(034) There Is ወይስ There Are የትኛውን እንጠቀም? | እንግሊዝኛን በቀላሉ! | English-Amharic | Yimaru

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 10. 2020
  • የይማሩ ተጨማሪ ቻናሎች ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ!
    ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ጤናችን የምንወያይበት
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    እንብላ - Enibla የሚለው ዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ምግብ ቤቶች የምናሳይበት
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
    _______________________________
    Welcome to our Official CZcams channel
    Subscribe and share to your loved ones.
    Official Facebook Page
    / %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
    Official Telegram Channel
    t.me/yimaru
    Official Instagram Channel
    yimaru2020?igsh...
    #english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #yemaru #yimaru #maraki #marakienglish #marakienglishwithabi #learnenglish #englishiseasy #englishinamharic #englishamharic #ማራኪ #ማራኪኢንግሊሽ #ማራኪእንግሊዝኛ #betsega #seifuonebs #seifushow #seifuonebs2 #rakebalemayehu #mikomikee

Komentáře • 516

  • @rooooification
    @rooooification Před 3 lety +12

    ለህጻናት ማለትም ከ3ተኛ አመት ኣስክ 5ትኛ አምት መካከል ያሉትን ህጻናት የምናስተምርበት መንገድ ብትፈጥርልን!!! እጅግ በጣም ነው የማከብርሀ!! ምርጥ መምህር ነህ!!!

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200 Před 2 lety

      ሰላም ለልጆች የሚሆኑ የንባብናግራመር ትምህርት መልቀቅ ጀምሬያለው 😍

  • @ataleltesfa2123
    @ataleltesfa2123 Před 3 lety +37

    መምህር የምታስተምረዉ በጣም አሪፍ ነዉ ነገር ግን የምትለቃቸዉን ቪዲዎዎች በቁጥር ብታደርጋቸዉ አዳዲስ የሚገቡት በቀላሉ ይረዱታል ቁጥር 1 ቁጥር 2 እያልህ ማለቴ ነዉ ግን ይቅርታ የግሌ አስተያየት ነዉ

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Před 3 lety

      በተከታታይ አይንት የሚቀርብ አይደልም የተከተለው ዘዬ ለዚህ ነው ጥሩ ነው።

    • @helenghebremeskel8109
      @helenghebremeskel8109 Před 3 lety

      I agree with you

  • @elfineshdaza2627
    @elfineshdaza2627 Před 3 lety +9

    በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባረክ 💞

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 Před 3 lety +2

    መምህር አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ይህንን ነው የምንፈልገው ዘዴው ነው ያልገባን በደንብ አድርገህ ስለምታስረዳን እየተጠቀምን ነው። እናመሰግናለን በርታ!!!

  • @melkegrmay3159
    @melkegrmay3159 Před 3 lety +3

    ዛሬ በጣም ይታያል ድምፁም በጣም ሀሪፍ ነው Thanks ቲቸር ንጉሴ

  • @m0549785818
    @m0549785818 Před 3 lety +1

    በመጀመሪያ ሰላምታየ ይድረስህ ካለህበት ቦታ ተተቀመጥህበት ስፍራ ባአየሩ ሞገድ
    በጣም ነው የማከብርህ እና የምወድህ አንተን እንደ አባቴ ነው የማከብርህ
    አንተ በምታስተምርው ሁሉ ስለምከታተል በጣም ነው ያገዘኝ እድሜ ከጤና ጋራ ያረዝምልኝ መልካሙ ከእስራኤል ሀገር ነኝ
    "Knowledge is power"

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @user-ks2xb6qg2l
    @user-ks2xb6qg2l Před 3 lety +1

    አናመሰግናለን መምህር በረታ

  • @halima4179
    @halima4179 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን ኡስታዝ እውነት ምንም አላቅም ነበር አሁን ግልፅ እሆነልኝ ነው
    መልካም ስራህን ያብዛልህ

  • @aseyemariyam285
    @aseyemariyam285 Před 3 lety +11

    Is there a shop around
    Yes there is
    Is there a meeting
    Yes there is
    Thank very much techer
    We love you keep up good job 👍

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety +1

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

    • @Madinacell-tj5lr
      @Madinacell-tj5lr Před 3 lety

      አሁን ይታያል እናመሰግናለን

  • @user-hi7qr7fp6m
    @user-hi7qr7fp6m Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን

  • @TZ-jk6dn
    @TZ-jk6dn Před 3 lety

    አቶ ንጉሴ ከረጅም አመት በኀላ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ !!! ያንተ ትምህርት የሚማር ተማሪ የታደለ ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እየሰጠክ ያለከው በርታ ጌታ ይርዳክ ::

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @hirpaadugna4851
    @hirpaadugna4851 Před 3 lety +3

    በጠም ደስ የሚል ትምህርት አሰጣጥ ነዉ መሰግናለሁ

  • @desta5885
    @desta5885 Před 3 lety +11

    1. Is there a shop around?
    - Yes there is.
    - No there isn't.
    2. Is there a bank around?
    - Yes there is.
    - No there isn't.
    3. Is there a meeting?
    - Yes there is.
    - No there isn't.
    Thank you teacher. I'm so happy you help me. God bless you.

  • @abrehamayalew6397
    @abrehamayalew6397 Před 2 lety

    በምገባን ቶሎ ብለን እንዲንረዳ አርገ ነው በእውነት በጣም ደስ ይላል ወንዲማችን ፈጣር እንዳንቴ አይነቶችን ያብዛልን

  • @wsazswzss5892
    @wsazswzss5892 Před 3 lety

    Teacheriye እድሜና ቴና ይስጥልኝ🙏❤🇪🇹🙏❤🍇🍇

  • @mamiflowerchannel9138
    @mamiflowerchannel9138 Před 3 lety +1

    Super Excellent!!Thank you for teaching us.

  • @terechubayleyegn1121
    @terechubayleyegn1121 Před 2 lety

    በጣም በጣም እውቀት ያገኝሁበት ፡ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፡

  • @selomemulugeta4308
    @selomemulugeta4308 Před 3 lety +1

    You are so good .Thank you so much it is very hlep fuil

  • @yeabjerry8875
    @yeabjerry8875 Před 3 lety +1

    Thank you Teacher. God Bless you.

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Před 3 lety +1

    You are bless . thank you so much

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe Před 3 lety +1

    በጣም እናመስግናለን መምህራችን

  • @medinasuleman7572
    @medinasuleman7572 Před rokem

    ስላስተማርከን እናመሰግናለን ምርጥ መምህር ነህ

  • @yenerobel9646
    @yenerobel9646 Před 3 lety +1

    ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል

  • @yazanalamad6861
    @yazanalamad6861 Před 2 lety

    በጣም ነው የተጠቀምኩት እግዚአብሔር ዕውቀት ይጨምርልህ

  • @selamkonjo6907
    @selamkonjo6907 Před 3 lety +1

    Ur super teacher.thank so much for sharing ur knowledge.

  • @asefachewtesfaye9392
    @asefachewtesfaye9392 Před 3 lety

    እጅግ በጣም እናመሠግናለን

  • @rozinaendalk4730
    @rozinaendalk4730 Před 3 lety +1

    በጣም አመሰግን አለሁ መምህር

  • @Tube-cr4vz
    @Tube-cr4vz Před 3 lety +1

    ሁሌም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርብልን

  • @melkamualemuofficial1639
    @melkamualemuofficial1639 Před 3 lety +1

    I'm happy in your way teaching.

  • @slimandreeam7047
    @slimandreeam7047 Před 2 lety

    ጋሽ ትቸር ሰላም ነዉ ባለህበትሰላም ይብዛ እኔ ካርቶም ሱዳን ሁኘ ነው ምከታተለዉ ትምርቱን እማለት የፈለኩት ብዙ አይታይም ሁለተኛ ፈጠን ባታደርገዉ ጥሩ ነው በጣም ደስ ይላል ደግሞ ጀማሪ ነኝ

  • @yohannesshowantasew4699
    @yohannesshowantasew4699 Před 3 lety +1

    thank you so much Teacher . you are so perfect and talented for teaching

  • @beletuamakele9424
    @beletuamakele9424 Před 3 lety +3

    You are super exelent teacher for!!

  • @tsehayalem6357
    @tsehayalem6357 Před rokem

    በደንብ ይሰማል ግን ፅሁፍ ደብዘዝ ይላል ካሜራው ይሆን በተረፈ ሁሉም በጣም ጥሩ ነው ተባረክ ጎበዝ አስተማሪ ነህ ይማሩ እውነትም ይማሩ ለሰው የሚገባ አስተምሮት አለህ እናመሰግናለን

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Před 3 lety +1

    Dear Nigussie greetings! Thank you very much for your passion. I am following your channel. Very important wibesite. I am practicing based on your advice and rule. I hope i will advance my English soon.

