(031) Subject + Verb የእንግሊዝኛ መሠረት! ለማንበብም ለመፃፍም መታወቅ ያለባቸው! | English-Amharic | Yimaru

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 09. 2020
  • የይማሩ ተጨማሪ ቻናሎች ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ!
    ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ጤናችን የምንወያይበት
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    እንብላ - Enibla የሚለው ዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ምግብ ቤቶች የምናሳይበት
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
    _______________________________
    Welcome to our Official CZcams channel
    Subscribe and share to your loved ones.
    Official Facebook Page
    / %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
    Official Telegram Channel
    t.me/yimaru
    Official Instagram Channel
    yimaru2020?igsh...
    #english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #yemaru #yimaru #maraki #marakienglish #marakienglishwithabi #learnenglish #englishiseasy #englishinamharic #englishamharic #ማራኪ #ማራኪኢንግሊሽ #ማራኪእንግሊዝኛ #betsega #seifuonebs #seifushow #seifuonebs2 #rakebalemayehu #mikomikee

Komentáře • 568

  • @tube3052
    @tube3052 Před 3 lety +89

    ኑ እንማር ምርጥ መምህር አለ። እዚህ ቤት
    በማይረባ ነገር ግዜን አታባክኑ ኑ ተማሩ እንማር ከምርጥ መምህር ጋሼ ጋር ጋሼ በርታልን አቦ ዘንድሮማ አግሊዘኛን ባንተ ድቅቅ ነው የማደርጋት።

  • @user-ne9so8sj6m
    @user-ne9so8sj6m Před 3 lety +62

    መልካም መልካሙን ከርጂም እድሜ እናጤና ይስጥልን

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Před 3 lety +41

    ሸር ላይክ አርጉ በገንዘብ የማናገኘው ትምህርት ማሻአሏህ አሥር አመት ተምሬ የማላቀውን አሁን እያወኩ ነው

    • @heavenheaven7770
      @heavenheaven7770 Před 3 lety

      እውነት ነው በጣም ደስ የሚልለው

    • @user-uq5yg3cs2l
      @user-uq5yg3cs2l Před 2 lety

      ጭራሽ ምን አይገባኝ ምን ላርግ

    • @halima4179
      @halima4179 Před 2 lety

      ወላሂ ትክክል ብለሻል እኔ ለራሴ እያልኩ ነበር አላህ ይስጥልን ኡስታዝና

    • @ezzeddinhusein6694
      @ezzeddinhusein6694 Před 2 lety

      @@halima4179 f

    • @hanahana8014
      @hanahana8014 Před 2 lety

      ሚኒስትር ሚኒስትር ማዪጫቃለያ ኣጣጣኣማሬቄቅው ሬድዮ ጣቢያዎች ኣኣጣሙቲ ምክር ሚኒስትር ሚማኣኣኣኣኣኣሚያ ኣፍሪቻን ማድረግ ኣፍሪቻን ሚ

  • @alemyetbarek272
    @alemyetbarek272 Před 3 lety +11

    በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @rajiefa5584
    @rajiefa5584 Před 3 lety +19

    ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል እናመሠግናለን ።

  • @queenking5102
    @queenking5102 Před 3 lety +18

    እረ እስከጠቀመን ሁሉንም ስጠን ይከብዳቸዋል ይሰላቻሉ ብለህ አትጨነቅ እናመሰግነለን ለሁሉም መምህር

  • @almazteklemikael2282
    @almazteklemikael2282 Před 3 lety +3

    በእውነት በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ ለራሴ ብቻ የማትል ጊዜህን በመስጠትህ በእውነቱ ልትደነቅ የሚገባህ አስተማሪ ነህ፣ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጥበቡን ይግለፅልህ።

  • @haftomhalefom9494
    @haftomhalefom9494 Před 3 lety +7

    እስኳሁን እንደዚ አይነት አራዳድ አይቸ አላውቅም ብእነት ምርጥ ሰው በዚይ ቀጥልበት

  • @zelalemsebhat4133
    @zelalemsebhat4133 Před 3 lety +4

    ጎሽ እግዚእብሔር ይባርክህ በጣም ልዩ ድጋፍ ነው ይሔ ተባረክ።

  • @aynalemdot8166
    @aynalemdot8166 Před 3 lety +5

    በጣም አሪፍ ነው በርታ እየተረጎመ በአማርኛ የሚያስተምር መምህር በጣም እፈልግ ነበር መቶ ግዜ ነው ሰብስክራይብ ላይክ የማደርግልክ በርታ

