(003) እንግሊዝኛን በአማርኛ በቀላሉ (me, him, her, us, them) English-Amharic

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 02. 2020
  • የይማሩ ተጨማሪ ቻናሎች ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ!
    ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ጤናችን የምንወያይበት
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    እንብላ - Enibla የሚለው ዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ምግብ ቤቶች የምናሳይበት
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
    _______________________________
    Welcome to our Official CZcams channel
    Subscribe and share to your loved ones.
    Official Facebook Page
    / %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
    Official Telegram Channel
    t.me/yimaru
    Official Instagram Channel
    yimaru2020?igsh...
    #english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #yemaru #yimaru #maraki #marakienglish #marakienglishwithabi #learnenglish #englishiseasy #englishinamharic #englishamharic #ማራኪ #ማራኪኢንግሊሽ #ማራኪእንግሊዝኛ #betsega #seifuonebs #seifushow #seifuonebs2 #rakebalemayehu #mikomikee

Komentáře • 1,4K

  • @-yimaru9824
    @-yimaru9824  Před 4 lety +166

    #english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
    Welcome to our Official CZcams channel
    Subscribe and share to your loved ones.
    Official Facebook Page
    facebook.com/%E1%8B%AD%E1...
    Official Telegram Channel
    t.me/yimaru
    Official Instagram Channel
    instagram.com/yimaru2020?igsh...

  • @wh9847
    @wh9847 Před 3 lety +16

    ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርከው ፀጋውንም ያብዛልክ አዕምሮህ ይባረክ ተባረክ!!!

  • @tsedalekifle5361
    @tsedalekifle5361 Před 4 lety +89

    ምርጥ አስተማሪ 1ኛኛኛኛ

  • @lidyaethii9432
    @lidyaethii9432 Před 3 lety +2

    እግዝአብሄር ዘመን ይባርክ በእዉነት በጣም ጥሩ ትምህርት ምን አለበት እንደዝህ አይነት መልኳም ነገር ብንሰራበት እስኪ ከዝህ ተማሩ እና ዝም ብችሁ ለማይረባ ነገር በቀን ሁለት ጊዜ እየገባችሁ የምትለፈልፉ ከዝህ ተማሩ

  • @elsazelekemenedo3769
    @elsazelekemenedo3769 Před 2 lety +3

    እናመሰግናሌን ትቼረ ኑጉስ በጣም ደስላል

  • @bizuayehuayele2257
    @bizuayehuayele2257 Před 3 lety +23

    thank u so much sir. I was one of your student 12 years back .Your lectures still have impact on my English skill.

    • @user-up2vr2dg6q
      @user-up2vr2dg6q Před 3 lety

      ማውራት እዳማረኘ ቀረሁኘክክክክክ

    • @tinypremlal6935
      @tinypremlal6935 Před 2 lety +1

      I'm South African an Indian women I'm so eager to learn Amharic language I love Ethiopian people I wish I had someone to teach me here. I'm learning from all the teachers on CZcams. I sure I'll get🙏

  • @zerihunsahle4757
    @zerihunsahle4757 Před 3 lety +52

    ምርጥ እና ሊገባ በሚችል መልኩ ነው ምታስተምረው

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 Před 3 lety +4

    በጣም ደስ ይላል።
    ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት።
    እናመስግናንሃን ትቻር።

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před 3 lety +3

    ዲስ ላይክ የምታረጉ ጠማማዎች ባፍጫችሁ ተተከሉ ምድረ የጋን መብራት። እናመሰግናለን መምህር❤❤

  • @zuleykanurezeman1694
    @zuleykanurezeman1694 Před 3 lety +3

    በ ደስታ ነዋ ዉዱ መምህራችን ከ ልቤ ነዉ ሁሌም የምከታተልክ ፈጣሪ ረጅም እዴሜ ያኑርክ
    So today lesson ie
    Me
    Her
    Him
    Us&
    Them

