Bethlehem Aklilu - alawatngem

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 10. 2010
  • Hudba

Komentáře • 672

  • @endinewaragie5413
    @endinewaragie5413 Před rokem +12

    ኡፍፍፍፍ በጣም የምወደው አብሮ አደጌ ክንድየ እንዴት እንደሚወዳት ነበረ ምንዋጋ አለው አንተንም እኮ አፈሩ ጨክኖ በላህ አይ ሞት 😭😭😭😭😭 ውውውውውውውውው ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +31

    እኔሰ ተለያይቻለሁ 💔😭 እፍፍፍፍፍ ትዝታ ሰውነቴን ጨረሰኝ አይ መለየት

  • @astergetu7257
    @astergetu7257 Před 7 lety +68

    የልጅነት ፍቅሬን በጣም ነው የምወደው ዛሬ በሠው ሀገር ትዝታ ያሠቃዬኛል

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 Před 5 lety +92

    እንኳንም የገጠር ልጂ ሆንኩ በገጠሬነቴ እኮራለሁ

  • @user-hw7ok4cs4x
    @user-hw7ok4cs4x Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ከልጅነት ፍቀሬ ጋር 10አመታቺን ነው ዘድሮ ግን ሰግደት ደሞ አዳሌ ሆኖ ኡፍፍፍፍፍ ናፍቆቱ በዛ 💕💕💕💞💞💞💞ብቻ ይሁን ለሁሉም ጊዜ አለዉ አምላኬ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pg4yn7fu5f
    @user-pg4yn7fu5f Před 7 lety +12

    አፍፍፍፍፍፍ የልጅነት ፍቅር ልዩ ነው

  • @AlemuAyenew-nz1im
    @AlemuAyenew-nz1im Před 4 dny

    በጣም የምወዳት ምዜቃ

  • @user-zz9uv8ky3h
    @user-zz9uv8ky3h Před 3 lety +14

    ግርም የሚለኝ ነገር ማን እማስታውስበት ታላቀው ትሠማት የሆነ ትዝ የሚለኝ ሠው አለ ግን ግልፄ አሆንልኝም ለኒም በልጂነቴ እዛም እዛም ትሮጥ ቆይቸ ደግነቱ አላሀምዱሊላ ከልጂነት ጎደኛየ አዱን አላህ ፈቅዶልኝ ተጋባን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረብ

  • @user-xq7jp8vq4f
    @user-xq7jp8vq4f Před 6 lety +23

    i am from eritrea i love you song ethiopian so good blus you

  • @hanaayalew3279
    @hanaayalew3279 Před 8 lety +13

    ብሰማ ብሰማ እማይሰለች ሙዚቃ በጣም ያምራል ቀጥይበት ዉድድድድድድድአረግሻለሁ

  • @faysalishaq2225
    @faysalishaq2225 Před 2 lety +13

    Beautiful music every time ❤️❤️❤️❤️

  • @user-rr7fr5tk2q
    @user-rr7fr5tk2q Před 10 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን የልጅነት ፍቅረኛዬ ጋር ነኝ ፍቅር ከሀገር ልጅ

  • @kalkidansefiw6126
    @kalkidansefiw6126 Před rokem +5

    እንደኔ ገጠር የሚወድ አለ ዋዉዉ ገጠር ዉስጤ ነዉ

  • @user-sd2vs3cy3x
    @user-sd2vs3cy3x Před 3 lety +17

    I am from Sudan I love Ethiopia so much

  • @SENAYTUB
    @SENAYTUB Před 11 dny

    እንደኔ ገጠር የሚወድ አለ ዋዉዉ ገጠር ዉስጤ ነዉ👏👏👏

  • @user-el8nr3qe4x
    @user-el8nr3qe4x Před 6 lety +11

    ሳልጠግብ ወጠቼ በዛ መቸገሬ ሀቢቢ የኔ ትዝታ

    • @user-by3bc6lb8m
      @user-by3bc6lb8m Před 6 lety

      ወይኔ ፍቅሬ ናፈቀኝ እኔ ሳኡድ እሱ ሀገር ነው አሁን ግን እገባለሁ እያልኩ ነው A ውስጤ ነህ የኔ የጠይም አሳ የኔ አማላይ ውድድድድድድድድ ነው የማርግህ እስተምንገናኝ ሠላም ብዝት ይበልልኝ ውደ የልጂነት ፍቅሬ