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 3 lety +1

    you are the best teacher really

  • @TinaTina-nd5cx
    @TinaTina-nd5cx Před 3 lety +1

    Memihir betam inameseginalen endigeban adrigek new mitastemiren thanks

  • @ameabdi2344
    @ameabdi2344 Před 3 lety +1

    Wow it's good thank you teacher.

  • @girmawami2158
    @girmawami2158 Před 3 lety +1

    Betam enameseginalen. Berta

  • @eyerustiruneh6002
    @eyerustiruneh6002 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ በሚል እርጋታ ነዉ የምታስተምረዉ

  • @azeibteklemariam8994
    @azeibteklemariam8994 Před 3 lety +1

    Thank you very much teacher

  • @derehailuali4991
    @derehailuali4991 Před 3 lety

    Thanks good job brother

  • @rahmaanwar6320
    @rahmaanwar6320 Před 3 lety +2

    God. Bless. You..teacher

  • @wenishetwenishet4145
    @wenishetwenishet4145 Před 3 lety +2

    Thank you very much

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 2 lety

    Thank You very much

  • @salme4126
    @salme4126 Před 3 lety +19

    በርታ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety +2

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

    • @user-zz8eq2xl1u
      @user-zz8eq2xl1u Před 3 lety +1

      @@-yimaru9824 ቲቸር እግሊዘኛ ቋንቋ በጣም መማር እፈልጋለሁ ዛሬ ነው ገና ያየውህ እናም ግሩኘ ላይ ጆይን ማድረግ ፈልጌ ምልቶዋል አለኝ

  • @musiebiks1589
    @musiebiks1589 Před 3 lety +1

    Thank you very match

  • @nigstiaraya2856
    @nigstiaraya2856 Před 3 lety +1

    Betam teqkami temehert new thanks ❤

  • @asmerettela9226
    @asmerettela9226 Před 3 lety +1

    Thanks so much 🙏

  • @tsegabetsega994
    @tsegabetsega994 Před 3 lety

    Thank you Teacher God bless you

  • @hiwotahmed7027
    @hiwotahmed7027 Před 3 lety +1

    Thank you 😊 💓

  • @saqambatube5479
    @saqambatube5479 Před 3 lety +4

    Wow.i really admire you what you are teaching for english second language of ethiopian people.you remind and drag me back to my high school teachers the way how they taught me .we are so blessed having you a teacher like them.God bless you over and over again.keep it up ,please.

  • @gebrehiwetgebregziabher8435

    TECHER ት/ቱ በጣም ደስ ይላል ደስ እያለኝ ነው የማዳምጠውና ቀጡሉበት እኛንም አለን እሺ።ግን አንድ ጥያቄ አለኝ (CONDITIONAL)
    ምንድናቸዉ conditional (0 1 2 3)የሚባሉ አሉ። ሁለተኛ ጥያቄ ደሞ(TOO-TO)ልዩነታቸዉ
    ወይም አንድነታቸዉ ምንድ ነዉ። ካላሸገርንህ TECHERYE ማወቅ እንፈልጋለን።

  • @bigsmoke5849
    @bigsmoke5849 Před 3 lety +1

    ሰላም መምህር የኔ አስተያየት ትምህርቱን ቢከፈል ማለት ለትልቅና ለአነስተኞች። አመሰግናለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @asmerettela9226
    @asmerettela9226 Před 3 lety

    .💯% I am Happy thanks so much

  • @wheresthelove464
    @wheresthelove464 Před 3 lety +1

    Thank you very mach

  • @berhanudiribsa6501
    @berhanudiribsa6501 Před 3 lety +2

    Your way of teaching is nise pls continue part 3 present, past, future tens

  • @seadaahmad5589
    @seadaahmad5589 Před 3 lety +1

    Thanks teacher edame ystah

  • @hanahana1407
    @hanahana1407 Před 3 lety +1

    Thanks😍teacher

  • @selomemulugeta4308
    @selomemulugeta4308 Před 3 lety +1

    God blessed you

  • @muhammadaminrudisaleh2813

    ሰላም👋ነህ እኔ ያተ ትምህርት በቅርቡ ነው መከታተል የጀመርኩት ማለትም የቤጁህ ፕሮግራምህ ምርጥ ነው👍ፕሮግራምህ

  • @danielalemu9423
    @danielalemu9423 Před 3 lety +1

    Thank you

  • @ethiopia1467
    @ethiopia1467 Před 3 lety +1

    ጥሩ ናው ዳስ ይላል ♥

  • @abebayenatemrkogakpk9749
    @abebayenatemrkogakpk9749 Před 3 lety +1

    Betam glis yehon timhrit new enamesegnalen

  • @sebleabel2990
    @sebleabel2990 Před 3 lety +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እየሰጥህ ያለህው በርታ

  • @tasfazakariya2772
    @tasfazakariya2772 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ትችር

  • @zimamteferi8737
    @zimamteferi8737 Před 3 lety +1

    You are good teacher thank you so much

  • @kassuzelekezege9970
    @kassuzelekezege9970 Před 3 lety +1

    Teacher the way you explain is very nice.

