ማነው ቃሪያ የምወድ 😂

Sdílet
Vložit

Komentáře • 52

  • @user-ic3id3pi1w
    @user-ic3id3pi1w Před 6 měsíci

    ስላም ስላም ስላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋው በእውነት ቃሪያ በጣም እወዳለሁ👌

  • @hargtube216
    @hargtube216 Před 6 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛ እሙይል ቃሪያው ሲያምር እኔ በጣም ነው ይምደው

  • @mensuratube
    @mensuratube Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም እሙየ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሲያምር ቃሪያው በእርጎ ቢገኝ😋 ኩርሽም ማረግ ደስ ሲል

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 6 měsíci

    እሙይ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቃርያዉ ሲያምር በጣም ነዉ የምወደዉ ይህ ደሞ ለየት ያለ ነዉ ለስንግ ያመቻል 😮❤

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal Před 6 měsíci

    እ😂 ምን አስበሽ ነው በሁለት አይነት ቃሪያ ልትጨርሽን ነው እዴ 😅እሯ በጣም ያምራል ግን 😂😂

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Před 6 měsíci

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ እመቤትየ እረ ኔም ወዳለሁ ሲያምር ዋዋዋ ይሄንማ እውስጡ ሀሸዋ ሸርቶ በጀራ ዋውውው 🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @Tsehay-iy8pi
    @Tsehay-iy8pi Před 6 měsíci

    ሠላም ሠላም ወይ እኔ በጣም ነው የምወድ ደግሞ ሲያምር🎉🎉🎉❤

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Před 6 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙየ ውዴ ያምራል ወይኔ እኔም እወዳለሁ ላኪልኘ እሲኪ😋🙈

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Před 6 měsíci

    Selam selam emu eqon dehena metashe ena yemiyakatele kehon alewodem🤣🤣🤣አይናዲስ የቃሪያ አፍቃሪነች ሆሆሆ🤣🤣🤣

  • @hanawerku
    @hanawerku Před 6 měsíci

    አረረረ ቃሪ በጣም ነው የምወደው

  • @Ahli-fw3sp
    @Ahli-fw3sp Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ በርች 👍👍👍👍

  • @achutube1688
    @achutube1688 Před 6 měsíci

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔ አሎድም

  • @konjonesh
    @konjonesh Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እሙዬ ዋውውው ቃሪያው ሲያምር 😂😂

  • @emukal
    @emukal Před 6 měsíci

    ውይ እሙዬ ምራቄን አስዋጥሽኝ እውነት ቃሪያ በጣም ነው የምወደው ይሄን በስንግ ዋውው ነው ታየኝኮ ማሻአሏህ😂😂😂

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 Před 6 měsíci

    ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየማሻአላህማሻአላህአስራረሽያምራልማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @user-uy7ol8pp7q
    @user-uy7ol8pp7q Před 6 měsíci

    ዋዉዉዉዉ ለስንግ ምርጥ ነው

  • @Toyba1234
    @Toyba1234 Před 6 měsíci

    ሠላም እህታችን እኳን ደህና መጣሽ እኔ ቃሪያ እወዳለሁ በርች ውዴ🌹🌹🌹🌹

  • @fikrbesufiqad4752
    @fikrbesufiqad4752 Před 6 měsíci

    ሰላምሽ የብዛ ሁላችንም ያላችሁበት ሰላም ክርስቶስ ብዛላችሁ❤❤

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም እንኳ ደህናመጣሽ እህት ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን አሜን😅😅😅😅

  • @filsenTube
    @filsenTube Před 6 měsíci

    😂😂😂 ከመምጣቴ ቃርያ

  • @yematakebede6742
    @yematakebede6742 Před 6 měsíci

    ስላም ስላም የሀግሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ ሀግራችንን ስላም ያርግልን እህታችን እንካን ስላም መጣሽ ብርቺ❤❤❤

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g Před 6 měsíci

    ስላም ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ እንኳን በሠላም መጣሽ የኔ ተናፍቂ የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ጀግና ነሽ ለኔ የኔ ልዪ የኔ ድንቅ ስላምሽ ብዛት ይበልኝ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ብርችልኝ የኔልዪ ሰላም ፍቅር ፍትህ ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ያረብ አላህ ሆይ ስላሙን የወርድልን የኔ ምርጥ ሰው ሽርርርርር

  • @umuzakirrzz6411
    @umuzakirrzz6411 Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም እንካን በሰላም መጣሽ ውዴ