  • @koyekassagetahun7390
    @koyekassagetahun7390 Před 3 lety +2

    በጣም አመሰግናለሁ ። ሌላዉ ተጨማሪ ስራ አሳየን።💖💖💖💋

  • @mastewalyetwale1100
    @mastewalyetwale1100 Před 9 měsíci

    በጣም አመሰግናለሁ መምህር እድሜ ይስጥልኝ

  • @dizayiner3871
    @dizayiner3871 Před 3 lety +5

    ጨቅጭቀህ አጠጣሀኝ አላህ ይጨምርልህ በዚህ ትምርት እደሚገባኝ እርግጠኛ ነኝ

  • @user-hz1yf2vv7d
    @user-hz1yf2vv7d Před 3 lety +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @GgGg-lv9lk
    @GgGg-lv9lk Před 2 lety +1

    Betami Des Yenil Timrti New Enmsgenalen Fetar Yagzehe

  • @yohannessemungus3084
    @yohannessemungus3084 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ እኔ በጣም ተመችቶኛል አየተከየርኩበት ነው. በርታ amesegnalehu

  • @egziabhermastewalunyisten7704

    ዋአአአአአአአው ይህን እንግሊዝኛ ማውራት እንዳማረኝ ልቀደው ነው 🤣🤣🤣👌👌👌👌👌
    እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ ወንድሜ

    • @sitiaswab1492
      @sitiaswab1492 Před 4 měsíci

      እኔ በፊት ጀምሬው ተውኩት አሁን ተመለስኩኝ ነይ በድጋሜ 😂😂😂😂 እንቀደድበት ማን ከማን ያንሳል ክክክክክ

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 Před 4 lety +47

    ስላም ለአንተ የሁን መምህር እውነት በጣም አመሠግናልሁ ስታስተምር ልዩ ነህ እርጋታህ በጣም ደስ የላል ቀጥልብት በዚህ ከቀጠልክ እኔ 100% እንግሊዝኛ ተናጋሪ እሁናልሁ በይ አምናልሁ 📖💐💐💐💐

  • @hailegiorgiswoldegiorgis1879

    እውነት ❤ ከልብ እጅግ በጣም እናመሰግናለን። አሁን ላይ ዜና መስማት ሁሉ ጀምሬ አለሁ። ረጅም እድሜና ጤና ይሰጠዎ በማያልቅበት እጁ ሰፊ እንጀራ ያድለዎ እግዜር ይጠብቀዎት።

  • @ZeinbZeinb-wt3mx
    @ZeinbZeinb-wt3mx Před měsícem

    thank You Teacher Alot
    Explain To Me
    Explain To Her
    Explain To him
    Explain To Us
    Explain To Them
    ምርጥ ቃላቶች

  • @getagettahom5276
    @getagettahom5276 Před 4 lety +3

    Ena adis gemarye negn wodyaw ymigeba temert new techer thanks So Much ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @geruadmasu2267
    @geruadmasu2267 Před 3 lety +4

    ምርጥ አስተማሪ አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @user-lv9hp1st1x
    @user-lv9hp1st1x Před 3 lety +2

    እደዚህ አይነት መልካም ሰው ና ስራ
    እዴት ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @yesewneger7519
    @yesewneger7519 Před 3 lety +2

    Thank you so much You are so help me
    To learn English.
    I am beginner student
    I will continue with u until I perfect😍

  • @HamzaAli-op7en
    @HamzaAli-op7en Před 4 lety +3

    Wow very nice Thank you very much Teacher

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz Před 3 lety +5

    Show me
    Show him
    Show us
    Show them
    Show her. Amasegenalwu 😍🙏

  • @tigistabera8313
    @tigistabera8313 Před 3 lety +1

    Wowww betam arif new nurilin yenate huketi legnam onolinal

  • @SELUTUBE
    @SELUTUBE Před 3 lety +1

    ሲመች ትምህርቱ እናመሰግናለን ሀቂቀ

  • @hanaworiku1211
    @hanaworiku1211 Před 3 lety +13

    እኔ ጀማሪ ነኝ በጣም ጥሩ ነው እየተከታተልኩህ ነው

    • @abiysusu3608
      @abiysusu3608 Před 3 lety +1

      ደስ ይላል በጣም ተመችቶኛል
      me: give me help me tall me explain to me
      Him: give him help him tall him explain to him
      Her: give her helep her tall her explain to her
      Us: give us help us tall us explain to us
      Them: give them help them tall them explain them

