ ትልቅ ፍላጎትን ማግኘት ትችላላቹህ። አሁንም ቢሆን ትልቁን ድሰት የጣዳቹበትን ምድጃ ምጣድ አሰቀምጣቹሁበት እንጀራ ለመጋገር ሞክሩ
    በተረፈ ምርቱን ለመሸጥ ትልቅ ማሰታወቅያ ማረግ አለባቹህ ለምሳሌ በሰንቱ ድራማ ላይ የቡና ማፍያዋ ቡና እየተፈላበት ብናይ ፍላጎቱ በአንዴ ይቶከሳል
    ለትልልቆቹ ምድጃዎቹ በግድ አዲሳበባ ዩኒቨርሰቲ ባህር ዳር ዩኒቨርሰቲ ሄዳቹህ ምድጃዉን በነፃ እንዲጠቀሙበት መንገር ነዉ ። ለሶሰት ወር በነፃ ተጠቅማቹህ ካልወደዳቹሁት መልሱ ብሏቹህ ቀብድ በመቀበል ሙከራ ያርጉ አንዴ እንጨት ከመግዛት ከጭሰ መገላገላቸዉን ሲያዩ ምድጃዉ ራሱ እራሱን ይሸጣል አለበለዝያ ሕዝቡ ወደ እናንተ ጋ እሰከሚመጣ አትጠብቁ ሄዳቹህ ምድጃቹሁን አሰተዋወቁ
    በተለይ በየሁቴል ቤቶች በቡታጋዝ የሚጠቀሙትን ከባድ ለወጥ ማምጣት ትችላላቹህ በነካ እጃቹህ የልብሰ ማጠብያና ማድረቅያ ብትሰሩ ሌላም ተያያዠ ነገሮችን ብትሰሩ ትርፋማ ትሆናላቹህ ከግብርና ሚኒሰር ወይም ኢንቫሮመንት ጥበቃ ሚኒሰተሮችን ምድጃቹን ሸልሞቸዉ እነሱ ከተጠቀሙበት እና ጥቅሙ ከገባቸዉ ቡታጋዝ ከዉጭ የሚመጣዉን በሙሉ ማሰቆም እንችላለን ባይ ነኝ
    ብዙ ሐብታሞች መቶ በመቶ የኤሌትሪክ ምድጃ አይገዙም መብራት ከሄደ ብለዉ ታድያ እናንተ ትገላግሏቸዋላቹህ እንዴት መሸጥ እንደላባቹህ ካወቃቹህ

    • @user-or2wm2qi8n
      @user-or2wm2qi8n Před 4 měsíci +1

      enamesegnaln

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před 3 měsíci

      Arif Hasan NW gin everything that is produced in Ethiopia is asthetically UGLY I just don't understand it.

  • @AgerieGuadie-gm6oy
    @AgerieGuadie-gm6oy Před 10 měsíci +4

    አዲስ ዴይሊ የምታስተዋዉቁት የምርት አይነት በጣም ጥሩ ነው በርቱ እናመሰግናለን

  • @martaayela6763
    @martaayela6763 Před 6 měsíci +6

    እዉነት እግዚአብሔር ደባረክቹ ታባረክ
    ✅✅✅✅✅👏👏🍇🍇💕🍒🍒

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es Před 4 měsíci +6

    በጣም ቆንጆ ነው ለደሃው ሕብረተሰብ ብቅናሽ ዋጋ ብታቀርቡ

  • @amanueltessema7793
    @amanueltessema7793 Před 4 měsíci +2

    በጣም ምርጥ ነው ለፋሲካ ኤግዚብሽን ኑለን

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před 4 měsíci +1

    በጣም የሚገርም ችሎታ እግዚአብሔር ሰላም ና ፍቅር አንድነትንም ያድለን❤❤❤

  • @dawg929
    @dawg929 Před 4 měsíci +3

    The government needs to help such upcoming industries. I am impressed. Keep it up👍👍👍