  • @user-cf1ts1xx8h
    @user-cf1ts1xx8h Před 5 lety +4

    በጣም ነው ሂወቴን የማስታውስበት ሙዚቃ ነው በተላይ ከከተማ ወደገጠር በተመለስኩበት ጊዜ ግን ያልፈል

  • @SilselamsilnaYelij
    @SilselamsilnaYelij Před 4 lety +10

    ወይ ጊዜ እርኛ ሆኘ ነበር የሰማሁት

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 Před 2 lety +7

    ማይጠገብ ዘፈን ፍቅር ነው ሚያስተምር

  • @hfbch7471
    @hfbch7471 Před 3 lety +9

    እኔ ኮሜት ማበብ ውስጤ ነው ምነው አዘተኛው በዛ አይዟችሁ የመዳም ቅመሞች ያበናት

    • @user-oc8lk7kj2i
      @user-oc8lk7kj2i Před 3 lety

      እኔም ውዴ ሳላየው ያልቃል ሳነብ😂😂😂

  • @user-ph2it8sk9y
    @user-ph2it8sk9y Před 4 lety +2

    2005አድስ አበባ ጨፍሬባት ነበር. ከዛ ጀምሬ እስካሁን ስዴት ላይ አሁንስ አግብቶ መውለድ አማረኝ አይ ስዴት እድሜ ጨረሻ ነው

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 Před 4 lety +9

    ቤተሰቤ በብሃላዊ ነው የዳሩኝ ናም ለኔ መልካም ልጅ ነበር ከልቡም ወንድ ነው ግን ልጅነት ይዞኝ ትቸው አ.አ.ገባውና አይንህን ላፈር ብየ ይህው ዛሬ ማዳም ቤት አለው።

  • @naanneetyoutube4013
    @naanneetyoutube4013 Před 4 lety +1

    Waaaaaawwuuu betam konjo newu demstish ancim konjo betam iwedishlew likeeeeeee ine oromo negni Gen ye ithiopia sefen sisema hullum yineziregnal

  • @agah-y8s
    @agah-y8s Před 9 dny

    በጣም የመወደዉ ሙዚቃ በልጅነቴ በጣም ዳምጣት ነበር ይይይይይይይ

  • @SohaTsoma
    @SohaTsoma Před 8 lety +87

    ሳልጠግብ መጥች የመዳምን እቃ ጨርስኩኝ s a

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Před rokem +3

    ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ

  • @Letitgo-xy2mj
    @Letitgo-xy2mj Před 4 měsíci

    የሰፈሬ ልጆች በጥቅምት ወር ትዝታ አለኝ 🥺😢

  • @user-iy2yp4pf1x
    @user-iy2yp4pf1x Před 6 lety +5

    ማትሪክን የዛሬ አምሥት አመት የወሠድኩት ማሥታወሻየ አይ ሥደት አይኑን ያጥፋልንእዲህ አርጎን ቀረ ቤቲ ፍቅር ድምፁሽ።

  • @betiybetiy2083
    @betiybetiy2083 Před 3 měsíci +1

    ማነዉ እንደኔ የልጅነት ትዝታ ያለበት😅😅

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 Před 8 lety +6

    በጣም የምወደው ሙዚቃ
    ዋው !!!!

    • @oromiyyaanbiyyaatiyyaoromo6670
      @oromiyyaanbiyyaatiyyaoromo6670 Před 8 lety

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @jessicahaddad6438
      @jessicahaddad6438 Před 6 lety +1

      በዚሙዚቃትዝታ አለኝበጣምንውይመወደው

  • @yaregalhawultu2229
    @yaregalhawultu2229 Před rokem +1

    I never forget this music when i am grade 7th at that time love more

  • @madinamuha2196
    @madinamuha2196 Před 6 lety +140

    እኔስ አሁንም ከልጅነት ፍቅሬ ጋርነኝ አልሀምዱሊላህ

  • @user-fx8ry9dx5o
    @user-fx8ry9dx5o Před 4 lety +2

    ትዝታአለብኝ ሥዴትን ሥጀምር ያፈቀሩኩት ልጅ ነበር እወደዋለሑ እሥካሑን ትዝታ ሊገለኝነዉ እኔም አለሑ በሥዴትላይ ሠዉ የወደዱትን ማጣት ከባድነዉ እሕ ከሡ ሌላ ወድልጅ መወደድ ልቤ እቢ አለ እሕሕሕሕሕ

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo Před měsícem

    ምርጥ ስራ የትጠፈችግን 😢😢😢❤

  • @user-lt3di7rp1o
    @user-lt3di7rp1o Před 8 lety +3

    በጣም እወድሻለሁ

  • @soledw3037
    @soledw3037 Před měsícem

    አይ ግዜ ስንቱ ያልፋል😢😢😢

  • @eteneshtasfaye5340
    @eteneshtasfaye5340 Před 5 lety

    Ye Lijinat Feqeren Salxagibi Waxiche Basawu Hagar Tizita Gorotonyali dajan hule Iwadalo Eqirta Adargilinyi Yesawu hagar bamahede uuuuuuufffff yalfal

  • @ethiofikir4373
    @ethiofikir4373 Před 7 lety +15

    ይሄማ የኔ ታሪክ ነው እንዴ
    አያዋጥኝም

    • @dfsdgdgg7861
      @dfsdgdgg7861 Před 7 lety +2

      Ethio Fikir አይይይይይህነገር ልካ አያዋጣኝም የምትለው ውላሂ ነበር ስልየምውለው እውነትም።አያዋጣም

    • @dhdjdcbdhdj1143
      @dhdjdcbdhdj1143 Před 7 lety

      Dfsd Gdgg

    • @zenitmohammed4174
      @zenitmohammed4174 Před 5 lety +1

      😂😂😂😂😂😂💗💗💗💗💗😅😅

    • @user-qz6vs3yb3o
      @user-qz6vs3yb3o Před 5 lety

      Here i am ኢትዬ ፍቅር vs በሠላም ለኢትጵያ እስካሁን አላዋጣኝም i hate sidet

    • @user-cq1re4pm1q
      @user-cq1re4pm1q Před 5 lety

      ዋው

  • @user-gs6kg2lr4z
    @user-gs6kg2lr4z Před 7 lety +5

    ውይይይይይ ሀገሬ ትዝ አለኝ ቤትዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 Před 2 lety +2

    What a voice very touchy, this is true story of country people.

  • @waffiki
    @waffiki Před 9 lety +5

    great song.
    i am glad he took her back.

    • @banchumanei8268
      @banchumanei8268 Před 4 lety +1

      አር እኔም አላዋጣኝም የመዳም ቤት ሽቅልና

  • @eskedareskedar6711
    @eskedareskedar6711 Před 5 lety

    Wendiema tezetaya lezelalem langenagie telehagie ashalebek nabeshen baseda genat yarunarehe wendiemaaa ahunes alechalekume hode basgie 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @onedaygoodjob3325
    @onedaygoodjob3325 Před 4 lety +3

    ዋው ደስ ሲል ሳፈቅር አስታውሰው አለው የልጂነት ፍቅሬን😋😘

  • @user-uk5rf5nt6v
    @user-uk5rf5nt6v Před 8 lety +32

    ቤትዬ በጣም አደንቅሻለው
    ማር

    • @aminursheikh476
      @aminursheikh476 Před 6 lety +1

      ትግስት አሰፋ የወሎ ልጂ መጀመራይኩሚንትሽንአስተካክሊማለትአኛበሙዝቃልብችንአይረታምትግስትአልህንፍር

    • @agharitoagharito4586
      @agharitoagharito4586 Před 5 lety

      ትግስት አሰፋ የወሎ ልጂ

  • @user-mh8jm7rz5q
    @user-mh8jm7rz5q Před 5 lety +5

    ያዋጣኛል ብየ ሳዋጣኝ ቀረ ወይፈተና ሰው መሆን አስጠላኝ

  • @aklokgetnet2196
    @aklokgetnet2196 Před 3 měsíci +2

    እኔም 2002 ክረምት አካባቢ በልጅነቴ ዳንሻ ሁመራ ሁኘ ነበር ሳዳምጥ የነበር አይ ልጅነት

  • @user-un2sn6gx8s
    @user-un2sn6gx8s Před 8 lety +3

    በጣምአድናቂሽነኝ♥♥♥♥♥♥♥♥♥እግዚአብሔር ይባርክሽየኔማርወንድሙቸሺግዜቢዳምጡሽአይጠግቡሽምቀጥይበትድምፅሽያምራል።

  • @user-qj5hm8wl8n
    @user-qj5hm8wl8n Před 4 lety +8

    ትዝታ ና ናፍቆት አሰቃየን ወይ ስደት

  • @drissatanou1628
    @drissatanou1628 Před rokem +1

    Super mélodie.

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u Před rokem +4

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💯💯💯💯💯💯💯💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹👌👌👌💗💗💗💗💞💞💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯💯💯

  • @ndndxnxbk9874
    @ndndxnxbk9874 Před 4 lety +2

    በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥይበት

  • @user-vs1de1sd1v
    @user-vs1de1sd1v Před 3 lety +2

    ትዝ ኣለኝ 2003 ልጅ ነበርኩኝ ኣያዋጣኝ እያልኩኝ ስዘፍን

    • @aklokgetnet2196
      @aklokgetnet2196 Před 3 měsíci

      አወ እኔም 2002 ክረምት አካባቢ በልጅነቴ ዳንሻ ሁመራ ሁኘ ነበር ያዳመጥኩት አይ ልጅ ነት

  • @officialaccount6208
    @officialaccount6208 Před 6 lety +2

    ቤቲዬ ላንች ቃላት የለኝም ... ብቻ ሰላም ሁኚ ♥♥

  • @LelaAlsmmre
    @LelaAlsmmre Před 19 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ct8ys5cb5k
    @user-ct8ys5cb5k Před 6 lety +15

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ አሏሀን ፍሩ ለሙዚቃ ማሻአሏህ አትበሉ ይህ ግርግሩ ዱኒያ ነው ሀላፊ ነው

  • @demq3245
    @demq3245 Před 4 lety

    Wayne bazih music kabadi tizita alabigni 💕💕💕💕💋💋💋💋

  • @user-uu9cz5hy2k
    @user-uu9cz5hy2k Před 6 lety +1

    😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤በጣም ደስ ነው የሚለው

  • @asfawoasfawo9977
    @asfawoasfawo9977 Před 5 lety +115

    አሁን እውነት ካረገው የልጅነቴን ፍቅር ልንገናኝነው 5 ት አመታችን እስኪ ያርግልሽ በሉኝ

  • @iloveyoumoreethiopian3993

    ማሻአልህ ስታምሩ የአማራ ልጆቺ

    • @Tre-pu2ky
      @Tre-pu2ky Před 7 měsíci

      ለሚዚቃ ማሻ አላህ🤔🤔

  • @jdhcn8450
    @jdhcn8450 Před 5 lety +1

    የስደት ኑሮ አላዋጣኝም አላዋጣኝም

  • @yezinagebire8043
    @yezinagebire8043 Před 8 lety

    betam yena konjo min biye lingershi ejig betam new yemiyamirew becha ketyibet ladinakot kalat yatiregnal

  • @user-br4hk6fe3r
    @user-br4hk6fe3r Před 4 měsíci

    በጣምየምወዳት ዘፈን

  • @hanaayalew3279
    @hanaayalew3279 Před 8 lety +3

    ከኔህዉት ጋ የተያያዘነዉ ለዛነዉ በተመስጡ እምሰማዉ

  • @user-bw9ht7uo5m
    @user-bw9ht7uo5m Před 6 lety

    Lejenate fikr batam naw yemewadewu😭😭😭😭😭hagare tazalangi

  • @hwahmohamed9436
    @hwahmohamed9436 Před 8 lety +18

    ቤቴሊሄም አድናቂሽ ነኝ ያምራል ድምጽሽ በርች
    እኔም የልጅነት ፍቅሬን ሳልጨርን ከሀገሬ ወጣሁ ምንይሻለኛል ውይይይይይይይይይይ
    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @user-vr3qx3rs8f
      @user-vr3qx3rs8f Před 7 lety +2

      Hwah Mohamed። ሙዚቃውን ጋብዘሸው ተመለሽ።

    • @meriebelle1479
      @meriebelle1479 Před 6 lety +1

      Hwah Mohamed ግን እውነት የኔ ታሪክ ነው ግን ልጅ አግባ

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 Před 4 lety +1

    የገጠር ያደጉበት አገሬ ፍሬወች እንድሻለን እህት ከፋት እውሸት የለለበት መደር።ደሞ ሰታምሪ በማሪያም።

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 Před 6 lety +1

    wow betam des yilal betyee adnkish nagn

  • @user-en4kv6kt6q
    @user-en4kv6kt6q Před 6 lety +2

    ውይይይይይይ ይች ሙዚቃ ያሬ ትዝታ ናት

  • @addisusisaynew7599
    @addisusisaynew7599 Před 2 lety +1

    Who is there in 2022🙏

  • @user-ez4lz5wx8b
    @user-ez4lz5wx8b Před rokem +1

    ትዝታ😥💔💔💔

  • @lemlemlemlem1993
    @lemlemlemlem1993 Před 3 lety

    Ufffffffff ines tizita ligelleny new 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢

  • @msnexus8055
    @msnexus8055 Před rokem +1

    Wayye tezta

  • @user-on4ke9qj6w
    @user-on4ke9qj6w Před 6 lety +1

    እህት በጣም ደስ ይላል በርች

  • @waffiki
    @waffiki Před 13 lety +12

    what a very beautiful song. love it. everyone on this video are so extremely beautiful.

  • @user-bc1pz6nc4k
    @user-bc1pz6nc4k Před rokem +3

    unforgatable ethiopian rural music. peace for You my best.

  • @MaryamMayam-gm6he
    @MaryamMayam-gm6he Před 3 lety

    ድሮ ከስደት በፊት እሰማው ነበር

  • @louettesalemeh156
    @louettesalemeh156 Před 8 lety

    wey lena betam betam yigebagal Tnx bate

  • @mylove3870
    @mylove3870 Před 3 lety +1

    ወይይይ ትዝታ የድሮ ባሌ ናፈቀኚ 😥🥰😍

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 Před 4 lety

    Wustie nesh Beety konjjooo,,, l like it More your Sound keep it up Dear,,,,

  • @As-yc8kp
    @As-yc8kp Před 4 lety +1

    20003 ላይ አይይይ የዛሬን አያርገው ነው የሚባለው

  • @abuasma1272
    @abuasma1272 Před 4 lety

    Ye kefil nuro alawatagem

  • @doketarnanylerase8866
    @doketarnanylerase8866 Před 4 lety

    Uuuuuff sadat yesarahan yesaxah tazata bacha

  • @BEYENEQatar
    @BEYENEQatar Před 7 lety

    አይ በቲ ካገሬ ስወጣ ባሳይታ በረሀ አችን እየዘፈንኩ ነው የወጣሁት አሁንም አላዋጣኝ አለሁ እደዚሁ

  • @user-pb3ne1by5p
    @user-pb3ne1by5p Před 5 lety +1

    والله عسل

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 Před 4 lety

    አያዋጣኝም ትክክል ማን እደልጂነት ፍቅር

  • @user-zg9wb2qo6r
    @user-zg9wb2qo6r Před 7 lety

    waowwww yne merrrrrrrr Swedes e.wey tezet

  • @hiwothiwot8200
    @hiwothiwot8200 Před 6 lety +14

    እኔም ሳላስበው አለሁልሽ ቤሩት

  • @user-tw3xt2mh5n
    @user-tw3xt2mh5n Před 6 lety +1

    😢 ufffff alawatagnm

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 Před 4 lety +5

    ቤቴልሄም የቆንጆዎቹ ቆንጆ የ አዊ ጎጃሜዋ አሪፍ በርች ግን አሁን ጠፍሽ

  • @fakrlove5720
    @fakrlove5720 Před 7 lety

    Wowww. Effffffff. Endat abate lehunaw

  • @gffhcxbhsgbxfh1678
    @gffhcxbhsgbxfh1678 Před 8 lety +1

    መሽአላ ብቻ ለሙዚቃ መሽአላ ባይልም ሙስሊም ብቻ ግን ያዝናናል

  • @user-th1qy5lr9i
    @user-th1qy5lr9i Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ 2:28

  • @fromgojjam2253
    @fromgojjam2253 Před 5 lety

    Wey Sewodesh yenie leyu. demsteshen weddddddd abo adenakish Negn Mamaye. ere Eniem alawatagn legba wede hagerie.

  • @user-xy9zj2tt8w
    @user-xy9zj2tt8w Před 8 lety +6

    ትዝታአለብኝቤትየ

    • @ijfkdjfj8851
      @ijfkdjfj8851 Před 7 lety +1

      ትዝአለኝይልዥነትፍቅሬ

  • @user-ho2hw3ey4m
    @user-ho2hw3ey4m Před 8 lety +2

    ውይ እህት ደሥ ይላል ቀጥይበት ፡፡

  • @wwenshat6923
    @wwenshat6923 Před 2 lety

    በጣም እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ😘

  • @batiyfekadu4394
    @batiyfekadu4394 Před 8 lety +1

    አያዋጣኝ ዋው

  • @mamushrete1540
    @mamushrete1540 Před rokem +1

    ቤትዬ ድምፅሽ ሁለመናሽ እጅጉን ደስ ይላል እህት

  • @SewagegnAbiyot
    @SewagegnAbiyot Před 13 dny

    ❤❤❤