  • @engidasewmulatu291
    @engidasewmulatu291 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ጤና፤እድሜ አብዝቶ ይስጥህ

  • @anasofficialchanel828
    @anasofficialchanel828 Před 3 lety +1

    እኔ አዲስ ነኝ ይሄን ጼጅ ስለአገኘዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ZurihsZrega
    @ZurihsZrega Před 3 lety +1

    በጣም ጎበዝ መምህር ነህ

  • @yamtz9905
    @yamtz9905 Před 3 lety +5

    መ/ር እውነት እናመሰግናለን
    የአንተ ትምህርት ለውጥ እንደሚያመጣ እርግጠኛነቱን አትጠራጠር።
    ልጀን አንተን እንዲከታተል ካደረኩት በአጭር ግዜ ከፍተኛ ለውጥ አምጥቷል።
    እውቀትም ብቻ ሳይሆን በጣም የሚጠላውን የሚፈራውን እንግሊዝኛ ት/ት አሁን ላይ እጅግ መውደዱም ያስገርማል።
    *****የአንተ ትምህርት ቋንቋ ብቻ ሳይሆን ሳይኮሎጅካልም (ስነ-ልቦናም) በመሆኑ ልዩ ነው።
    ***** 1_ቋንቋ ክህሎትና
    *****2_ቋንቋውን መውደድ

  • @hawaahusayn9502
    @hawaahusayn9502 Před 3 lety +4

    በጣም እናመሰግናለን ቲቸር እኔ ወዳንተ ዩቱብ ስመጣ ለመጀመሪ ጊዜ ነው እና ምርጥ እና ሊገባ በሚችል መልኩ ነው ምታስተምረው ኢንግሊዘኛ መማር በጣም ነው ምፈልገው የውስጥ መስመር ካለ ኩሽ በሉኝ ውዶቼ ማለትም በኦላይን መማር ስለምፈልግ ነው አመሰግናው😍😍😍😍😍

  • @belaynshmohammad6555
    @belaynshmohammad6555 Před 3 lety +1

    Selam memhirachin betam memar efelgalehu Enam yanten chanal bemaggnete betam des blognal batam enamesegnalen bertaln

  • @mulugetalema7413
    @mulugetalema7413 Před 3 lety +1

    Jegina nekeeee tebareke

  • @m.s.c2910
    @m.s.c2910 Před 3 lety +13

    explian to me
    explian to him ኣብርሃለይ
    explian to her ኣብራሃሉ
    explian to us ኣብርሃልና
    explian to them ኣብራሃሎም

  • @user-cp2md8dd2z
    @user-cp2md8dd2z Před 4 lety +66

    በእርግጠኝነት በእንዳንተ አይነት መምህር ብማር ይገባኝ ነበር

  • @jemalyimam6477
    @jemalyimam6477 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ በረታልን ወድማችን

  • @zeinakassa806
    @zeinakassa806 Před 3 lety +1

    English kebad hono neber yemitayegn ahun gen Hasaben keyeryalehu
    Thank you teacher
    God bless you

  • @eycecbjy8732
    @eycecbjy8732 Před 3 lety +3

    ከምር ሳትሰለቸ በዚህ ሁኔታ መስተማርክን ከቀጠልክ 100% እርግጠኛ ነኝ በጣም እንደምንለወጥ ነው በረታልን ትቸርየ

    • @eyureg7985
      @eyureg7985 Před 3 lety

      Bexam new des metleew bertalen

  • @samimare5005
    @samimare5005 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ ይላል ባሪፉ ነው ምታስረዳው፡፡ተመችቶኛል

  • @serkalemhabtamu5643
    @serkalemhabtamu5643 Před 3 lety +1

    Wowww betam tru new ene zare gena new yayehut ena bzuwechachin yemncheger amen beteleyi besdet alem leminoru edhum be areb hager yeminoru ehitochachin yitekmal yewnet betam tru new yemiberetata new bertu