  • @johneymergia8022
    @johneymergia8022 Před 4 měsíci +3

    ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ያብዛችሁ በርቱ👍👍👍

  • @endashawkitaw6278
    @endashawkitaw6278 Před 4 měsíci +4

    በርቱ በጣም ደስ ይላል

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 Před 4 měsíci +8

    በርቱ በጣም መልካም ነው እናቶቻችን ወገኖቻችን በአጠቃላይ ያለ ድካም ስራን ማቃለል የሚቻልበት መገድ መፈጠር አለበት ለተቋሟት የተባለው መስሪያ ጭስ ብቻ ሳይሆን ጥቅሙ ወገኖቻችን ቆመው
    ወገባቸውን ሳያደክሙ ይሰራሉ በርቱ በር የኢትዮጵያ ጀግኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @allamrmekuria4534
      @allamrmekuria4534 Před 4 měsíci

      ስንት አመትሽ ነው እናታችን ያልሽው

  • @emabetestifanos8990
    @emabetestifanos8990 Před 6 měsíci +1

    በእነት ያየሁት ዛሬ ነው የመቨጫ ቦታውና ወጋው ስንት ነው በርቱ ባጣም ደሰ ይላል ነገርግን በእቅራቢያ ወዳሉ ከተምት ምርታችሁን

  • @AlmazTeklu-mg7dv
    @AlmazTeklu-mg7dv Před 4 měsíci +5

    ዋጋዉ ቸወዷል ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ያማከለ ቢሆን ጥሩ ነዉ።

  • @user-gt9fx4hg4l
    @user-gt9fx4hg4l Před 4 měsíci +1

    ማሻአላህ እርካሽነው ደሞ በውጭ ነበር እደዚህ ሲሰሩያየሁት ሀገሬላይስላየሁ ደስብሎኛል እኛም እድገዛችሁ ወደወሎ ብልኩልን

  • @user-tz7uu5xs9t
    @user-tz7uu5xs9t Před 5 měsíci +1

    ዎውዎው በጣም አረፈነገረነው በረቱ አድራሻ ይዧለሁ ❤❤❤

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 Před 24 dny

    Wow it's very amazing.

  • @mollagetahunahmed9131
    @mollagetahunahmed9131 Před 4 měsíci +3

    መልካም ጅምር ነው በርቱልን ነገር ግን እናንተ ጋ የሚዘጋጀው ከሰል እንደልብ የመገኘት እድሉ ምን ያህል ነው አመሰግናለሁ

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 Před 4 měsíci +1

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ

  • @siraksisay22
    @siraksisay22 Před 4 měsíci +1

    በርቱ ፈታሪ ይርዳቹ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Před 4 měsíci

    በጣም ወድጄዋለሁ ደስ የሚል ስራ ነው ዴሊቨር ታደርጋላችሁ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Před 4 měsíci +2

    ምርጥ ነው

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Před 6 měsíci +6

    የእንጀራ ምጣድስ የለም ወይ

  • @almazderess8971
    @almazderess8971 Před 4 měsíci +1

    Oh my God, I love it. Good job.❤👍

  • @efitib5423
    @efitib5423 Před 4 měsíci +2

    Good job!

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Před 4 měsíci +3

    ክፍለ ሀገር መዳረስ ቢችል እዴት አሪፍ ነው

  • @drhaileyemaneberhan7656
    @drhaileyemaneberhan7656 Před 4 měsíci +1

    በርቱ!

