ሶስት መቶ (300) የፍቅር ደብዳቤዎች ተልከውልኛል /አትፍራኝ (ቤተለሔም መኮንን) ክሊፕን ጨምሮ በፊልሞች እና በማስታወቂያዎች የምናውቀው ሞዴል ቶማስ /

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 872

  • @Hewi_q8
    @Hewi_q8 Před 2 lety +566

    ቃለ መጠየቁ ከቤቲ ጋር አብሮ ቢሆን ደስ ይላል ቤቲ እሱን ማግኘት እንደምትፈልግ ተናግራም ነበር

    • @solomongerma2406
      @solomongerma2406 Před 2 lety +12

      ሁለቱም የተለያየ አለም ውስጥ ሰለሆኑ እንዴት ይሆናል እርሶም ይጠይቁ?

    • @betheldawit1993
      @betheldawit1993 Před 2 lety +2

      Well said!

    • @taslmbinteslamallhmdulillh9670
      @taslmbinteslamallhmdulillh9670 Před 2 lety

      Awo bgnanw batem des yel naber ewnat

    • @deejune9
      @deejune9 Před 2 lety +5

      You are right but they don't see it with our eyes they don't hear it like us. They doing it as a business.

    • @tagaygetachew8333
      @tagaygetachew8333 Před 2 lety +6

      እሱን ሳይሆን ሙዚቃውን ያቀናበራላትን ይመስለኛል በዋናነት ማግኘኘት የምትፈልገው

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 Před 2 lety +247

    የ 90' ልጆች እኮ አቤት በዘር በሀይማኖት መቧጨቅ የለብንም🥰 አይ ግዜ ያደጉ ዘመን ብለን እናውራው እንጂ ወደሗላ ነው የመለሰኝ ምነው ያግዜ ቢመጣ ነው ሚያስብለው አሁን አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን🙏🏼

    • @ataleltizazu2087
      @ataleltizazu2087 Před 2 lety +1

      enante adelachu yastemarachihun

    • @selamt8660
      @selamt8660 Před 2 lety +1

      እኮ 😔

    • @betselotbetsi2467
      @betselotbetsi2467 Před 2 lety +1

      tadiya ahunm eko 2000 wochu aydelum enantew 90wochu keziyam befit yalut nachewu aydel ende

    • @seliadugenet861
      @seliadugenet861 Před 2 lety +1

      Kelale benatesh,,,,yenea bebzate geudegenochea sebtre neberu...gezema begea kere. Betam new ahun sasebwe mene gude metaben. Yegeama gezea leyu new

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v Před 2 lety +1

      @@ataleltizazu2087 በሽተኛ ነሽ🤔

  • @mahletabebemahi6878
    @mahletabebemahi6878 Před 2 lety +215

    በትዝታ ወደ ኋላ ተጓዝን😌የአይን ፍቅራችን የነበርከው ልጅ ስላየነክ ደስ ብሎናል አቦ🙌😍😍

  • @zuzutube5984
    @zuzutube5984 Před 2 lety +365

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚገኙ እስረኞች ምንም በማያቁት ወንጀል ለታሰሩት ህፃናትና እናቶች ወንድሞች ድምፅ እንሁንላቸው

  • @SelinaTubeAsdfghxm
    @SelinaTubeAsdfghxm Před 2 lety +125

    90ዎቹ ስወዳችሁ ይገርማል ግዜ ይሮጣል ቶማስ እንደገና ስላየንህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @djjopethiopia
    @djjopethiopia Před 2 lety +210

    ቶሚሉክ የሰፈር ልጅ!! ትምርት ቤታችን ውስጥ ፌመስ ነበር!! ግን ሰው አክብሪ ሰላምተኛ ልጅ ነው!!

    • @hayutube898
      @hayutube898 Před 2 lety +3

      ግን ሠው አክባሪ ነው ክክክክክክክክክክክ😳😳😳😳😳

    • @hayutube898
      @hayutube898 Před 2 lety

      ሠው ማክበሩ ያናድድሀል ክክክ

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 Před 2 lety +19

      @@hayutube898 አይኩራራም ትሁት ነው ለማለት ፈልጎ መሰለኝ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 lety +3

      ይቅርቴ በኔ እይታ ነዉ ጋዜጠኛዋ ሲያወራ ታቆርጠዋለች ወሬኛ ነገር ነችebs ይቺ ለጋዜጤኛነት አትገባም 😭😭😭😭

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      @@hayutube898 🤣🤣🤣🤣

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před 2 lety +116

    እባካችሁን ትዝታችንን አትቀስቅሱብን
    የ90ዎቹ ነብስ ናቸዉ ያሁኖቹማ ለዛም የላችዉም
    ወዝወዝ ወዝወዝ🤣😂
    አትፍራኝ አትሺሸኝ ባንተ ያምራል አነጋግረኝ
    ❤️❤️