  • @rahilrah9265
    @rahilrah9265 Před 3 lety +1

    MEMEHIR BETAM TERU TEMHERT NEW BE WENET THANK YOU

  • @engidasewmulatu291
    @engidasewmulatu291 Před 3 lety +1

    Thank you Teacher

  • @amethiopian2360
    @amethiopian2360 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ትቸር 🙏❤️

  • @tewoldetesfayearegawi1259

    በጣም ደስ ይላል እጥን ምጥን ያለች ነው እናመሰግናለን

  • @tsegayekebede7911
    @tsegayekebede7911 Před 3 lety +1

    thank you so much Teacher

  • @aregaarota7750
    @aregaarota7750 Před 3 lety +1

    is there abank around? Yes there is or no there is,t እዝ አካባቢ ባንክ አለ ወይ የለም ማለት ነዉ በጣም ጥሩ መምህር ነህ እግዚአብሔር ይባረክ እወዳለሁ

  • @tesfamerid6443
    @tesfamerid6443 Před 3 lety

    It's incredible God bless you! !

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @hevenfilimon8851
    @hevenfilimon8851 Před 3 lety +1

    Thanks god belss you

  • @rabiaawol870
    @rabiaawol870 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 Před 3 lety +4

    1. Hospital
    2. shop
    3.College
    4.Church/Mosque
    5.Taxi

  • @juliyana902
    @juliyana902 Před 3 lety +1

    Thanks so much ♥♥♥♥

  • @hiwotalamrew984
    @hiwotalamrew984 Před 3 lety

    God bless you

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ

  • @fisumet2519
    @fisumet2519 Před 3 lety

    God bless you!

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @naemikahsay756
    @naemikahsay756 Před 3 lety +1

    Thanks bro

  • @samuelgonie173
    @samuelgonie173 Před 3 lety

    Thanks our teacher so mach.keep it up!!!!!!!

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @bilenisaac8331
    @bilenisaac8331 Před 3 lety +1

    በጣም ኣሪፍ ነው ቲቸር

  • @meronmengsitu8160
    @meronmengsitu8160 Před 3 lety

    egzyabehre ybarkhi

  • @nanynany8545
    @nanynany8545 Před 3 lety

    thank you so much sir

  • @mamababa3402
    @mamababa3402 Před rokem

    tank you techer

  • @amanabe5897
    @amanabe5897 Před 3 lety

    Thank you deslal

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @semiragemal5jamaligemal792

    Mashala

  • @beshshi4726
    @beshshi4726 Před 3 lety +2

    Is there a Clinic around?
    Yes there is😍
    Is there a hotel around?
    Yes there is 😍

  • @balulehasandar1671
    @balulehasandar1671 Před 3 lety +2

    Thanks

  • @jimmatube6844
    @jimmatube6844 Před 3 lety +1

    thanks you my Tichera

  • @ahmedendres5063
    @ahmedendres5063 Před rokem

    በጣም ጥሩነው

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Před 3 lety +1

    መምህር እንኳንም ደህና መጡልን፣
    ለሚሰጡን እገዛ እጅግ ላመሰግንዎ እወዳለሁኝ

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @user-vd7gz4nu3w
    @user-vd7gz4nu3w Před 3 lety +1

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ በርታልን በቅርብ ግዜ ነው ያየሁህ በደንብ ይገባል አረዳድህ ቆንጆ ነው

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @martademsh6156
    @martademsh6156 Před 3 lety +1

    Thank you use

  • @hikmehussen8559
    @hikmehussen8559 Před 3 lety

    thank you teacher im.so happ

  • @Hulgaga.Betamo
    @Hulgaga.Betamo Před 3 lety

    በጣም ደስ ይላል

  • @yeabsirsaynewa324
    @yeabsirsaynewa324 Před 3 lety

    በጣም በጣም እናመሰግናለን

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @bietukan877
    @bietukan877 Před 3 lety +2

    Thank you teacher

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW