Ethiopian Music : Bethelhem Aklilu ቤተልሄም አክሊሉ (አላይም ተከፍተህ)- New Ethiopian Music 2018(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Ethiopian Music : Bethelhem Aklilu (Alayim Tekefteh) ቤተልሄም አክሊሉ (አላይም ተከፍተህ) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #ethiopianmusic #ethiopia
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2018: Minew Shewa Entertainment.
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 884

  • @user-kh8wr6ke9f
    @user-kh8wr6ke9f Před 4 lety +38

    ጉሯጌ ነኝ ግን አማሯውች በጣም እወዳቸው አለሁ❤👍

  • @haulamekete6683
    @haulamekete6683 Před 4 lety +41

    አማራ ልጆቸ ዘላለም ኑሩልኝ ክፉ አይንካቸሁ 😍💘💘

    • @haytatfikir8588
      @haytatfikir8588 Před 4 lety +2

      ቆንጃ

    • @mukamilgichoro4442
      @mukamilgichoro4442 Před 3 lety +1

      Lelochus

    • @ibrhimhusen2842
      @ibrhimhusen2842 Před 2 lety +1

      ለሎቹስ ይለቁ ይሐኔነዉ የናንተ ነገር የዘረኛ ዘረኛ ሁናቹ ለላዉ ዘረኛ ስቱሉ አታፉሩም ለምንድነዉ

    • @alamadan717
      @alamadan717 Před rokem

      ​@@ibrhimhusen2842 ገሃነብ ግቡ ምናባሽ አገባን ስለናንተ ዘር ማንዘርሽ ይጥፋ የዘረቢስ ልጅ እኛን በዘራችን መርጣችሁ ስጨፈጭፉን ምነው አልተሰማችሁም ምነው ፍትህ ለንፁሃኑ አማራ አላላችሁም? አማራ ስንል ዘረኛ ትላላችሁ ግን አማራ ብላችሁ ስጨፈጭፉን ምን አይመስላችሁም አውሬ ሰው በላወች እኛን ለቀቅ አድርጉን።።😏😏😏👹👿😤🤑

    • @fawzighraizy2940
      @fawzighraizy2940 Před 7 měsíci

      ​@@ibrhimhusen2842elke belu mn agba my amhera🇨🇬🇨🇬👌

  • @melatfikersis5110
    @melatfikersis5110 Před 5 lety +46

    እረ ቤቲዬ ምርጧ የባህል ዘፋኝ የት ጠፍተሽ ነው ደግሞ እንኳን መጣሽ❤😘

  • @user-kq5ri2mg1n
    @user-kq5ri2mg1n Před 5 lety +49

    ዋው ደስስስስ ይላል
    ነገ ወደ ወሎ ልጓዝ ነው ስላም ግቢ በሎኝ 👌👌👌👍👍👍

    • @user-bk6um3ex1j
      @user-bk6um3ex1j Před 5 lety

      ሠላም ግቢ ማር በዛውም ለሀገሬ ሰላምታዬን አድርሽልኝ ወሎ ደሴ ነኝ እኔ

    • @fateashems2185
      @fateashems2185 Před 5 lety

      ዋአዉ፡ቤትዬ፡ይመችሽ

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 Před 5 lety +68

    ያዝ አማራ እስስስስስ ወሎየ አማራ ነኝ ምርጥ ሀበሻ።ሀበሽ ያለ ይደመር ከማራ

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam Před 5 lety +33

    አለሽ እንደ ቆንጆ ደግሞ ይበልጥ አምሮብሻል አማራ የውቦች መፍለቂያ የጀግኖች ሀገር አማራ ❤❤👌

  • @user-qe2ed7fd2w
    @user-qe2ed7fd2w Před 5 lety +124

    ዉበት ሢለካ በአማራ ልጆች ነዉ ለካን አቦ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጥ የአማራ ልጅ በርች

  • @POWE4755
    @POWE4755 Před 5 lety +37

    ዋወ የኔ ውድ ምርጥ ሙዚቃ ለባሌ ጋበዝኩት እንኳንም አማራ ነኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ወርቅ ነን እኮ

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u Před 5 lety +234

    ከአማራ ልጄች ጋ አብርው ቢስደዱ
    ከውሎ ልጆች ጋ አብርው ቢስደዱ
    ባይበሉ ባይጠጡ ስንቅ ይሁናል ፍቅሩ
    እንኳንም ከእናንተ ተፍጠርኩ አማራየ ሙሽራየ ክብሬ ኩራቴ ውድድድድ

  • @abdallahsabe7586
    @abdallahsabe7586 Před 5 lety +3

    انا سودان لكن نحب إثيوبيا و إريتريا و صومالي و جنوب السودان احبكم جميعا

  • @user-sn3sr8lc3i
    @user-sn3sr8lc3i Před 5 lety +209

    የኔ ውብ ስወድሽ እንደው እኛ ወሎየወች እኮ ሁሉ ነገራችን ውብ እኮ ነን እስኪ ወሎየወች ላይክ በሉኝ ውድድድድድድድድድድድድ አማራነት ኩራታችን 💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 አማራ ወሎ ያዝ በለው

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +2

      ወሎ ወልድያ ወሎየ።ናት።እደ።ያው።እኔ።ገጨሁሽ።ወልደያ።የትነሽማሬ።እኔ።ጃርሳ።ነኝ።ወደገጠሩ።ጃርሳ።መዳህናለም።።ሰላምሽ።ብዝት።ይበልልኝ።መልሽልኝ👍👌👌👌

    • @user-sn3sr8lc3i
      @user-sn3sr8lc3i Před 5 lety +1

      @@user-jv5cg6bk3i ውይ ውይ የኔ መልካም አቦ ይመችሽ ውዴ የጃርሳዋ ቆንጆ እኔም ከወልድያ 20 ኪሎ ሜትር ሳንቃ ያው አንድ ነን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +3

      ወሎ ወልድያ የኔማር።ያውነው።ማሬ።ሰላምሽ።ብዝት።ይበልልኝማር።👌👌👌👍👍💛💛

    • @abunuratube1905
      @abunuratube1905 Před 5 lety +4

      ላይክ ወሎየ አማራ ነኝ ምርጥ ሀበሻ ያዛ አማራ እስስስስስስ

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety

      ለይላ መሀመድ የኔማር።ያው።ገጨሁሽ 💜💛💚

  • @elsaelsa5702
    @elsaelsa5702 Před 5 lety +112

    ያፄወቹ እስኪ የታላችሁ ሞቅ ሞቅ አድርጉት ገባገባ ያዝ እግዲህ ሰፕፕፕፕ

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety

      የጀግኖች ዘር ነኝ የአማራወቹ 👌👌👌👌👌💜💛💚💚💚💚💚💚💚💚👋👋👋💓💓💓💓💓

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 5 lety

      👍👍👍😍😍😍😍💪💪💪

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety

      😍😍😍 አለን የንፍጠኛ ዘር

    • @user-mb9tt2fv1o
      @user-mb9tt2fv1o Před 5 lety

      አለን የነፍጠኞቹ ልጆች አማራነቴ ውበቴ

    • @lawaliamadou4558
      @lawaliamadou4558 Před 5 lety

      የጀግኖች ዘር ነኝ የአማራወቹ

  • @gangag8039
    @gangag8039 Před 5 lety +141

    ገባገባ በሎ ቤተ አማራወች ሥወዳችሁ እኮ ውበት ሲለካ አማራ ነው ለካ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +3

      Ganga G አለንማሬ👌👌👌👌👍

    • @saragashaw1991
      @saragashaw1991 Před 5 lety +1

      አለን ደሜ😍

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 5 lety

      👍👍👍👍😍😍😍

    • @awol8029
      @awol8029 Před 5 lety +1

      እሱማ ጥርጥር የለውም አማራ ነው ውበቴ አማራ ነው ክብሬ

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +1

      አለን ቤተ አማራዎች😍😍😍

  • @Yielma
    @Yielma Před 5 lety +41

    አቤት አማራ! ሙዚቃዉ፥ጨርቅ፥አስጥሎ፥በፍቅር፥የሚያሳብድ፥ህዝቡ፥ደግ፥ሰዉ፥ወዳጅ፥
    ወልድያ፥አማራ፥ነፍሴ! ጀግና፥ሕዝብ፥የአማራ፥ኩራት፥ምንጊዜም፥አልረሳሽ!

  • @senaryf
    @senaryf Před 5 lety +7

    I am from Sudan. I love Ethiopian songs and Ethiopians are good with us and live with us

  • @ETHIOPIA1995.
    @ETHIOPIA1995. Před 5 lety +31

    💃💃💃 *ያለ ቤቱ አይነድም እሳቱ*
    🔥🔥🔥ያዝ እንግዲህ ወሎ

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 Před 5 lety +62

    ለምለሚቷ ወሎ😉😍 ሰቆጣወች😊❤

  • @moyadmohammed9341
    @moyadmohammed9341 Před 5 lety +6

    تحية من السودان للأخوة في دولة إثيوبيا الشقيقة
    الفيديو روعة روعة%1000

  • @mremachristiankopera6421
    @mremachristiankopera6421 Před 2 lety +3

    I'm from Tanzania I love you people Ethiopian 🇪🇹

  • @ashulove8722
    @ashulove8722 Před 5 lety +21

    ቤቲዬ የሰፈሬ ልጅ
    እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ
    ውይ ጠፍተሽ ነበር ከስንት አማት በኋላ ደስ በሚል ሁኔታ ብቅ አልሽልን

  • @hgik1096
    @hgik1096 Před 5 lety +6

    روعة يا الأثيوبي دائما مبدعين اخوكم من السودان

  • @haleemahaleema649
    @haleemahaleema649 Před 5 lety +10

    አማራወች ፍቅር ናችሁ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @user-ct2kl9hl6l
    @user-ct2kl9hl6l Před 5 lety +5

    يا الله علي عشقي وجنوني الغير محدود لأثيوبيا ولشعبها المضياف والالحان الشجيه ، ، مليون سلام من السودان لكل أهلنا في الحبشه ✋

  • @sileshitube6202
    @sileshitube6202 Před 5 lety +14

    ቤቲ ቆንጆ, እንዴት ነው ያማረብሽ, ዋው ለካ መጥፋት እንዲህ ያሳምራል ፣ አሪፍ ክሊፕ ነው ።

    • @user-bj2gr8em5m
      @user-bj2gr8em5m Před 3 lety

      ማንኛ የሆንሽ ልጅ አቦ ስት መች.....

  • @user-zj5xr3ec4o
    @user-zj5xr3ec4o Před 5 lety +4

    ዋው ያዙት አቦ ይመቻችሁ አማራ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ

  • @user-cc4zd5cm2q
    @user-cc4zd5cm2q Před 5 lety +111

    ያዝ ቤተ አማራ ወሎየው ጎደሬው ጎጃሜው የሽዋው

  • @user-gw5wo1hv5y
    @user-gw5wo1hv5y Před 5 lety +4

    እህዬ እንደው እኮ አማራ ፍቅር ነው 💓💓💓💓💓💓💓💚💛💓 ሁሌም ለምልሙልን ኑሩልን አቦ

  • @user-nf6hu4mz5j
    @user-nf6hu4mz5j Před 4 lety +3

    ድምፃሽ ቆጆነው ውቤ አቤት ወሎባልሆንይቆጨኝነበር♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-cc4zd5cm2q
    @user-cc4zd5cm2q Před 5 lety +2

    ወይኔ ይገርማል ከስት አመታት ቡሀላ ብቅ አልሺ ደግሞ አምሮብሻል እግዝአብሔር አምላክ ይጠብቅሺ ዲምፅሺ እራሱ ወፍሮል ጎርምስሺ ነው

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +2

    በሰማው አለጠግብም ሙዚቃሸን እሰክሰሰሰሰሰ💃💃💃💃 2020 የሚያዳምጥ 👉👍😍

  • @liicade1382
    @liicade1382 Před 5 lety +8

    Wow. I'm from Somali. Much love. Ethiopia people 😚😚😚❤🇸🇴❤🇪🇹

    • @lozeloze525
      @lozeloze525 Před 5 lety

      💏💑❤❤❤💔💔💔💕💘💗💞💝💖

  • @habesha2965
    @habesha2965 Před 5 lety +6

    ቤቲ እንኳን በሰላም መጣሽ ድምፅሽ ናፍቆን ነበር!!!

  • @AltaipGoomaMohmmadHlAil
    @AltaipGoomaMohmmadHlAil Před 3 měsíci

    🇸🇩I love Ethiopia, my second country. I love this country with an ancient civilization like Sudan

  • @lolhaha8922
    @lolhaha8922 Před 5 lety +293

    የቤተ አማራ ልጆች ገባ ገባ በሉ.