  • @berkaemuaymen2681
    @berkaemuaymen2681 Před 3 lety +6

    Show me
    Show him
    Show her
    Show us
    Show them

  • @nitsuhtesfaye6944
    @nitsuhtesfaye6944 Před 3 lety +3

    Think you for learning

  • @dawitseifu8418
    @dawitseifu8418 Před 3 lety +1

    good explain to me.10q teacher Negussai

  • @shagayegetalijichega4075
    @shagayegetalijichega4075 Před 3 lety +1

    Wowow ሁሌም አስተምረን🙏🙏

  • @saraethiopia6894
    @saraethiopia6894 Před 3 lety +6

    Show me asayegn
    Show him asayeho
    Show her asayati
    Show us asayaen
    Show them asayachew
    Inamseginalennnn

  • @yasindatonaycd250
    @yasindatonaycd250 Před 2 lety +6

    1 me=እኔ
    2 him=እሱ
    3 her=እሷ
    4 us=እኛ
    5 them=እነሱ
    #you=አንተ+አንቺ+እናንተ

  • @ayaleerta3248
    @ayaleerta3248 Před 3 lety +1

    እናመሠግናል በጣም ግልፅ አድርገህ ነዉ የምታስጠናዉ

  • @z.d2694
    @z.d2694 Před 3 lety +1

    Thanks so much veri good my ticher

  • @tgnegn3879
    @tgnegn3879 Před 3 lety +3

    Omg after long time teacherye good to see you here

  • @asmaraeritrea7052
    @asmaraeritrea7052 Před 3 lety +3

    You teach to me more than my English teachers.

  • @getanehbirhanu4157
    @getanehbirhanu4157 Před 3 lety +1

    በጣም አሪፍና አስተማሪ ቪዲዮ ነው

  • @emanworku6315
    @emanworku6315 Před 2 lety +1

    ምርጥ መምህር እረጂም እድሜ ለእርሰው ትቸርዬ እናመሰግናለን

  • @demsiamolla7767
    @demsiamolla7767 Před 3 lety +81

    Show me አሣየኝ
    Show him አሣየው
    Show her አሣያት
    Show us አሣየን
    Showthem አሣያቸው

    • @saadabeyene3457
      @saadabeyene3457 Před 3 lety

      Baxm amesegenalew.wede edeme

    • @saadabeyene3457
      @saadabeyene3457 Před 3 lety

      Genet.ebalalew. gen.keleb.amesegenalew.betelenye.begele..yemeredany.kehone.bezi.selek.agenye.971504872608

    • @beminettesfayel3260
      @beminettesfayel3260 Před 3 lety +1

      Mirti memihir sitasireda des yilali

  • @saada373
    @saada373 Před 3 lety +4

    Show me
    show him
    Show her
    Show us
    Show them

  • @saaliofficialtube
    @saaliofficialtube Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ነው ከሁሉም ከሚያስተምሩት ትሻላለህ አትፈጥንም ስተስተምርም ሆነ ስትናገር ኢገባናል ።

  • @ruhamaruhama75
    @ruhamaruhama75 Před 3 lety +1

    Ameseginalewu wawa bexam temechegn fexarii yibarkih

  • @ritatwelco8803
    @ritatwelco8803 Před 3 lety +12

    explain to me አብራራልኝ
    explain to him አብራራለት
    explain to her አብራራላት
    explain to us አብራራልን
    explain to them አብራራላቸው

  • @hafusuta7286
    @hafusuta7286 Před 2 lety +1

    በጠም ጥሩ በሚገርም አገለለጽ የማስተማር ጥበብ ተጠቅመው አስተምረሀናል እናመሰግናለን

  • @fayizaethio6578
    @fayizaethio6578 Před 3 lety +2

    እነመሰግናለን

  • @SAl-px7tm
    @SAl-px7tm Před 3 lety +10

    Show me the books
    Show him the bathroom
    Show her the directions
    Show us the car
    Show them the house number
    Thank you 🙏 teacher

  • @mamadagi7942
    @mamadagi7942 Před 3 lety +6

    show me - አሳየች
    show him -አሳየው
    show her - አሳያት
    show us - አሳየን
    show them - አሳያቸው

