(013) መሠረታዊ ንባብ "a" በአጭር ጊዜ ማንበብ መጀመር የሚችሉበት መንገድ Part - 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 05. 2020
  • የይማሩ ተጨማሪ ቻናሎች ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ!
    ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ጤናችን የምንወያይበት
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    እንብላ - Enibla የሚለው ዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ምግብ ቤቶች የምናሳይበት
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
    _______________________________
    Welcome to our Official CZcams channel
    Subscribe and share to your loved ones.
    Official Facebook Page
    / %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
    Official Telegram Channel
    t.me/yimaru
    Official Instagram Channel
    yimaru2020?igsh...
    #english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #yemaru #yimaru #maraki #marakienglish #marakienglishwithabi #learnenglish #englishiseasy #englishinamharic #englishamharic #ማራኪ #ማራኪኢንግሊሽ #ማራኪእንግሊዝኛ #betsega #seifuonebs #seifushow #seifuonebs2 #rakebalemayehu #mikomikee

Komentáře • 525

  • @-yimaru9824
    @-yimaru9824  Před 4 lety +162

    በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
    czcams.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html

    • @ayshaayshamosaayshamosamos2275
      @ayshaayshamosaayshamosamos2275 Před 4 lety +2

      ይኔ ቺግር ይእንግሊዝኛ ፊድሎቺን ብሙሉ አውቃልሁ ግን ማንብብ አልቺልም ብጣም እናምስግናልን ቲቼር
      ብአማርኛ ይግሊዝኛ ቃሉ ቢትርጎም

    • @AaBb-qe8jm
      @AaBb-qe8jm Před 3 lety

      እናመሠግን አለን መምህር እኔ ግን ለማበብ ፍላጎት አለን ግን እደት ነዉ ተነባቢ እና አነባቢወቹን ለይቼ አላቅም ታዳ እደትነዉ ለማበብ እማዉቅዉ መምህር በርታ

    • @marshamarsha6958
      @marshamarsha6958 Před 3 lety

      Onilne mamre efalgalhu selke kutrkn bagegn teru naber

    • @mohammadjoud8943
      @mohammadjoud8943 Před 3 lety +1

      መምህር አመሠግናሐሁ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እስኪ አፕልኬሺን አዘጋጀልን በጣም አሥፈላጊ ትምህርት ነው የብዙች ጥያቄ ነው

    • @ruhamaruhama75
      @ruhamaruhama75 Před 3 lety +2

      ሰላምህ ይብዛ መምህር
      ዬሰዉ ችግር በጣም የገባህ ነህ
      በጣም እናመሰግናለን

  • @eyobyishak2116
    @eyobyishak2116 Před 2 lety +10

    መሰረታዊ የቋንቋ ችግርን ለመቅረፍ በሀገራችን እየታገሉ ካሉ ታጋዮች የመጀመሪያ ነህ ለእኔ

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Před 3 lety +6

    እናመሰግናለን ስለ መረጃው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው መምህር እድሜ ይስጥህ ጤና ይስጥህ

  • @samrawitgmeskel132
    @samrawitgmeskel132 Před 4 lety +3

    እኔ በጣም አመሰግናለው ከመሰረቱ የማይገባኝ ለዘመናት ሀ ብየ ሁ ማለት የሚቸግረን እንግሊዝኛ መማር ማወቅ እፈልግ ነበር በሚገባኝ መንገድ እንዲ ረጋ ባለ መንፈስ በዚ ባንተ ስለረካው ደግሜ አመሰግናለው ብዙ እጠቀማለው ብየ ተስፋ አደርጋለው እና በርታ ቀትልበት ትልቅ ስራ ነው እውቀትን ማካፈል ከዚ የበለጠ ሃብት የለም ለብዝዎች መፍቴ ይሆናል ብየ አስባለው እንደኔ ለመማር እድል ያላገኙ በተለያየ ምክንያት ያመለጣቸው ይሄው በነፃ መማር ነው ፍላጎት ብቻ ወሳኝ ነው