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 Před 2 lety

    ዋዉ ጥርስሽ ሲያምር የፀይም ሸጋ አማራየ ሁሉ ያምርብሃል የእኔ ኢትዮጵያዊ💚💛❤😍😍😍😍

  • @sars126
    @sars126 Před 5 lety +5

    እንዴት አማረብሽ ቆንጆ ወሎወች ስወዳችሁ ደሞቸ 😍😍😍💃💃💃💃

  • @user-fo4nb1tb7v
    @user-fo4nb1tb7v Před 5 lety

    ለ አማራ የተዘፈነ ነው በደብ መስማት ያስፈልጋል በጣም ምርጥ ስራ ነው ቤቲየ እንኳን በሳላም መጣሽ ብዙ እጠዳብቃል

  • @carloskhoury3803
    @carloskhoury3803 Před 5 lety +2

    መገን ውሎ አስስስክክክስስ
    አይ ውበት ምን እንድ ውሎጀ አንኳ ውሎ ልጅ ሆንኩ አይዞን በሮች ቤቲ ቆንጀ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @hshhs8h21
    @hshhs8h21 Před 5 lety +2

    ወሎወች ውስጤ ናቹ ዋውውውውውው እምወዳቹ ኣሪፉ ዘፈንነው የትግራይ ልጅ ነኝ የገሬ ልጆች ስወዳቹ ዘረኛ ግንጭራሽ ኣልወድም።

  • @amuamu7098
    @amuamu7098 Před 5 lety

    ወይ እዳ የሚለው ዘፈንሽ የት ጋባ አይይ ትዝታ አለብኝ ልቀቁት በተረፈ ሰላማችሁ ክብዛ

  • @user-dj8vw5yd5f
    @user-dj8vw5yd5f Před 4 lety +1

    ወሎየወች እስኪየትናችሁ👍👍👍👈

  • @user-xq9we2kg2l
    @user-xq9we2kg2l Před 5 lety +5

    ታምሪያለሽ የኔ ፍልቅልቅ መገን ዲምፅና ቁመና አጀብ አለ ወሎ ሸጋና መለሎ

  • @user-oj4to1bw3j
    @user-oj4to1bw3j Před 4 lety

    ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ሀገርኛ ሙዚቃወችን ነው የሚለቀው ❤❤❤

  • @user-oh9em1zj1u
    @user-oh9em1zj1u Před 5 lety

    ቤትየ በጣም ነዉ የምወድሽ ይሄን ዘፈን በጣም ለምወደዉ ጎደኛየ ጋበዝኩት እስኪ የሀገሬ ልጆች መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ በሉኝ

  • @yosephyako
    @yosephyako Před 4 lety

    በጣም ቆንጆ ዛሬ ሰማሁሽ ለመጀመሪያ ግዜ ወደድኩት ሙዚቃሽን በርቺ

  • @kbzbarca6667
    @kbzbarca6667 Před 5 lety +1

    ዋው ቤቲ በስንት ግዜሽ መጣሽ ለማንኛውም እንኳን መጣሽ ድምፅሽን ስወደው!!!! በጣም አሪፍ ስራ ነው፡፡

  • @fokaduabew8733
    @fokaduabew8733 Před 2 lety

    ቤቲ ሙሉ አልበምምሽን ልቀቂው እባክሽን ለማንኛውም እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @fantuwusen8515
    @fantuwusen8515 Před 5 lety +3

    ዋውውው አማራ ልጅ ውበቱ ማር ነው የኔማ ስታምሪ ድምፅሽ አይጠገብም

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 4 lety

    ቆንጅዬ ነሽ። በርች ጥሩ ድምፅ: ቆንጆ ቁመና: እንደ ማግኔት የሚስብ ውበት ያለሽ: ጥሩ ዘፋኝ ነሽ።

  • @mulugojjamwubetu7309
    @mulugojjamwubetu7309 Před 5 lety

    የምወደው ባህሌ የኔ ቆንጆ ቤቲየ ምርጥ ዘፈን ነው ግን ድምፅሽ እርቋል ለቀጣይ ስራሽ ከማድመቂያው ይልቅ ውብ ድምፅሽን በደንብ እንድንሰማው ይሁንልን እናመሰግናለን