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +2

      ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እውይይይይ ኮሜት

    • @whenimbored8404
      @whenimbored8404 Před 2 lety +1

      @@godisgoodallthetime836 😂🤣🌹

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 Před 2 lety

      በቶማስ ሞት ደምሩኝ ሸቃላ ነኝ

  • @segelahmedhashi3774
    @segelahmedhashi3774 Před 2 lety +39

    በጣም ደስ ይላል ደግመን ማየታችን አንተን ድሬደዋ ለቁሉቢገብሬር መጥተህ ነበር እናም ዲልጮራ ሆስፒታል በር ላይ ሰደቃ ለሚስክኖቹ እየሰጠ አገኘነው ከጎደኛዬ ጋር እና ደስ የሚል ሰው ነው ።አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před 2 lety +95

    ከ 300 ደብዳቤ ውስጥ ሉላዬ እንዳለሽበት ያስታውቃል
    አሁንም አልተወሽም ልጁ የሆነ ሃይል አለው ግን ስላየነው ደስ ብሎናል ።ቶም እንኳን ሰላም ሆንክ ብዙ ስራዎችን እንጠብቃለን ።ቤተልሔም መኮንንን ጠይቃት

  • @ekram0007
    @ekram0007 Před 2 lety +283

    የ 90'ልጆች የአብዛኛዎቻችን የመጀመሪያው Crush ስላየንህ ደስ ብሎናል !

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 Před 2 lety +109

    ቤቴሌም ቃለ መጠየቁ ብትኑር ደስ ይል ነበር

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +43

    ዋውው!! ቶማስ ምርጥ አርቲስት እንኳንም አቀረባቹሁልን ምንም የ90 ዎቹ አይመስልም አሁንም ቆንጆ ነው ።

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 Před 2 lety +4

      90ዎቹ ምን ይመስላል በል አታስረጀና የ50ዎቹ የተባለ አስመሰልከው

    • @dinatube6757
      @dinatube6757 Před 2 lety

      @@truthteller9493 እንዴ የ24 አመት ልዩነት አለው እኮ ከቪዲኦ ክሊፑ ሲታይ ያኔ ትልቅ ነው እና ደግሞ አረጀ አላልኩም

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 Před 2 lety

      @@dinatube6757 ይቅር ብለንሀል እንዳይለመድህ😅😅

    • @dinatube6757
      @dinatube6757 Před 2 lety

      @@truthteller9493 ሯሯሯ ፍትህ ለፆታዬ??🙄😒

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 Před 2 lety

      @@dinatube6757 😅 ውይ መስሎኝ ነው

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 Před 2 lety +36

    እውይ ይህን ልጅ ባሌን ሳላውቀው በጣም ነበር ምወደው ሙዚቃ አላዳምጥም ግን እሱን ለማየት ደጋግሜ ነበር የማየው እንኳን አንተ እኛም ወፍርናል

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 2 lety +128

    ኡኡኡ የሰው ልጅ ሲወፍር መልኩ ይቀየራል የ90ወቹ ፈርጥ ቶሚ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል!!!

    • @azking9911
      @azking9911 Před 2 lety +4

      It’s called getting old genius

    • @calmmimah2608
      @calmmimah2608 Před 2 lety +5

      U need to work out 👨 it's a big change on you ! 😲😲🤔😟 ur breathing......

    • @eyueltesfaye4019
      @eyueltesfaye4019 Před 2 lety +3

      Wofer betam melku tekeyer inde dero konjo ayedelem

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      ደምሪኝእሕቴቴቴዎየ

    • @eyueltesfaye4019
      @eyueltesfaye4019 Před 2 lety

      @@kamilawollo7528 shetan yedemeresh

  • @mikumiku8967
    @mikumiku8967 Před 2 lety +26

    ሴቶች ትዝታ አለን ትሉናላቹ እድሜ ስትጠየቁ ከ 22ንቅንቅ ሞቼ እገኛለው ትሉናላቹ ትገርማላቹ ትዝታ አብረን እናሳልፍና እድሜ ላይ እንለያያለን ለምን?