  • @hgfhvvhhvhghjjjhh8528
    @hgfhvvhhvhghjjjhh8528 Před 11 měsíci +1

    ክብር አውቀው ለሚያሳውቁን መምህሮች ድሮ አሻፈረኝ ብየ አሁን ግን በአረብ ቤት ሆኘ ለመማር ወስኛለሁ እናመሰግናለን በርቱልን ❤

  • @zhramusama5182
    @zhramusama5182 Před 4 lety +3

    ትምህርቱ በጣም ተመችቶኛል በዚህ ትምርት እንኳን ብዙ ይምታቱብኝ የነበሩ ነገሮች ግልፅ ሆነውልኛል
    መምህር ካንተ ብዙ ነገር እንደምንማር ትልቅ ተስፋ አለኝ በርታ

  • @yebaleabebe8799
    @yebaleabebe8799 Před 3 lety +4

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ ዘመንህ ይባረክ በሕይወቴ እዳተ English መምህር አጊቼ አላቅም ያሣየችኝ ደግሞ የ 6 ዓመት ልጄ ናት አሜሪካ ነዉ የምንኖረው ሀሴት ትባላለች መርቁልኝ በጣም ነዉ ያስደሰተችኝ

  • @aminatabdela8454
    @aminatabdela8454 Před 4 lety +33

    በጣም እናመሰግናለን መምርዬ የኔም ችግር እሄው ነበር ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ሰላምህን ያብዛልህ

  • @mimipacha2231
    @mimipacha2231 Před 3 lety +2

    ተባረክ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @ethiopiawtnegn2050
    @ethiopiawtnegn2050 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን ትቸርዬ ቀጥለበት እንደዚህ በጣም እየገባኝ ነው መጀመሪያ ማንበብ ስንችል ነው ና ፊደሎቹን እንደዚህ አስጠናን

  • @mebatube6293
    @mebatube6293 Před 4 lety +4

    You are a special one teaching method ,thank you for all supporting

  • @wubehagertube3355
    @wubehagertube3355 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ በጣም ጠቃሚ እውቀት እያስጨበጥከኝ ነው

  • @bizuyetube371
    @bizuyetube371 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ምምህር እንዴት ደስ እንዳለኝ አታውቅም በጣም የምፈልገው ትምህርት ነበር

  • @abraham3332
    @abraham3332 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን admina tena ይስጥልን bull ፊደል አናባቢዎች በጣም ያስቸግረኛል ማንበቡ

  • @user-nz8pe2zp8r
    @user-nz8pe2zp8r Před 4 lety +1

    ያምራል በተለይ ለጀማሪዎች አሪፍ አቀራረብ ነው።
    ቀጥልበት።

  • @QuotesTvEto
    @QuotesTvEto Před 4 lety +2

    በጣም ግሩም መምህር ነህ በእውነት እጹብ ድንቅ መምህር ነህ

  • @demekegebeyehu8545
    @demekegebeyehu8545 Před 3 lety +2

    መምህር ጥሩ ትዝብት ነዉ እኔም የዚህ ጉዳይ ተጠቂ ነኝ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን መምህር በጣም። መሰረታዊ ስህተታችን ቀላል አማርኛ በእንግሊዝ ሀ Ha ሁ hu... ለ la......እነኝህ በጣም ልክ ያልሆኑ ለአማርኛ እጅ ለእግሊዘኛ ጥቅም የሌላቸዉ አሳሳች አባባል ናቸዉ። ብዙ ግዜ ሸዉደዉኛ 😂 ወቸዉ ጉድ እደዚህ በሆነማ እንግሊዘኛ ማን ሰነፍ ይሆን ነበር።😂😂😂።ደሞ የእንግሊዝ በጣም ከባዱ ነበር። a c p ch g እነዚህ በየቦታዉ ሲሄዱ ትርጉማቸዉ ንባባቸዉ በጣም ይለያያሉ እሱ ነዉ እኔ በጣም የሚከብደኝ። ምሳሌ። policy ሲሆን p ፓ ትሆናለች። pharmacy እዚጋ ደሞ ትርጉሞ የ p ፋ f ትሆናለች 🙄እኔማ ግራ ያጋባኛን በቂ ቃላት ስለለለው ይሆን እንግሊዝ። 😌

  • @lalisadaba3918
    @lalisadaba3918 Před 2 lety +1

    Betam enamesegenal,egzihaber yibarkachu

  • @BTS-sh5jg
    @BTS-sh5jg Před 3 lety +2

    አላህ ይጨምርልህ ለኛም ይግራን ኡነት ለመናገር ይቶብላይ ያለአይመሥለኝም ነበር ሁልጊዜእመኝ ነበር መማር Tankyou Very Mach