  • @zadolove1373
    @zadolove1373 Před 3 lety +1

    በጣም ጥሩ ነው በርታለን ካሁን ብኋላ ቋሚ ተማሪህ ነኝ

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 Před 3 lety +1

    Teacherye አንተን የዛዬ ተማሪ እያለሁ ባገኝ ኖሮ ማትሪክ4 አመጣ ነተር ወደ ጒላ መመለሥ አይቻል ነገር ችሎታህን የምገልጽበት ቃላት ያጥረኛል እናመሠግናለን

  • @yusraalya7822
    @yusraalya7822 Před 2 lety +3

    Me -እኔ
    Him- እሱ
    Her -እሷ
    Us - እኛ
    Them- እነሱ
    Give me.. ስጠኝ
    Give him... ስጠው
    Give her... ስጣት
    Give him .. ስጠን
    Give them... ስጣቸው
    Thanks a lot I'm a beginner student

  • @netsanetdebebe1159
    @netsanetdebebe1159 Před 4 lety +5

    show him
    Show her
    Show me
    Show them
    Show us

  • @meazagoniche462
    @meazagoniche462 Před 3 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ነው የማመስግነው

  • @RozaTek
    @RozaTek Před 3 měsíci

    Thank you so much teacher, NEGUSSIE God bless you🙏👀👂👩🏻‍💻

  • @solomonayele6859
    @solomonayele6859 Před 2 lety +3

    give me the money
    give him the pen
    give her the water
    give us the attention
    give them the book
    Thank you teacher

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE Před 2 lety

      the ምንድናት ? እሱ ለምን አልስገባትም

  • @toibahassen3089
    @toibahassen3089 Před 3 lety

    ማሻአ አሏህ በጣም በሚገባ መልኩ ነበር የምታስተምረው እንዳው ዛሬ እግር ጥሎኝ አሁትንጂ አይቸው አላውቅም ቀደምብየ አይቸው በነበር ብየ ተመኘሁ የእውነት በጣም ይገባል ስታስረዳ አሏህ ይጨምርልህ

  • @tesfatesfa8972
    @tesfatesfa8972 Před 2 lety

    በእውነት፣መምህር፣እድሜክ፣ይርዘም፣በሚገባ፣ነው፣ይምታስተምረው

  • @Worldwide12214
    @Worldwide12214 Před 3 lety +5

    Your Lecture is the most understandable. However, divide it under different levels of proficiency. In addition, assign a number for your lectures.

  • @tutuaberu
    @tutuaberu Před 3 lety +8

    ይቅርታ ግን መናገር ይምፈልገው እኔ ስለተቸገርኩኝ ነው ቦርድ ላይ ስትፅፍ ደመቅ ብታደርገው የሚል አስተያየት ነው ያለኝ ፕሮግራምህን ተከታታይ ነኝ አመሰግናለው።

  • @aasassad2748
    @aasassad2748 Před 2 lety +1

    እጅግ በጣም ጥሩ መምህር በሚገባ መልኩ ነው የሚያስተምረው

  • @beletuamakele9424
    @beletuamakele9424 Před 3 lety +1

    ኦ መምህር ንጉስ አቀራረብህ እጅግ በጣም ድንቅ ነው!!ምርጫዬ ይማሩ ነው!

  • @mkedenge5095
    @mkedenge5095 Před 3 lety +1

    ዋው በጣም ጥሩ ነገር ስፈልግህ ነበር አጋጣሜ fb ላይ አይቼህ ተመችቶኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @semeretchane4728
    @semeretchane4728 Před 3 lety +1

    አመሰግናለው መምህር

  • @bisratgirma1681
    @bisratgirma1681 Před 4 lety +6

    Tell me
    Tell us
    Tell them
    Tell him
    Tell her

  • @SELUTUBE
    @SELUTUBE Před 3 lety +7

    me =እኔ
    Him=ስጣው
    her =ስጣት
    us =ስጠን
    them =ስጣቸው
    For example give፦
    give me=ስጠኝ
    give him=ስጠው
    give her=ስጣት
    give us=ስጠን
    give them= ስጣቸው
    give us ስጠን የሚለው ስጭን ለማለትም መጠቀም ይቻላል አይደል ለወንድ ብቻ አይደለም
    አንዲት ሴት ልጅ የሆነ ነገር ይዛ እኛ በጀማዓ ሁነን give us ስጭን ለማለት እንችላለን