    • @Shaida-go4nb
      @Shaida-go4nb Před 2 lety

      ክክክክክክክክክክክክክ

    • @dengelmaryam1129
      @dengelmaryam1129 Před 2 lety

      😂😂😂

    • @user-uu9sw4ff7y
      @user-uu9sw4ff7y Před 5 měsíci

      Yawe wendoche tolo selemetadegu eko nw

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Před 4 měsíci

      😅😅😅😅እደዚህ ኮመት ያሳቀኝ ትዝታ አለብን ግን እድሜየ 25 ነው😂😅

  • @Wakandaelfa
    @Wakandaelfa Před 2 lety +27

    ቆንጆዎች ናችሁ። ለዛችሁ ሁሉ ደስ ይላል። ቤቲን ጨርሶ ይማራት።

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx Před 2 lety +35

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ለወገኞቻችን
    በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህትና ወድሞቻችን
    ፍትህህህህህ
    ኢላህ ምህረትሕን አቅርብላቼዉ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ህህህህህ

  • @seydayesuf221
    @seydayesuf221 Před 2 lety +187

    ልጅነት በራሱ ውበት ነው

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 Před 2 lety +2

      ልጅነቱ በጣም ያምር ነበር አሁንስ ሆዱ ተነፍቷል በጣም ለማንኛው አኳን ሰላም መጣህ😀

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      ደምሪኝእሕቴቴቴዎየ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      @@aaegrnshnea1331 ደምሪኝእሕቴቴቴዎየ

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 Před 2 lety

      @@kamilawollo7528 ደሞ ለመደመር እሽ ወዴ

    • @zakirkedir5519
      @zakirkedir5519 Před 2 lety

      Yayn fkr neberebgn eyedegagemkugn neber yemayew

  • @dawitsodo2374
    @dawitsodo2374 Před 2 lety +12

    ቶሚ ሉክ ቶማስ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ፕቀድሞክ ተማሪ ነኝ ቶማስ ምርጥ መልካም ልጅ ነው ተባረክ

  • @Anuoluwapo70X7
    @Anuoluwapo70X7 Před 8 měsíci +7

    “ቀን የሚያመጣውን ምን እንደ ሆነ አታውቅምና ነገ በሚሆነው አትመካ።”
    ምሳሌ 27፥1

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před 2 lety +31

    ዋዉዉዉ ወፍሮ ተለዉጦ የ90ዎች ትዝታችን💚💛❤

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher630 Před 2 lety +8

    እንደገና ወደኃላ ትዝታ ቀሰቀሽ ምርጥ አቀራረብ💚💛❤🙏🇨🇬

  • @kidist2150
    @kidist2150 Před 2 lety +14

    Thank you Lula for bringing 90s star ⭐️ Tomy and bring us back to our childhood

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 Před 2 lety +28

    ድንቅ ለውጥ ቶሚ ስላየንህ ደስ ብሎናል እንኮን ኖርክልን መኖር ደግ ነው በርታልን ቶሚ

  • @yalemeshetzewdu7107
    @yalemeshetzewdu7107 Před 2 lety +24

    ቶማስ በመልኩም የፋሽን ስው መሆን ይገባዋል የሚገርመው ነገር የዘመኑ የወንዶች ፀጉር ፂሙ ውበቱን የቀነሰበት መሰለኝ

  • @liyabirhane9190
    @liyabirhane9190 Před 2 lety +14

    ቶማሰዬ የኔ ቆንጆ የኔ መልካም ሰላየሁህ በጣም ደሰ ብሎኛል

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 Před 2 lety +34

    ዋው ዋው በጣም እናመሰግናለን ebs የጠፋ ሰው የ90,s ትዝታ የምንወደው ልጅ ስላሳያችሁን በስመ አብ ከቤቲ ጋር ብታገናኙልን የበለጠ ደስታችን ሙሉ ይሆናን ።🥰

    • @tigieyob6383
      @tigieyob6383 Před 2 lety

      Betam endeza bihune Betam des yelale neber

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 2 lety +18

    የ 90 ምርጥ ስራዎች ዛሬም እዳዲስ ነው ምሰማቸው እውነት ቤቲን ሳያት አንተን አስታወስኩኝ ስላየንህ ደስ ብሎኛል

  • @khawlah9347
    @khawlah9347 Před 2 lety +52

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    በሳኡዲ አረብያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 2 lety +30

    የ90 ዎቹ ለየት ያለ ፍቅር እኮ ነው ደብዳቤዎቹ ራሳቸው በቂ ናቸው😄😄😄 እንኳን አየንህ ደስ ይላል ወደኋላ አስታወሰን

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr Před 2 lety +58

    ፈትህ ፈትህ በ ሳኡድ እስረቤት ለ ሚሠቃዩት ወገኖቺ

  • @alemuadane5342
    @alemuadane5342 Před 2 lety +34

    ኢየሱስ መንገድ ፣እውነትና ሕይወት ነው ።

    • @Kukin168
      @Kukin168 Před 2 lety

      እየሱስ የአሏህ መላእክተኛና ባሪያ ነው ! እየሱስ ነብይ ነው የእየሱስ አምላክ (ጌታ )የሁላችንም ፈጣሪ ነው !