  • @sara-du7ru
    @sara-du7ru Před 4 lety +2

    መምህር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እባክህ በርታልን

  • @iamblessed411
    @iamblessed411 Před 4 lety

    thank you so much it's helpful !!!! God bless you

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 Před 3 lety +1

    በጣም ደሥ የምል ትምህርት ነው እናመሠግናለን

  • @jerryeyu8596
    @jerryeyu8596 Před 2 měsíci

    ተባረክ ከመሰረቱ ሲያስተምሩን ብልሹ ነበር አሁንም እንግሊዘኛ በአማርኛ እያሉ የማፅፉትን ተባብራችሁ አስቁሙ ሌላ ትውልድ ይገድላል

  • @atsedemaryam1580
    @atsedemaryam1580 Před 3 lety +2

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እኔችግሬ በምፅፍበት ስአት እስፔል ማድረግ እችገራለሁ እንኳንም አገኘውህ

  • @getahuntesfaye6333
    @getahuntesfaye6333 Před 4 lety +2

    ተባረክልኝ ጥሩ አስተማሪ ነከ በርታ.

  • @user-pm4np2wv3w
    @user-pm4np2wv3w Před 4 lety +13

    እኔ ማንበብና መጻፍ ሙሉ እችላለሁ
    ብዙ ጽሑፍ ግን በአንድ ወደ ራሴ መተርጎም አልችልም
    ቃላት ቃላቱ ቢገባኝም አብረው የሚገቡ አያያዦች እንዲሁም የቃሉ ተጨማሪ ማብራሪያዎችን መረዳት ይከብደኛል

  • @jaseerarak2208
    @jaseerarak2208 Před 3 lety

    አመሰግናለሁ ከዚህ ቡሀላ በክብር ስምህ መምህሬ እያልኩ ነው አስተያዬት የምሰጥህ

  • @wh9847
    @wh9847 Před 3 lety

    Thank you my Brother God bless in Jesus Name Amennn!!!

  • @azimragirma2154
    @azimragirma2154 Před 3 lety +1

    እናመስግናለን መምህር

  • @weleteslase
    @weleteslase Před 4 lety +1

    ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ አድርገን እናመስግናለን

  • @bintabumuhamed2636
    @bintabumuhamed2636 Před 3 lety +1

    ዋው በጣም ነው የተመቼኝ አስተምሮትህ ቲቼር እሰከዛሬ አላማየቴ ቆጨኝ በጣም እናመሰግናለን

  • @mashojemal9994
    @mashojemal9994 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ትምህርቱን በጎጎት እንጠብቃለን

  • @romanar4621
    @romanar4621 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን መምህር በጣም በጣም
    Smart ናቹህ

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 Před 4 lety

    እናመሰግናለት መምህር ጥሩ እየገባኝ ነው ይቀጥሉ🙏

  • @whoami29188
    @whoami29188 Před rokem

    thank you teacher for all time

  • @shemimamusa8065
    @shemimamusa8065 Před 3 lety +1

    አላሕ ረዥም እድሜ ከቴና ጋር ይስጥልን መምሕራችን

  • @kenenilegese4552
    @kenenilegese4552 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ሌላ የምለው ነገር የለኝም እስከ ዛሬ ሰባት ዓመት ሙሉ እንግሊዝኛ ማንበብ ችግር ነበረብኝ አሁንግን ምስጋና ለአንተ ማንበብ ቻልኩኝ ሁሉ ተማሪ ይህ ማየት አለበት

  • @pastormengistu1694
    @pastormengistu1694 Před 2 lety

    በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክህ እማራለሁ

  • @yenusesmail3237
    @yenusesmail3237 Před 3 lety

    Thank you so much our best teacher

  • @kedijaali2909
    @kedijaali2909 Před 3 lety

    እኔ የምሠጠው አስተያየት በመጀመሪያ በጣም አመሠግናሁ ስለራሴ ስገልፅ በጣም ጀማሪ ከሚባሉት ውስጥ ነው የምመደበው።ግን የምትሠጠው ትምህርት እጅግ በጣም ጠቅሞኛል። አመሠግናለሁ።መጨረሻ ላይ ተለማመዷቸው ብለህ የምታስቀምጣቸውን ቃላቶች አንድ ጊዜ በድምፅ ብታነብልኝ ከይቅርታ ጋ እጠይቃለሁ።

