New Ethiopian Amharic Music - ሰላምነሽ ዘመን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • New Ethiopian Amharic Music - ሰላምነሽ ዘመን

Komentáře • 192

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn Před 3 lety +9

    የአርማጭሆ ንግስቶች
    በመላው አርማጭሆ የሚደመጡ ትዝታዎች
    ሰላምነሽ ዘመነ
    የሁኔ በላይ
    አሰፉ ደባልኬ
    ፍቅራዲስ
    ብርቱካን ዱባለ
    እናና ዱባለ
    አስቴር ዱባለ
    አምሳል ምትኬ
    እንደግ
    መብሬ
    እንደልቤ ማንደፍሮ
    ማናልሞሽ ዲቦ
    መሀሬ ደገፋው
    ፋሲል ደሞዝ
    ኤፍሬም ታምሩ
    የድሮ ሙዚቃዎቹ አቤል ( ገዳም ገባች አሉኝ ፣ እማ )
    መስፍን አበበ( እርግብ ) ሚለው በተለይ
    እና ሌሎችም ። እነዚህ ናቸው ያሳደጉን

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před rokem +2

      አርማጭሆ በብዛትም የስቆጣ ዘፍን ይወደዳል

    • @ikramekram8884
      @ikramekram8884 Před 6 měsíci +1

      ጨኸ😊

    • @mesigonderiwa
      @mesigonderiwa Před 18 dny

      ስላም ነሽ አርማጭሆ ነች ማይ አርማጭሆ❤❤❤❤

  • @iloveyouwollo4473
    @iloveyouwollo4473 Před 8 lety +14

    የተወለድኩበትያደኩበትመንደርወሎናፈቀኝ
    ምርጥሙዚቃነው

  • @user-fm8kl3qm2p
    @user-fm8kl3qm2p Před 4 lety +11

    هذه المطربة تخترق كياني بغنائها الجميل.... ILOVE Ethiopia

  • @weyiihiwot8763
    @weyiihiwot8763 Před 8 lety +3

    wow Betam yimechal musicashi yena konjo ketyibet
    ageran astaweshigi uffff weyi sdet

  • @naseyageta.gondarewagc7133

    ዋው ስላምነሽ ዘመነ. ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ሙዚቀኛ ♥♣♥

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 11 měsíci +1

    ድምፃ ሲያምር የብርቱካን ዱባለን ትመስላለች ሀሪፍ ሙዚቃ ትክክለኛ የገጠርን ውበት የገለፀች እንስት ዋው እንዴት ይማርካል ❤❤❤❤❤❤

  • @endalkachewdesse37
    @endalkachewdesse37 Před rokem +1

    የልጅነት ግዜየን ነው ያስታወሽኝ::
    ሁሌ የሚናፋቀኝ አገርቤት የገጠሩ ህዝብ ነው::

  • @lydialebreton8097
    @lydialebreton8097 Před 4 lety +33

    እውነቷነው መነሻ መሰረቱ የሰውልጂ የተፈጠረው ከዱርነው እና እውነቷነው ገበሬነው የሀገር መስርቱ።

  • @ሰኒየጅሩልጅ
    @ሰኒየጅሩልጅ Před 4 lety +12

    የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ የኔ ልዩ ልክ ብለሻል ዉዉዉድድድድድድ💋💋💋💋💋💗💗💗💗💗💙💙💙

  • @haymanotiyam3872
    @haymanotiyam3872 Před 7 lety +18

    እውነትሽ ነው ገጠር መወለድ በጣም ደስ ይላል ገጠር ውበት አለውውውውውውውውውውውውውው

  • @wedighebremeskel13
    @wedighebremeskel13 Před 3 lety +1

    Natey tzta new 2014 die musik 😘😘👌👌👌👌👌

  • @nomore3119
    @nomore3119 Před rokem

    አይይይ ሀገሬ ወሎ የፍቅር ሀገር

  • @sameerasameera8160
    @sameerasameera8160 Před 8 lety +24

    የገጠር ልጅ መሆን እዴት ያስደስታል ደስስስስስስስስ

    • @user-bq1lw7xr3l
      @user-bq1lw7xr3l Před 7 lety

      Sameera Sameera እባካችሁንገጠር፡ገጠርአትበሉኝ፡እኔለራሤአሁን፡ኩትራትጨርሴ፡ወዳገሬልገባነበር ግንእራሴንአሞኛልነገናዉ፡ማብራትና፡ሌትወርክ፡ትዝሲለኝ፡እፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @user-vk9vv4ml3u
      @user-vk9vv4ml3u Před 7 lety

      asiter.aweke

  • @adas4568
    @adas4568 Před 4 lety +6

    ውይ እውነት በጣም በጣም አለው ውበት ሁሉነገር የምናገኝበት ገጠር ውስጤነው

  • @haninuudueueuu6615
    @haninuudueueuu6615 Před 8 lety +6

    ዋው በጣም ዴስ የሚል ውድድድድድድ አረግሽለሁ የኔ ቆንጆ በርች

  • @sadeatwitter5930
    @sadeatwitter5930 Před 9 lety +3

    Yagabara lje yawme gatara yana agare bate nawe tewelde mandaray ekoralhu ya gabara lje bamahonc thank you for your Salamenash zamani batam nawe adenaqesh nage Wala yawa ya Dassia lje yawme yasago