    • @user-jc3oy4yi9y
      @user-jc3oy4yi9y Před 2 lety +1

      @@Kukin168 ድንጋይ አዚጋር ሀይማኖትን ምንአመጣዉ የሙሀመድ
      ቡችሎች አፋችሁን ይዝጋዉ አላህ
      የሚባል ጣወት ነዉ አህዛብ

    • @wagayedesalegh4501
      @wagayedesalegh4501 Před 2 lety +1

      ወረኞች ስለ ሀይማኖት ማን አወራና ነው አፋችሁን እምትከፍቱት ለመሰዳደብ ቦታ ምረጡ ምድረ ኮተት ሁላ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 5 měsíci

      ​@@user-jc3oy4yi9yክፉ አታናግሩን ጾመኛነን ሙሥሊሞችምድርና ሠማይን የፈጠረ ሀያልአምላክነው አዎ እየሱስ የአላህ ባሪያናመልክተኛነው

  • @bereketbonge291
    @bereketbonge291 Před 2 lety +52

    ጋዜጠኚት ትንሽ ትንፋሽ እየወሰድሽ ቃለመጠይቅ ብታደርጊ አሪፍ ይሆን ነበር:: ለእንግዳሽ ጊዜ ስጪው እንጂ ትንሽ ወፈር ስላለ መተንፈስ ሁሉ አልቻለም:: ብዙ እንደምታውቂው ለማሳየት ካለሽ ጉጉት የተነሳ አጣደፍሽን እኮ !!
    ፎንቃ ነበረብሽ መሰለኝ አይደል??? ነቅቼብሻለው ከመቼው ልብስሽን ቀይረሽ እንደመጣሽ 😉😉😉😉

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 Před 2 lety +39

    ከ 90 ቹ ቡሀላ ያለዉ ነገር ምነዉ አልጥም አለ ፍቅር መተሳሰብ ሁሉም ነገር እዛዉ ላይ ቆሞ ቀረ።

    • @user-vj4gy6ig6l
      @user-vj4gy6ig6l Před 2 lety +1

      ትክክክል የሁኖቹማ. ሜካብ እና ዊንማንሄር ብቻ. አይይይይ.

    • @gashogasho1859
      @gashogasho1859 Před 2 lety

      @@user-vj4gy6ig6l አሁንማ ሴቱም ዱቄት መለቅለቅና የፈረስ ጭራ መቀጠል ሆነ ወንዱም መላ የለዉ ረ እዳ እቴ😏

  • @yegnabetmedia-3039
    @yegnabetmedia-3039 Před 2 lety +1

    EBS እባካችሁ ከቤቲ ጋር አገናኙ ከቤቲ ጋር ቢሆን በጣም ደስ ይል ነበረ 😢😢😩

  • @addistube8191
    @addistube8191 Před 2 lety +58

    እረ እኔንም የት ጠፋሽ በሉኝ የ90ዎቹ ዝነኛ አልነበርኩም ወይ ? 300 ደብዳቤ ይገርማችኋል እኛ ስንቱን በግሩፕ አደባድበን ቃሊቲ ሸቤ አስገብተናል 😅😅😅😅😅

    • @sumeyatubes.a9783
      @sumeyatubes.a9783 Před 2 lety +1

      Kkkkkkkkk

    • @moamnamoha9270
      @moamnamoha9270 Před 2 lety

      ክክክክክክክ

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @addistube8191
      @addistube8191 Před 2 lety

      @@Nejat197 ምነው ያስቃል ?

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety +2

      @@addistube8191 የኒ አዝግ ለዛዉም ሳምንት ነዉ የምስቀዉ ትዝ ሲለኝ እንደጅል

  • @arhibumedia5516
    @arhibumedia5516 Před 2 lety +14

    ዉይይይ ትዝታ የቤቲ ወንድሟ ነው እኮ እንል ነበር አይ ልጅነት

  • @tsigegetahun7368
    @tsigegetahun7368 Před 2 lety +98

    ምናለ በናካ እጅክ ቤቲን አግኝተካት አስደስተከን ቢሆ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ቦታ እንቀይር ስትሉ ልቤ ሲጠለጠል ሳይሆን ቀር ሰፍ ያልኩለት ግንኙነታቸው

    • @user-tz8gh9wl7f
      @user-tz8gh9wl7f Před 2 lety +2

      እኔም 😁😁

    • @edommulugeta7342
      @edommulugeta7342 Před 2 lety +3

      እኔም ቤቲን ስፕራይስ የሚያረጋት መስሎኝ ሰፍ ብዬ እየጠበኳቸው ነበር

    • @user-wx2tf8ry6s
      @user-wx2tf8ry6s Před 2 lety +1

      የኔም ምኞት ነበር!! ግን ለምን አልሄዱም??