  • @ferewyinmekonen2018
    @ferewyinmekonen2018 Před 3 lety +5

    ቅን መምህር እግዛብሔር ይባርክህ ወዱማችን ።

  • @eliasbulit6064
    @eliasbulit6064 Před 3 lety +2

    ምርጥ አስተማሪ ነህ ያለህን ነገር ካለመሠልቸትናካለመሠሠት የምትሠጥ ጤናና እድሜ ይስጥክ ስለምታደርገው ነገር ሁሉ 10Q

  • @user-hv5jt6om6l
    @user-hv5jt6om6l Před 3 lety +1

    Thank you very match God bles you Amen

  • @mizansisay6462
    @mizansisay6462 Před 2 lety +1

    መምህር በጣም አመሰግናለሁ ልክ እንደ እናት እያንዳንዷን ነገር ትረዳለህ እረዥም እድሜ ከ ጤና ጋር ይሰጥልኝ

  • @musaethiopia3314
    @musaethiopia3314 Před 3 lety +1

    ሁናቱም አሰታማሪና እድሜ ጤና ይሢጥ thank you my brthre i LOVE YOU SO MUCH !!!!!!!!!

  • @teferidesta1170
    @teferidesta1170 Před 3 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ በጣም ሰወችን እየረዳኸ በመሆኑ ልትመስገን ይገባል

  • @tigistgetabalew384
    @tigistgetabalew384 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ የኔ ወንድም!
    በጣም ከልብህ ነው የምታስተምረን!
    ለኔ በጣም ተመችቶኛል በዚው ቀጥል!

  • @shehdhdbebebdbeheh2606
    @shehdhdbebebdbeheh2606 Před 3 lety +1

    መልካም እና ቅን መምህር ኖት እናመሰግናለን

  • @yemanehaile6454
    @yemanehaile6454 Před 3 lety +1

    የማስተማር ብቃትህ በጣም በጣም ጥሩና ግልጽ ነው አመሰግናለሁ

  • @tejemelkamu6388
    @tejemelkamu6388 Před 3 lety +3

    ግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ በጣም ከልብህ ነው የምታስተምረን ለኔ በጣም ተመችቶኛል በዚው ቀጥል

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 Před 3 lety +6

    ከልብህ አስተማሪ ነህ አቦ ፋትፋት አድርገህ ነው የምታስረዳው እናመሰግናለን🙏

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n Před 3 lety +1

    በጣም ጠቃሚ ይሆን ተምርት ነው እናመስግናለን

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 Před 2 lety +4

    የትምህርት የማስተማር ብቃት የሚገርም ነው ችግራችን የገባህ በመሆኑ እንዴት እንደረዳኽኝ፣ በገንዘብ የማይገኝ እውቀት ስለሰጠህኝ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @flowersdiytube975
    @flowersdiytube975 Před 3 lety +3

    የzoom አከፋፈት ብትነግረስ በጣምም ምርጥ አስተማሪ ነህ እድሜን ይስጥህ

  • @WAsheroYhanse
    @WAsheroYhanse Před 28 dny

    በጣም የተረጋገ መምህረ ነህ እንደ ገባ የምትረገው እጥረት ከፈቸኛ ነው አመሰገናሎ

  • @Chereman143
    @Chereman143 Před 3 lety +1

    ማህበራዊ ድረ ገፅን ለመልካም ነገር ማዋል እንዴት ደስ ይላል

  • @mikiyasenternashnal3432
    @mikiyasenternashnal3432 Před 3 lety +1

    አመሰግናለው ቲቸር!!!በርታልን!!!!!አደራ ጌታ ያግዝህ!!!

  • @comtoworshipjesus1937
    @comtoworshipjesus1937 Před 3 lety +1

    Enamesegnalen sew hulu endanta kum neger bisera tiru new tebareklin

  • @mekdeshabesha4054
    @mekdeshabesha4054 Před 3 lety +15

    Thank you teacher. The lesson is very interesting.

  • @awetmahari8228
    @awetmahari8228 Před 3 lety +3

    እስካሁን እንደዚ ኣይነት ኣስተማሪ ኣላየኁም በጣም በጣም ደስ ይሚል ትምህርት ነው thank you

  • @letube5960
    @letube5960 Před 3 lety +1

    I like the way you teach. Thanks

  • @ethaa669
    @ethaa669 Před 3 lety +3

    ፍጹም ግልጽ በሆነ መንገድ ማስተማር ችሎታህ ለጀማሪ ለመካከለኛ ቀደም ላለም የሚጠቅም ነው ፈጣሪ ስራህን ይባርክ።

  • @lidetadestaw8734
    @lidetadestaw8734 Před 3 lety +1

    Fetari yebarkhe......edemayesethe enamesegnaln

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 3 lety +1

    Thank You so much verY intersting program!