  • @yoftahegirma3373
    @yoftahegirma3373 Před 9 měsíci +1

    Bravo music to my ears.❤

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Před 4 měsíci +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ግን አንድ የሚያሳስበኝ ነገር አለ ይሄውም ኢትዮጵያ ውስጥ safety የሚባል ነገር ፈፅሞ አይታሰብም ፋብሪካ ሲከፈት መጀመርያ መቅደም ያለበት ነገር የሚመጣን አደጋ መከላከል ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ፋብሪካ ተከፍቶ መስራቱን እንጂ በሰራተኞች ላይ ሊደርሱ የሚችሉ አደጋዎችን መከላከያውች ግን አይታሰብም ስለዚህ ማንኛውም የፋብሪካ ባለቤቶች ለሰራተኞቻቸው የsafety ቁሳቁሶች ማቅረብ አለበት በተለይ glove mask and safety glass ምክንያቱም ለአይን የማይታዩ ኬሚካሎች አየር ላይ ሰለሚሰራጭ ወደ አፋችን እና ወደ አይናችንም ይገባል ስለዚህ ለጤና ጥሩ አይደለም እጃቸውንም ከአንዳንድ ኬሚካል እና ስለታማ ነገሮች ይከላከላል በተረፈ በርቱ እናቶችን ከድካም ያድናል

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Před 4 měsíci +1

    Tebareki Allah yibarikish

  • @johnsmart7220
    @johnsmart7220 Před 6 měsíci +1

    ምርጥ ብቻ

  • @melesesefiw4252
    @melesesefiw4252 Před 4 měsíci +1

    በጣም ቆንጆ የው

  • @genetdejene4180
    @genetdejene4180 Před 4 měsíci

    Thank you guys

  • @dawg929
    @dawg929 Před 4 měsíci +1

    ዋው በርቱ ግን ተጠቃሚ ለመድረስ ሞክሩ መሸጫ ማእከሎች በመክፈት። ዋጋቹም የከፋ አይደለም❤❤❤

  • @bettybefirdu9185
    @bettybefirdu9185 Před 3 měsíci +1

    I wanted to buy .

  • @friyatgmichael8891
    @friyatgmichael8891 Před 4 měsíci +1

    በጣም ያምራል ግን በጣም ጎድጓዳ ስለሆነ በአንድ ግዜ ብዙ ከሰል የሚፈልግ መሰለኝ

  • @netsanettigabuu6373
    @netsanettigabuu6373 Před 3 měsíci

    ሠላም ለእናንተ ይሆን ጎንደር መላክ ትችላላችሁ

  • @silas8349
    @silas8349 Před 7 měsíci +2

    በጣም ደስ የሚል ፈጠራ ነው ምርታችሁ በክረምት ለቤት ማሞቂያ የያገለግላል ?

  • @AsenbitSeman-vb5np
    @AsenbitSeman-vb5np Před 4 měsíci

    ምድጃዎቹ ጥሩ ነበሩ ዋጋቸው ውድ ነው ከኛ ደመወዝ ጋር አይገናኝም እና የመንግስት ድጎማ ልክ እንደ ነዳጅ ።

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Před 4 měsíci

    Wow very nice materials. Job well done.

  • @AM_show_US
    @AM_show_US Před 4 měsíci +1

    ፈጠራን አደንቃለሁ ገበያውን ግን ለማስለመድ ፕሮመሽኖ መስራት ያስፈልጋችሀል

  • @hayatail6337
    @hayatail6337 Před 6 měsíci +1

    በርቱ

  • @tarikdagne5365
    @tarikdagne5365 Před 6 měsíci +1

    Betam arif nw

  • @user-xd9mn1ow9v
    @user-xd9mn1ow9v Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi Před 6 měsíci +1

    በርች❤

  • @user-yn9wb6pn9g
    @user-yn9wb6pn9g Před 4 měsíci +2

    በርቱ አይዟችሁ እኔ ቢያንስ 10 እገዛችሗለሁ።

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 Před 4 měsíci

    ጥረታችሁ ግሩም ነው፤ጥንካሬው ተፈላጊ ቢሆንም ከብዙው ሕዝብ አቅም አኳያ ዋጋውን ለማመጣጠን የአገር ውስጥ ግባቶችን አጥንታችሁ ብትጠቀሙ እና ዋጋውን ዝቅ ብታደርጉት መልካም ነው።ይህ ሲሆን ገበያውም ይገኛል።ያለበለዚያ ምርቶቹ ተመርተው ቶሎ ቶሎ የማይሸጡ ከሆነ ኪሳራ ያመጣል።

