Video není dostupné.
Omlouváme se.

(006) በእንግሊዝኛ መባል የሌለባቸው ነገሮች! What not to say! English-Amharic

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 03. 2020
  • የይማሩ ተጨማሪ ቻናሎች ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ!
    ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ጤናችን የምንወያይበት
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    እንብላ - Enibla የሚለው ዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ምግብ ቤቶች የምናሳይበት
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
    _______________________________
    Welcome to our Official CZcams channel
    Subscribe and share to your loved ones.
    Official Facebook Page
    / %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
    Official Telegram Channel
    t.me/yimaru
    Official Instagram Channel
    ...
    #english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #yemaru #yimaru #maraki #marakienglish #marakienglishwithabi #learnenglish #englishiseasy #englishinamharic #englishamharic #ማራኪ #ማራኪኢንግሊሽ #ማራኪእንግሊዝኛ #betsega #seifuonebs #seifushow #seifuonebs2 #rakebalemayehu #mikomikee

Komentáře • 838

  • @hadsh1412
    @hadsh1412 Před 4 lety +88

    ከመጠን በላይ የምስተማር ችሎታ አለህ ብዙ ኤርትራዉያን ኣሜሪካ ሆነን እየተማርን ነዉ እናመሰግናለን

  • @saficell4709
    @saficell4709 Před 4 lety +165

    ትምህርቱ ከሜባለው በላይ ጥሩ ነው
    ግን ጡፍ በደብ አይታይም ስታስተምር
    በጣም ይገባል ግን ጡፍ ቢስተካከል ባይ ነኝ
    የምትስማሙ ላይክ አድርጉ

    • @miertworsa2589
      @miertworsa2589 Před 4 lety +3

      እኔ አይኔ መስሎኝል

    • @sebhesomllovetegray360
      @sebhesomllovetegray360 Před 4 lety

      Baytayeam #degmo eytnagera #eyserdan aydeal
      #selaziy xehfo #baytayegim emilowean #badeamb kesamn #hulom gelx now

    • @yalew6231
      @yalew6231 Před 4 lety +4

      ማለት የፈለከው ጡፍ ነው ወይስ ጧፍ?

    • @XXXXXX-zc4gh
      @XXXXXX-zc4gh Před 3 lety +2

      ፅሁፍ ነው?

    • @josismart1491
      @josismart1491 Před 3 lety

      @@yalew6231 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 Před 3 lety +12

    እኔ እና ጓደኛዬ ቋንቋ ስንማር እሱ ከኔ በላይ በጣም ነው የተቸገረው :: ምክንያቱም እሱ አያዳምጥም ነበር:: ዝም ብሎ ሰባብሮ በማውራት ብቻ ቋንቋ ማወቅ የሚቻል ይመስለው ነበር:: ጆሮን ከአፍ አስበልጦ መክፈት በጣም በጣም ጠቃሚ ነው!! ቋንቋ መማር ማለት የሰሙትን ደግሞ መናገር ማለት ስለሆነ እንደ ህፃናት::
    Keep up the good work Sir. A lot of people can benefit from your lessons.

  • @user-ms2zo9le3n
    @user-ms2zo9le3n Před 4 lety +61

    እንደኔ አይነቱ ነዉ በብዛት ይሄ ስተት የሚታይበት ዋዉዉዉ ትምርትህ ሲገባ እርጋታህ ስታስረዳ በጣም ከልብ እናመሠግናለን😍😍

  • @wederyegzaw7416
    @wederyegzaw7416 Před 3 lety +4

    ፈጣሪ ይባርክህ መምህር ያለህን እውቀት ስላካፈልክን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @atitegebdagnew7454
    @atitegebdagnew7454 Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር መልካም ሰዎችን አብዝቶ ይስጠን አሜን.....