  • @gemechugelchu8872
    @gemechugelchu8872 Před 3 lety +3

    Tebarek abatachinina astemariyachin ewedihalew❤❤❤👍👍👍

  • @rehmagarhoud6990
    @rehmagarhoud6990 Před 3 lety +1

    እናመሠግናለን እርሜና ጤና ይስጥልን

  • @samierob4670
    @samierob4670 Před 3 lety +1

    I like your teaching very much

  • @scopemobile4341
    @scopemobile4341 Před 3 lety +1

    very very Thank you teacher

  • @tsiyonmengistu2911
    @tsiyonmengistu2911 Před 3 lety +1

    Niguse Alemayehu betam tekami timihirt new betam betam enameseginalen Tebarek

  • @alaac3ll654
    @alaac3ll654 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን እ/ር ይባርክ

  • @betelehemalemayehu5854
    @betelehemalemayehu5854 Před 3 lety +3

    I have just watched a lesson! And it was awesome !! You explain clear !! Thanks for sharing your knowledge!

  • @tgcot431
    @tgcot431 Před 3 lety +1

    Thank you this is big thing for me bless you 🙏 ❤

  • @zebenayi9866
    @zebenayi9866 Před 3 lety +1

    Thank you so much my techer

  • @adinagidey4360
    @adinagidey4360 Před 3 lety +1

    Thank you great Job

  • @user-vo4uy8kc6n
    @user-vo4uy8kc6n Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ ትምህርቴ 4ኛ ክፍል አቋርጬ ነው ስደት የመጠሁት እናም ብዙ እይተማርኩበት ነዉ

  • @monigoitom1821
    @monigoitom1821 Před 3 lety +1

    thank you for your helps us.

  • @TigesMeron
    @TigesMeron Před 3 lety +1

    መምህር አመሰግናለሁ

  • @heavenheaven7770
    @heavenheaven7770 Před 3 lety +1

    በጣም አስፈላጊ ነው እናመሰግናለን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @neimaseid87
    @neimaseid87 Před 3 lety +2

    I wish you every nice thing. tank you so much!!!

  • @kebedemathewos2041
    @kebedemathewos2041 Před 3 lety +1

    Thank you my brother

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před 3 lety +3

    Thank you teacher , very interesting lessons!

  • @abrhaabrha7137
    @abrhaabrha7137 Před 3 lety +2

    I really love it the way you explain things and it’s very easy to understand from the scratch especially for beginners. Thank you so much for your help

  • @fisehatsiontesema6749
    @fisehatsiontesema6749 Před 2 lety +1

    Thanks teacher nugus very nice teacher

  • @user-eb7yc2po2d
    @user-eb7yc2po2d Před 3 lety

    እናመሠግናለን መምህር እረዥም እዲሜ ይስጠልን 👏👏👏👏

  • @user-ql9mm2tl6f
    @user-ql9mm2tl6f Před 3 lety +1

    ትልቅ ትምህርት ነው መፀዋት የሆክልን በሚድያ ጠቃሚ ትምህርት ያሰደሰተኝ ያንተ ፔጅ ነው አባ እድሜ ከጤናጋ እመኛለሁ

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 Před 2 lety +1

    Thanks for sharing !!!

  • @mikiyasenternashnal3432
    @mikiyasenternashnal3432 Před 3 lety +2

    ቲቸር እድሜ ከጤና ፀጋጋር ይጨምርልህ!!

  • @mikohailemekurya3203
    @mikohailemekurya3203 Před 2 lety +1

    Enamsegnalen, betam bezu ngr
    Eytemarn new

  • @alemaley4333
    @alemaley4333 Před 2 lety

    በጣማበጣምማ
    እናመሠግናለን
    እውነት ላይክኩሚት ሣታደረጉእደታልፉ
    እውነትቅንመመህረ እግዛብሔር
    እድሚናጤናአብዝቶይሥጥልን
    በገዘብእማናገኝውንነው
    የሚአሥተምረን ቅንሠዉ ፈጣሪይባረክሕ

  • @susenyos6576
    @susenyos6576 Před 3 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን መምህር 🙏

  • @Tube-rl5nb
    @Tube-rl5nb Před 3 lety +1

    እዴዴት ደስ እደሚለኝ እሂ መምህር

  • @shewaasfaw6671
    @shewaasfaw6671 Před 3 lety +1

    Thank you very much! God bless you 🙏

  • @juliyana902
    @juliyana902 Před 3 lety +1

    Thank you so much♥♥♥♥we all love you
    you are the best teacher .