  • @user-fy8mx7lq1m
    @user-fy8mx7lq1m Před 5 lety +1

    ያለባለቤቱ አይነድም እሳቱ መገን ወሎ ያዝ አብሽር እስክስ💃💃💃💃

  • @qacqacosman5716
    @qacqacosman5716 Před 5 lety +7

    I love Ethiopian music
    From Somaliland

  • @user-pm8mx1uq5d
    @user-pm8mx1uq5d Před 4 lety +1

    ሀገሬ ተከፍተሽ አልይሽ እኔም ይከፋኛል
    ሀገሬን አወዳለሁ በቃ አትንኩብኝ ያመኛል
    የአማራ ልጅ ነኝ ሊየውም የጀግኖቹ 🇪🇹🇪🇹
    ኮራጥ ኢትዮጵያ ትኑር ለዘልአለም ።

  • @user-ix4jz7wf1w
    @user-ix4jz7wf1w Před 5 lety +1

    እውይ እዲህ እዲህ እዲህ ወሎ ትውልደ አማራአ ማህተቤ ያማራአ ሽቅርቅር ስወዳችሁ ሀገሬ ውስጤ ነች

    • @mandrimandri2569
      @mandrimandri2569 Před 5 lety

      ሊዲያ ሲሳይ የልኡሌ እህት ወዲሜ ህይወቴ ነህ

    • @mandrimandri2569
      @mandrimandri2569 Před 5 lety

      ሊዲያ ሲሳይ የልኡሌ እህት ወዲሜ ህይወቴ ነህ

  • @mewokeltube975
    @mewokeltube975 Před 5 lety +8

    ሴቶች እንደዚህች የሴት በላይ ሁኑ! ግርማ ሞገሷ ደስ ይላል የምር

  • @fasikadamtie573
    @fasikadamtie573 Před 5 lety

    አኢትዩጰያ ባልሆን ኖሮ ይቆጨኝ ነበር እህ ስናምር ባህላችን፡፡፡፡፡፡

  • @sewalemayanaw51
    @sewalemayanaw51 Před 2 lety +1

    በጣም አሪፍ ዘፈን ነው በጣም ወድጄዋለሁ ቀጥይበት እህት

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 Před 5 lety +1

    ዋው ያምራል አማራ ይለምልም ኢትያ ለዘላለም ትኑር

  • @bayiliismail9713
    @bayiliismail9713 Před 5 lety +2

    Très magnifique depuis Burkina Faso 🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫

  • @manetageboshkassa9146
    @manetageboshkassa9146 Před 5 lety +1

    ቤቲየ የኔ ቆንጆ አላዋጣኝ አሁንሰ
    ድምፅሸ እኮ ዋው ነው

  • @TheFhdude
    @TheFhdude Před 5 lety +1

    Very nice quality clip with traditional authentic cloth and genuine eskista with Leza. Wonderful!

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 Před 5 lety +2

    ውይይ እንዴት ተመስጨ እንዳዳመጥኩት ምርጥ ነው ክምር ያምራል

  • @user-pr5ob4ku9z
    @user-pr5ob4ku9z Před 4 lety +4

    የኔ ቆንጆ ስውድሽ በጣም ነው የምታምራው 💓💓💓💓

  • @user-kt2xw9kz4f
    @user-kt2xw9kz4f Před 5 lety +2

    اخكوم من السودان أحب الشعب الأثيوبي 😙😙

    • @user-qj5hm8wl8n
      @user-qj5hm8wl8n Před 4 lety

      أرض الجمال والخير أرض الجمال شكرا

  • @user-qv8sy8mp6h
    @user-qv8sy8mp6h Před 3 lety +2

    ቤቲ እውነት የልጅነቴ ነሺ ስራዎችሺ ሁሉም እውዳችዋለው!!

  • @habteweldeghabr9841
    @habteweldeghabr9841 Před 5 lety +3

    from eritrea i love this sange!! de eritrea venho vir eu amado esse as cantei!!