  • @hanayilma2311
    @hanayilma2311 Před 8 lety +3

    wow alew alew geter webt alew .....

  • @user-xq1xg3vm3l
    @user-xq1xg3vm3l Před 7 lety +7

    አየ ትውስታ ስደት አይኑ ይጥፍ ሆድ ባስኝ

  • @simegnshesimegnsh534
    @simegnshesimegnsh534 Před 8 lety +2

    ትዝታዬ.ባሠብኝ.ሠላም.ይመችሽ.አቦ

  • @globalcell4877
    @globalcell4877 Před 3 lety +2

    💃💃💃💃የገጠረልጀመሆንኩራተነወ🇬🇳💝💝💝💟💟💟💟💃💃💃💃💃💃💃ያዙፈታነወሺአመትአየኑር፡አናመሰገናለን😍😘😘💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @tesfaneshyetma8438
    @tesfaneshyetma8438 Před 9 lety +7

    Wooowwwwwww
    Betam arif zefen new
    Ewunet new geter wubet
    Alew selamnesh thank you

  • @amirsultan8412
    @amirsultan8412 Před 7 lety +3

    አቤት ሰላም ነሽ ሳደቅሽ ምርጥ ባህላዊ ዘፈንሽ ስወደው

  • @heatfeet4596
    @heatfeet4596 Před 8 lety +4

    እኔም የገጠር ልጅ ነኝ አስታወስሽኝ በጣም ደስ ይላል

  • @muhamedmolla2426
    @muhamedmolla2426 Před 7 lety +1

    ጨዋታም ደስ ይል ነበር ግን ከተማ መወለደ ቆጨኘ

  • @netan5890
    @netan5890 Před 8 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ማን ክፍለ ሀገር

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 Před rokem

    የሁሉም ነገር ምንጩ ገጠር ነውና ታላቅ አድናቆቴን ለ ዚች ድንቅ አርቲስት እንዳቀርብ ይፈቀድልኝ?! በጣም አመሰግናለሁ ውድ አርቲስት!!

  • @menanemohd6090
    @menanemohd6090 Před 9 lety +3

    Betam konjo music

  • @eyerusgirma22
    @eyerusgirma22 Před rokem +2

    Weye sewdeshiiiiiii

  • @user-nm5if6vv3c
    @user-nm5if6vv3c Před 3 lety +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም

  • @dananugfhhmalkawi9697
    @dananugfhhmalkawi9697 Před 8 lety +2

    betam new yemameru yena kungw wded adergshalu berhy

  • @rahimamd5
    @rahimamd5 Před 9 lety +3

    yas. yas 100/%

  • @user-hm8cz6mw6w
    @user-hm8cz6mw6w Před 2 lety +2

    አወ ትውልዴ ገጠር ነው ገጠርነቴ ውበቴ አይይይይይ ስደት 😥😥😥💔💔💔❤❤❤❤

  • @kalkidaabebew5368
    @kalkidaabebew5368 Před 6 lety +3

    ውነት ነው ገጠር ውበት አለው ያውም የገበሬ ልጅ

  • @FhhFhg-wf4eo
    @FhhFhg-wf4eo Před 8 lety +2

    ተፈጥሮ ካደለው ዋው ያምራል በርቺ የኔ ቾከሌት!😍😘

  • @selamatlwa2182
    @selamatlwa2182 Před 4 lety +2

    አዲያነው በረቱ

  • @user-el3nz5yd3b
    @user-el3nz5yd3b Před 6 lety +2

    ዋው ይመችሽ
    ማር ከተዋበው ከተምናምነው ትውልደ ገጠር ነው ሳይከፋሽ ኑሪልኝ

  • @abegazastatke8859
    @abegazastatke8859 Před 9 lety +3

    thinks nice ketebet

  • @Samaritan_Law
    @Samaritan_Law Před 5 měsíci

    ሜሪ ድንብል የእንዬ ታከለ ምትክ❤️❤️❤️👌

  • @s3adekii635
    @s3adekii635 Před 8 lety +1

    tikeikl gatir new hagery

  • @KorneshA-lz9sq
    @KorneshA-lz9sq Před měsícem

    እወድሻለሁ,ጓደር,ሲነሳ,እዴት,ደሰሚለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @asu9191
    @asu9191 Před 7 lety +3

    ሠላምዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @almesweet1305
    @almesweet1305 Před 8 lety +2

    woooow teweldey getter new 💚💜💛💜💛💜

  • @temesgenayenew1566
    @temesgenayenew1566 Před 3 lety

    Abet desssssssss maletu.....eskesssssssssss

  • @SalomonAMANSoly
    @SalomonAMANSoly Před měsícem

    እምነት እና ደግነት ገጠር ነዉ እዉነት ነዉ ይመችሽ አቦ

  • @azezakelala8864
    @azezakelala8864 Před 3 lety +2

    wawwww TekekeL mar

  • @eskedarzeleke5708
    @eskedarzeleke5708 Před 2 měsíci

    Elelelelele Elelelelele Elelelelele ❤

  • @tadelusharagaa5037
    @tadelusharagaa5037 Před 7 lety +2

    Wawwwwwww desilal agre batem arefi newu sii waddddddddddddddddddddddddddddchu

  • @viff9021
    @viff9021 Před 7 lety +2

    yene mar sewedesh

  • @tafotafo2595
    @tafotafo2595 Před 7 lety +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ የገበሬ ልጅ ይመችሽ

  • @user-ho2hw3ey4m
    @user-ho2hw3ey4m Před 8 lety +3

    ወው በጣም ደሥይላል ቆንጃ

  • @ስሌነኝየጎንደርቅብጥብጥስ

    አለው አለው ገጠር ውበት አለው
    በእውነት ውስጤ ነሽ
    ከተሞናሞነው ከተሽሞነሞነው
    ትውልድ ገጠር ነው የልቤ ነሽ

    • @deresemamo7943
      @deresemamo7943 Před 6 lety

      Silenat gonder አገሬ ገጠር ነው ውይይይይይይይይ

    • @ስሌነኝየጎንደርቅብጥብጥስ
      @ስሌነኝየጎንደርቅብጥብጥስ Před 6 lety

      derese mamo አዎ ገጠር ነው አገሬ
      ከተሞናሞነው ከተሽሞነሞነው ስትል
      በጣም ነው የምወድላት የኔ ማርርርርርርርር

    • @deresemamo7943
      @deresemamo7943 Před 6 lety

      Silenat gonder አወ ቡዙነገር ነው የምታስታዉስ ውይይይይይ በዛ ስአት ማን አለብን ውይይይይይይ እረ መቸ

  • @huluaegekelemu2179
    @huluaegekelemu2179 Před 7 lety +2

    ውውውውው ስወድሽ

  • @tafotafo2595
    @tafotafo2595 Před 6 lety +2

    ከተዋበው። ስወድሽሽሽሽሽሽሽ ፍቅር ነሽ

  • @tessatesfalemwowbetimyamer9287

    tikekel nechi tewelede getere new

  • @lijfikirulf9763
    @lijfikirulf9763 Před rokem

    የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ

  • @estralebachewr2458
    @estralebachewr2458 Před 8 lety +2

    ሀረፍ ሙዚቃ

  • @user-ln5sk4fe4d
    @user-ln5sk4fe4d Před 4 lety +6

    ኔየ ቆንጀ ድድድድድድ

  • @user-qd2ix6gr2g
    @user-qd2ix6gr2g Před 8 lety +2

    ዋውውውውው

  • @ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ

    አለዉ አለዉ ገጠር ዉበት አለዉ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-tc2tn8kc1d
    @user-tc2tn8kc1d Před rokem

    ❤batem nw yemewudew

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma Před 6 měsíci

    እሪሪሪሪሪሪ😮😮😮❤❤❤ አይይይይይይ

  • @vn874
    @vn874 Před 8 lety +2

    ዋው

  • @tsahaytsahay6507
    @tsahaytsahay6507 Před 8 lety +2

    wow wow konjoyeee bexam yamral

  • @bhbh3669
    @bhbh3669 Před 5 lety +2

    ስወድሸ እኮ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @alemtelhun5138
    @alemtelhun5138 Před 8 lety +2

    wow nice muzika thank u

  • @biboboss190
    @biboboss190 Před 7 lety +23

    የገጠር ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @mahmatchf1606
    @mahmatchf1606 Před 3 lety +3

    I love

  • @muhamedmolla2426
    @muhamedmolla2426 Před 7 lety +3

    ዋው ደስ ስትሉ

  • @ZainabZain5530
    @ZainabZain5530 Před rokem

    😢😢😢😢😢😢😢Awo Tawlide Gaxer naw ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mtqkala
    @mtqkala Před 8 měsíci

    Way because I love her she's always a good a good singer 👩‍🎤 🎤 🎶 🎼 ♥️

  • @user-hr4rg5eb8j
    @user-hr4rg5eb8j Před 7 lety +5

    ከተዋበው ከተምናምነው ትውልዴ ገጠር ነው!!!