  • @m2m99
    @m2m99 Před 2 lety

    የማስተማር ሂደትህ በጣም ሀሪፍ ነው, ተመችቶኛል, ባህር ዳር ሁኘ እንግሊዘኛን በደንብ እየተማርኩ ነው እስከ ዛሬ ባለማዎቄ ተፀፅቻለሁ. እንግድህ ግን ባንተ ትምህርት እንደምማር ተስፋ አደርጋለሁ.

  • @ashusileshi8730
    @ashusileshi8730 Před 3 lety +8

    So honoured to see you here. Your book was the most sought after about two decades ago. Huge credit!

  • @romangebremariam1162
    @romangebremariam1162 Před 4 lety +3

    ዋው በጣም ዘና እያረክ ነው የምታስተምረው አታጨናንቅም በዛ ላይ አነስ ብላ ጭንቅላት የምትገባ በጣም እናመሰግናለን ቲቸር።

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 Před 4 lety

    መምህር በጣም ጥሩ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ ግልፅ ያለ አስተምህሮት ነው እየሰጠኸን ያለኸው ብዙ ጊዜ በስማበለው የተረዳነውን ነው የምንናገረው አንተ ግን ስህተቱን እንድናይ አድርገህ እያስተማርክ ነው ያለኸው ከልብ እናመሰግናለን መምህር በአንተ አስተምሆሮ ብዙ እውቀትን አግኝቻለሁ ተባረክ🙏

  • @hadsh1412
    @hadsh1412 Před 4 lety +94

    አረ ተዉ እነኝህ ዲስ ላይክ የምታረጉ ስለ ዘር ኣይደለም የሚያወራዉ ያለዉ እጃቹህ ይቆረጥ

    • @user-mq5nb2yr7j
      @user-mq5nb2yr7j Před 3 lety +2

      😀😀😀

    • @muleman9590
      @muleman9590 Před 3 lety

      Beshtet (sayak) miareg endale atzengu

    • @Mam-hy1ui
      @Mam-hy1ui Před 3 lety

      you full, those people who hit on the dislike button are English teachers. they are trying to disrespect him but he must be strong to keep up to the higher level.

    • @norahabashewet6137
      @norahabashewet6137 Před 3 lety

      አሜሜሜሜን ይቁርጣቸው😂😂😂

    • @FA-td5nk
      @FA-td5nk Před 3 lety

      😃

  • @mekonnenmegira2211
    @mekonnenmegira2211 Před 4 lety +1

    መምህር በጣም በርታልኝ!!! እንዳይሰለችህ አደራ እላለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!!የእንግሊዝኛ ቋንቋ የመናገር ችሎታዬ ከቀን ወደ ቀን እየተሻሻለ ነው። ያንተን ትምህርት እየተከታተልኩ። አመሠግናለሁ!!! ''ለመምህር ንጉሴ አለማየሁ በፅሁፍ ስታስረዳ ፅሁፍ አይታይም እሱ ቢስተካከል። ሌላው ምንም አይወጣለትም!!!''

  • @efratanega9129
    @efratanega9129 Před 3 lety +1

    በጣም አሪፍ መምህር ነው በእውነት አንተ ብታስተምረኝ ኖሮ እንዲ እንግሊዘኛ አይከንብኝም ነበር እና video አሁን ነው ከመጀመሪያው ጀምሮ ያየሁት በጣም አሪፍ ነው እና በግል ማስተማር ከቻልክ በጣም መማር እፈልጋለው እባክህ ስልክህን ብትልክልኝና ባወራህ ጥሩ ይመስለኛል ከምስጋና ጋር.

  • @ashenafifrew5708
    @ashenafifrew5708 Před 2 lety +3

    Dear Teacher Nigus, I appreciate your teaching technique and effort to those who are interested on English language. Please keep it up. Thank you.

  • @yezenatadele1751
    @yezenatadele1751 Před 4 lety +6

    we should listen every day because language is very important for everything. never give up and never go back again!

