Betlehem Aklilu Ft. Ermias360 - Man Alkut { Ethiopia 23 }

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Hudba

Komentáře • 235

  • @user-ru5qp3jj6t
    @user-ru5qp3jj6t Před 3 lety +22

    አይይይይይይ ከዛሬ 8 አመት በፊት ባንቺ ሙዚቃ ለማበድ ምንም አለቀረኝም ነበር በጣም ነው የምወድሽ አፍቅሬም ነበር ሁሌም ነበር የማዳምጥሽ ግን ጠፍሽ ባዲስ ሙዚቃ አመጭም እዴ ቢቲ እድሜ ይስጥሽ ከጤና ጋር

  • @user-ft1st5ig6d
    @user-ft1st5ig6d Před 6 lety +7

    ውይይይይይይ ይችን ስሰማ አለቅሳለሁ በጣም የምወዳት ጎደኛ አግብታ ለምላሹዋ የጨፈርንበት ነው ምን ትዝታ ጥላብኝ አለፈች በጣም የምወደው ጎደኛየ የወንድ ወገንም ዘመድ ስለነበር እነሱ ጋር ነበር የገባው ግን ያለኔ ስለማይበላው ስጋ በኪሱ ይዞልኝ መጣ ሲያጎርሰኝ አልችል መብላት ስል እያሳለፍኩ ለጎደኛየ አበላሁዋት አሁን ግን ተለያየን እኔ ሌላ አገባሁ እሱ ግን አላገባም አሁንም የኔ ትዳርግ ጥሩ አይደለም። ልፈታው ነው ምክንያቱም አይወደኝም ግን አልሀምዱሊላህ

  • @MohammedSeid-gs8ul
    @MohammedSeid-gs8ul Před 3 měsíci +1

    ቤቲዬ ሌላ አልበም እንጠብቃለን💚💛❤🥰🥰🥰

  • @trngohabtamuwollowegdi729

    እፍፍፍፍ ፌሥቡክ ላይ ገብቸ ካጣሁት ይህን ዘፈን ገብቸ እየሠማሁ አንባ ነበር ዛሬ ላድኛው ጥሎኝ እሡ የራሡን ልይወት ይኖሬል እኔም በትዝታው ዛሬም አነባለሁ እፍፍፍ 😭😭😭 ፍቅርን ያክል ነገር ፅኑ ሠረለት እንዴት ይበጠሣል ያላዳች ምክንያትSewet betiye

  • @saramekonnenyoutube7563
    @saramekonnenyoutube7563 Před 3 lety +3

    ዋው ይምራል በርች

  • @abedlemhmdnre6953
    @abedlemhmdnre6953 Před 2 lety +2

    ወው ውበት ስለከ በአማራ ነዉ ለከ ምርጥ የአማራ ልጂ

  • @selamkonjoyegojamlji6053

    Wowwwwww yene mare wusita nesh ❤👄👄👄👄👄👄❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-po3jc3nu2y
    @user-po3jc3nu2y Před 7 lety +22

    ቤትየ ሁሉ ሙዚቃሽ ልቤን ይነካኛል ትዉስታ አለበኝ 😭😭😭😭

  • @getahuntiruneh8897
    @getahuntiruneh8897 Před rokem

    ufffffuuuu I remember when I was grade 9th ......Love you beti

  • @gffhcxbhsgbxfh1678
    @gffhcxbhsgbxfh1678 Před 9 lety +2

    በጣም.ደስ.ይላል

  • @weletxadikdgg5765
    @weletxadikdgg5765 Před 8 lety +3

    ቤቲየ በርች ሙዚቃዎችሽ ሁሉ ይመቻሉ

  • @fafifafi8343
    @fafifafi8343 Před 2 lety +2

    አይ ሥደት ሁለት አይንህ ያጥፍልህ

  • @zenatabdo8816
    @zenatabdo8816 Před 8 lety +1

    ሙዚቃሽ.ኩሉም.ደስሲል.በጣም.በጣም

  • @user-mx9fn7ym4w
    @user-mx9fn7ym4w Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @lomiamenamenamenbekele4624

    wooowwwww yamerillllllll😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💟💟💟💟💟💟💟💖💖💖💖💖💖💖💙💙💙💙💙💙💙💝💝💝💝💝💝💝💘💘💘💘💘💘💘💗💗💗💗💗💗💗💓💓💓💓💓💓💓💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-is4vk1xz8z
    @user-is4vk1xz8z Před 2 lety +3