  • @kokkobiyeemareyyamilijikok4065

    Wwwwwwwo yen mari♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-rj2gy5bl1k
    @user-rj2gy5bl1k Před 7 lety +5

    እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩኝ

  • @asterfentaw8696
    @asterfentaw8696 Před 10 lety +3

    Selamya nice song

  • @MesertWalo
    @MesertWalo Před 2 měsíci

    እውነት ነው እደገጠር ማን❤️❤️❤️❤️👌

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před rokem

    Hed Engdih Kibirt Ethiopia I am comfortable ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Ethiopian

  • @ameenawdaj3813
    @ameenawdaj3813 Před 8 lety +3

    ይምችሽ ይንይ ቆንጅ

  • @mebratymerry7943
    @mebratymerry7943 Před 8 lety +2

    ውብ ናችሁ

  • @matheulsilva
    @matheulsilva Před 3 lety +1

    bão dimai

  • @seadakefyalew603
    @seadakefyalew603 Před rokem +1

    አይይይይይይ

  • @ኡመርረጃው
    @ኡመርረጃው Před 5 měsíci

    ሳህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberashhailu1846
    @aberashhailu1846 Před rokem

    "ትውልዴ ገጠር ነው"🧡❤️❤️💚💙💜💞

  • @adengebrekidan5604
    @adengebrekidan5604 Před 4 lety +2

    Selemeneshe zemene ewenete newe fekere yetemo amonewe edeqete qetere newe betame dese yemele webete alewe aneheme bedebe tehaweteshewale selamye sewedeshe 🗼💐🌻💐🌹🍂🍁🌷🌺🌼🌸🌳🌴🌿🌹

  • @meremaassen9411
    @meremaassen9411 Před 7 lety +1

    በጣም ገጠር ውበት አለው እህት

  • @almazdemaz1564
    @almazdemaz1564 Před 7 lety +2

    እንኳንምገጠረነኝ

  • @ራያራዩማ-ሸ3በ
    @ራያራዩማ-ሸ3በ Před 2 lety +3

    ገጠር ውበት ኣለው እኔም ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ ራያ ራዩማ

  • @yibedarwin2132
    @yibedarwin2132 Před 4 lety +2

    ሳላዉቅ የናቅኋችሁ ይቅርታ አድር ጉልኝ
    ዉበት ፍቅር ሁሉም ነገር ያለዉ ገጠር ነዉ
    አለዉ አለዉ ገጠር ዉብት አለዉ አለዉ አለዉ ገጠር ፍቅር አለዉ

    • @rabiyabintseid4052
      @rabiyabintseid4052 Před 4 lety

      በትክክል የገጠር ልጂኮ ፍቅር ነን በገጠርነቴ የምኮራ ነኚ

    • @zabibanigusie2938
      @zabibanigusie2938 Před 4 lety

      ያልተበረዘ ፍቅር ያለው ገጠርነው የገጠርልጂነኝ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 8 lety +1

    የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @zerihunselamydebral1058
    @zerihunselamydebral1058 Před 8 lety +2

    I like it

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti Před 4 lety +3

    Buetfuelly ሙዚቃ

  • @tesfayeaddis4710
    @tesfayeaddis4710 Před 10 lety +3

    Nice song

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 Před 4 lety +1

    ገጠር እውስጤነውእህህህህ

  • @user-eo9gw1zp1l
    @user-eo9gw1zp1l Před 6 lety +3

    እእእእእእእእእእእእእእእእ

  • @bizumeza7293
    @bizumeza7293 Před 7 lety +2

    አለው አለው ውበት ገጠር
    መወለድስ ገጠር

  • @ufufugvvhh2639
    @ufufugvvhh2639 Před 8 lety +1

    wow yemacshe

  • @habtamshimeles8232
    @habtamshimeles8232 Před 7 lety +3

    በትክክል ገጠር ውበት አለው!

  • @sarawow8952
    @sarawow8952 Před 8 lety +1

    siwedesh eko mar neshi

  • @user-kx5sk8ow2u
    @user-kx5sk8ow2u Před 2 lety +1

    እውነቷነው መነሻችን ገጠርነው

  • @zenebechnegese3450
    @zenebechnegese3450 Před 8 lety +1

    wow it' nice

  • @solomonabebe3133
    @solomonabebe3133 Před 2 lety +1

    Good