አመጣጡ ድንገት ነው. pastor Eyasu Tesfaye. Ammanuel Montreal Evangelical Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 46

  • @imchristianbychrist.55
    @imchristianbychrist.55 Před rokem +1

    😭 ህይወቴ ተለወጠ እግዚአብሔር በቃሉ ተናገረኝ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ፓስተርዬ

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z Před 3 lety

    ፓሰተር ኢያሱ አግዚያቤር ይባርክ።በጥዋቱ ስራ ለመሔድ ስነሳ ቃለል እግዚያቤር አንድሰማ ተገደድኩ በጣም ደስ አለኝ፡ቀኔም የተባረከ ቀን እንደሚሖንልኝ አምናለው አትም ቤተሠብሕም ሕዝብህም ይባረክ አሜን!
    አሜን አቲቲ ነኝ።

  • @hiwottadesse4942
    @hiwottadesse4942 Před 3 lety

    Elelelelel elelelelel elelelelel Elelelelel Elelelelel elelelelel Elelelelel elelelelel elelelelel Elelelelel Elelelelel elelelelel Elelelelel elelelelel elelelelel Elelelelel Elelelelel elelelelel elelelelel was ❤️❤️👏

  • @comcell4306
    @comcell4306 Před 2 lety

    Amen amen amen amen 🙏🙏❤️❤️

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።

  • @emergencyalertes5254
    @emergencyalertes5254 Před 3 lety

    Amen Amen Amen

  • @zenebechgeleta647
    @zenebechgeleta647 Před 3 lety

    Amen Amen

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 3 lety

    የገርማል
    "አንቅልፍ እንኳን እንዳትናገር አይከለክልህም"
    በትክክል ትኩረት ከሰጠነው በተለይ

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 Před 3 lety +1

    በዚህ ሳምንት ነዉ ትምህርቶችህን መከታተል የጀመርኩኝ ብዙ ተጠቅሜያለሁ። የጌታ ፀጋና መንፈሱ ይብዛልህ።

  • @abrahamnicechannel
    @abrahamnicechannel Před 3 lety

    pastor eyasu zemenih betfi yibarek

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety

    Pasterye diwedih tebarikiyalehu biruk hun

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 Před 3 lety

    Stasetemer leb west sererso yemigebaw hule anetah
    Tebarek

  • @jerusalemthurston399
    @jerusalemthurston399 Před 3 lety

    May the Lord bless you and your family unconditional. keep walking forward Hallelujah.

    • @zaydlayton3459
      @zaydlayton3459 Před 3 lety

      i guess it is kinda off topic but do anyone know a good website to stream new movies online ?

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 Před 3 lety

    Ameeenn Ameeenn tabarek

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 Před 3 lety +1

    ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ! ይጨምርልህ ፡ሁልጊዜ ፕሮግራምህን ስከታተል ጌታ እየሱስን በአንተ ውስጥ አየዋለሁ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።❤️🙏🙏🙏

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 Před 3 lety

    Amen tebarke

  • @tgjesus2182
    @tgjesus2182 Před 3 lety

    Igziabiher camiro camamro ahun yemi belti tsega yabzalih

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip Před 3 lety

    ና ኢየሱሴ!

  • @BetelmLea
    @BetelmLea Před 4 měsíci

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @kaldemissie5479
    @kaldemissie5479 Před 3 lety

    Geta yibarkih padtor

  • @ermiasdejene3349
    @ermiasdejene3349 Před 3 lety

    God bless you

  • @marielee1171
    @marielee1171 Před 4 lety +1

    Amen geta yimatel tebareku paster

  • @tesfanish2698
    @tesfanish2698 Před 4 lety +1

    Geta zemene yebarekew

  • @helenasetargew6674
    @helenasetargew6674 Před 3 lety +1

    This is so blessed

  • @workneshrundasa4393
    @workneshrundasa4393 Před 3 lety

    Amen Amen 🙏 Egzihabiher yibarikih pastorye stagawun yabizalih

  • @alganeshfissehaye9151
    @alganeshfissehaye9151 Před 3 lety

    በምትሰጠው ትምህርት ሁሉ እጨምራለሁ የሚገርመኝ ሁሌ የጊዜው ቃል ሆኖ ኣገኘዋለሁ።ጌታ በሰጠህ ጸጋ ጌታን እያመስገንኩ። ጸጋው ይጨምርልህ ብድራትህን ከጌታ ተዘጋጅቶልሃል ተባረክ ለበረት ምክንያት ሁን ፓስቶር ።

  • @yeswzerbekel9159
    @yeswzerbekel9159 Před 3 lety

    ፀጋ ይብዛልህ እውነት ፓስተር ስታስተመር በጣም ይገባኝል ጌታ ይባርክህ ።

  • @neza5739
    @neza5739 Před 3 lety

    Amen amen amen haleluya Geta hoy nalin zemeneh yibarek agalgiloteh yilemlem paster

  • @yeswzerbekel9159
    @yeswzerbekel9159 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ።።

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 Před 3 lety

    ተባርክ ፓስተር እንኳን በሰላም አደረሰህ 2013 አዲስ አመት

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 Před 3 lety

    እባካችሁ ሼር በማድረግ ለቅዱሳን አድርሱ።

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 Před 3 lety

    Amen Amen halelujha yimetal getaaa

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 Před 3 lety

    God blesse you bleesed man

  • @Mimilove799
    @Mimilove799 Před 3 lety

    God bless you !

  • @neza5739
    @neza5739 Před 3 lety

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 Bless you more

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 Před 3 lety

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ በትምህርቶቻችሁ በጣም እየተጠቀምኩ እየተባረኩ ነው ይብዛላችሁ

  • @tesfanish2698
    @tesfanish2698 Před 4 lety +1

    Happy New Year to you pastor

  • @sharingthewordoflife.6307

    💖🙌🌺

  • @abrahamofficials3563
    @abrahamofficials3563 Před 3 lety

    በቴሌግራም በአውዲዮ ትምርቶቹን ብትልኩልን ቆንጆ ነበር

  • @melatmelat9491
    @melatmelat9491 Před 4 lety +1

    Pastor I like ur preaching but I don't believe in holding hands
    In prayer at church.i have not read on bible or
    Seen when Jesus was on this earth asking people to hold hands
    The spirit of God can touch me with out holding hands

  • @meski9722
    @meski9722 Před 3 lety

    Amen Amen Amen