  • @SOS-cx6qi
    @SOS-cx6qi Před 4 měsíci +2

    የገበያ ማእከል በየቦታው ቢኖራችሑ ከሰሉንም በደንምብ መገኘት አለበት

  • @user-kd1ok3hi3w
    @user-kd1ok3hi3w Před 3 měsíci

    በርቱልን ጎበዞች እኔ ወድጀዋለሁ 👌👍🙏

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 4 měsíci

    በርቱ፡ምድጃውን፡ስመጣ፡ገዛለው፡ሰፈሬነው፡ሻሸመኔ፡ኖህ፡አከባቢ፡ስባል፡ማስታወቂያ፡ሰምችለሁ እናመሰግናለን

  • @hannawale6263
    @hannawale6263 Před 4 měsíci +2

    ምን አለበት ሙዙቃው ቡጠፋ እባካችሁ

  • @weynuashemels6361
    @weynuashemels6361 Před 4 měsíci +1

    የ እንጀራ መጋ ገ ር ያ ብት ሰ ሩ ል ን ጥ ሩ ነ በ ር

  • @mesrsktessema169
    @mesrsktessema169 Před 3 měsíci

    ስልካቸው በጣም ያስቸግራል

  • @user-ci9xn2vd4p
    @user-ci9xn2vd4p Před 8 měsíci +2

    ቃሊቲ ብታመጡልን ባለ 3300 በፍሬ

  • @user-ky9sw3zm6b
    @user-ky9sw3zm6b Před 4 měsíci +1

    ምድጃው በጣም ጥሩ ነው!ግን ከሰሉንስ ከየት እንገዛለን?

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 Před 10 měsíci +1

    Great

  • @ZeynabAhmed-ri3qp
    @ZeynabAhmed-ri3qp Před 6 měsíci +1

    ይሕች ምጃ ዩት ትገኛለች በናታችሁ ጠቊሙኝ

  • @user-wk4cs3hh6e
    @user-wk4cs3hh6e Před 4 měsíci

    Yhulgeza military tebaerke

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před 4 měsíci

    Please make sure to work harder saftey... The price not bad 👌 I am sure everyone will appreciate you're amazing ❤️ work 🙏

  • @ftkwag415
    @ftkwag415 Před 7 měsíci +3

    ስልኩ አይሰራም ፋብሪካው የት ነው

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 Před 4 měsíci

    ጥሩ እቃዎችን እየሰራችሁልን ነዉ በተለይ apertment ( ኮንዶ) ውስጥ ለሚኖሩ ወገኖቻችን ጥሩ እገዛ ነዉ።ግን ዋጋዉን ትንሽ ብትቀንሱት መንግስትም ድጎማ ቢያደርግላችሁስ

  • @selamatnafu4238
    @selamatnafu4238 Před 7 měsíci

    በርቱ በጣም አሪፍ ነው

  • @godlove3206
    @godlove3206 Před 4 měsíci

    Good job

  • @rahelztzion
    @rahelztzion Před 3 měsíci

    nice work...

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Před 4 měsíci +1

    የትነው አድራሻቹን አስቀምጡልን

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 Před 4 měsíci

    Berchi❤❤❤

  • @kalidabdu7339
    @kalidabdu7339 Před 4 měsíci +1

    Seleke asekemetulene

  • @GetachewGebre-yj8nk
    @GetachewGebre-yj8nk Před 4 měsíci +1

    ለምጣድ የምሆን ካለ ብታሳዊቅን?