    • @foziyamohammad7257
      @foziyamohammad7257 Před 2 lety

      እኔም

  • @ssrr4880
    @ssrr4880 Před 2 lety +5

    የእኔ ዘንካታ ቁመና እና መልክ ብቻ አይደለክም አነጋገርክና ስነምግባርክም ምርጥዬ ነገር ነክ!!

  • @senaittube502
    @senaittube502 Před 2 lety +6

    ቤቲዬንም ደግማችሁ አንድ ላይ ብትጋብዟቸዉ🙏🏻

  • @hayate4909
    @hayate4909 Před 2 lety +105

    ትዝ ይለኛል የት ሄዶ ነው ብዬ አይ እንኳን በሰላም መጣክ ሴቶቹ አግተውክ ነዋ 😄

  • @user-pv1km9nc4t
    @user-pv1km9nc4t Před 2 lety +10

    ፍትህ ሰውዲ አረቢየ በእስር ለሚሰቀዩ ወገኖቸችን ፍትህ እበከቹ ድምጽ አሰሙልን ህጸን አወቂ አለቁብን

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 2 lety +4

    ዋው በጣም ተቀይሮል የሚያምረ ዘመን ነበረ 90ወች ምረጥ ግዜ

  • @fggt4756
    @fggt4756 Před 2 lety +45

    ይገርማል ማን እንደ ልጂነት ውበት
    90 ምርጥ

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 Před 2 lety +25

    የምስራች የመዳን ቀን ዛሬ ኢየሱስ ያድናል ኑ ወደዚህ ህይወት ወደ ሚስጣቹ ጌታ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 Před 2 lety

      ደምሪኝ እማ

    • @hirutyedemufire8758
      @hirutyedemufire8758 Před 2 lety

      @@alemtube1150 ሁሌም ለልጆቹ የሚራራ እራሱን የሰጠን በመስቀል ልይ ስለ እኛ የሞትዉ በሶስትኛዉም ቀን ከሙታን የታነሳዉ እሱ ነዉ ህይወታችን እሱ ነዉ አዳኛችን “ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ።”
      - ዮሐንስ 10፥7“መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።”
      ዛሬም ሀጢያተኞችን
      ሊያድናን የታመነ ነዉ በለሽበት ፍቃድሽን ስጪዉ እሱ የልብ አምላክ ነዉ

    • @hirutyedemufire8758
      @hirutyedemufire8758 Před 2 lety

      @@alemtube1150 እሺ ስብስክራይብ ነዉ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 Před 2 lety

      @@hirutyedemufire8758 አው😘

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Před 2 lety +13

    ወይኔ ቶሚ በጣም ነው የሚወደው በቤተልሔም ክልፕ ላይ እሱን እሱን ነበር የማየው ወይ የሰው ልጅ መልኩ በያ ጊዜ ይቀያየራል ቶሚ አግብታ ቁጭ አልክልኝ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ወንድሜ

  • @friwuxirune9911
    @friwuxirune9911 Před 2 lety +13

    እባካችሁ ነይልኝ ብለው የዘፈኑ ልጆችን አቅርቧቸው ዘርሁን ና አፍሬም

  • @hiwotgedey9683
    @hiwotgedey9683 Před 2 lety +16

    He is still very handsome, I don't know why some people say he looks ugly now, it is just a little weight gain and don't forget that was 16 years before.

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 Před 2 lety +14

    እንዴ በድሮዉ አይን አይቸዉነዉ መሰለኝ ሳየዉ ደነገጥኩ ትልቅ ሰዉ ኑርልንንንን

  • @hailuabraham8258
    @hailuabraham8258 Před 2 lety +13

    90'ልጆች ልዩ ትዝታ ነበረን ያሁኑ ዘመን ግን ምን ትዝታ ይኖራቸዋል? ዘረኝነት እራስ ወዳድ ጦርነት ብቻ እግዚሀብሄር ሰላሙን ያምጣልን

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Před 2 lety +5

    እፍፍፍ እንዴት ደስ እሚል ትውስታ ነው ግን ወፍሯል

  • @Queen-gr1qu
    @Queen-gr1qu Před 2 lety +21

    የ 90,ዎቹ የት አላቹ በዚህ ልጅ ፎንቃ ተጠልፈን የነበርን

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut Před 2 lety +8

    90's ትዝ አለኝ. የምወደው ክሊፕ.