  • @user-hs5lr1kb2t
    @user-hs5lr1kb2t Před 5 lety +1

    ዋው የወሎ ልጅ ♥♥♥♥እኳን ወሎየ ሆኩ

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 Před 5 lety

    ዋው ቤቲየ በጣም ደስ ብሎኛል ሳገኝሽ አይዞሽ። 1 የባህል ምሽት ቤት ክፈች እና ዘና አደርጊን ከ ባህርዳር ወይንም ደስ ካለሽ ቦታ

  • @saadasaeed892
    @saadasaeed892 Před 5 lety

    ኧረ የዝችን ልጅ ሙዚቃ የፍቅር ፈተና የምትለውን ልቀቅልን 😍😍

  • @gguuxiurjdiiiriijdjjrhjkrf7820

    አማራየ"ታምራላችሑ"👍ደምሌከየመን

  • @xabadcabdullahigarre4054
    @xabadcabdullahigarre4054 Před 5 lety +2

    Best song ithobia I'm from Somalia 🇸🇴🇸🇴👌

    • @tigistteckle6638
      @tigistteckle6638 Před 4 lety

      It all about romance she sings about her love to the the guy she Fell in love

  • @missyouethiopia7314
    @missyouethiopia7314 Před 5 lety +3

    የኔ ምርጥ ቤትዬ እንኩዋን ደህና መጣሽልን ጠፍተሻል የኔ ተናፋቂ ወዝ ወዝ በይበት Miss you

  • @tegsteandualme9147
    @tegsteandualme9147 Před 5 lety +7

    yane konjoo ekane dena mtaslne teftshi nbre swedshi eko😍😍😍😘😘💔

  • @ahmedabdalhai8637
    @ahmedabdalhai8637 Před 5 lety

    ከሱዳን ሰላም. እኔ እንወዳችኋለን እናም ዘፈኖቻችሁን እወዳለሁ እናም በባህር ዳር ለመጎብኘት እፈልጋለሁ❤❤❤😍

    • @user-cr9qp6fi4j
      @user-cr9qp6fi4j Před 5 lety

      ዜግነትሺየትነውሱጋንወይሰረኢቶቢያ

  • @user-tt4nt4tv5v
    @user-tt4nt4tv5v Před 5 lety

    እንዳው ኢትዮ ሲሉዋት ልቤ ድንግጥ ድንግጥ ይላል የእርሷ ባል ሆን ምነው በደነቀኝ ወሎየ ነኝ ያውም የፍቅር ሀገር

  • @fentahungonder2621
    @fentahungonder2621 Před 5 lety +1

    የአማራ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
    ቢትዬ በርችልን ሰለ አማራ ዝፈኝልን

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 Před 5 lety +5

    የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ ጠፍተሽ ነበር

  • @rozirozi7861
    @rozirozi7861 Před 5 lety +1

    የኔ ቆንጆ አሪፍ ነው ተበራች ምርጥ ድምፅ ነው ያለሽ

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +2

    ቤተ አማራ አማራ ነው ደሜ ቤቲ የኔ ቆጆ አንኳን ደህና መጣሺ😘😍😍😍

  • @abebewutabachew4091
    @abebewutabachew4091 Před 4 lety +1

    Beautiful Amhara, thank you for your good job.

  • @yohannestesfay5740
    @yohannestesfay5740 Před 5 lety +3

    Love u from eritrea
    With out any taking care about politic

  • @martachaklu181
    @martachaklu181 Před 5 lety

    ዋው ከብዙ ቆይታ በግኋላ ከች አልሽ የቤተ አማራዋ ውብ

  • @user-ni2ft2gg7e
    @user-ni2ft2gg7e Před 5 lety +1

    I'm from sudan ,i love Ethiopeia

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 Před 5 lety +1

    አቤት ድምፅ ዋውውውውአማረነቴ ኩራቴ

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 Před 3 lety +1

    ቤተ አማራዎች እስክስታቸው ይማርካል

    • @user-ql6je8ez3g
      @user-ql6je8ez3g Před 2 lety

      ምን እስክስታ ብቻ ውበት ቢሆን

  • @hoihjhtj5181
    @hoihjhtj5181 Před 5 lety +4

    ያስማረ ዳኜ ፍሬ ነኝ ይመቻችሁ 🇬🇳🙏

  • @hajarhajar3855
    @hajarhajar3855 Před 5 lety

    ኢስላም ናት ሂወቴ አማራነት ነው ክብሪ ቤተ አማራ የት ናቺሁ ከአፄወቹ ነኚ ከቤተ አማራ የሚኒሊክ ዘር ነኚ የቴድሮስ ነኚ የበላይ ነኚ የደመቀ ነኚ ከወልቃይት የራያ ነኚ ከቆጆወች የአዲስ አባ ነኚ የአባቶች እርስት