  • @tube3052
    @tube3052 Před 4 lety +15

    ዋው በጣም ግልፅ ነው ቀጥልበት ትቸር

  • @amantade4901
    @amantade4901 Před 4 lety +1

    በጣም እሚገርም መምህር ተመችቶኛል ብዙ ሰውም አቀላቅያለው ወደ ሰባት ሰው

  • @Chereman143
    @Chereman143 Před 3 lety +4

    አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው ስማር እስከ 10 እንግለዘኛ 1 ፔሬድ በቀን በሳምን 4 ፔሬድ እማር ነበረ ግን እንደዚህ ብትንትን አርጎ ያስረዳኝ አለነበረም አሁን ባንተ ኮራሁ በርታ

  • @berihunketem9904
    @berihunketem9904 Před 4 lety +1

    በጣም ልገልፅልህ ከምችለው በላይ እጅግ በጣም ጥሩነው ፖርከሉ ወይም ፅሑፉ ደመቅ ይበል እርጋታህ የትምህርት አሰጣጥህ ባጠቃላይ በእኔ የሚመሰገን አይደለም ቀጥልበት እዳትጠፋብን በተለይ ደግሞ ትምህርት አሰጣጥህ ከጀማሪዎች መነሳትህ ከሚገባው በላይ ምስጋና ሊቸርህ ይገባል

  • @gutudedecha6242
    @gutudedecha6242 Před 2 lety +4

    Hello teacher Nugus thank you for your teach !!!! I learned from you many points

  • @abenezermaranata5372
    @abenezermaranata5372 Před 2 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ መምህር በጣም ተጠቅሜያለሁ 👍👍👍👍👍

  • @ashenafibelay9050
    @ashenafibelay9050 Před 4 lety +3

    what a teaching...you are teaching in a simple way.God bless you teacher.

  • @tamirugebre7662
    @tamirugebre7662 Před 3 lety +6

    Many thanks Sir we are proud of you to have such a dedicated and capable professional who have the courage to support his citizen .Keep it up. The lesson are very important and can be easily understood by listners.

  • @hareggeda7758
    @hareggeda7758 Před 3 lety +20

    ስለ መልካም ትምህርትህ በጣም አመሰግናለሁ ግን በተቻለ አቅም ቅደምተከተል ማለትም ተራ ቁጥር ብትሰጠው በቀላሉ ለመከታተል ይመቻል

  • @haymimulugeta662
    @haymimulugeta662 Před 4 lety +2

    በጣም እናመሠግናለን የዛሬው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @user-mi5ne1jz8z
    @user-mi5ne1jz8z Před 3 lety +2

    በጣም ወድጄሃለው መምህር ፣ስታስረዳ እርጋታህ ልዩ ነው ፣ የራሴን ስህተት ነው ስትነግረኝ የነበረው።ዛሬ ነው ያየሁህ፣ግን በቃ ሁሌም ልማር ዝግጁ ነኝ፣ከዱባይ።

  • @FtwiHabte
    @FtwiHabte Před 4 lety +1

    Ere brtam yigebal amamarh thanks more keep it

  • @rozinakeretata9857
    @rozinakeretata9857 Před 2 lety +1

    አናመሰግናለን ቀጥልበት መምህራችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምርዉ 👍❤

  • @zeinakassa806
    @zeinakassa806 Před 4 lety

    I asked ena I was asked leunetachew betam yegermal ene eskahun be 1 aynet tergum neber yemimeslegn
    Thank you

  • @bethelihemadmasubeti6730
    @bethelihemadmasubeti6730 Před 3 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ መምህር በጣም ስፈልገው የነበረ ነገር ነው

  • @mickygetachew1768
    @mickygetachew1768 Před 4 lety +1

    ውይ ወንድሜ አንጀቴን ነው ያራስከው ረጅም ጊዜ ተቸግሬ ነበር ከኢትዮጵያ ጀምሮ እዚህ ከመጣሁም adult school ከ 1 ዓመት በላይ ተምሬአለሁ CZcams በተደጋጋሚ ተምሬአለሁ online English class እየወሰድኩ ነው ግን እንዳንተ ፈትፍቶ ያስተማረኝ የለም ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ከዚህ የበለጠ ብዛልን!

