(004) በእንግሊዝኛ ጥያቄ መጠየቂያ መንገዶች l How to start a Conversation
Vložit
- čas přidán 24. 02. 2020
- የይማሩ ተጨማሪ ቻናሎች ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ጤናችን የምንወያይበት
• POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
• POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
እንብላ - Enibla የሚለው ዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ምግብ ቤቶች የምናሳይበት
• የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
• የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
_______________________________
Welcome to our Official CZcams channel
Subscribe and share to your loved ones.
Official Facebook Page
/ %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
Official Telegram Channel
t.me/yimaru
Official Instagram Channel
yimaru2020?igsh...
#english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #yemaru #yimaru #maraki #marakienglish #marakienglishwithabi #learnenglish #englishiseasy #englishinamharic #englishamharic #ማራኪ #ማራኪኢንግሊሽ #ማራኪእንግሊዝኛ #betsega #seifuonebs #seifushow #seifuonebs2 #rakebalemayehu #mikomikee
You are the first person that helps people without payment. Thank you! These amounts to civilize your nations.
በጣም እጅግ የተመቸኝና ተመስጨ ደጋግሜም ነው የምከታተለው አስተምህሮ ነው በየክፍሉ መለያት ቢቻል ደግሞ ያልተማርናቸውን ለይተን ለመማር ያግዛል ብዬ አስባለሁ ተያያዥነት ስላለው መምህር
ምርጥ ነው ግን ክፍል 1 ክፍል 2 እያለ ቢቀመጥልን ጥሩ ነው። ምክንያቱም እየቀጠልን ስንመጣ ወደህላ ያለውን ለመፈለግ ከምንደክም ብዬ ነው
እድሜና ጤናውን ይስጥልን
Really it is interesting. Your teaching methodology is also very good and attractive, keep it up
እንደው ተባረክ እኔ በጣም ተቸግሬአለሁ በሰው አገር
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
czcams.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
ነዝሪት ለምንገኝ እንዴት ልናነኝህ /ልንማር /እንችላለን
የት ሀገር ነው ያለችው እኔ አሜሪካ ነኝ ያለሁት ።
እና የኔ ሀሳብ ምን መሰለሽ በስልክ እየተደዋወልን እን ማማር ፍቃደኛ ከሆንክ
Thanks
@@elenilemma3019 የት ነሺ
O my God Tebarek to know this I spent a lots of money and time you’re teaching us free still I’m not perfect.believe me because of language barrier I couldn’t do what I want do God bless you again and again.
ቋንቋ በጣም ተቸግሬአለሁ፣ እና እየረዳህን ነው በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ።ድሮ ይህ ወርቅ የሆነ ትምህርት አይገኝም ቢገኝም አሰተማሪዎቻችን በስንት ድላ እየደበደቡ ፣ ጭንቅላትችንን አደድበውታል ።ዛሬ መቆየት ደግ ነው ።ለአንተም እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን
ተሸውጄ ኖሪያለሁ ይሄንን ትምርትህን በፌስቡክና በሌሎች ሶሻል ሚዲያ ሸር እድርጋቸው ብዙ መማር የሚፈልጉ የኔ ቢጤዎች አሉ ስለ ቅን ትምርትህ ፈጣሪ ይስጥህ
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው. በሚገባን መንገድ ገልጸህዋል ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ።
መምህር በጣም ደሰስ የሚል አስተሳሰብ እና ጥሩ ስብዕና የለህ መምህር ነህ በዚሁ ቀጥል።
በጣም እናመሰግናለን መምህር ግን አንድ ነገር ብትጨምር ደስ ይለኛል ካስተማርከን በዋላ የተወሰነ ፈተና ብትሰጠን አሪፍ ነው
Thank you so much teacher and God bless you❤🙏
really I am very impressed by your teaching!
Can I leave a comment?
Would you like to share this video?
ቲቸር ክፍል አንድ ክፍል ሁለት እያልክ ልቀቀው ተምታታብኝ በተረፈ አመሰግናለሁ
enam
እኔም
በጣም ነዉ ማመሰግነዉ ተቸግሬ ነበር 😀
accountun nekawena video west gibetik mechiresh lay 1 year 1 month eyayik weditachi weditachi setarig kemijemeriyaw tikitatil bro or sis.....
ጥሩ ሀሳብ
very interesting! these are the key to our communication. keep on coming with such simple but big corners of our mistakes in English. stay blessed.
Thank you very much
1,can you
2,can i
3,shall i
4,why don't you
5,would you like to
Thanks bro. May God bless U more
ተባረክ ወንድሜ የተቸገርኩትን የኢንግሊዝኛ ቃላቸው ግራ ይገቡኝ ነበር ። አሁን ተገላገልኩ አመሠግናለሁ በዚሁ ቀጥል!!!
Pro.The lecturer is smart please do't stop this lecturer okay, thank u so mach !