  • @zeyba-abdu-you-tube
    @zeyba-abdu-you-tube Před 6 měsíci

    Selam selam inkuwan dehna metash wude selamish yibzalign wow siyamir❤❤❤❤❤

  • @Tegesteyoutube
    @Tegesteyoutube Před 6 měsíci

    wow

  • @mesi2112
    @mesi2112 Před 6 měsíci

    😜😜😜

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Před 6 měsíci

    እደአገሪቸን ያጣፋጥም እኛቤት በጣም ነዉ እምመጠዉ ስልሽ እመቤት

  • @zeyada12
    @zeyada12 Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም ኦሙ ኦዴትነሸ እህት ቃረያዎች ሲያምሩ 🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶

  • @user-fy6ki6mm2l
    @user-fy6ki6mm2l Před 6 měsíci

    ሰላም ላንቺ ይሁን አመቤት 😂 አነም ለዘህ መበልም አይመሰለኝ በፍቅር በሰላም በጤና እንኳን ደህና መጣሽ ደስ ሚል ቆይታ ነበር ውድና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይብዘለኝ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን💚💛❤ዉድድድድደ

  • @MosMoj
    @MosMoj Před 6 měsíci

    😅😂😅😂❤

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih Před 6 měsíci

    ዋውውእወዳለሁ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 6 měsíci

    ምነው እንይ በማታው ቃሪያ ረተይ እዘኝልን😅😅😅😅

  • @yimamandsaeda
    @yimamandsaeda Před 6 měsíci

    ሰለም ሰለምሽ🎉🎉🎉

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun Před 6 měsíci

    selam selam tena yesetelgi hulu selam new egezihber yemasegn hagerchn 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia selam yedergln arefi koyet neber le hulachnm fiterye beka yebeln💚💛❤👍👍👍

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 Před 6 měsíci

    ማንን ነው የምታቃጥይው 😄😄😄

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 Před 6 měsíci

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ መልካም እህታለሜዬ ዋው ሲያምር ክብረት ይስጥልኝ ውዷ እኔ ማ ከምልሽ በላይ እንዴምወድ አውቀሽልኛል 💞 ዋው ያስጎመጃል በይ ላኪልኝ 💞💞💞😅

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem Před 6 měsíci

    ክኴክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ክክክክ

    • @emebetyoutube
      @emebetyoutube  Před 6 měsíci

      ምን አስበሺ ነው ከቃጠለሺ🙄😂

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 Před 6 měsíci

    ስላምነሽ ስላም ስላም ስላም ስላም ለዝብት በሮች

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም እካን ደህና መጣሽ ያለ እሱ እማ ምግብ አበላኚም

  • @emusumyatube
    @emusumyatube Před 6 měsíci

    እኔ እወዳለው ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ፍትህ ፍትህ ለእስሮኞቹ ይበላቸው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያማል

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 6 měsíci

    ሰላም እሙዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ
    በቃሪያ ሞት በይ እኔ ሰሞንን በልቸዬ ልቤ ሼጥ ሊል ሆሆ እኔ ሰሞኑን እየሩ ጥሩ ስለሆ ጥሩ ነው ተብሎ እይመጣል ያትክልት ልጅ እና ስበላ ተቃጥየልሽ ክክክ

  • @asedmngashe315
    @asedmngashe315 Před 6 měsíci

    ስላምሽ ይብዛ አህትችን ብቅኒንት ደመሪኝ❤😂

  • @ommaryam48
    @ommaryam48 Před 6 měsíci

    👍🏼👍🏼🤝👌👌👌👌🌹🌹🌹♥️♥️♥️🇲🇦

  • @user-rv9tb9qs1s
    @user-rv9tb9qs1s Před 6 měsíci

    አህለን እሙየ🤣🤣ስንት ነዉ🤣🤣

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Před 6 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ በለሊት ባዶ ቃሪያ እንጀራ እና ወጥ ከማን ፈልገሽ ነው ቃሪያ ይዘሽ የመጣሽ ነው ልሸጪ ነው ዛሬ ማክሰኞ ገበያ የተረፈሽ ነው😂😂😂😂😂

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Před 6 měsíci

    ሰላም ጤናይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 Před 6 měsíci

    Selam lik www❤😂

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 Před 6 měsíci

    selam.lik❤❤❤❤

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 Před 6 měsíci

    ቃሪያ ለበርበሪ ነው ቀዩ😂