  • @saadali-fs5gy
    @saadali-fs5gy Před 3 lety +1

    አድስ ገብነኝ ተባረክ ውድሜ የምፈልገው ትምህርትነው

  • @fasikafasika5148
    @fasikafasika5148 Před 4 lety +1

    ዋው ቲቸር እናመሠግናለን ወደው እንዳየውህ ነበር ሰብስክራይብ ያደረኩህ ከዚህ ቀደም ብዙ መምህሮችን አይቸ ነበር ግን ሊገባኝ ስላልቻለ በጣም ተጨንቄ ነበር አሁን ግን ደስ ብሎኛል ብዙ ነገርም ተምሬበታለው እግዚአብሔር ያክብርልን ቀጥልበት እንወድሀለን በድጋሜ እናመሠግናለን

  • @helenseged6042
    @helenseged6042 Před 3 lety

    Thank you so much. Keep it up.

  • @solomon4690
    @solomon4690 Před 3 lety +1

    Thank you very much. Great lesson

  • @siedmohammed9277
    @siedmohammed9277 Před 2 lety

    Thank you ticher ngosi

  • @MeazaMelka
    @MeazaMelka Před měsícem

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው

  • @user-pe1km4py4y
    @user-pe1km4py4y Před 4 lety +2

    ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @godisgoodgodismaylaif5379

    እናመሠግናለን መምህር 🙏🙏🙏

  • @kemisoguye2623
    @kemisoguye2623 Před 2 lety

    Thank you teacher nigus God bless you 🙏💜

  • @asmahsaen1985
    @asmahsaen1985 Před 3 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር

  • @nigstiaraya2856
    @nigstiaraya2856 Před 3 lety +1

    በጣም ናመስግናለን❤

  • @tigiberuk755
    @tigiberuk755 Před 2 lety +1

    Thank you 🙏

  • @mimin3361
    @mimin3361 Před 3 lety +1

    Thank you so much.

  • @birhanuworbeto5176
    @birhanuworbeto5176 Před 3 lety +1

    waw smart teacher long life live thanks

  • @user-ee2wc5qf7s
    @user-ee2wc5qf7s Před 3 lety +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ እናመሰግናለን

  • @nurayinabdu6091
    @nurayinabdu6091 Před 2 lety

    Good job teacher nugusi thanks so much

  • @user-kt3nb6nk1w
    @user-kt3nb6nk1w Před 3 lety

    በጣም ትቸርየ እግዜር ይስጥልኝ ብዙ አወኩኝ ደግሞ የየሁሉን ቅጥያ እየተዘዋወሩ የሚመጡትን ሁሉ የያዳዷ ይፃፉልን ለምሳሌ a መጨራሻ ብትመጣስ

  • @sabahahmed9293
    @sabahahmed9293 Před 2 lety +1

    Thanks much 🙏

  • @Ss-qh4zs
    @Ss-qh4zs Před 3 lety +1

    Thank you ticher

  • @almtaishefraw379
    @almtaishefraw379 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @tesfayetefera564
    @tesfayetefera564 Před 3 lety +3

    በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት በበኩሌ ትልቅ ትምርት አግኝቼበታለሁ ከ አውስትራልያ

  • @halimamami356
    @halimamami356 Před 3 lety +1

    Thanks so much dear teacher

  • @user-mo2nt3gr5m
    @user-mo2nt3gr5m Před 4 lety +1

    Thank you so mache!!