  • @user-sp3jl4mq5x
    @user-sp3jl4mq5x Před 2 lety +12

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ አረቢያ በእስራት በራሀብ በውሀ ጥም እንድሁም በፀጥታ አስከባሪወች ድብደባ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w Před 2 lety +7

    ፍቅር ብሎ ዝም 90ዎቹ ካፌና ክበብ ነበር መዝናኛችን💪💪💪

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před 2 lety +19

    የዘጠናዎቹ ትዝታ አይ መልካም ጊዜ

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 2 lety +16

    ሉላየ ያለሜካብ በጣም ታምራለች 😍😍

  • @birhaneazazh6109
    @birhaneazazh6109 Před 2 lety +8

    ለምን እንደኾነ አላውቅም ሁሌም አሁን 2014 ዐም ኾኜ ወደ 90'ዎቹ ይመልሰኛል

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 Před 2 lety +17

    ልጂነት እራሱ ዉበት ነበር የራሁ የሆነ የኔ ልጂነት ግን በስደት አለቀ

  • @asiabizuneh7511
    @asiabizuneh7511 Před 2 lety +33

    ውበት ግን ረጋፊ ነው የሚባለው እውነት ነው😥 ድሮ ልጅ እያለሁ በቪሲዲ ክሊፖችን ሳይ በልጅ አይምሮዬ ውበትህን አደንቅ ነበር አሁን ላይ የት ጠፋ ብዬ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ስላየውህ ደስ ብሎኛል።

    • @user-hd2gy8bk6h
      @user-hd2gy8bk6h Před 2 lety

      እኔም ገርሞኛል አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ወፍሮ መሰለኝ ቦርጭ ምናምን

    • @almedenderkiyab9126
      @almedenderkiyab9126 Před 4 měsíci

      werena ahun new endewemi meyamerew kotetammm

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 Před 2 lety +14

    ድሮ ቆንጆ የነበሩ ወንዶች ወፍረው ሲያስጠላባቸው ደስ ይለኛል። 😜

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před 2 lety +53

    She is so pushy… He already told her he is married but she kept asking inappropriate questions. This is what happen when someone has no journalism background 😞. He is very reserved, professional, humble man. I am very impressed the way he answered every question she was throwing at him. My advice for the guy is .. to stay away from entertainment industry and pursue his private business and be a husband to his wife. I had a clue why he left the show business 😊😊 . The guy is not only a fine but very smart man! Good luck brother 👍 your doing well !

    • @IT_4class
      @IT_4class Před 2 lety +1

      እኮ👍👍

    • @tigraitiger7810
      @tigraitiger7810 Před 2 lety

      Hhhhhhhhhhh lidyana good explanation

    • @remk3546
      @remk3546 Před 2 lety +2

      But we saw him after so many years ko ena we need a brief explanation. It is not her fault.

    • @rahwa138
      @rahwa138 Před rokem

      He agreed to be interviewed. There are a lot of fans/ not be my the way... who was wondering where he was and what he has been doing. If he can't answer questions after 17 years of disappearing from the media, he shouldn't have agreed to be interviewed then. Its not her fault

  • @user-hc8ss9wl6z
    @user-hc8ss9wl6z Před 2 lety +8

    ግን ወፈርህ ቦርጭህ እምትሉ ከእድሜው ጋ እሚሄድ ነው ሰውነቱ የወጣትነቱን ውበት ሊመለስ አይችልም ግን ቤቴልሄምን መጠየቅ አለብህ

    • @wagayedesalegh4501
      @wagayedesalegh4501 Před 2 lety +1

      በእስፖርት መስተካከል ይችል ነበር አውቆ ትቶት ነው እንጂ እንዲህ ቀኗ የደረሰ ነፍሰ ጡር የመሰለው

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 Před 2 lety +24

    300ብቻ youtube በአንተ ጊዜ ቢኖር 300ሚሊዎን ጠያቂ ታገኝ ነበር ሆይ መለወጥ ❤❤👍

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Před 2 lety +14

    የ 11 ክፍል ትውስታችን በእርፍት ስአት ይለቀቃል ክላሳችን ይደምቃል ውይ ጓደኞቸ በጎጎት ነበር የምንጠብቀው

    • @user-qx9tx3mv9d
      @user-qx9tx3mv9d Před 2 lety

      ጓደኛየ ውይ እኔ አንዷ መሆን አለብኝ አይ ትውስታ

    • @mantegboshtube4369
      @mantegboshtube4369 Před 2 lety

      ፕላዝማ ላይ ??
      ልክ እንዳኔ በትዝታ

    • @sintayehueshetu4721
      @sintayehueshetu4721 Před 2 lety +1

      grade 10.......በፕላዝማ ስክሪን አሱን ለማየት ረፍት ከክፍል ያልወጣሁት ጊዜ እጅግ ብዙ ነዉ

  • @kokiabatu6992
    @kokiabatu6992 Před 2 lety +8

    ሉላዬ ግን ምትለየው አትመስልም...
    ደሞ ቆንጂዬ ነገር ናት...
    ቶም እባክህን ስፖርት ጀምር..
    ጺሙም ይነሳ ይህን ስታደርግ ሁሉም ነገር ይበልጥ ያምራል..በአዲስ መልክ እነደምናይህ ተስፋ አደርጋለሁ..!!