  • @addismic123
    @addismic123 Před 4 měsíci +1

    I wish visit this manufactuting

  • @kelemwawebshetyoutube2102
    @kelemwawebshetyoutube2102 Před 4 měsíci +1

    Eny efelgalgu

  • @mekiyaahmed9448
    @mekiyaahmed9448 Před 4 měsíci +1

    Pyletun bekelalu binagn arif neber

  • @emetieabebe3468
    @emetieabebe3468 Před 4 měsíci

    እኔ ሶስት እፈልጋለሁ ልመጣነዉ ኢትዬጵያ ይየ ልሂድ ክፍለሀገር ቦታዉን ተባበሩኝ እባካቹህ

  • @lemlemdemssie6565
    @lemlemdemssie6565 Před 4 měsíci +1

    የት ይገኛል

  • @user-in9cu5ud8g
    @user-in9cu5ud8g Před 10 měsíci +2

    የሽያጭቦታችሁየትነው

  • @YenenshEni
    @YenenshEni Před 5 dny

    አድራሻቹን

  • @etuumulneh2568
    @etuumulneh2568 Před 6 měsíci +1

    Bertuuu

  • @martaayela6763
    @martaayela6763 Před 6 měsíci +2

  • @melesesefiw4252
    @melesesefiw4252 Před 4 měsíci +1

    አድራሻችሁ የት ነው። መግዛት እፈልጋለሁ።

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 Před 4 měsíci +1

    ዋጋው በዛ እንጂ ደስ የሚልነው

  • @user-pi9vi3gy6p
    @user-pi9vi3gy6p Před 7 měsíci +1

    መሰረት፡በዙን፡ትመሰላለች፡

  • @user-eq7cn7op7y
    @user-eq7cn7op7y Před 4 měsíci +1

    በጣም ውድ ሆነ ኢትዮጵያዊ አይደላችውም እንድ የናተስ ይለያል ብታስቡበት ጥሩ ነው😅😅😅😅😅😅

  • @hayatail6337
    @hayatail6337 Před 6 měsíci +2

    ክፍለ ሀገር ታደርሳላችሁ

  • @user-rx2tq3rs7e
    @user-rx2tq3rs7e Před měsícem

    ❤️👍👌

  • @user-hu3ut7ul1q
    @user-hu3ut7ul1q Před 4 měsíci

    WOW MIRT !!!!! DO AFFORDABILITY WITH ACCESSIBILITY

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 Před 4 měsíci

    betam konjo new bereto

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b Před 4 měsíci +1

    Adrashaw yet new.

  • @AlemtsehayTakele-eq6fp
    @AlemtsehayTakele-eq6fp Před 4 měsíci

    ይሄእቃ አራት ሺ ብር በለውኛል
    ከሰሉም ተወዷል ለደሀ አይሆንም

  • @hayatnesro1427
    @hayatnesro1427 Před 6 měsíci +1

    ኣድራሻቸው የት ነው በጣም ፈልጌው ነበር ቴሌፎን ኣይመልሱም

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 Před 4 měsíci +1

    Keutube yetekoreje 😂😂😂😂

  • @user-kd1ok3hi3w
    @user-kd1ok3hi3w Před 3 měsíci

    👌👌👌👍👍👍👍🙏

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 Před 7 měsíci +3

    ምጣድብናረግበትበድስቱምትክ ያበስላል

  • @funtown8420
    @funtown8420 Před 4 měsíci

    Arif fatara new negar gin biru albezam

  • @meseretamara-pt8fn
    @meseretamara-pt8fn Před 4 měsíci

    አድሸችሁን አሁን አሣውቁኝ ለምግብ ቤትነው ያልገባኝም ነገር አለ አሰረድተዋል ታችሁኝ እገዛለሁ አመሠግናለሁ

  • @WoinishetKabtyemer
    @WoinishetKabtyemer Před 4 měsíci +1

    አድራሻችሁ የት ይገኛል

  • @user-zl6mz2gf6f
    @user-zl6mz2gf6f Před 3 měsíci

    በቃ ኢትዮጵያ ውስጥ ምድጃ ብቻ ነው የሚመረተው።

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 Před 7 měsíci +1

    ምንድነውየጨመርሽው ከሠልአደለምአደለ

  • @seidmohammed3174
    @seidmohammed3174 Před 4 měsíci

    dessie endet magegenet enchilalen ?
    beterefe bertulin

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Před 3 měsíci

    አድራሻ ወይም የት እናናግኝ አልነገራቹን