  • @beletuamakele9424
    @beletuamakele9424 Před 3 lety +1

    Thanks a lot

  • @merkebkifle8846
    @merkebkifle8846 Před 3 lety +1

    Bekelalu yegebal egzeabeher yebarkeh teketatayeh negh thank u

  • @tube3052
    @tube3052 Před 4 lety +1

    መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን

  • @user-kw8eu3vz9v
    @user-kw8eu3vz9v Před 3 lety +1

    መምህር በጣም ነው እማመስግነው

  • @user-on7df2uc9i
    @user-on7df2uc9i Před 3 lety

    ጠቃሚ ነበር በርታ ምህር

  • @hikrah9408
    @hikrah9408 Před 4 lety

    Thank you so much ! Help full

  • @user-qn8yw3xu5c
    @user-qn8yw3xu5c Před 4 lety +1

    Wow betami arifi new endaykuareti

  • @beats6264
    @beats6264 Před 4 lety +3

    በጣም አሪፍ ነዉ ሌላም ትምህርት ጨምርበት እባክህ በcorona ጊዜ perfect አድርገን

  • @gfgdyff4603
    @gfgdyff4603 Před 3 lety +3

    Cat ካት
    Cate ኬት
    Rat ራት rate ሬት
    Lap ላፕ lape ሌፕ
    ወ ዘ.ተ ከልብ እናመሰግናለን ቲቸርዬ ስላገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @edenministry7470
    @edenministry7470 Před 4 lety

    መምህር ትምህርትክ በጣም ይጠቅመናል በዝህ ቀጥልበት በርታ

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 Před 4 lety

    Great job ! Go on My Brother

  • @QuotesTvEto
    @QuotesTvEto Před 4 lety +1

    በጣም ጥሩ መምህር ነህ ወንድሜ በርታልን እረጋ ብለህ ስለምታስተምር ተገደንም ቢሆን እንድንማር ይገፋፋናል
    እናመሰግናለን

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 Před 2 lety

    Thanks so much

  • @tsehaytadesse6909
    @tsehaytadesse6909 Před 3 lety +1

    በጣም ጥሩ ነው ቲቸር በዚሁ ቀጥልበት

  • @bezuneshlume4100
    @bezuneshlume4100 Před 4 lety +1

    ቲቸርዬ ስላገኘውክ ደስ ብሎኛል

  • @samuelgosa6536
    @samuelgosa6536 Před 3 lety

    Memre iwket iyemegeblegh slehone thenks

  • @henokberhan3207
    @henokberhan3207 Před 3 lety +1

    Thank you

  • @user-rq1lk8ou6b
    @user-rq1lk8ou6b Před 3 lety +1

    thank you so much teachar enamesaginalen sub adirgayalehu bertalen

  • @rozinakeretata9857
    @rozinakeretata9857 Před 2 lety +1

    በጣም አምሰግናለሁ ቲቸር ❤

  • @yerommebreyerommebre1295
    @yerommebreyerommebre1295 Před 4 lety +1

    Bewunt betam thank you

  • @semiraawel535
    @semiraawel535 Před 3 lety +1

    Thank you for your help

  • @JoyJoy-sy4kd
    @JoyJoy-sy4kd Před 4 lety +1

    እናመሠግናለን ይማሩ ደግሜም አደምጠዋለሁ

  • @helinahelina1415
    @helinahelina1415 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሠግናለን በርታልን

  • @user-hr9ng4im4z
    @user-hr9ng4im4z Před 4 měsíci

    ወላሂ የተማሪወችን ባህሪ ተረድቶ በጣም እናመሠግናለን ታጀቱ ነዉ የሚታገለዉ 😢

  • @workufikre601
    @workufikre601 Před 3 lety +1

    You are right they cleared generation for business.

  • @salamnanacell8379
    @salamnanacell8379 Před 4 lety +1

    Enamasegenalin techari 🙏👍

  • @eaglemebaetatigrinya5147
    @eaglemebaetatigrinya5147 Před 4 lety +1

    በጣም እናመስግናለን

  • @martamoro8500
    @martamoro8500 Před 4 lety +1

    thank you so much

  • @ranirani3899
    @ranirani3899 Před 4 lety

    Thank you so much bro for your helping

  • @babimitiku9864
    @babimitiku9864 Před 3 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @user-qg2fe6xs7u
    @user-qg2fe6xs7u Před 3 lety +1

    Thanks,❤❤❤

  • @gb-jj5mb
    @gb-jj5mb Před 3 lety +1

    It’s very nice 👍

  • @abiysusu3608
    @abiysusu3608 Před 3 lety +4

    Amazing teacher

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 Před 3 lety +1

    በጣም አመስግናለው እንግሊዘኛ መወቅ በጣም ነው የምፈልገው ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @rehimushshemsu7685
    @rehimushshemsu7685 Před 3 lety +2

    ወድሜ በጣም አመሰግናለው

  • @GhGh-sx9gl
    @GhGh-sx9gl Před 3 lety +1

    እናመስግናለን ትቸር