  • @dure1199
    @dure1199 Před 3 lety +6

    1 I asked
    I was asked
    2 he invited
    He was invited
    3 he killed
    He was killed
    4 he gave
    He was given
    5 they invited
    They were invited
    3&4 focus on there verbs
    5. They is a plural form it's not one many

  • @belaynshmohammad6555
    @belaynshmohammad6555 Před 3 lety +1

    እጂግ በጣም እናመሠግናለን መምህራችን
    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።

  • @orlifantabil9845
    @orlifantabil9845 Před 3 lety +1

    በጣም የምከታተለው ትምህርት ነው!! አመሰግናለሁ!!
    ብዙ ነገሮች ላይ በጣም እየርዳኝ ነው!
    በተራ ቀደም ለመከታተል ክፍል አንድ ፣ሁለት፣ሶስት፣ እያለ ቢቀጥል በጣም ይቀላል!

  • @myway4943
    @myway4943 Před 3 lety +2

    ሰአቱ ትንሽ አጠረ ያለ ይመስለኛል ተጨማሪ ደቂቃዎች ያስፈልጉናል እናመሰግናለን 🙏🙏👏👏😍

  • @Robelyoseph-xr7kt
    @Robelyoseph-xr7kt Před 4 lety +1

    Betam enamesegnalen

  • @selamtebkew402
    @selamtebkew402 Před 3 lety +1

    ፁህፍህ አንዳንዴ አልነብ ይላል እና ደመቅ አድረገህ ብትፅፍልን ጥሩ ነው ሌላው ማቭራርያ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 Před 3 lety +6

    Best teacher!

  • @jaaaneeeinnn9496
    @jaaaneeeinnn9496 Před 3 lety +1

    Gena zari new yayehut betam des yelal hulegez tasetemeraleh tebarek

  • @thanksthanks1990
    @thanksthanks1990 Před 3 lety +1

    Thank you so much God bless you

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 Před rokem

    thanks for everthing. you give us wonderful understanding about methods and simple way of to studing english that is amazing. again and again thanks a lot.

  • @mebaabem4461
    @mebaabem4461 Před 3 lety +3

    Well explained in an easy way to understand. Thank you for your teaching!

  • @godisgood2409
    @godisgood2409 Před 4 lety +1

    Thank you very much.

  • @mikaking3040
    @mikaking3040 Před 3 lety +1

    wow በጣም በጣም የማስተማር ችሎታ አለህ

  • @yadelyigezu7123
    @yadelyigezu7123 Před 3 lety +2

    Thank you sir 🙏 You are amazing teacher! Well done

  • @tediwrufael5220
    @tediwrufael5220 Před 4 lety +1

    Great thank you so much

  • @sisayyohannes36
    @sisayyohannes36 Před 3 lety +1

    thank you very much....you are hero !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @eskenderhailemariam956
    @eskenderhailemariam956 Před 3 lety +1

    Excellent service , good job

  • @eyerusemebet9524
    @eyerusemebet9524 Před 4 lety +2

    Huge thanks for the way u explained about 'neber'.l've master but still now i have confusion but u gave me clear explanation.Thanks again.

  • @akiashiferaw8460
    @akiashiferaw8460 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ መምህር

  • @tselotgebreyes5446
    @tselotgebreyes5446 Před 3 lety +3

    First 10q today u teach about what not to say in english ex, about passive and active voice,about past tenses I learn so many things 10q so much

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Před 3 lety +2

    Thank you for your time! I need this!