  • @teklaydesalegn6438
    @teklaydesalegn6438 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን መህምር

  • @hadyahabibi747
    @hadyahabibi747 Před 3 lety

    ጎበዝዝ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ ምርጥ አስተምሮት ነው

  • @asfawderese3083
    @asfawderese3083 Před 3 lety +3

    Show me
    Show him
    Show hire
    Show us
    Show them

  • @lemubehailu685
    @lemubehailu685 Před rokem +3

    Tell me - ንገረኝ
    Tell him-ንገረው
    Tell her-ንገራት
    Tell us- ንገረን
    Tell them- ንገራቸው

  • @seadamohammed6154
    @seadamohammed6154 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን

  • @user-tx1uq5dx9f
    @user-tx1uq5dx9f Před 3 lety

    አይ ቲቸር የውስጤን ችግሬን ማን ነገረህ ለትውልድ ሊቀመጥ የሚገባ ትምህርት ነው ያተ ትምህርት ኑርልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @demsiamolla7767
    @demsiamolla7767 Před 3 lety +13

    መምህር እንግሊዘኛን እደጦር ነው እምፈራው የነበረ አሁን ግን በርሥዎ ምክንያት ልደፍረው ወሥኛለሁና በርቱልኝ

  • @hanahana1407
    @hanahana1407 Před 3 lety +1

    Wowo what amazing teacher be tergaga Menfas yastemral😍

  • @yeneqnie-8416
    @yeneqnie-8416 Před rokem

    እግዛቤር የሠንብትህ አባታችን

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6

    Me እኔ
    him እሱ💐
    Her እሷ💐
    Us እኛ💐
    Them እነሱ💐
    give me ስጠኝ💐
    Give him ስጠው💐
    Give her ስጣት💐
    Give us ስጠን💐
    give them ስጣቸው💐
    tell me ንገረኝ 💐
    Tell him ንገረው💐
    Tell her ንገራት💐
    Tell us ንገረን💐
    Tell mhem ንገራቸው💐
    show me አሳየኝ💐
    Show him አሳየው💐
    Show her አሳያት💐
    Show us አሳየን💐
    Show them አሳያቸው💐
    በጣም አመሰግናለሁ ትቸር

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 Před 3 lety +3

    Show me.. አስየኝ
    Show them...አስያቸዉ
    Show us....አስየን
    Show him ....አስየዉ
    Show her.... አስያት
    Show her

  • @sedateschmchi8491
    @sedateschmchi8491 Před 3 lety +2

    መልካም ሰዉ ነክ 💗

  • @user-ql9mm2tl6f
    @user-ql9mm2tl6f Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናል ምርጥ ሰው ነህ

  • @esmervtube5814
    @esmervtube5814 Před 3 lety +5

    1. Explain to me ......
    2. Explain to her ......
    3. Explain to him .....
    4. Explain to them ......
    5.Explain to us .....

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 Před 3 lety +4

    hello
    You
    Give Me
    Give Him
    Give Her
    Give Us
    Give Them
    Tell Me
    Tell Him
    Tell Her
    Tell Us
    Tell Them
    Show Me
    Show Him
    Show Her
    Show Us
    Show Them
    Explain To Me
    Explain To Him
    Explain To Her
    Explain To Us
    Explain To Them
    Thank You So Much
    I'm excited next video

  • @nice7303
    @nice7303 Před 3 lety +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @helenkebede8434
    @helenkebede8434 Před 3 lety +1

    Thanks Ticher
    Ymaru

  • @misganawmekonen692
    @misganawmekonen692 Před 4 lety +5

    please tell us the value of ''the''

  • @tigistmolla5348
    @tigistmolla5348 Před 4 lety +3

    me
    him
    her
    us
    them

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 4 lety

      እናመሰግናለን፤ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ!
      Thank you, Don't forget to share.