    • @wagayedesalegh4501
      @wagayedesalegh4501 Před 2 lety

      ኧረ በጣም ተዝረክርኳል በዚህ አቋሙ እንኳን ሉላን ሉሊትን አያገኛትም

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 Před 2 lety +3

    በነገራ ችን ላይ ቤቴና ይህች ልጅ ይመሳሰላሉ ልበል

  • @iamcrazyaboutjesus.areyou237

    😁😁😁😁 I like it ,የምር ትወጂው ነበር መሰለኝ! እኔ ምላችሁ እስካሁን እንዴት ሳይጠለፍ ግን😁😁

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +4

    እኒማ በሄወት ያለም አይመስለኝ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ስላየዉክ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +4

    የ90እኮ ይለያሉተወዛዋዦችም ሙዚቀኞችምሞዴሎችምበጣምይመቹኛልይሄ ፕሮግራም በጣም ልዩ ነው በርቱ

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 Před 2 lety +17

    Why don’t you make Betty happy by letting her meet those guys she worked with. It will help her a lot.

  • @danatytewodros1148
    @danatytewodros1148 Před 3 měsíci

    ትንሽ ልጅ ሁኜ አትሽሸኝ የምል ሙዝቃ እየ ዘፈነ ነበር የማየው ደስ የምል ክሊፕ ደስ የምልነበር❤❤❤❤❤

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 Před 2 lety +24

    ውይ ውፍረት ጠለው ለክ ቅጥነት ነው ውበት

  • @sukarabdullah5810
    @sukarabdullah5810 Před 2 lety +4

    ውይ ጊዜ የዛኔ ሃፍላ ፍቅር ላይ ነበርኩኝ ይገርማል ዛሬ ያስራ ስድስድ አመት ልጅ አድርሻለው

  • @kokobdream8768
    @kokobdream8768 Před 2 lety +7

    አጨራረሱ በጣም ተመቸኝ
    ታስቀናላቹው 👌 ❤

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 lety +9

    💟💟💟💟🤲🤲🤲🙏🙏🙏የኔ ዉድ ወንድማችን የሕግዛቤሔርን ስሞ ስለምትጠራ ፈጣሪ አሁንም በነገርክ ሁሉ ይቅደምልክ
    ከቤለቤትክ ጋር ዉለዱ ክበዱ አሜን በሉሌቸዉ

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety +1

      አሚንንንን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 lety

      @@Nejat197 የኔ ዉድ ፈጣሪ አሳብሽን ሁሉ አሜን ብሎ ይሙላልሽ 💟💟💟💟💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      @@azebtufa7389 ዉይ አዜብየ የኒ እህት አሚንንን ማማየ ያንቺነም ይሙላልሽ የኒ አስተዋይ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 4 měsíci

      በዘፈን እኮ ነዉ እግዚአብሔር ፈቅዶ ያለዉ ሰምተሽዋል ግን እህቴ ይህ በስሙ መቀለድ ነዉ

  • @ewketbelete3888
    @ewketbelete3888 Před 2 lety +8

    በአትፍራኝ ብዙ ትዝታ አለኝ ቴኪዉ ቤተልሔም

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 Před 2 lety +10

    ዎው አውነት ስንት ጊዜ ነው ያየነው ግን ተለወጠ .. ጎራ በሉ የሀገረ ልጆች 😘😍

  • @gnmethio6864
    @gnmethio6864 Před 2 lety +3

    She is so confident and beautiful woow. Keep your good Nithiyyee

  • @timatim1607
    @timatim1607 Před 2 lety +31

    እስፖረት ለጤንነት 💃🏃🏃

  • @estifomagna8963
    @estifomagna8963 Před 2 lety +24

    ጋዜጠኛዋ አፍቃሪው ነበረች በእርግጠኝነት

    • @fvv1680
      @fvv1680 Před 2 lety +2

      ባትሆን ነበር የሚገርምሽ በዛ ሠዓት ያለ ፍቀርው ሴት ይኖራል ብለሽ ይሆናል

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před 2 lety +17

    የዘጠነዋቹ ምርጥ ግዜ ነበር
    እንዳሆኑ ስልክ የለም ፈሳድ አልበዛም
    እንዳሁኑ !!!!