    አይይይ እኔ እየጠበኩት የቀርሰአለ 😢😢😢
    ትክክል ዉዴ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 Před 2 lety +1

    ይህን ሙዚቃሽን ስትለቂ እኔና ጎደኞቼ ልናብድብሽ ደርሰን ነበር ግን ወደዛው ብዙም ሳንቆይ ተበታተንን ግማሹም ወደስደት ግማሹም ወደ ትዳር ግማሹም ወደ ትምህርት ዛሬላይ ሁላችንም ተለያይተናል ቤቲዬ ውድድ ነው የማረግሽ ግን ባትጠፊ ጥሩ ነው

    • @howtorooms3621
      @howtorooms3621 Před 2 lety

      What ever happened hope you guys are doing ok.

  • @sassass7519
    @sassass7519 Před 7 lety

    ወይ የኔ ማር በጣም እወድሻለሀ፪ ትዝታየ መጣብኝ ሰሰማሺ

  • @joujou1234
    @joujou1234 Před 4 lety +1

    ወይ ትዝታ አፍቀርኩበት

  • @AliAli-jn1zx
    @AliAli-jn1zx Před 8 lety +7

    በጣምደስትያለሽ

  • @aminatbinte1283
    @aminatbinte1283 Před 6 lety +3

    Wyiii 2002 10ኛ ክፈል ተማረ ሁኘ። የነበረውን ትዝታየን ቀሠቀሸብኝ። ቤቲየ እወድሻለሁ

  • @user-io1ms5ke6d
    @user-io1ms5ke6d Před 3 měsíci

    አስለቀሽኝ ቤቲየ ማርያምን በዚ ሙዚቃ ያፈቀርኳት ልጅ ነበረች😢😢😢😢

    • @Arab_20_Car
      @Arab_20_Car Před 24 dny

      እኔም😢😢 አግብቸ ወልጀ የማርሳው😢😢❤

  • @lebanoncell7017
    @lebanoncell7017 Před 8 lety +3

    ዋውውውውውውው ድምፅሺ በጣም ድስስስስስስስስስስ ይላል የእውነት ለመናገር። ብርቺ። ሙዚቃ ስምቻለሁ እንዳንች ድምፅ አልስማሁም

  • @sofiahasasn4898
    @sofiahasasn4898 Před 8 lety +7

    የዛሪ5 አመት 9ነኛክፍልሁኝየነውያዳመኩት ጋደኛቸንአስተወስኩኝ ኡፍፍ

    • @MaryamKhanKhan-po9qz
      @MaryamKhanKhan-po9qz Před 8 lety

      እኔም እዳችወ 9 ክፍል ስማር ነወ ከጓደኞቸ ጋር ያዳመጥኩት
      ስደት አይኑ ይጥፈ ለያየን

    • @sofiahasasn4898
      @sofiahasasn4898 Před 8 lety

      የትነው የተማርሽው

    • @MaryamKhanKhan-po9qz
      @MaryamKhanKhan-po9qz Před 8 lety

      ወሎ ወይነባ የሚባል ታወቂ አለሺ

    • @dfsdgdgg7861
      @dfsdgdgg7861 Před 7 lety

      +Maryam Khan2183368899 Khan ውይይይይይይይይይይይይይ 8 ተኝ ክፍል የዛሬን አያድርገው እነ
      ውድ አስታውስታውስህ አለሁ እፍእፍ ስደት የለይልየን ምን።ግዜም አስታውስህ አለሁ
      ውድዳ ፍቅርርርር።ከስደቱ አላም ነኝ እስቲ።ይመችህ
      ላንተም።ባለህበት እናም ባላሁበት
      ግን ፍቅር ተሳፍ ያስቆርጣል እን ድ
      ያንን ሁሉ የርሳሀኝ
      እኔም።ካለሁበት
      አንተም።ከላህበት yyyyyyyyyyyy..እኔም Ttttነኝ

    • @user-hr6po6mf9c
      @user-hr6po6mf9c Před 7 lety

      Maryam Khan2183368899 Khan ሀይ.ስላምያገርልጅ.እንደትነሽ

  • @yeshitilayeshitila386

    1998 ayetizetaaaaaaaa offfff

  • @rdre1655
    @rdre1655 Před 6 lety +1

    ጥሎብኝ ስወድሽ ምንአሉህ ምን ይታወቃል የሰው ነገር አንድ ነገር ብለውብሽ ይሆናል እንደኔ ባል አይዞሽ እኔም አለሱ ወዶቹሀላ ያጠለጠሉ አይመስለኝም ምታደርጊዋለሽ