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 Před 4 lety

    ጀግና አማራ ይገደልኝ ፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-db5jx5gp2m
    @user-db5jx5gp2m Před 5 lety

    ዘፈኑን ይበልጥ ያሳማሩት ተወዛዎዞቹ በጣም ጎበዝ ናቸው

  • @asyafaji3098
    @asyafaji3098 Před 5 lety +19

    Amhara kengaa des yilal yimechachu fiker ina selam yisten abooo yemiwedachu neng ke jimma

  • @wubetfishaha7662
    @wubetfishaha7662 Před 5 lety

    ቤትዬ እንዴት እንደምወድሽ እንካን ደህና መጣሽልን ምርምር ሙዚቃ በዚህ ውብ ቆንጆ ድምፅ ይዘሽልን ብቅ ስላልሽልን ደስስስስ ብሎኛል አይዞሽ በርቺልን እህታችን

  • @belestiworku8763
    @belestiworku8763 Před 5 lety +1

    ከቆንጆ ቆንጆ ሲወጣ !!!

  • @sarawedage9723
    @sarawedage9723 Před 5 lety

    ዋጎች ደማቸው ይለያል የእኔ ቆንጆ ድምጽሽ ሲምር

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 5 lety

    ቤትዬ በጣም ተቀዪረሻል ህጻን እያለው ነበር ማቅሽ😳😌😍😍😍

  • @oumarcoulibaly415
    @oumarcoulibaly415 Před 5 lety +2

    j'aime beaucoup éthiopiennes 😙😘💟💚💛💜💗👍✌👌👏félicitations

  • @gduufj4596
    @gduufj4596 Před 3 lety

    አቤት ጥርሰና ከናፍር አረ ውይ እንኳን የወሎ ልጂ ሆኩ

  • @qed8187
    @qed8187 Před 5 lety +1

    የአማራ ቆንጃ ዋው እንኳንም ደሜ ሁንሽ ቤቲ♥

  • @user-hd1sj5tx5f
    @user-hd1sj5tx5f Před 5 lety +19

    ዋው ይበል ድምፂ ቆንጆ ስወዳችሁ ወላሂ የቆንጆ ሃገር

    • @mohammadwolloyew3282
      @mohammadwolloyew3282 Před 5 lety +2

      ሃያት ጓል ራያ ከዘርኝነት ነፃ፡፡
      Tfi kezi anchi agame

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +2

      በአንድ ጎን ዘር አለሺ ልበል❓ ትግሬ ሥድብጂ ደህና ኮመንት አላይም

    • @user-hd1sj5tx5f
      @user-hd1sj5tx5f Před 5 lety

      @@user-vw9ot7re2z ክክክክክክክክ እኔ ዘርኛና ክፍ ሰው ኣይደለሁም ቆንጆ ሁላችንም የ9 ወር ልጆች ሁላችንም ኢትዩ ሃበሻ ደሞ የራያ ልጅ ነኝ ሁለ ገብ ስለዚህ ዘርኛና የሚሳደብ ሰው ብቻ ነው የምጠላው

    • @user-jq7sy5nt5t
      @user-jq7sy5nt5t Před 5 lety +2

      ሃያት ጓል ራያ ከዘርኝነት ነፃ፡፡ እራያ እኮ ወሎ ነዉ ስለዚህ ኣማራ ነሽ ማለት ነዉ ኣማራነት ኩራት ነዉ በኢቶዮጲያዊነቱ ድርድር የሌለዉ::

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety

      @@user-hd1sj5tx5f እድሜ ለነ ደብረ ጽወን ትግሬ እና አማራ መገነጣጠል ብቻ ነው የቀረው

  • @fanaabebe9727
    @fanaabebe9727 Před 5 lety +5

    አይ ለዛ ውይይይ አረ ኢትዮጲያየየየየየየየ ናፈቅሸኝ ማማር ባንችላይ

  • @user-rb6qd5dq3x
    @user-rb6qd5dq3x Před 5 lety

    የጠፋ ሰው እንኳን ደና መጣሽ ቤቲየ የኔ ውድ በሠላም ይሆን የጠፋሽው