መልካም ስራ ነውና ይቀጥሉበት
Thank you so much
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
God bless you it's amazing lesson
Tank you teacher and god bless you
thank you very much
very nice, very helpful for me and my children
Teacher great god bless you thank you so much this vido
Thank you very much tucher waw well ጥሩ ነው አግዚኣብሔር ይስጥልን
I appreate the way how to teach us.....wondruful..i will take the course directly in addis...
Eytmeran #nan yetakbero #Techarey
👆#Egzbehr megotehn #ena yakedkow #yaseklih 🙌
Thank You So Much!!
I like your lecturer style thank you so much
1 can you...?
2 can I ...?
3 Shall I ...?
4 why don't you...?
5 would you like to...?
በጣም ….በጣም አስደሳች ነዉ በእዉነት አመሰግናለሁ በርታልን ወንድማችን
1. Can You ....
2. Can I .....
3. Shall I .....
4. Why Don't ......
5. Would you like .......
በጣም አመሰግናለሁ ትምህርትህ በጣም ትምህርትህ በጣም ጠቅሞኛል እሳቀቅ ነበር አሁን ግን በራሴ አድታማመን ረደተሄኛ አመሰግናለው፡፡
Tank you so much
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ
thank you so much teacher and good balance you
በጣም ደስ ዪላል በረቱ እነመሰግነለን
Thank So much
በጣም አሪፍ ነው በርታልን መምህር እጥር ምጥን ያለ ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት
Thank you
Thanks you so much may ticher
እናመሰግናለን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
Thanks teacher
Thank you it's really helpful
በርታ እናመሰግናለን ተጠቅሜአለሁ አይምሮህ ይባረክ❤❤❤❤❤
Thank You Teacher.
Thank you so much tichr❤
ተመችቶኛል እናመሰግናለን
Good explaination!
The teaching process is very interesting and keep it up . But I have one comment which the video upload in order like part 1,part 2 ... good to follow regularly!!!
Best teacher thank you very mach
Thank you teacher🙏🙏🙏
Good thank You 👍
ዋው ምርጥ ትምህርት በጣም ተመችቶኛል
በጣም ደስ ይላል thanks you
Betam Tru new eyastemark yalhew Geta Ybarkh Tebarek
I love it very much.
Thank.u.so.mach.!
በጣም እናመሰግናለን መምህርዬ
አገላለፅህ በጣም ጥሩ ነው🙏
Thank You
እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏
በጣም ደሰ ብሎኝ እየተከታተልኩኝ ነው
በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪየ ይጠብቅህ
Enameseginalen Betam Teru Timhirt New Fetar Erejim Edime Ke Tena Gar Yadil
ግሩም ነው !ተባረክ
እናመሠግናለን መምህር👏
Thanks
thnkes for learnig
እኔራሰ ይሄቃል አይገባኝም ነበር የአንተበጣምደስይላል ተባረክ
በጣም ብዙ ሰው የሚቸገርበት ነው ንጉሴ እንወድሀለን በርታልን እየተከታተልንህ ነው
Thank you my teacher💚
Wow thank You teacher thank you so much 😃😊
Tanx teacher lamamar wesngalhue
በጣም አርፍ ነው እናመሰግናለን
Waw betam arif naw tech yiketilu....
thankyou so much
በጣም እናመሰግናለን
Thanks 🙏🏻 my brother ❤️
እናመሰግናለን መምህር
Thank you very much
I have problem with wh
ማሻአላህ እጂግ በጣም ሀራፍ ነው የዛሬው አቀራረባችቱ በርቱልን
መምሪ በጣም ደስ ይለል ግን መምሪ አመርኛ እና እግልዝኛ ጎንለጎን ብተስተምር በጣም ደስ ይለል ታባረክ
He is the best teacher continue
Thank you keep going
Taheks You
thank you
መምህር በጣም እየተጠቀምኩ ነው እግዚአብሄር ይስጥልኝ!!!
እናመሰግናለን ቀጥሉበት ጡሩ ትምህርት ነው
Adirashah yet new?
I am trying my best to find out your teaching by sequence but i couldn't please arrange it properly or tell us the way we find tnx. You are best my bro in christ
thanks
ትቸርየ ጮማ እኮ ነህ የልብ ትሞላለህ እኔ ብዙ እግሊዘኛ የማስተምሩ ቻናሎችን አውቃለሁ እንዳተ ግን አላየሁ። በፈጣሪ በጣም ነው የሚገባው በዛላይ ከትምርት ውጭ ሌላ ወሬ ምናምን የለ ግዜ አታጠፋ ዋው ነጭ ነጯን ነው የምታስተምረውኮ አቦ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ተባረክ።🙏
Tnx❤
እናመሰግናለን
I am very happy you are a great teacher. of Englidh & Amharic thank so much just continue.
tnx more