  • @user-gs6kg2lr4z
    @user-gs6kg2lr4z Před 7 lety +15

    ቤትዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @tajutubetube7843
    @tajutubetube7843 Před 3 lety

    Betam konjo

  • @hamda_mohamed
    @hamda_mohamed Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Amena-hu8oe
    @Amena-hu8oe Před 8 lety

    ዋውየኔቆንጆያራል.ቀጥይበት

  • @meseretderese1118
    @meseretderese1118 Před 6 lety +5

    😍😍😍

  • @MmMm-xh3dg
    @MmMm-xh3dg Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-ph7gz2uu4g
    @user-ph7gz2uu4g Před 8 lety +19

    ቤተሰቦቸን ትዝ አስባለኝ የቤትየ ሙዚቃ የዛሬ 6አመት 10 ክፍልሁኘነበር የሰማሁት ሙዚቃሽን ውይይይይ ስደት አይኑ ይጥፋ

    • @user-xo6km9fi7z
      @user-xo6km9fi7z Před 6 lety

      Hayat ט
      הודעת

    • @gadbeabyy7051
      @gadbeabyy7051 Před 6 lety

      Hayat Asmamaw ሀይ።ቤትልሄም።የገርልጅ።አድናቂሽ።ነኝቀጥይበት።እኔከይስራየል
      00972548722456

    • @hamzamoh2111
      @hamzamoh2111 Před 6 lety

      Hayat Asmamawssssss

    • @hamzamoh2111
      @hamzamoh2111 Před 6 lety

      Hayat Asmamaw o JBKL

    • @tiruneshmamar1908
      @tiruneshmamar1908 Před 4 lety

      እህትየ አይዞን እኔም እዳችነኝ

  • @user-mh5xn3xj4s
    @user-mh5xn3xj4s Před 7 lety +2

    በጣም ደስይልል

  • @gdcccgdxd7374
    @gdcccgdxd7374 Před 8 lety +1

    yamerl👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @TamirSeid-ly2kx
    @TamirSeid-ly2kx Před 6 měsíci

    ምንአሉህምንአሉህይሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hundim666
    @hundim666 Před 12 lety +1

    truly butifull gels.....wonder if they will like me from pacific islands.....

  • @alenechekol9647
    @alenechekol9647 Před rokem

    ቤቲ በጥም ነዉ ምወድሽ የኔ ልዩ❤❤❤

  • @playstore-xd4tz
    @playstore-xd4tz Před 4 měsíci

    Wow

  • @user-jg9fx8re9w
    @user-jg9fx8re9w Před 11 měsíci

    Yetemarinet tiztaye nw yanshi muzika

  • @user-tw1qn4hq5e
    @user-tw1qn4hq5e Před 2 lety

    አይ ትዝታ😭😭😭

  • @WeynshetFanta
    @WeynshetFanta Před 21 hodinou

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedabudhabu1732
    @ahmedabudhabu1732 Před 6 lety

    wowwwww nice song

  • @reemaalharbi2408
    @reemaalharbi2408 Před 8 lety

    muslim ahtoche lemuzika masha allah aeybalm

    • @aoaolaola3929
      @aoaolaola3929 Před 8 lety

      ytnkkrwacopfsa
      ? okaesm vgrstuyyfzj qpbmoue7skskeod com okaesm aq

  • @SelamGondariewa
    @SelamGondariewa Před měsícem

    አረ ተው አንት ሰው🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @hannanalelign1439
    @hannanalelign1439 Před 7 lety +1

    wawww batiye yena marrrr siwedas eko pkil abo yarada lij ymechi፨♥♥

  • @meronyewnas7501
    @meronyewnas7501 Před 7 lety

    woww nice song

    • @bagaliram6400
      @bagaliram6400 Před 6 lety

      ጤና ወንድወስን ጤና ወንድወስን hi

  • @ibrahimbashir7933
    @ibrahimbashir7933 Před 4 lety

    I love you so

  • @zenatabdo8816
    @zenatabdo8816 Před 8 lety

    ዋው.ዋው.ዋውውውውውው♥♥♣♣♠♠♠

  • @meselumengistu8438
    @meselumengistu8438 Před 6 lety +3

    ቤቲዬ የኔ ማር ትዝታዬን ቀሰቀሽው የዛሬ 6 አመት ከሁለት ጓደኞቼ ጋር ነበር ሁሌምያንችን ዘፈን ለምናዳምጠው አይ ሥደት ለያየን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ

  • @user-fj2zi1fs2q
    @user-fj2zi1fs2q Před 8 lety

    yenie.Mar.yelebien.nw.metzefegn.sewodshi.👑👑👑👑👑👑👑👑👑

    • @kbnnknjj4796
      @kbnnknjj4796 Před 6 lety

      በስምህ ልጠራ دىةخطلب

  • @madoukollo5034
    @madoukollo5034 Před 4 lety

    M'y love

  • @zamanizamani1317
    @zamanizamani1317 Před 5 lety +3

    በዚች ሙዚቃ እና በጎረቤት ሀሚተይአ የሠው ቤት ሠራተይአ ነበርኩይ በንሡ እልክ ብለን እይአም ትዳር ያዝን ፈጣርይ ይመሥገን ሁሌም ውውውውድ

  • @alemalem7825
    @alemalem7825 Před 6 lety +1

    ደሥይላልቤትዬ

  • @Techicaltube
    @Techicaltube Před 4 měsíci

    waw

  • @rabiarabiyah7003
    @rabiarabiyah7003 Před 4 lety

    ዋው ሥወድሽ

  • @amdeworkengida7370
    @amdeworkengida7370 Před měsícem

    በትዝታ ፈረስ የኋሊት እንድጋልብ አደረግሽኝ ቤቲ!

  • @sowsiidisileymani801
    @sowsiidisileymani801 Před 6 lety

    kolli mon mbelikaw

  • @user-mh3yr5wi9s
    @user-mh3yr5wi9s Před 6 lety +1

    ለኔ በምድር ላይ ያለኝ ጥላት ፍቅር ነው ብቻ የስራውን

  • @eteneshtasfaye5340
    @eteneshtasfaye5340 Před 5 lety

    Wawu nice

  • @agjanaka9301
    @agjanaka9301 Před 8 lety

    Yane mare edawe sewadis konejey

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 Před 3 lety

    Hiii Ababee koo

  • @user-pm8ru1qx5f
    @user-pm8ru1qx5f Před 6 lety

    ቤቲየ የኔ ዉድ በጣም ነዉ ምወድሽ

  • @mengistuassefa5649
    @mengistuassefa5649 Před 6 lety

    betame desse yilale

  • @gojjamgojjam4064
    @gojjamgojjam4064 Před 8 lety

    ቤቴየ አሬፍ ነው በርች ያገሬ ልጅ

    • @oromiyyaanbiyyaatiyyaoromo6670
      @oromiyyaanbiyyaatiyyaoromo6670 Před 8 lety

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👈

    • @user-ef4tx8tm6h
      @user-ef4tx8tm6h Před 7 lety

      gojjam gojjam @ under As

  • @genetu2424
    @genetu2424 Před 7 lety +1

    wow www 💝💝💝💝💝💝💝😙😙😙😙👈

  • @brezxy9868
    @brezxy9868 Před 5 lety

    እር ጓደኞች መላ ካላችሁ ዘመደን አፍቅሬ ልሞት ነው ደግሞ አልረሳም ያለኝ ነገር ቢኖር እኛ ቤት ሳይመጣ እናቴ ጋ በጣም ይዋደዳል

    • @user-sz1bx1ni8v
      @user-sz1bx1ni8v Před 4 lety

      ኧረ በስመአም ከባድ ነው በ ክርስቲያን ከሆንሽ ሙስሊም ከሆንሽ ደግሞ ንገሪው ስለሚፈቀድ

    • @user-rw5ky4ub5k
      @user-rw5ky4ub5k Před 4 lety

      በጣም ደስይላ አዞሽ ታያምን ደረሳችሁ

    • @user-xl7uw3vg7
      @user-xl7uw3vg7 Před 9 měsíci

      😁ያጋጥማል

  • @erkabenagashunagashu2519

    Nice

  • @AndebetAdemekon
    @AndebetAdemekon Před měsícem

    🎉😢😮❤❤❤❤

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u Před rokem +1

    🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🥺🥺🌹🌹🌹💕💕💕💕💕💓💔💔💔💔💔👌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰

  • @gdcccgdxd7374
    @gdcccgdxd7374 Před 8 lety

    sewidesh 10.0000000000000000000000.....................ok

  • @user-pe2cc8hn1c
    @user-pe2cc8hn1c Před 6 lety

    አሪፍነው ስደት ውስጤ ነው

  • @semaynhbasie8383
    @semaynhbasie8383 Před 2 lety +1

    ምናልኩት ይሆን
    ወይ ዘንድሮ

  • @signalsignal7444
    @signalsignal7444 Před 7 lety

    ymh oooooooo 💔💔💔💔💔💔💔👍👍👍👍👍👍👍👍👍💗💗💗💗

  • @user-do5mq7rl7m
    @user-do5mq7rl7m Před 9 měsíci

    Wowo

  • @Bb-ft6mu
    @Bb-ft6mu Před 4 lety

    ስወድሽ የኔ ቆጆ

  • @baerchnegsedetgwenatannafa6992

    wowwwwww

  • @muktarmaalim68
    @muktarmaalim68 Před 11 lety +1

    Cool One1

    • @lbabahnn4847
      @lbabahnn4847 Před 7 lety

      muktar maalim wwwwwwww

    • @zewhudetukeder5397
      @zewhudetukeder5397 Před 6 lety

      አንቺ የሆንሺ ማርርርር ነገር ነሺ ሥወድሺ ሆዴ ምንድነዉ አትበሉኝ ክፉ አለ ደግ አለ እኔ እየጠበኩት የቀረ ሠዉ አለ

    • @user-gn1jn7vn1x
      @user-gn1jn7vn1x Před 4 lety

      ማር ዉድድድድድድ ነወ ማረግሽ

  • @betelhemwerkubetelhem7095

    ስሜ ሰለሆነ እወድሽ አለው ቤቲየ ያምራል ቤተሰቦቸን አስታወሽኝ

  • @user-dn5th3cg4h
    @user-dn5th3cg4h Před 6 lety

    Wyyyy tezta. Albgee

    • @tsionfaraya5710
      @tsionfaraya5710 Před 6 lety +1

      Yane mare batam new newadeshe zafanshen batam new mewadaw uuuuuuuuuuffffffffff

  • @genzebenigatu3262
    @genzebenigatu3262 Před 2 lety

    dwaloda

  • @mogeshaileab363
    @mogeshaileab363 Před rokem

    ዘፈኖችሽን በሲዲኒ በዲቪዲ እያየን ያደግንብሽባለታሪክ (ሌጀንድ) ነሽ

  • @emanahmed7971
    @emanahmed7971 Před 7 lety +15

    ውይይ ስምንተኛ ክፍል ተምሬ ስጨርስ በዚ ነው ጓደኖቸ ጋ የተለያየሁት 😂😂

  • @hermasisay9722
    @hermasisay9722 Před 7 lety

    woow

  • @rayyaalkaabi7476
    @rayyaalkaabi7476 Před 3 lety

    ማር

  • @tsehayabate4920
    @tsehayabate4920 Před 8 lety

    wow ♡♡♡♡♡♡♡

  • @ganfuretadasa5461
    @ganfuretadasa5461 Před 5 lety

    way tizitaye

  • @user-yz8gb5ps3m
    @user-yz8gb5ps3m Před 6 lety +2

    መገን ዱኒያ

  • @user-vt5si7qg2g
    @user-vt5si7qg2g Před 4 lety

    2002ትዝታ

  • @kemalkemal9646
    @kemalkemal9646 Před 6 lety +3

    ምን አሉት ይሆን እፍፍፍፍ

  • @zebenemamo9965
    @zebenemamo9965 Před 6 lety

    yamral hode

  • @eleemberry5311
    @eleemberry5311 Před 8 lety

    wowwwwwww baty

  • @tigesteabatatigesteabata4912

    Uffffffffff

  • @rabiarabiyah7003
    @rabiarabiyah7003 Před 4 lety +1

    ምን የኛ ሠው አንዱቢለውት ይሆናል

  • @adugnahabte6613
    @adugnahabte6613 Před 6 lety

    ውይ ስወድሽ የኔ ማርር

  • @bab8645
    @bab8645 Před 6 lety

    ትዝ አለኚያኔ ከቤተሰብ ጋር ወይ ትዝታ

  • @emuyi4847
    @emuyi4847 Před 7 lety

    ትዉሥታየ ነሽ 😢😢😢😢😢

  • @tigestbelay1478
    @tigestbelay1478 Před 6 lety

    ቤቲየ በርቺ ግን የት ገባሽ ብዙ ስንጠብቅ ጠፋሽብን።ድምፅሽ በጣም ያምራል

  • @amenaamena1992
    @amenaamena1992 Před 8 lety

    ድሰይላል

  • @sofiahasasn4898
    @sofiahasasn4898 Před 8 lety

    በጣም እጅ