  • @seyefateklu6051
    @seyefateklu6051 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @lizabest6288
    @lizabest6288 Před 3 lety +5

    U are z best teacher ever!!!! Stay blessed 🙏

  • @besu1219
    @besu1219 Před 3 lety +1

    አመሠግናለው thnk you

  • @samiayalew7670
    @samiayalew7670 Před 3 lety +1

    Gashe betam harif new gena zare new yayehuh bekrbu perfect edemhon tesfa alegn

  • @blessedgod1221
    @blessedgod1221 Před 3 lety +5

    Amazing!!! Thank you!! This is our problem ** grammer **

  • @dagimgebre9559
    @dagimgebre9559 Před 4 lety +1

    Wow በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እየሰጠኸን ያለኸዉ እ/በጣም እናመሰግናለን

  • @wondimukifle108
    @wondimukifle108 Před 4 lety +2

    ከልብ እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነዉ

  • @saraeshetu9940
    @saraeshetu9940 Před 4 lety +6

    waw መምህር ብሎ ዝም ነው !!እስካዛሬ እንደት አላገኘሁት ይህን tube

  • @meskeremjisso2267
    @meskeremjisso2267 Před 3 lety +1

    ምን አይነት ተሰጥኦ ያለክ መምህር ነህ? ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tilahunewnet4042
    @tilahunewnet4042 Před 3 lety +1

    thank u very much !!
    You have god explanation ,especially ,exceptional sentence ,keep it up.

  • @legesemomohamed9967
    @legesemomohamed9967 Před 2 lety +1

    በጣም የሚገርም ብቃት ያለህ ኣስተማሪ ነህ፡እናመሰግናለን ቲቸር ኑጉሰ

  • @hudahuda392
    @hudahuda392 Před 4 lety +1

    Thanx you are a good teacher keep it up

  • @thanksthanks1990
    @thanksthanks1990 Před 3 lety +1

    Egzabeher yebarekehe betam

  • @bobyahiya5573
    @bobyahiya5573 Před 3 lety +2

    hi .ጌታ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ።እዉነት በጣም እየተጠቀምኩ ነው በተለይ was ስንቱ ስቆብኝ ይሆን
    በርታልን ።አመሰግናለው

  • @wawameresha1387
    @wawameresha1387 Před 3 lety +1

    waw thankyou mister yimaru

  • @topefa271
    @topefa271 Před 3 lety +7

    በጣም የማስረዳት ጥበብህ ደስ ይላል !!! ግን. ብዙ ነገር ለማስረዳት ስትሞክር አንዳንዳዱን. ታልፈዋለህ. በመርሳት. ለ ምሳሌ I was go. አይባልም ብልህ ነበር መግቢያህ ላይ. ነገር ግን ምን እንደሚባል አልነገርከንም !! እርማትህን እና የማስረዳት ጥበብህን ግን እጅግ ወድጄዋለው!!!

    • @sambety6764
      @sambety6764 Před 3 lety +1

      Tenagrotal i went new , weyim i asked new yemibalew kale , I went yihonal malet new

    • @tigistbelachew712
      @tigistbelachew712 Před 3 lety

      I was go aybalim bekelalu❤️

  • @etsegenetalemu9189
    @etsegenetalemu9189 Před 4 lety +1

    Thank u so much! I am not at first step but, your lecture supported me a lot.

  • @nigusderbew9024
    @nigusderbew9024 Před 4 lety +7

    It is an interesting trend of teaching and would like to say keep on doing ur job!!

  • @genetworku4774
    @genetworku4774 Před 3 lety +1

    Zare yemejemeriyaye new betam arif new yemasredat chlotah gerami new

  • @haymanottadese7784
    @haymanottadese7784 Před 4 lety +1

    Thanks

  • @demekealemayehu9474
    @demekealemayehu9474 Před 3 lety +1

    ደስ ይላል ማወቅ ጥሩ ነው በተለይ ስደተኛ እንግሊዘኛ ብዙ አገር ስለሚነገር ማለቴ ነው፡አሉ ደፋሮች ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚሰደዱ ዳቦ ውሃ በግሊዘኛ ሳያቅ ይወጣል የታለ ዶክመንት ሲባል ደቡብ አፋሪካ ይልሃል እና ያሳዝናል ሰው መቼም ሲሰደድ ትንሽ ቃንቃ ቢችል ይጠቀማል እንጂ አይጎዳም

  • @zinademesie3196
    @zinademesie3196 Před 4 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት አግቻለሁ

  • @tsigiaredaaraya2615
    @tsigiaredaaraya2615 Před 3 lety +1

    Thank you.