  • @abdurahman5254
    @abdurahman5254 Před 3 lety +1

    ፐሊሥ ትርጉም ደሥታ ትምህርትህ በጣም ቆጆ ነ ምክንያቱም አብዛኛው ይህንን ትምህርት የሚከታተው እውቀታችን ያንን ያክል ነው የራሴ አሥተያት ነው ግን በነገራችላይ ትችር በጸጋ በጣም ጎበዝ ትችር ነች ሽኩረን

  • @ibenlimousine9870
    @ibenlimousine9870 Před 3 lety +1

    Thank you good job

  • @yodit587
    @yodit587 Před 3 lety +1

    Thank you 🙏

  • @gelilamengistu6555
    @gelilamengistu6555 Před 3 lety +1

    ኢህን አቅም የሰጠህ ኢግዚኣብሕር የተመሰገመ ይሁን

  • @tadesseshumi-dw2ip
    @tadesseshumi-dw2ip Před 7 měsíci

    ፈጣሪ ይባርክ እዳተየሚያስተምር መምህር ቢበዛ ሁሉም ሰው አዋቂይሆን ነበር

  • @abenezerregasakebe4975
    @abenezerregasakebe4975 Před 3 lety +1

    Memihir niguse bettam enamesegnalen ke 1 belay like binor for you yigebahal bettam gobez neh eyababele yemiyagors ej nw yaleh thanks bettam 👏👏👏

  • @melkamgetnet6699
    @melkamgetnet6699 Před 3 lety +2

    Excellent source of knowledge!

  • @alazaralazar
    @alazaralazar Před 3 lety +3

    Thank you teacher for helping us improve! I speak German, but I would also like to be fluent in English. And the lessons are very interesting! Keep it up.

  • @munibgirma1178
    @munibgirma1178 Před rokem

    Thank you a teacher. a lesson is very interesting.

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 Před 3 lety +1

    Thanks Teacher you do great & GOD bless you.

  • @mechasola1303
    @mechasola1303 Před 3 lety +1

    thank you very much

  • @muluendeshaw8593
    @muluendeshaw8593 Před 3 lety +1

    Thankyou. Somuch. Teacher

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ጋሽ 👏

  • @nebiyatadem3854
    @nebiyatadem3854 Před 3 lety +1

    Thank you so much more TEACHER.

  • @user-xc9gd2el6v
    @user-xc9gd2el6v Před 3 lety +1

    Thank you so much You are amazing teacher ever . stay blessed !

  • @emebethabtegebriel229
    @emebethabtegebriel229 Před 3 lety

    Wawu thanks for you
    You are number one 👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽💪💪💪

  • @teshomebmamo3641
    @teshomebmamo3641 Před 3 lety +1

    Thank you so much Tesher.

  • @aleykakedir3399
    @aleykakedir3399 Před 8 měsíci

    Thank you so much God bless you 🎉🎉🎉🎉

  • @abebetilahun5016
    @abebetilahun5016 Před 3 lety +1

    Thank you.God bless you.

  • @mustophakindu8407
    @mustophakindu8407 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ ይላል ከምንም በላይ በጎ ስራ ነው እድሜ ይስጥልን

  • @birhanebekele1037
    @birhanebekele1037 Před 3 lety +1

    Thanks so mach tech

  • @getaneh5841
    @getaneh5841 Před 3 lety

    በውነት እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር

  • @hanabirhan5714
    @hanabirhan5714 Před 3 lety +1

    Fetari yibarkot memihir 🙏

  • @Jarud443
    @Jarud443 Před 3 lety +1

    Thank you...

  • @tesfatessema1384
    @tesfatessema1384 Před 3 lety +1

    Thank you dear

  • @wegewubishet8384
    @wegewubishet8384 Před 3 lety +1

    thank you teacher

  • @luwamhabte474
    @luwamhabte474 Před 3 lety +1

    Thank you so much for teaching us .

  • @muradkedir5430
    @muradkedir5430 Před 3 lety +14

    ዘንድሮማ ኢንግሊዝኛ ለመድንልህ መምህርዬ
    ይሄኔ እንዳንተ ቢያስተምሩን የት በደረስን

  • @YeWahaMarMedia
    @YeWahaMarMedia Před 3 lety +4

    መምህር እንኳን ደና መጣክ

  • @golsportethiopia4460
    @golsportethiopia4460 Před 3 lety

    I like your techenge style you are good and wonderful teacher

  • @user-br4mq5oj2w
    @user-br4mq5oj2w Před 3 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ መምህር አቤት አገላለፅ የዛሬው ደግሞ እርዘም ያለ ነው በጣም ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @jerusalemnati1695
    @jerusalemnati1695 Před 3 lety +1

    may God bless you teacher 👨‍🏫 Negusa 🙌🏻🙏🏽🙏🏽

  • @user-iz6vu5nz1y
    @user-iz6vu5nz1y Před 3 lety +2

    You are good thcher thanks to God

  • @ayushali9451
    @ayushali9451 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @legessetadesse651
    @legessetadesse651 Před 3 lety +1

    thankyou so much

  • @atitegebdagnew7454
    @atitegebdagnew7454 Před 3 lety +3

    ምርጥ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @kidanebekele5654
    @kidanebekele5654 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን
    ጥሩ ትምህርት ነው