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye3747 Před 2 lety +4

    Ohhh…..Lulaye my favorite model and actress am so happy to see you again. You are like a black diamond shining forever!!!

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 Před 2 lety +5

    የዚህን ልጅ ፎቶ ፕሮፍይ አደርገው ነበር በኢሞ ወንድሜ ማን ነው ብሎ አንቆኝ ነበር😂 ስወድው የምር ግን አሁን ያኔ በጣም ይለያያለወ

  • @hanan2237
    @hanan2237 Před 2 lety +33

    ዉይዉፉረት እደዚህ መልክ ያጠፉል

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 Před 2 lety +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የ90 ዎቹ በፈጣሪ የማይረሱ ድእቅና ደእስ የሚሉ ነበሩ የኛ የደስታችን ምንጮች ነበሩ አርቲስቶቻችን

  • @worldone6575
    @worldone6575 Před 2 lety +1

    እሥቲ የአህመድ ተሾመ ን ክረምቱን በናዝሬት ላይ ያለችው ን ልጅ ጋብዙልን አዲስ አበባ ነው ያለችው

  • @hannatadesse2117
    @hannatadesse2117 Před 2 lety +11

    It was rude to tell him he gained weight during the interview. Very disrespectful he was very kind and sweet you didn’t have to shame him. I’m sure your body doesn’t look the same as it did 20 years ago.

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +1

    አንተስ በክሊፕ ታይተክ ታዋቂ ሆነክ እኔም እየተማርኩ 56 ደብዳቤ ተሠጥቶኛል የሚገርመው ለአንዱም እሽ ብዬ አለመመለሴ ነበር ልጁም ጀነን ያለ ነው ደስ ሲል

  • @hawamohamad3299
    @hawamohamad3299 Před 2 lety +1

    ይገርማል ሰዉ ስንባል በጣም ነዉ የተቀየረዉ የ90ዎቹ ዉይይ በጣም ነበር ደስ የሚለዉ

  • @sentayewtesfay4311
    @sentayewtesfay4311 Před 2 lety +2

    ይሄ ልጅ ወደኋላ ነው የመለሰኝ እኔና አብሯደጌ ፂ ትባላለች ሁሌ እንጣላበታለን ወይ ልጅነት ሙዚቃውንና ፊልሙን ደጋግመን እናያለን እሱ አያውቀንም እኔና እሷ ሁሌ እኔነኝ የምወደው እያልን ተጣልተን እንለያያለን አይ ልጅነት ዛሬ ሁለታችንም የልጆች እናት ሆነናል

  • @user-fc7qx9so8s
    @user-fc7qx9so8s Před 2 lety +10

    ከረጅም ጊዜ በሃላ ስላየንክ ደስ ብሎኛል 🥰

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 2 lety +6

    ኢቢሲ በጣም እናመሰግነለን

  • @abushfantahun1303
    @abushfantahun1303 Před 2 lety +17

    ቶሚሉክ የምወድህ ትንሹ ወንድሜ ደግነትህና ሩህሩህነትህ እንደሚያስቀናኝ ታውቃለህ??እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @mahmudbarry7011
    @mahmudbarry7011 Před 11 měsíci +3

    I’m Fulani and love ❤ Ethiopia

  • @abelgoitom4121
    @abelgoitom4121 Před 2 lety

    ዉበት ማለት ጸባይም ጭምር ነው ልጁ ግን ሁሉንም ነው የሰጠው ትህትናም ጭምር በጣም ደስ ዪሚል ልጅ ነው።

  • @solomon2242
    @solomon2242 Před 2 lety +5

    90's ወርቃማ ትዉልድ ❤

  • @monatizita6202
    @monatizita6202 Před 2 lety +4

    እኔን ብቻነው ሉላና ቤቲ ይመሳሳሰላሉ ምንም ህመም ቢቀይራትም የቤቲና የሉላ ክሊፑላይ መልካቸው ተመሳሳይ ነው:: ወደ ቶምስንመታ የዛሬ16 አመት 300 ደብዳቤ የደረሰው ወንድአትመስልም እስካሁን ከነዛሁሉ ሴቶች አምልጠክነው ወይስ እራትጋብዘውክ ቁርስላይ እየተለያያቹ ነው እስካሁን ትዳር ሳትይዝ አሁን 6 ወር ካገባው ያልከው አይይይይይይይ ወንዶች

  • @limatteferi6205
    @limatteferi6205 Před 2 lety +6

    90ናዎቹ ምርጥ ትውልድ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Před 2 lety +8

    ቤቲ ግን ብጠይቃት ጥሩ ነበር አሁን ላይ ?????