  • @zekiahemed9289
    @zekiahemed9289 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለ በሚገባንና በቀላል መንገድ ነው የምታስረዳን እዳታቆርጥብን

  • @hayatmohamed4062
    @hayatmohamed4062 Před 4 lety +1

    Thank you

  • @emanuelias7262
    @emanuelias7262 Před 3 lety +4

    Excellent teacher

  • @yasinabduh9385
    @yasinabduh9385 Před 3 lety +1

    ماشاءالله عليك

  • @jameelahassan6510
    @jameelahassan6510 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @eyerusalemgebru385
    @eyerusalemgebru385 Před 4 lety +1

    Thank you so much for everything teacher

  • @ililligaleta1514
    @ililligaleta1514 Před 3 lety +1

    አእምሮህ ይባረክ ደስ የሚል ሥራ ነው

  • @sarateshomesarateshome5256

    Thank you teacher very good

  • @wudadistesfaye1759
    @wudadistesfaye1759 Před 4 lety +1

    በጣም ጠቃሚና ምርጥ

  • @user-bi8ig4rb9l
    @user-bi8ig4rb9l Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @yeshimebetbedada166
    @yeshimebetbedada166 Před 3 lety +1

    Fetari yibarkih teacheriye

  • @helendiriba3268
    @helendiriba3268 Před 4 lety

    Betam yemegerem ena des yemel new thanks

  • @natiyo3788
    @natiyo3788 Před 3 lety +1

    Betam des yemil temehert new enamesegnalen

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u Před 3 lety +1

    ተሞችቶኛል እናመስግናለን ስደት ለለነው በጣም አስፈልጉ ትምህርት ነው ቀጥልበት

  • @islamyoutube592
    @islamyoutube592 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ሀሪፍ ትመርት ነው

  • @atuusol3548
    @atuusol3548 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን መምህር በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ይቀጥል፡፡

  • @sanatasdashin5496
    @sanatasdashin5496 Před 4 lety +1

    Thank you sir

  • @martafashionworldwide735
    @martafashionworldwide735 Před 3 lety +1

    Wow btam dess yelal kzare buhala emaralhu enem I really need it amsegnalhu memher 😍🥰

  • @mihiretesilassiehailemaria1993

    ዋው በጣም ደሥ የሚል

  • @user-yf6dh3qi5t
    @user-yf6dh3qi5t Před 3 lety +14

    ዲስ ላይክ የንታደርጉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ?አቤት ጌታ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ

  • @berkaemuaymen2681
    @berkaemuaymen2681 Před 3 lety +1

    እንልመሰግናለን መምህር

  • @user-xw2br9cm8n
    @user-xw2br9cm8n Před 4 lety +1

    አናመሠግናለን በርታ

  • @user-uo1fq4gc9d
    @user-uo1fq4gc9d Před 4 lety +8

    ወላሂ ደጋግሜ አየሁት አልገባኝ ብሎ አሁን ግን ጭቅላቴን ስርስሮ ገባ በግዱ አቦ አላህ እድሜህን ያርዝመው
    ሀገር ስገባ ግን ይጨንቀኛል አልማር ከየት ላገኛችሁ ነው

  • @negodatatselam443
    @negodatatselam443 Před 3 lety +1

    Great job bro thanks For your help .

  • @hayatahmed7257
    @hayatahmed7257 Před 3 lety +1

    እውነትም ተማሩ አላህ ይጠብቅህ መምህር